Тёмный

( 1 ) ለዶ/ር ሮዳስ ጥያቄ አለኝ ፦( በመምህር ተስፋዬ አበራ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
መምህር ዛሬ በህልሜ አየውህ ብቻህን በረሀ ላይ ቆርበህ መጸሀፍ ቅዱስ ይዘህ ከቤተክርስቲያን ወጥተህ ረጅም መንገድ ስትሄድ በረከትህ ይድረሰኝ ብየ ልነካህ ስል አፍህን እንደሸፈንከው በልብህ ውዳሴ ከንቱ ይሆንብኛል አልከኝ ። ከሩቅ የሚከተልህ አንድ ሰው አለ ግን ባለመንካቴ በጣም ተናድጃለሁ ባንተ ነው መስገድ የጀመርኩት
@absabs9830
@absabs9830 3 года назад
Either began design silicon konino film new
@absabs9830
@absabs9830 3 года назад
Began desi yilam
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
አሱ ታድሎል እኛነን እንጂ ኢሄን ሁሉ ነፍስ ወደ አምላክ መስመር መርቶ አምላክ ባይቀርበው ነበር የሚገርመኝ ከኔ ቤተሰብ እንኳን 6 ሰው መቁረብ ጀምሮአል
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-of8gj2di6n Esay Egzhbher Yemasgen Des Yelale🙏Betasab Hugege Ehte
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
@@Nahi_Entertainment ሰብስክሪያብ አርጌሻለሁ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ከክፉ አድራጊዋች ከማርተኞች ከቅጠል በጣሽ ከመናፍስት ሳቢዋች እመቤቴ ድንግል ማሪያም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ኡራኤል በክንፋቸው ይጠብቁህ መምህር ተስፋዬ
@solomongenta675
@solomongenta675 3 года назад
መ/ር ተስፉዬ ብዙ ፍሬዋች አፍርተሃ ሁሌም በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ እውነት እልሃለሁ በአንተ ትምህትርት የዳቢሎስ ስራ እና የሚያደርስብ ፈተና በቀላሉ ድል እደምንነሳ ስላስተማርከን እግዚአብሔር እድሚና ተና ይስተልን
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ጎሽ በጣም ደስ ይላል መምህር ቅቤ አጠጣሀኝ እያንዳንዱ መምህር የተባለ ይጠየቁልንንንን ለምሳሌ አባታችን ገብረ ኪዳን ኧረ አሉ ብዙ ግራ የሚያጋቡ ማሪያምን ሁሉም ሰባኪ ተቀዋዋሚ ነው እኔማ ደሜ ነው የሚፈላዉ ሁሉም ቸክ ይደረግልን የምትሉ እጅ ወደላይ 🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 3 года назад
የኔ እህት አንድ ነገር መረዳት ያለብን ይመስለኛል ይህን የምልሽ እኔም አን የዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ ነው ሁሉ መምህራንና ሠባኪያንኮ ስለመናፍስት ብቻ ማውራት አይጠበቅባቸውም ሁሉም በተሠጠው ፀጋ ነው የሚያገለግለው። ብቻ አኛ ምእመናን አንድን ስንክብ አንድን ስናጣጥል መጠቀም ባለብን ተጠቅመን ፍሬ ሣናፈራ እንዳንቀር እፈራለሁ? ልቦና ይስጠን።
@tsion1325
@tsion1325 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እባካችሁ ሁላችሁም ሳዉዲአረቢያ እስር ቤት ላሉት እንዲሁም በፍራቻ ዛሬ ምን መጣ ነገስ እያልን ለምንሳቀቀዉ ጸሎት አድርጉልን 😭😭😭
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 года назад
አይዞሽ የሥደተኞች እናት ድግል ማርያም አትተወንም ይቺ ግዜ ጌታን መማጸን ነው
@tsion1325
@tsion1325 3 года назад
ፈራሁሁሁሁሁሁሁ እናቴ አመቤቴ
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 года назад
@@tsion1325 አይዞን እህቴ ጸሎት እንጂ ክርሥቲያን አይፈራም የት አገር ነሽ
@tsion1325
@tsion1325 3 года назад
@@user-oc3be5qb9k ሳዉዲ ነኝ
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 года назад
@@tsion1325 የት ማማዬ ጅዳ ሪያድ መዲና ጣይፍ የት
@dropsdrops5033
@dropsdrops5033 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር በጣም ነው እምፈልገህ አዳምጣለሁ ግን ሀይምሮየ መያዝ አይችለም ከዚህም በጣም ነው እምርሳ ስብከት በጣም አዳምጣለሁ መዝሙር አዳምጣለሁ ግን መያዝ አልችል
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 года назад
Segeje bedembe yestekakellshal
@hayemanottube
@hayemanottube 3 года назад
እረ እኔም መሸምደድ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል ቅዱስ ኡራኤል ይድረስልን
@bezi9556
@bezi9556 3 года назад
መልእከ ዑራኤልን ፀልዪ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
@@bezi9556 አሽ ቃለየ ህይወት ያሠማልን
@woldesenbet
@woldesenbet 3 года назад
ራስሽን በመቁጠሪያ ምችው ፣ ስገጅ
@melesebirhanu9110
@melesebirhanu9110 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጣልቃ ግባና አስተካክልልን😢💔
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ልክነው ላገራችንም ለሀይማኖታችንም እሱ ይግባ
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 года назад
Amen Amen Amen
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mimifirew1943
@mimifirew1943 3 года назад
እዉነት ነዉ መምህር በገጠር ያለን ወይም ያደግን ልጆች በደንብ ነዉ የምናዉቀዉ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ያንተን ትምህርት ስሰማ ሁሉም ነገር በግልጽ ነዉ የገባኝ ለምን ሁሉም ነገር በግልጽ ነበር ሲደረግ የነበረ ጌረቤቱ ሁሉ ተጠርቶ በህብረት የሰይጣን ሰራዊት ሲመለክ የነበረዉ፡፡ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋዉን ያብዛልህ አባታችንም እድሜያቸዉን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሁን በእርስዎና በአባታችን ትምህርት ብዙነገር ተምረናል አዉቀናል በእግዚአብሄር ሃይል ወደተግባር
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
መምህር ቃአለ ሂወት ያሰማልን!! እና ዶክተር ሮዳስን እምለከትው ነበር ከዛን አቆምኩኝ! መክንያቱም ጥሩ ነገር አላየሁበትም ሕማኖትን በተመለከተ! አቅሄዱ አልማርኘም! ይብለጡን ወደ ደብተራ ስራ ነው የምአደላ! ግን አላቅም በማወቅም ይሆን ባሌ ማመን አላቅም!!!! እና በአሁን ስዓት ማንንም ማመን አያሰፍልግም አግዚአብሔርን ብቻ መክተል ነው!! እኔ የምሰማ አንተን እና መምህር መክራት ግርማን ነው!! ሰጣንን በተመለከተ!! በተረፈ ሴብክትን የሁሉንም ሰማለው!!! ሌላው ነገር ደሞ ቶክቶክ የሚባለውን ነገ ር በጣም ነው የምጠላው!!!!!🤗 አቤቱ አግዚአብሔር ሆይ የትንብቱ ፍፃም አታድርገን!!!! መምህር አግዚአብሔር ይስጥልን!!! የመምህር ተከታይ ዮች በሙሉ አግዚአብሔር ከመንገዱ አያውታችሁ!!! በቤቱ ያኑራችሁ!! ሌቦናቸው የተድፈነውንም ያሰባችው!!!!!❤️🇪🇹
@shalomtube9291
@shalomtube9291 3 года назад
እውነት ለመናገር እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው ግራ እያጋቡን የተቸገርነው.....እንዲሁ የሚናገራቸው ነገሮች ደስ ስለማይሉኝ አልከታተልም.... እግዚአብሔር ይርዳን🙌🙌🙌
@tediteffera6307
@tediteffera6307 3 года назад
Tenekoy neger nehe raseh
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
ልክ ነው እኔም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ሀይማኖታችን ይህንን ይፈቅዳል እንዴ እያልኩ ምን አስጨነቀኝ ብዙ በህይወቴ የሚስጨንቁ ነገሮች ስላሉብኝ እነሱ ላይ ባተኩር ይሻለgnal ብዬ ፊቴን ወደፀሎት እና ስግደት መለስኩ አሁን የኔን ጥያቅ ሀሳብ የያዘ ትምህርት ሳገኝ ደስ አለኝ፡፡
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 года назад
መምህር በጣም ጥሩ ጥያቄነዉ በቤተክርስቲያን ተተርሰዉ የድፍትርና አጋንታዊ ስራ ነዉ እያስተማሩ እያስተዋወቁያሉት
@user-ul5xr4im7e
@user-ul5xr4im7e 3 года назад
መምህሬ ቃለሂዎት ያሰማልን በርሶ ትመህርት ተለወጫለሁ የፀሎት ሂዎት እንኳን አላቅም ነበር አሁን የፀሎት ጊዜ አለኝ አይኔን እንድገልጥ አድርገውኛል እግዚአብሔ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@-marizematube
@-marizematube 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ብርቱ ሰው በእግዚአብሔር ጸጋ የተመላ ሰው ለሌሎች አራያይሆናል እንሆ እርሶም ለብዞሆች የትህትና የትጋት አራያ የሕይወታችን የተጋድሎ በትር የሚሆነንን ትምህረት በማስተማራ አራያ የምናደርጎት መምህራችን ኖት አሁንም በርታልን!!!በዚሁም ቻናል በልባችን ዉስጥ እየተበሰለሰለ ጥያቄ የሆነብንን ብናቀርብ መልስ እንደምናገኝ ተስፋ ከወዲሁ ስለሰጡን እናመሰግናለን🙏🙏 በዚሁ የተዋህዶ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንዳ በፍቅር እጋብዛችሁ አለው አመሰግናለው🙏🙏
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 года назад
አምላኬ ሰው አርገኝና አይነ ልቦናዬን አብራልኝ መምህር በርታ አንተ የምታስተምረው ትምህርት ለልጅ ልጅ ይተርፍል
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
መምህር እውነት ከሆነ እኔም ጥያቄ ፈጥሮብኛል የእውነት እናንተም ሞክሩት ብሎ የመጽሐፍ ስሞችን ሲናገር ገርሞኝ ነበረ ሲቀጥል ግማሽ አካላቸው እንስሳት ከወገባቸው በላይ ደሞ ሰው .... ይኼን ሲያስተምር አማትቤ ነው ሳልጨርስ የወጣሁት የሱን አስተምሮ የሚከተሉት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ። እንዳንጠፋ እግዚአብሔር መንገዱን ይምራን ሳውዲ ያላችሁ ወገኖቻችን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ከልጅዋ ታማልዳችሁ
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 года назад
በእዉነት መምህር እናመሰግናለን መጋቢሀድስ ሮዳስ ታደሰ ይህም ጥያቄ የኛም ስለሆነ???? ይመልሱልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 года назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ዓይን ልቦናችን ያብራልን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህረ ገጠመኝ 29 ላይ ያለው ልጅ መናፈሰቶቹሁ እያበሳጫጨው ተሞክሮ ልኪላቻው ሰራው ተጀምሮዋል #በጸሎትህ አትረሳን አፀደ ማረያም
@user-ox4ep7iw8v
@user-ox4ep7iw8v 3 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ከጎንህ ትሁን
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 года назад
ሰላምታ፡ምስጋና ፡ይድረስህ፡ለተስፋ፡ስላሴ፡፡መድሃኒዓለም፡በበረከቱ፡ፍቅሩ፡ቸርነቱ ይጐብኝህ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏ለዘቢብ፡የኔ፡ልጅ፡የህፃን፡አዋቂ፡በጣም፡ጭምት፡ነሽ፡፡ስታስተምሪ፡በፍቅር፡ነው፡ያዳመጥኩሽ፡በእውቀትሽ፡ተደኒቁለሁ፡ያሳድግሽ፡በርቺ እወድሻለሁ፡፡❤️❤️❤️
@mosszeku6926
@mosszeku6926 3 года назад
መምህር ተስፋየ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ።አንተን የመሰሉ መምህራኖች ያብዛልን።
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 года назад
አሜን ያብዛልን።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ለሀገራችንም ለሀይማኖታችንም እሱ ፈጣሪ ይግባልን እንጂ እኛማ የምንሰራውን አናቅም ከኔ ጀምሮ😭😭😭💚💛❤🙏😭😭😭
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 года назад
መምህር ሮዳስ መልስ እንጠብቃለን ወንድማችን!!! #ተስፋ_ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን የመናፍቱ ሴራ በጣም ገብቶናል መምህን እድሜህን ያርዝመው የኛ እንቁ ያንተ አይነት ምድሪቱን ይሙላት
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ የዛሬው ደሞ በጣም ነው የገረመኝ የእውነት የማልጠብቆ ስው ላይ እሄን መስማት ለጆሮ ይክብዳል መምህር ዶክተር ሮዳስ ለዝ መልስ ይስጣል ብየ አስባሎ🌹
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን አሁን ያልሀው ጥያቄ የኔም ነው ብዙ ጊዜ አየዋለሁ ግን በመፀሐፍ ቅዱስ አለወይ ብዬ ብዙኅ ጊዜ ጥያቄ ነው እና ለሁላችንም ጥያቄው ነው በአስተምሕሮ ውስጥ አለወይ እላለሁ
@bhcon854
@bhcon854 3 года назад
ደስ እሚል ጥያቄ ነዉ። እኔ ሁለት አመት አልፎኛል ካዳመጥሁት ምክንያቱም የዲያብሎስን ስራ ነዉ የሚያስተምርዉ።።።።
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 года назад
የመምህር፡ተስፋዬ ፡ተከታታዬች፡ምንም፡የመንፈስ፡ወይም፡የአጋንንት፡ልምምድ፡የተማረ፡የለም፡፡ነገር፡ግን፡የመንፈስ፡የድያብሎስ፡ውግያ፡በፀሎት፡በስግደት፡በሱባኤ፡እየተማርን፡ነው፡፡ነቃን፡አይናችን፡በራ፡፡ወጒነቼ፡ልክ፡አደለሁም??
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልህ መምህር የኛ መልካም እኔ አልሰማውም ብዙም እሱን ለጥያቄህ እግዚአብሔር ያክብርልን በአንተ ጥያቄ ለኛ እውቀት ይሁነን መምህር ከመናፍስ ሰራ እማፍቅር ትጠብቅህ😥😥😥😥
@tilahunmelis3707
@tilahunmelis3707 3 года назад
Amen
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን ያድላቸው
@alemgebra6041
@alemgebra6041 3 года назад
መምህራችን ተምረን ብዙ የዳንን ሰወች አለን እነኝህ እህትና ወንድሞቻችን ብቻቸውን አይደሉም ጭራሽ በአደባባይ ዘመናዊ ጥንቆላ ነው የያዙት እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስልን ሁላችንም ይታረቀን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
እኔ ግን ማርያምን አላወኩትም የምር ታዋቂ ሰባኪ ነው ብቻ ዘንድሮ አስቸጋሪ ነው ሁሉ ነገር ማስተዋሉን ያድለን መምህሬ ፈጣሪ እረጅም አመት ይስጥልኝ ኑርልኝ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ትጠብቅልኝ🙏
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 года назад
እኔማ በ2008 በመጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ት/ት ነው ቃለ እግዚአብሄር ልብ ብየ መስማት የጀመርኩት እንዴት እወደው እንደነበር
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 года назад
መምህር እኔም ይህን ዶክተር እሮዳስ ታደሰን ምንም እንደሚያስተምር ግራ ያጋባኝ ነበር አሁን ግልፅ ሁኖልኛል
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንስተዉል ዉድ የተዎህዱ ልጆች እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ እያስተማረን ነዉና አምላካችን ይክበረ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mizangebru6823
@mizangebru6823 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ መምህራን የሰጠን አምላክ አንተ ማስተማርህ ወደነዋል የሰይጣን ሴራ ብዙ አውቀናል እወቅልን እያልን ወደ ጥንቆላ ከመሄድ ድነናል ራሳችን ሰይጣንን መፋለም እንደምንችል ተምረናል ላንተ ዕድሜ ይስጥልን ፀጋህ ያብዛልህ አምላኽ ቀጥል ብቻ ማስተማሩን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
እንኩዋን በሰላም መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 года назад
ተስፍዬ ጊዜ ከተረፈህ እንጂ በጀመርከው አስተምሮህ ቀጥል ጊዜ የሚሻማህ ነገር ውስጥ አትግባ ሰዉን ቀደመህ ስላነቃኸን እንለየዋለን እሰጣ ገባ ውስጥ አትግባብ እንደ ዘመኑ አክትቪስ እዳይሆን እሰጋለሁ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 года назад
እኔ ግን እውነቱን ነው በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ሳይንሰ ምናምን እያሉ የሴጣን አገልጋይ ሊያረጉን ነው ለምን? ለምሳሌ ዩፎ ሰለሚባለው በሌላ አለም የሚኖሩ ነው የሚለው ዶ/ር ሮዳሰ ተሰፋዬ ግን መንፈሰ ናቸው እያለ ነው እውነቱን ነው የሆነች ጓደኛዬ ወንዝ ዳር ፎቶ ተነሰታ ከእህቷ ጋር አንድ ዩፎ ከነሱ ጋር ቆሞ ነበር እነሱም ፎቶ ላይ ነው እንጂ በግልፅ አላዩትም ሰለዚህ መናፍሰትን በፈጣሪ መንገድ እንጂ በጥንቆላ አይወጡም
@mikywolday4180
@mikywolday4180 3 года назад
@@user-gw2fc7gg7c yimirishini niewi
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
እኔ የሚያሳዝኑኝ ተተኪው ህፃናቶቹ ናቸው በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ይገስፀው እኛ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ስለመናፍስቶች በደንብ ገብቶናል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን የተደፈነውን ልባችንን ይክፈትልን ከባድ ነው አስፈሪ ነው ግዜው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
መልሱን መልስልን መጋቢ ሀዲስ እሮዳስ መልሱን እጠብቃለን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን ኑ ወንድም እህቶቸ የነብሳችን ምግብ ቀርቦልናል 👍👈 ሼር እያደረግን እናዳምጥ
@batetekela6986
@batetekela6986 3 года назад
Eshi
@biniyamdaniel7679
@biniyamdaniel7679 2 года назад
yenem tiyaqe neber ...enamesegnalen memhr tesfaye
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
እኔ ለጅቷን አየሗት መዳፍ አንባቢ ብየ ስፅፍ በቀጥታ መጣችልኝ በጣም ታሳፍራለች መምሕር እርስወ ያቀረቡትንም የሷን ድምፅም ሰማሁ ሮዳስ ታደሰ የሰጣትን አስተያየትንም አየሁ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን 💕መምህራችን አስተዋይ ልቦና ሰሚጆሮ ያድለን
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ሕይውት ያስማልን ፀጋው ያብዛልክ እውነት ነው ሰው ጋረ እያተጋባ ነው በውሰጥ ተደበቀው በስሟየ በቤተክርሰተን ቢዝንዝ አየሰሩ ነው እርሱ ማሰተዋሎን ያድልን አባታችን ጤነ እድሜ ያስጥልንለመምህርችን ተሰፍ ስላሴ ምክንቱም ጠላታቸን ዳበሎስ ነው የድንግል ልጅ አንድ ያድርገን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 года назад
የኛ ጀግና ስልክ ደውልና ተወያዪ እንኳን ሰላም መጣህልንንን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እውነት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ከበርልን እሄ ድግምት አጋንታዊ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው አንተን እና ሌሎች እባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔ በፍፁም የሮዳስን ትምህርት ሰምቼ አላወቀውም ሲጀመር ስለ ኮኮብ ቆጠራ የሚሰብክ ሰባኪ በምን በኩል ነው ከቤተክርስቲያን ጋር የሚገናኘው እኔ እንደሚመስለኝ ደብተራም ጠንቋይም መንፈስ ጎታችም መተተኛም የማህበረ ቅዱሳን አባል ከሆኑ ማንም አይናገራቸውም አውነት ለመናገር እነ መምህር ዮርዳኖስ ሳያውቁ ቀርተው ነዉ ሌሎች አባቶችን ሲዘልፉ ሲያዋርዱ ከአሜረካ ድረስ ኢንተርቪው ሲያደርጉ አንድም ቀን ደብተራዎችን ሲቃወሙ ስምቼ አላውቅም እነ መምህር ዘበነ ባካችሁ አስተምሮአችሁን ቀይሩ በየአመቱ ትምህርታችሁ አንድ አይነት ሆነብን ሰለቸን ስለ አርባ ቀን ጾም እናውቃለን ሰለ እርገትም አናውቃለን ሰለነነዌም ሰለፍልሰታም ተምረናል እኛ የሚያስፈልገን ዳቢሎስን እንዴት እንዋጋ ምን አለበት ከመምህር ግርማ ከመምህር ቀሲስ ሄኖክ ከመምህር ተስፋዬ ከአባ ዮሀንስ ጋር ተባብራችሁ ሰው የሚድንበትን መንገድ ብታስተምሩ መምህር በርታ ብዙ ምእመናን አየቀየርክ ስለሆንክ ደስ ሊልህ ይገባል መምህርን በጸሎት እናስበው ትልቅ ውጊያ አለበት ጸጋውን ያብዛልህ
@medhanitgirma3831
@medhanitgirma3831 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ያሰብከውን ምኞትህን ያሳካልህ🙏🙏🙏እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@hannadesta382
@hannadesta382 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ: እውነታውን መጋፈጥ እና በህዝብ ዘንድ የተጨበጨበላቸውን ምሁራን በኣደባባይ ደፍረህ በመጠየቅህ ውድ እና እውነተኛ የቤተክርስትያን ልጅነትህን ኣስመስክረሃል::
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
ሰላምህን ይብዛልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እሚገርም ነው ሆይ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱን ተከታትዬው አላውቅም የሆነ ህንጻን ልጅ ግን አቅርቦ አንድ ቀን የሰማሁት እግዚአብሔር ማስታወልን ያድለን ለሁላችንም አር እንመለስ የበግ ለምድ ለብሰን እስከመቼ ነው ግን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 года назад
በእውነት ከልብ ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ። ብዙዎች ሰባኪዎች አባቶች መቃወም እየቻሉ ዝም የሚሉት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ትውልዱ እየጠፋ ነው። ለቤተክርስቲያንና ለትውልድ መጨነቅ ማለት እንደዚህ ነው ወደፊትም በምታደርገው አገልግሎት መድሐኒአለም ከፊትህ ይቅደም። በነገራችን ላይ ዲ/ን ዮርዳኖስም ለዶ/ር ሮዳስ ሐዲስ ይህን በተመለከተ ጥያቄ ጠይቆት አልመለሰለትም። በማስተዋል እንድንኖር አምላከ እስራኤል ይርዳን።
@ukbayewhans7806
@ukbayewhans7806 2 года назад
ቓለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ጥያቔ የሄ የኔም የሁልም ክርስትያን ጥያቔ ነው የጠየከው እግዚኣብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ በትምርትህ ተለውጫለው
@alganeshreta8145
@alganeshreta8145 3 года назад
መምህር እግዚኣብሔር ያክብርህ በደምብ አድርገህ በመጽሐፍ ቅዱስን የተጻፈ እውነተኛ የሆነ አሴተምሮ በምታስተምረን ቡጣም አመሰግንህ አለሁ ለዶክተሩ የምለው ካለ በሳይነሳዊ መንጉድ አስመስሎ የእግዚአቢሄርን መልእክት በማደባለቅ ሕዝቡን ማሳሳት ቢያቅም ይሻለዋል በማክበር እጠይቃለሁ ምክንያቱ ሰዎች እየነቁ ከመጡ ይጋለጣሉ ከተሳሳትኩ ይቅርታ መምህር ግን እግዞዚአቢሄር ይቤርክህ ተንትነህ ያስተማርከን
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 года назад
እኔ በ 12 or 13 አመቴ መዳፍህ አሰነብባለው እጅን ትልቅ እህቴም እና እሶም ጥሩ ሂውት እደሚኑራት ተነግራት እኔም መጥፉ ሂወት እደሚኑርኝ ተነግርኝ ትውልድ ቦታችን ጎንድር ነዉ እናም እኔ ይሰቃይ ሂውት ነው የኑርኩት መምህር ግርማ እስካግኝውቸው ድርስ ማለት 37 አመቴ መኑር ማለት ሀይማኖት ማለት ሁሉ እውቃለው ባንተ ትምህርት ድግሞ በ38 አመቴ. ቅዱስ ቁርባ ወሰጃለው እየውሰድኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እና ሁሌም ጥያቄ አለኝ እህቴ በሀብት በጥሩ ነው ምትኖርው እኔም እግዚአብሔር እሰካግኝው ደርስ በስቃይ ነው የኑርኩት መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋ ለኔ ድህነት ትልቅ እርዳታ አግንቻለው እናም አንድ ቀን ወደ ሀገር ቤት ሰምጣ ሁሎን ታሪክን አጫውታሀለው ውንድሜ መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ለናተ ከኔ ላይ ቀንሶ ብይ እፀልያለው እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን አሜን like like like
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 3 года назад
እኔም በኮሜንት አስተያየት ሰጥቸዋለሁ ።ስለኢትዮጵያ እውቀት እያስመሠለ የአጋንንቱን አለም እያጋነነ ሪፈር የሚያደርው ሆሊውድን ነዉ በጣም ያሣፍራል።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን የምንሰማው በጣም ከባድ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በደለኞች ብንሆንም ለሰው ልጅን ከእርሱ የሚለዩት የቤተ ክርስትንያትን ጠላቶችን ከቤቱ ይኔቅልልን ምንጊዜም የጌታ ልጆች ቀድሞም ነበሩ አሁንም አሉ ሌላም አባቶቻችንን የሰይጣን ልጆች ያሳድዱ ነበረ አሁንም አይቀርም አምላከ ቅዱሳን ግን በእራሱ ጊዜ ያወጣቸዋል ንጹህ አባቶቻችንም በእርሱ ተመነው ነውና መምህር አንተንም እርሱ የቅዱሳን አምላክ ይያዝልን እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን እና አባካችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ቀድማችሁ ከመንቀፍ ይልቅ የእግዚአብሔር በመንፍ ቅዱስ ነውና የሚያሰተምረው ገባታችሁ ተማሩ እራሳችሁን ፈትሹ እንዲሁ ለቤተ ክርትያናችንን ቀኖና ዶግማ እያላችሁ አትንቀፍ ምእመናኑን ግራ አታጋቡ እኛ እየተለወጥንበት ነው ብዙዎች የቅዱሳ አባቶቻችንና እናቶቻችን ፍሬ ሆነው ሌላውንም እየለወጡ ነው እኔ እኮ የሚገረመኝ ነገረ ከተዋህዶ ያልሆኑ አህዛብም ይሁኑ ፕሮቴስታንት በአንድነት እሰሩ ወንድም እህቶቻችንን እየነጠቁን እናንንተ ለማን ይሆን የቆማችሁ አረ እናሰተውል ለምእምናኑ የምታስቡ ከሆናችሁ መጀመረያ እራሳችሁ ንቁ አለበለዝያ ለቤተክርትያያን ወይም ለቤተክርትያን አምላክ አሳዛኝና የጥፋት ልጆች አትሁኑ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ልቦናችሁን ይከፈትላችሁ
@user-ci2tc3nk1v
@user-ci2tc3nk1v 3 года назад
🙏🙏🙏👏👏👏👏እንኳን በሠላም መጣህ
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 года назад
ማምህር በጠም ወስኝ ነገር ያነሰው ሁሌም ጥያቄ ይሁንብኛል አግዝህ በፊት ቅጠቅጠል ይምባጥስ ጥበብ ብሎ ስያቅርብ አቼው ገርሞኝ ምምህ ታስፊዬ ትልቅ ነገር ነው ያነሰው
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 года назад
መምህር ቃላ ህይወት የሳማልን እግዚአብሄር ይጠብህ !! መምህር እውነት ነው በጠም የስፈራል !
@godisgood6095
@godisgood6095 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኣቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 года назад
መጋቢ፡አዲስ፡በፍፁም፡ትህትና፡መልስህ፡በጉጉት፡እንጠብቃለን???
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@mitawiha316
@mitawiha316 3 года назад
Emebete tasibis
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በአንተ ትምህርት ነው ወደ እምነቴ የተማለስኩት በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘልን አንተን የለከልን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyedeslomon541
@zeyedeslomon541 3 года назад
እውነት ነው መምህር ይህ ጥያቄ ለሁላችንም ግራ አጋብቶናል ስለዚህ መጋቢሀዲስ በፍቅር ይመልሱልን እናመሰግናለን።
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን። እውነት ለመናገር እኔም አንዳንዴ ግራ ይገባኛል መጋቤ አዲሰ ሮዳ ትምህርቱን አዳምጣለው አልፍ አልፍ ግን ከቤተክርስቲያን ወጣ ያለ የኔም ጥያቄ ነው መምህር እናመሰግናለን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 года назад
እውነት ለመናገር በአሁን ሰአት ምእመኑ ነዉ ውስጥ ውስጡን እየገባዉ ያለዉ። እኔ አሁን ላይ የሚሰበኩ ስብከቶች አልሰማም። ግን ለምንድነዉ አንዳዶች ሚዲያ ሲገኙ ሳይጠየቁ ጥላቻም ይሁን ቅናት እንጃ በማይገናኝ እርእስ በአሽሙር ይቃወማሉ ይዘልፋሉ እነሱ ተደማጭነት ለማግኘት ነዉ። የሚያሳዝነዉ ግን እነሱ ተኮንነዉ ምእመኑንም የሚያስኮንኑት።
@rahelworku730
@rahelworku730 3 года назад
ወይኔ እኔምኮ የዶ/ር ሮዳስ አኳሄድ ወዴት ወዴት እንደሆነ ግራ ይገባኝ ነበር አልከታታለውም ድንገት አንዳንዴ ሳየው ግራ ይገባኛል እግዚአብሄር ይገስፀው! መምህር አግተ ግን የተኛን እምታነቃ ለህዝበ ክርስቲያኑ ከክርስቶስ መድሃኔአለም የተሰጠኸን ልዩ ስጦታችን(አባታችን)ነሀ ሁሌም አንደበትህ ማር ይሁን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህ ልጆችህ ይባረኩ!መች ይሆን እንደው ባካል እማገኝህ!
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 года назад
መ/ርየ የልቤን ኣመጡልይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ምድያ ስለ ኣልወጣሁ ነው እጂ ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነብር እኔ ግን እንደዚ እኒ ምእመን እካን በጣም ነው መጋቢ ኣዲስ ትምርቱ ደስ ኣይለኝም ይቅርታ እርሱ ትልቅ ናቾው ተብሎ ይሜጠበቁ ስለሆኑ እባኩት እኛ ምእመናን ከሃጥያት ምንወጣበት ብታስተሙሩን እደ መ/ራችን መ/ር ተስፋይ ኣርጋቹ ብትቀይሩን ጥሩ ነበረ የርሱ ነው ሰይጣናዊ ትምርት ማለት ኣብሾ ወስዶ እደይሆኑ ሰውነቱን ይመርምሩ መጋቢ ኣዲስ ነኝ ባይው ኣሁኑም ትምርትካ እና ነብስካ ፈትሽ ንባዕልካ ትክክል መምህር ድፍትርና ከይስዕረካ መ/ርየ ኩቡር መ/ረይ ተስፋይ ኣበራ ዘምሀረኒ ህይወተይ ተቀይረ እግዚአብሔር ይመስገን ኣምላክ ይ ፈሊጠ እየ ግን ንስካትኩም እውን ንሰብ ተይኮነስ ንባዕልኩም መርምሩ ወይ መጋቢ ኣዲስ ማለት እዙይ ድፍትርና ኣባዕሎኩም እዩ ዘሎ ናብ ፀበል ዝወስደኩም ተረኪብኩምስ ፀበል ታሓፀቡ ኢኩም ሓደራ መ/ረ ይተስፋይ ፀጋካ የብዘሐዮ አሜን
@fitfitmelkie5771
@fitfitmelkie5771 3 года назад
መምህር መጠየቅሀሰ ጥሩ ነው ለእኛ ችግር የለውም ማለት ሁላቹህም መምህራኖቻችን ናቹህ ፅፍ ይዘን አንዳቹህነሰ አንከተልም እኔ በበኩሌ ሚጠቅመኝን ከሁላቹህም እወስዳለሁ አግባብ ያልሆነው አላዳምጥም አልፋለሁ ለሁላቹህም ክብር አለኝ ለጥያቄው ዳቆን ዮርዳኖስም ጠይቋል ግን መልስ አልሰማሁም የምናከብርህ መምህር ሮዳስ መልሱን እንጠብቃለን
@yetenaytyeteye4153
@yetenaytyeteye4153 3 года назад
amen amen amen wedemachin selamk yebzalin❤
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 3 года назад
ሠውየው ሰውን ማደንዘዝ ነው ስራው በጣም ታዝቤዋለሁ ስነፍስ ስለጌታ ስለ እውነት አያወራም ስለሳይስን ጥንቆላ ምናምን ነው የሚያወራ
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 года назад
ትክክል
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 3 года назад
በሉ አዱን ወግናችሁ አዱን አትዝለፋ መጋቢ ሀዲስ እቁ የተዋህዶ ልጂ ናቸው ሰው ሁሉን የማወቅ ጥበብ ተሰጥታን አለማዊዊንም መንፈሳዊን ማወቅ ሀጢያት አይደለም🙄
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
በጣም የሚገርም ነገር ነው መዕመኑ የዋህ ሆኖ ሲሰማቸው ጊዜ ተጫወቱበት አሁን ግን መዕመናን ነቅተናል የምንፈልገውን እየመረጥን እንሰማለን እኔ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስን በዩቲባቸው ተከታትያቸው አላውቅም እንደው ቸሩ መድሃኒያለም ምህረቱን አያርቅብን በጣም የሚከብድ ዘመን ላይ ነን አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምህረትህን አታርቅብን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን መምህር በፊት የብዙዎችን የመጣልኝን አዳምጥ ነበር ግን አንዱያስተማረን በእንዱ ተነቃፊ ወይም በተቃራኒ እየሆነ ስያስቸግረኝ ከሁሉም መርጬ የአምስት ሰው ዩቱብ ብቻነው የሚከታተለው እና በደንብ ነው የገለጥክልን እናመሰግንሃለን ጸጋውን ያብዛልህ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 года назад
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበም ይሄ የመንፈስ ስራ(ምርምር) መሆኑ ነግሮዋቸው ነበር ግን ከመጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ የተመለሰ መልስ አልሰማሁም
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 3 года назад
ይገርማል ልቡና ይሥጠን እድሜ ይስጥህ መምህራችን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen memhrachin
@godislove2980
@godislove2980 3 года назад
በመጋቢ ሃዲስ ትምህርት የማንም ነብስ ስትድን አላየሁም። ባባ ግርማና ባአንተ ትምህርት እግዛብሄር ይመስገን ነብሳችንን እያዳንን ነው! ህመም ለታማሚው እንጂ ላስታማሚው አያምም!!
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 года назад
በትክክል
@mestuteshomemestauteshomem7306
@mestuteshomemestauteshomem7306 3 года назад
Amen amen amen
@SaraAli-px6xo
@SaraAli-px6xo 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠመልን
@SENTKEY096
@SENTKEY096 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 года назад
በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Adne_
@Adne_ 3 года назад
በእውነት ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እንዴት ልብ አርስ ነህኮ😘😍👍👍👍👍👍👍ቃለህይወትን ያሠማልን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 3 года назад
እውነት እዲህ ለሚያወጫብሩ ሳይስነው እያሉ መናፍስትን ለሚለማመዱን ወገኖቻችን ልብ ይስጥልን እኛንም ከተኩላዎች ይጠብቀን በውነት መምህር የተዋህዶ ግርማ ሞገስ ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
@genetalene3333
@genetalene3333 3 года назад
Egziabhiar yitebkih memihir amen amen amen
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክልን
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ይስጥህ ዝም በላቸው ይየራሳቸውን ጉድ እና ገመና ማን ያውጣባቸው ለዛም ነው ዝም ብለው ሰውን ለማሳሳትና ወደ ሰይጣናዊ አሰራር ለማስገባት ጥረት የሚያደርጉት መምህራችን እኛ ካንተ ብዙ ትምህርቶችን ተምረናል ተረድተናል በጠላታችንም ላይ ነቅተንበታል አንተ ዝም ብለህ ትምህርትህን ቀጥል መዳን የሚፈልግ ያዳምጥ ይማር የማይፈልግ ደግሞ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለው ! እኔ ምለው ልምድነው ግን የዳቢሎስ ሴራ ሲጋለጥ መምህራን የሚቃወሙት ይሄ ብቻ አልገባኝም እኔ የሚመስለኝ እነርሱ እራሳቸው ተይዘዋል
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ላዳምጥ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ሁላችንም እራሳችንን ብንፈትሽ ችግሩ እኛውጋር ነው እድሜ ይስጥልን መምህር ባተ ባባታችን ትምርት ተለውጠናል🙏🙏🙏
@aboali3155
@aboali3155 3 года назад
መምህራችን ቃለሄወት ያሰማልን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 3 года назад
🙏🙏🙏
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እካንም በሰላም መጣህ
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሠላምህ ይብዛልኝ።
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 года назад
እኔም በዶ/ር ሮዳስ ትምህርት እጠራጠር ነበር ሙሉውን እንኳን አላየውም፡፡
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተማሪያችን መምህር ተስፋየ በዕውነት የብዙዎቻችን ሕይወት እየቀየርህ ያለህ ወንድማችን ነህ።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ያድለን
@netsolo8225
@netsolo8225 3 года назад
እሩመምህርዬ በጣም እናመሱግናለን ብዙ ነው የተማርኩት ከዚህ ትምህርት በውሀላ በጣም ዘምታን መረጥኩ በጣም በጣም ስለእውነት።መምህር የአፀፈረሱ ፍሬግን ተከክቶ እሱቅ ይሸጣል ይበላል ተነስንሶ Omega 3 አለው እየተባለ እንደ አሳ ዘይት እኔም ገዝቸው ምግብላይ አድርጌ ቀሼው አላውቅም ማለት ዝምመብሎ አይመቸኝም ነበር
Далее
ገጠመኝ ክፍል 1
23:07
Просмотров 11 тыс.