Тёмный
No video :(

1ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው )፦ በመምህር ተስፋዬ አበራ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 376   
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 года назад
መምህሬ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ትምህርት ነው እንደ አስጀመረን እስከ መጨረሻ ያስፈጽመን ቅዱስ ኡራኤል እውቀት ይስጠን እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን ✝️✝️✝️
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 года назад
Amen amen amen bewente
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abebagebremedihin2985
@abebagebremedihin2985 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
@rakiirakii1731
@rakiirakii1731 2 года назад
amen amen amen
@maseratdima1956
@maseratdima1956 2 года назад
Amen amen mahmir Kal hiyote yasemlin betam amesginleu
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
የዘወትር የአምልኮ ስግደት፦ (መቅረት የሌለበት) ለአብ እሰግዳለሁ፣ ለወልድ እሰግዳለሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ፣ ምስጋና ይሁን ለአብ፣ ምስጋና ይሁን ለወልድ፣ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ፣ በረከቱን ለሰጠን፣ ኃይሉን ላበዛልን፣ በዚህ ሠዓት ላቆመን፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ በዚህ ሠዓት በፀጋ ለጠበቀን፣ በብርሃኑ ኃይል ለመራኸን፣ ላንተ፥ ክብር ምስጋና ይግባኽ፤ ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ኃያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ያህዌ፣ ቅዱስ ጸባኦት፣ ቅዱስ ኢየሱስ፣ ቅዱስ ክርስቶስ፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፤ ክብር ምስጋና ይግባው!። የንስሐ ስግደት፦ ኪርያ ላይሶን ኢየሱስ፣ ኪርያ ላይሶን ክርስቶስ፣ ኪርያ ላይሶን አማኑኤል፣ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረን፣ አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን፣ አቤቱ መድኃኒዓለም ሆይ ማረን፣ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን!። የፀጋ ስግደት፦ ለድንግል ማርያምም እሰግዳለሁ፣ ክብር ምስጋና ይገባሻል። ይሄ የጸጋ ስግደት ነው፡፡ ጸጋ የተቀበለች ስለሆነ፡፡ የክብር ስግደት፦ ለቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለሁ፡፡ ይሄ ለጥበቃውና ለክብሩ፡፡ የእርሱን ክብር የጸሎት የምስጋና፣ የጥበቃዉን ክብር ለማግኘት፡፡ የክብር ስግደት ነው፡፡
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Amen amen amen 🙏 💕🥰🙏🙏
@user-go2gx4it3w
@user-go2gx4it3w 2 года назад
እናመሰግናለን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስትህ 🙏🙏🙏
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም በአምሳሉ ለፈጠረን ፍጹም ኃይሉን ለሰጠን በዚህ ጊዜ ለጠበቀን ምሕረቱን ላበዛልን ኃጥኢታችንን ለተወልን በክቡር ደሙ በቅዱስ ሥጋው ላነገሠን አባት ለሆነን ኃያል አምላክ ፍጹም ክብርና ፍጹም አምልኮት ይግባው ዛሬም ዘወትርም አሜን፡፡
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 2 года назад
አሜን፫ በእውነት
@sarhall2538
@sarhall2538 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mikelegoitom4587
@mikelegoitom4587 2 года назад
ግሩም የአምሉኮ ምስጋና
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ወይኔ መምህር ደስ ሲል ኢሄን ቀን በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን🥰እኔስ ቁጭ ብዬ ማንበብ አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አዳምጠን የምንተገብር ያድርግልን።አሜን ቅዱስ ኡራኤል አዕምሮአችንን ይክፈትልን 🤲🤲🤲ወይኔ መታደሌ ስደት መምጣቴን የበለጠ እየወደድኩት መጣዉ🥰 መምህር እመብርሀን አትለይክ።
@user-uq6qz4mw3p
@user-uq6qz4mw3p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@burtukanburtukan9092
@burtukanburtukan9092 2 года назад
Amen Amen amen amen amen amen
@genisyum4447
@genisyum4447 2 года назад
መምህር እንዴት ከረምክ ወንድማችን መምህራችን አረ ብዙ ህልም አለኝ ብቅ በል በቀጥታ ስርጭት ❤❤❤
@user-tate746
@user-tate746 2 года назад
ከዚህ በፊት ሥለ እልም ፍች ተናግሯል የ ግቢና እህልምሺ ፍች ታገኚ ይሆናል ውዴ
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 🌹🌹💒📚🌹🌹🙏🙏🙏
@user-go2gx4it3w
@user-go2gx4it3w 2 года назад
@@user-tate746ቀጥታ የሚያስተላልፈው ላይ ነው
@kombialmarzouqi9898
@kombialmarzouqi9898 2 года назад
Amenamenamenamen
@user-dx4lh8is9v
@user-dx4lh8is9v 2 года назад
@@user-tate746 አአአአአአአአአአአአ
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜን
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያባዛልክ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን
@user-ht3to4po5r
@user-ht3to4po5r 7 месяцев назад
እናመስግናሃለን ከቡሩ መምህራቺን የነታየ
@emualmu1923
@emualmu1923 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች 💞💞💞🙏🙏🙏
@user-jg8vf6ip2u
@user-jg8vf6ip2u 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@woineshetegerachew9814
@woineshetegerachew9814 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@tayetube862
@tayetube862 2 года назад
ደስ ብሎናል መምህር ይቀጥልልን
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር.ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የሰማልን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜንአሜን
@getemasfen237
@getemasfen237 Год назад
Amen amen amen qala hiwata yasemlan
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
መምህር እናመሰግናለብ
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 2 года назад
Amen amen amen
@maarayamhadhaakoo2956
@maarayamhadhaakoo2956 2 года назад
Memerachen bertalen 😍💒🙏🙏🙏🙏
@Llliax444
@Llliax444 2 года назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 egziyabherr ymesegen
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
ቃልህውተይሰመጵልን
@user-gz6iw2it7j
@user-gz6iw2it7j 2 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ
@user-cd8gv4ww3o
@user-cd8gv4ww3o 9 месяцев назад
እናመሰግናለን አባቴ
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 2 года назад
Egziabehr yemasegen memehir kale hiwoten yasemalen Bexaam Desii yelale Egziabehr Sewgawen yabzlake Zemerey melykten yasemalen 👏👏👏👏
@user-nt3tr9qn4h
@user-nt3tr9qn4h 2 года назад
መምህር ቀጥልበት❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 года назад
ወንጌሉን ቀጥልበት በዚሁ ቀጥልበት
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 года назад
መምህር እናመሰግናለን መቼም አንሰለችም እንከተሀለን ላንተምተናጋሪ አንደበት ለኛም አዳማጭ ልቦና ይስጠን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 года назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@tsegayedeboch5679
@tsegayedeboch5679 2 года назад
እግዜአብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር ።
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
ቃለ ሂወት ይሰማል መምህር 🙏🙏🙏
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 2 года назад
አሜን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
እግዚአብሔር እናመስግናለን መምህራችን አሜንንንን
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመስግናለሁ
@user-lk2qe2cy9f
@user-lk2qe2cy9f 2 года назад
👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@mekdelawitdessalegn1939
@mekdelawitdessalegn1939 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 года назад
👍👍👂👈እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል በጉጉት ስጠብቀው ነበር ተባርክ መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🌾🌾🌾🏤🏤🏤🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@srms7486
@srms7486 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@edelawityosti
@edelawityosti 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅል
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 2 года назад
Kalayotene yasamalene memher. Egziabeher kare zebaneke yebarkeke. Enamesegenalene.
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት ይህን ትምህርት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰው
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@bere2532
@bere2532 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-px5jr5po2v
@user-px5jr5po2v 2 года назад
እግዚያቤሔር በቤቱ ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን!!!!
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 года назад
መምህር እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ጥናት ትምህርት ነው
@meronguta7016
@meronguta7016 2 года назад
Amene Amen amen Amen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጅግበጣም ደስ የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውድመምህራችን በጣም እናመሰግናለን በእውነት ቃላት ያጥረኛ ውድመምህሬ አጀማመሩ እንዳማረ እስከፍፃሜው እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ ድካምህ ልፋትህ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ እኛም አድምጥን ፍሬአማ የተግባር ተማሪዎች አማኞችእንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን በተማርነው ትምህርት 30 60 100 መልካም ፍሬ እንድናፈራ መድኅኔአለም ይርድዳን ውድመምህራችንበእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ ዋሴ ጠብቃዬ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ሺህ ዓመት ኑርልኝመምህሬ
@dfdd6569
@dfdd6569 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣክ
@user-ph4px8ts1d
@user-ph4px8ts1d Год назад
amennnnnn
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 года назад
መምህር እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታክ
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን በዉነት ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድና ፀጋ ያድልልን የዉነት አስፈላጊ ነገር ነዉ ይዘህልን የመጣሀዉ
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነበር መምህራችን ለመፃፍ ለራሱ ይመቻል ተመስገን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
በጣም ደስስስስ የሚል መረሐ ግብር ነው መምህር እናመሰግናለን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
ቃልህወት ያሰማልን መምህር
@zena-beti
@zena-beti 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 2 года назад
AmenAmenAmen
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ ይለናል እናመሰግናለን🙏
@sarahailu266
@sarahailu266 2 года назад
Ameen Ameen Ameen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalene
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💖💖💖🌾🌾🌾
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@asmaketekelbirhan6055
@asmaketekelbirhan6055 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር አሜን ቅዱስ ኡራኤል የልቦናችንን ብርሀን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉መምህሪይ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጂግ የምፈልገውን ትምህርት ስላዳመጥኩ ልቤ በደስታ ተሞላች❤❤❤❤❤
@user-lk3jn2dt8p
@user-lk3jn2dt8p 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነበረ መምህርራችን አመታት ብያስቆጣርም እኳ የማይሰለቺ ነው
@hanihani5850
@hanihani5850 2 года назад
ስላም መምራችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 года назад
Memhrachn ekun denametah legna lesdetehnch bewunet bebekule eneneten edteyk slarekegn amesegnalehu nurln kalehwet yasemaln amen
@ruhamaruhama75
@ruhamaruhama75 2 года назад
Fexarii yerdan qalun endensema endendemx amlkee hoy agezen lebechenen kefet🙏🙏lememiherachen qal hiwoten yasemalen yagelgilot zemenih yetebarkee yihun amen .
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@azebtadele841
@azebtadele841 2 года назад
ቃልህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባረክልህ የሰማነዉን ቃለ በልቦናችን ያሳድርልን አይነ ልቦናችን ያብራልን እኔንም የነሰሀ አባት ይፍጠርልኝ በሰይፈ ስላሴ ስም
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
መምህር እኳን ደህና መጣህ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 года назад
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አህዱ አምላክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን ለአንተ አስተማሪ አንደበት ለእኛም አስተዋይ ሉቧን ያድለን አሜን ፫ እንደተቋረጠ ወገኖቼ እንማማር 📖
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳ ደህና መጣህ
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Amen kalehiy woetn yasemalen 👏
@hanageletu3345
@hanageletu3345 2 года назад
🙏🙏🙏
@alesh647
@alesh647 2 года назад
መምህር እንካን ስላም መጣህልን የኝአበርች
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
እግዚአብሔር አይምሯችንን ይክፈትልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
እሸ መልካም እንኳን በ መጣም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haymanotteshome6058
@haymanotteshome6058 2 года назад
Temesgen Getahoy memihir betam des belognal yememegnewn temhiret selakerebekelen enamesegenalen tsegawen yabzaleh betesebhenem egziabher yitebekleh yebarkeleh
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን😍😍
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 2 года назад
እንኳን ደና መጣክ መምህር እናመሰግናለን ተባረክልን አዲሱ ዩቱብ ሊንኩን አስቀምጥልን
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይክፈትልን መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 года назад
Elllllllllllllllll Zmare melaekhti yasemaln Lbachn ykfetln
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 2 года назад
ወለተ ስላሴ ነኝ በ ፀሎታችሁ አስብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidestlulu7563
@kidestlulu7563 2 года назад
ደስ ይላል ኤግዚያብሔር ይመስገን ምመሕር ኖርልን ኖርልን ኖርልን
@BezaTasefay
@BezaTasefay Год назад
መምህሬ በጣም ደስ ይላል
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 2 года назад
ሠላምመምህር ፀጋውን ይብዞልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bettytub9976
@bettytub9976 2 года назад
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን መጣህልን መምህራችን እናመሰግናለን።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 года назад
በጣም ምርጥ በሁለት በኩል የተሳለ ሳንጃ እያደረከን ነው ። እግዚያብሄር ያክብርልን
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,8 млн