Тёмный

134ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሹገር ማሚዋና በሱስ የደነዘዙ የሰፈር ጎረምሶች አስገራሚ ታሪክ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 557   
@misssara8313
@misssara8313 2 года назад
ጌታ መዳኒኃለም በመሥቀሉ አጥር ይከልልክ ተሥፋ ሥላሴን ኤልሻዳይ የሆነ አምላክ ይጠብቅክ አሜን ፫
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
ዘማሪ ሉል ሰገድ እና ገጠመኝ ውስጥ የተሳተፍከው ሰባኪ እጅግ በጣም አክባሪያችሁ ነኝ እባካችሁ ከመምህር ተስፋዬ ጎን እስከመጨረሻው ቁሙ እኛ በትምህርቱ ብዙ ተለውጠንበታል እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሌሎች ሰባኪዎችም ወደአንድ መምጣት ቢሞክሩ የህዝብን ጭንቅላት መቀየር ቀላል ይሆናል የተባበረ ክንድ ሁሌም አሸናፊ ነው ወንድማችንን እርድት ብዙ መልካም ፍሬዎችን አፍርቷል በግልጥም ባይሆን በስውርም ከጎኑ ስለቆማችሁ አከብራችኀለው እውነት ያሸንፋል
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 года назад
መምህር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የቅዱሳን እምላክ ይከተልህ በአንተ እና በውንድሞችህ ላይ አድሮ የለወጠ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 ገና መግቢው ላይ ሰትሰቅ መምህር እየሳቀነው በሚለው በጉጉት ሰሮጥ ነው የመጣሁት መዳም ጠርታኝ ሁሉ ተናድጅ በእውነት መምህር ግን ግን ሳላሰታውሰ አላዳምጥም ለምን አትሉኝ ውድ ቤተሰቦች እርስ አትምረጡ ሰለሚለን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ በእውነት ትልቅ መስዋእት ነው ለኛ ብለህ ብዙ ነገር ተቋቁመህ ነፍሳችን እየመገብከን ነው እግዚአብሔር ዋጋህን አያሳጣህ የቅዱሳን ፁሎት አይለይህ (አይለየነ)አሜን ፫
@molowark6364
@molowark6364 2 года назад
እውነት ይሄን ትምርት ማለቴ ያንተን ትምርት ሚነቅፍ ዳቢሎስ ያለበት ነው ክፍ አይንካህ ተባረክልን 🙏🙏
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 года назад
መምህርስለኛ ብልህ የምትከፍለው መስዋእትነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላች ሁምፅሁም በዝህ ገጠመኝ የተሴተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምሀራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬችእንማር እንለወጥ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን ይማግሪሞ ገጠመኝ ነው
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 2 года назад
እሰይ የኔ ቆንጆ ኣነው ብመምህር ገይረ እየ ዝከይድ ናብ ትግራይ
@user-xk8nk7io6t
@user-xk8nk7io6t 2 года назад
🙏🙏🙏
@alexmario1097
@alexmario1097 2 года назад
እግዚአብሔር ይርደሽ
@alexmario1097
@alexmario1097 2 года назад
እግዚአብሔር በሁሉም ቋንቋ ሁሉም ይማሰገነል
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄን ያደረግ ቅዱስ ኤልሻዳይ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን እማ ፍቅር ትቅደምልክ በመንገድህ ሁሉ ትጠብቅህ መምህሬ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 года назад
መምህራችን ጉዳት ስለደረሰብህ አዝናለሁ፣ ይሄ ሰማዕትነት ነው፣ እኔ ሁሌ በፀሎቴ አስብሀለሁ፣ ይህ ችግር በየሰፈሩ ነው ያለው የአገር ችግር፣ እግዚአብሄር አምላክ የአገራችንን ህዝብ ይርዳልንእንደ ድሮ አባቶቻችን ብልህ ያድርገን።
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን እስክ ለቀቅ በጣም ቾኮልኩ መጸፍህ ስለ ደራሰልህ በጣም ደስ ብሎኛል በድገሜ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 года назад
ወጣቶችን የሚያነቃቃ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራም ያስፈልጋል። በውጪ ሀገር ያሉ motivational speech የሚያደርጉ አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ እጅግ አደገኛ የሆነ የህይወት ጊዜ ያሳለፉ ናቸው።ለእኛ ኦርቶዶክስ የሚሆን ግን እስካሁን አላገኘሁም ነበር አሁን ግን ገጠመኝ እጅግ በጣም ለመግለጽ እስከምቸገር ድረስ አነቃቂ ብቻ ሳይሆን ከሞት ወደ ህይወት የሚለውጥ ክርስትያናዊ መንገድ ነው።በርታ መምህር በተለይ አብረውህ ሊሰሩ የሚችሉ ብዙ አቅም ያላቸው እንደ መምህር ቀሲስ ሄኖክ ያሉ አባቶችን በደንብ አሰባስባቸው ብዙ ነገር መሰራት ይቻላል አንድ የሚያደርገን መድረክ መኖር አለበት።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
መምህር እንዃን ደና መጣ እንዃን ለአብይ ጾም 5ኛው ሳምት የደበረ ዘይት በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ከዛሬው ገጠመኝ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ ሰምተን እኛም በህይወታችን ለውጥ የምናመጣ ያርገን ኑኑኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ
@hb6972
@hb6972 2 года назад
ልጥ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 2 года назад
@@DeaconYeabkal ፍግ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 2 года назад
@@DeaconYeabkal ቭቭቭ
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነው እንድንማርበት እግዘብሔርን ይርዳን እየሱስ ክርስቶስ ኢትዬጲያ አገራችኑን ሰላም ያድርግል።በርሐብ በርዛት በመከራ ላይ የወደቁትን ወገኖቻችነ ሉዕል እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ ይጎብኛቸው!!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ጥንቅቅ ያለ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ሁሉም ወንድሞች እና እህታችን እንኳን ለዚ ሰላም ላለው ክርስትና ህይወት አበቃችሁ ደስ ብሎናል 💕🇺🇸
@hanashewarega588
@hanashewarega588 2 года назад
ጤእና እና ና ይስጥልኝ ና እና እና
@user-fy8bf3xn5z
@user-fy8bf3xn5z 2 года назад
ሃገራችን ላይ ነው ግን ኢህ ህሉ እምከነዋ ነው 💔 ዉይ በስምኣብ ኪዳነ ምሕረት ኣደይ ማዓረይ ሓደራኺ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው ገጠመኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ትጠብቅህ መምህራች
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 года назад
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብረን ከመምህራችን እንማማር እንኳን ለእኩለ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 2 года назад
Amen..Amen ..Amen .❤️
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን👐🌾⛪
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q 2 года назад
አንዳት አየነት 10 በኖሆር ኢትዮጵያ ተቃየር ነበርች ውንድሜ አደመን kexenageri yesexln አግዚአብሔር የምዝግን ሰል ሁልመ ነጋር
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 года назад
መምህር ተስፋዬ ከክፉ ነገር እመቤታችን ትጠብቅህ የኔ የእውቀት ወንድሜ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል በጎደለው እግዚአብሔር ይሙላልህ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ ከአፀያፊ አጢያት አወጣታ እናታችን እዲሁም ወድሞቻችን እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቤታ ተመለሳችሁ ❤️🤲🏻 እንኳን ዳክልን መ ምኽራችን 💠🤲🏻♥️
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
የማ ፍቅር የድግል ማርያም ልጂ ጥዑመ ስም መደሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን፫ እኔን የቀየር ያስተማር የወደደ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን !! መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 💒💖💌💒💌💖💒😇🙏🙏
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአምስተኛ ሳምንት አብይ ፆም ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ 🤲 አደረሰን 🤲✝️❤️❤️❤️
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
እንቁ መምህራችን እንኳን ደናመጡሉን እድሜ ከጤና ይስጥልን እማይጠገብ ትምህርቶን ሰምተን ልብናችንን ይቀይርልን።
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 года назад
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልልን ውዱ መምህራችን🙏
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን"ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ" በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ" እግዚአብሔር ታርክ ይቅይራል እግዚአብሔር መንገድ ይማራል" የተመሰገነ ይሁን በፍጥረታት አንደበት "
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ለመድኃንያለም ይሁን 🤲🏿🤲🏿😘
@Michael12HM
@Michael12HM 2 года назад
አረ ስለ አምላከ እስራኤል ልጁ ባለ ትዳር ነው
@MeazazeTewahdo
@MeazazeTewahdo 2 года назад
እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህሬ ቃል ህይወት ያሳማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ✝️♥️♥️ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል
@selam801
@selam801 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በእዉነት በጣም ከባድ ነው የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ ድንግል ከአንተ ጋር ትሁን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እናታችን እንድሁን ውንድሞቻችን አንካን ክመጥፎ ስራ እግዚእብሔር መለሳችው መምራችን እማ ፍቅር ትጠብቅክ ለኛ ብለክ ብዙ መስዋእት ትክፍላለክ ሺ እመት ኑርልን🤲
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 года назад
መምህር ስለተመታህ አዝኛለው በንተላይ አድሮ ስራውን የሚሰራ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የነሱን ልብ ያድለን በፍጥነት መመለሳቸው ትልቅ ነገር ነው ሌላውም መምህራን እንዳንተ ሲገባቸው በጣም ደስ ይላል
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@kebenag3527
@kebenag3527 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ሱሙ ይተመሰገን ይሁን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን 🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 года назад
መምህራችን ስለተመታህ በጣም አዝናለሁ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅህ ይህ የዘወትር ፆለቴ ነው የኛ እቁ ኑርልን እና የስው ህይወት ለማትረፍ የምታደተገውን መስዋእት የምትከፉለውን እሱ ፊጣሪ ይጠብቅ ውድ መምህሮቻችን እባካቹህ ስባኪወች መምህር ተስፍይን እግዙት በዚህ የተሳተፍከው ወድማችን እናመስግናለን በጣም ደስ የሚል ነበር አቤት የፈጣሪ ትግስት ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መውጫ መግቢያክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን
@azibazib9038
@azibazib9038 2 года назад
መምሕር በጣም የገረመኝ ሰዉ ከተለያዩ አይነት ሰዉ ጋ ሰንተኛ ሰሰኛ እንሖናለን ማለት ነዉ የገርማል በጣም በራሴ አዘኩ አየየየየየ
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር በሄድህበት ሁሉ ትጠብቅህ ስለገጠመኙ በጣም ትምህርት እናመሰግናለን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንልክ በእውነት ሁላቹም በፀሎት እናስበው ከባድ ነው
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤🕊
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ገጠመኝ ለተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ መተባበር ትልቅ ዎጋ አለው።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
መምህር ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ በውነት ውጣ ውረዱ ሳስበው ከባድ ነው የፈጣሪ ቸርነት መንፈስ ቅዱስ በላይክ ላይ ስላለ ነው የድካምክ ው ጤት ነው የሁሉም መፈወስ መምህሬ ተባረክ ባንተ ስንቱ ተፈወሱ
@gishugishu4312
@gishugishu4312 2 года назад
እግዛቤሔር በፀጋ የኑርህ የአገልሎት ዘመንህን የባርከዉ አሜን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል መረሀግብር ነው መምህር የእውነት እመብረሀን ታበርታህ
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 года назад
መምህር እግዚሐብኤር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ደስ ይላል በርታ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን መረሀግብሩም ይስፋልን እመብረሐን ከልጇጋር ትጠብቅክ እስኮንሰር የሆኑክን በሙሉ ልሁል እግዚአብሔር ይስጣቸዉ እድሜቸውን የአስረዝምልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
የኛ ውድ መምህር እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር.ይመስገን መምህር አሜን.አሜን.አሜን.እግዚአብሔር ይመስገን መጀመራያው.ቢገርምም.መጨረሻው.ግን ደስ.ይላል ክብሩው ይስፋ ለመዳኃኒ.አለም♥
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 2 года назад
እማ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ✝️✝️✝️
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 2 года назад
ስለ ሁሉ ነገር ግዚኣቢሄር ይመስገን።ኣምላካችን እግዚኣቢሄር ይቅደምልህ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 года назад
መምህራቺን እግዚ አብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ አነቁመሞህራቺን በጉጉት ነዉኮየመንጠብቅህ እግዚ አብሄር አድሚናጤና ይስጥልን
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 года назад
መምሕርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወይኔ በጣም የሚገርም ትምሕርት አለው ትንሽ ቅር ያለኝነገር 😭እናተ ስለመመታታችሁ የኛን ሒወት ለማትርፍ😭ብቻእኳንተርፍችሁልን ኪዳነምሕርት በሔድክበትሁሉትከትልሕ
@zenebechagi8147
@zenebechagi8147 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአምስተኛ ሳምንት አብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲👏👏👏💚💛❤️🙏🙏🙏
@saraaali9713
@saraaali9713 2 года назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@mekonenalemufemus
@mekonenalemufemus 2 года назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወልደ ቂርቆስ
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እንኳን ለአብይ ፆም ለአምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሔድክበት ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ ተስፋ ስላሴ
@abi4294
@abi4294 2 года назад
መምህር የእኔ ጌታ እማ ፍቅር በሁሉ ቦታ ትጠብቅህ መላክቶች ከግራም ከቀኝም ከፊትም ከአራቱ ማአዘን በክንፋቸው ይጠብቁህ፣፣፣፣፣
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад
እንኳን ደና መጡ የተዋህዶ እንቁ❤💛💚
@skwt8566
@skwt8566 2 года назад
ስለ ሁሉምነገር እግዚአብሔር። ይክበር ይመስገን ሁሉም ስለተመለሱ መምህራችን አይዞክ አይዟቹ እግዚአብሔር። ከናተጋራ ይሁን እኔንም ከሰማውት ተግባራዊ ለመሆን እግዚአብሔር። ይርዳኝ
@astermisfen4763
@astermisfen4763 2 года назад
ባጣም ዳስየሚል ማርሃግብር ነው ማምህር አግዚአብሔር በማርሃግብር ማካካል ይጋግንላችሁ ❤🌹🤲🙏
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣክልን የውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜክን ያርዝምልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
መምህርየ ተጠንቀቅ ለልጆችህ አባት ክብር ነው ሰመአትነት ነው ግን ለነልዱ ለነዘቢብ ለነበእምነት ኑርላቸው ።እማምላክክክ ትደግፍህህህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንዲያው አንተን መቼም እመብርሃን እየሰወረችህ ነው የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ ጥላ ይሰውረህ ገናናው ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ጥላከለላ ይሁናችሁ ተመሰገን እናታችንን የዘለዓለም አባት ከጥፋት መለሳት የመነፈሰ ቅዱሰ ፍሬ ለወንድሞቻችንን አረያ መሆና እጀግ ታላቅ ነው እውነት ነው ቅዱስ አባታችን ሐዋረያወ ቅዱስ ጳውሎሰ የደከመ ፍሬውን ይበላል አይደል ያለው የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 года назад
መምህር ተስፋዬ እንደምን አሉ? ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ ይህ ድርጊት በሁሉም ቦታ ያለ ህይወት ነው፤ ፈጣሪ ይታረቀን!!!
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m 2 года назад
መምህር በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህወት ያሰማልን
@asnakegetahun9092
@asnakegetahun9092 2 года назад
አሜን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የተዋህዶ ፍሬ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሁላችንንም ታሪክ እግዚአብሔር የቀይረው እናመስገናለን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ወይኔ በጣም የሚገርም ነው መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቡኝ ተክለ ዮሃንስ አስራተ ማርይም
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገአንኳን ደና መጣህ መ ምህ ር የኝ አንቅ መምህ ር ምንው አንድታት ይልውን መምህ ር ይብዝልን አግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-gz6iw2it7j
@user-gz6iw2it7j 2 года назад
ሰባኪው ወንድማችን መህራችን እናመሰግናለን መህርን ሳትቃወም ስለርዳህው ደግሞ ከዚህ ገጠመኝ ስለተሳተፍህ እግዚአብሔር ያክብርልን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
ቃልህወት ያሰማልን መምህር እግዚያብአሔር ባለህበት ይጠብቅ
@alemtekle506
@alemtekle506 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን አምላክ ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ በውነት እግዚአብሔር አምላክ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ።
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 2 года назад
እንኳን ብእሰላም መጣህልን መምህራችን እግዛኣብሄር ይጠብቅህ
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 года назад
amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.
@zelalemhiyme4750
@zelalemhiyme4750 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የለም
@emabetkashya2043
@emabetkashya2043 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰሀም ይሁን መምህራች ቃለ ህይወት ይስጥልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
መምህሬ አረ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከቸኮለ ደም ከጠማው ይሰውርክ ጎድቶክ ቢሆንስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰውን ለመለወጥ ብለክ እራስክን ማጣት የለብክም ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህሬ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 года назад
መምህር እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው ለልጆቹ ሁሉ የዝሙት መንፈስ አስተላልፋለች እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እድሜ ላንተ ወደ መስመር ገብታለች አሁንም መጨረሻዋን ያሳምርላት እኛንም ወደ መስመር ይመልሰን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@almuudiribsa2129
@almuudiribsa2129 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈክ መምህር በእውነት በጣም ደነገጥኩ ስሳመ
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 года назад
ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ማንቅያችን
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ላከናወነ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 года назад
በአዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በምትደከመወ ዉ ሁሉ አግዚአብሔር ይርዳህ ትምህርትን ባለማወቅ የሰዉልጅ የመናፈስት መጫወቻ ሆኖ አንዲህ ሆኖ ማየት በጣም የማል መንፈሳዊ አባቶቻችን መምህሮቻችንን አግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህሬ እኳንስላም መጣህልን. የኛእቁ ኑርልን እድኔና ጤናይስጥህ አሜን አሜን
@user-fw9of7sl8e
@user-fw9of7sl8e 2 года назад
መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-fw9of7sl8e
@user-fw9of7sl8e 2 года назад
@@DeaconYeabkal በቃላችን መሰረት ተቀላቅለናል በርቱ
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 года назад
መምህር በወጣችሁበት በገባችሁበት አማኑኤል ይጠብቃችሁ ድንግል ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአሰተማረን ለመከረን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏
@hiwotmabrtu5256
@hiwotmabrtu5256 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 года назад
መምህርዬ እኳን በሠላም መጣህልን 🙏🙏🙏አዳምጨ እመልሳለው
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 года назад
ወይኔ በመድሐኔዓለም እዚህ ፕሮግራም ላይ ባለመገኘቴ ቆጨኝ። ቀሲስ ሄኖክን በማየቴ ደስ ብሎኛል። ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት ጓጉቻለሁ።
@lamrot8217
@lamrot8217 Год назад
የእውነት እንደናተ ያለውን ያብዛልን የአንዲት ሂወትን ለማትረፍ የምትከፍሉት መሰዋእት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እረጂም እድሜን ጤናን ይስጣችሁ
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 года назад
እማ ፍቅ ትጠብቅህ መምህርይ መዓረይ ኩፈፍ አይንካህ
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
እናታችን እንኳ ለዚህ ክብር አብቂችሀ መምህራችን እናመሰግናለን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ አገልግሎትህን ይባርክልህ መምህር ተባረክ
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
መምህር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልንንንን
@yeshiyeshi2257
@yeshiyeshi2257 11 месяцев назад
ምመህራችን ለሰተማርክን ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በጤና ያቆይልን ብዙ ትምህርት አጠኛተነበታል❤
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት መምህር እንኳንም ተረፍክልን አባታችን መምህራችን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
መምህሬ አንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ
Далее
Guess The Drawing! ✍️✨🧐 #shortsart
00:14
Просмотров 3 млн
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28
D3 Ваз 2107 Не умри от зависти!
18:57