Тёмный

''10 ሰው ሲገደል መቶው ዝም ይላል'' ዐቢይ ፤ በ80 ዓመት ሰባት ሰዎች|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 768 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 319   
@user-yo3mp8qp4z
@user-yo3mp8qp4z 15 дней назад
ያዬ ሰው ቃላት የማይገልጹህ ወደር የማይገኝልህ የእውነት አነፍናፊ የዘመኔ ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 15 дней назад
🤲
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 15 дней назад
How come, he was born from Amhara mother then again he is working very hard with TPLF since TPLF was on power. He has Amhara innocent civilians people blood on his hands. He is standing always against Amhara people.
@hirayeselasse
@hirayeselasse 14 дней назад
​@@genetsisaye5447እስቲ ልጠይቅህ ይሄ ሰው ለአማራ በደል አልቆመም ? አማራ ይገደል ሲል የሰማህበት መረጃ አቅርብ ?? አንተ ስትደግፈው የነበረው አማራ ነኝ ባይ ዩቱዩበር አብይ ሲሸረግድ አማራ ሲታረድ ምን አለ ? የት አለ ? ህውሀት ቢያንስ እንደ አማራ ክልል መሪዎች ህዝቡን አልከዳም ሁሉም ያቃል እሱን ደሞ እየመረረህም ዋጠው ። እሱን መናገሩ ነው ህውሀት ያስባለው ? ለ ወለጋ ኦሮሞ ሲቆም ለምን ኦነግ ነው አትልም ? ከአማራ ጠበቃ ነኝ የሚለው በላይ ለአማራ እውነት የቆመ ሰው ነው ። ስህተት እያየ እንደ አዝማሪዎቹ ጀግናው ካላለ ካልክ አንተ ቤትህ ያለውን ዝሆን ባላየ ልለፍ ምትል ሰው ነህ ። ይገርምሀል ለህውሀት ሳይሆን ለትግራይ ድምፅ ነው አዎ ። ማንም ድምፅ ባልሆነበት ወቅት ። ለዚህም ደሞ ክብር ይገባዋል ነገ እንደ ያየ እና አቤ እንዱሁም በቃሉ ፣ እና ልደቱ እና ደራርቱ ፣ ታሪኩ (ዲሽታ ጊና ) ነገ ከትግራይ ወንድሞቻችን እንዳንቆራረጥ ስለነሱ ብለን ይቅር ምንባባልባቸው ሰዎች ናቸው ። አዎ በሌላ ሀገር ተወሮ ተደፍሮ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲጠላ ከሆነ በሁዋላ ስለነሱ ብሎ ስለ ሀገሩ ተስፋ እንዳይቆርጡ ያረጉ ጀግናዎች ናቸው ።። ልብ በል ትግራይ ለኢትዮጵያ የእምነትም የታሪክም ባለድርሻ ናት ፣ የ እስልምና ፣ የክርስትና ፣ የካቶሊክ ፣ የመጀመሪያ መግቢያ እና የ3ቱም የመጀመሪያ ማምለኪያ ቦታ ያለባት ታሪካዊ ክልል ናት ። ትግራይም ኢትዮጵያ ናት ። ሁሉም የኢትዮጵያ ክልል የራሱ የሚያኮራ ታሪክ አለው ግን ስለገፋነው እናውራ ብዬ ነው ።።
@AmenYihonal
@AmenYihonal 14 дней назад
አንድ መንፈሳዊ የነበረ ሰው እንዴት በዚህ ልክ ጨካኝ ይሆናል።አቶ ዳንኤል ነብስ ይማር
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 14 дней назад
እውነት ነው እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በእውነት
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 15 дней назад
ያዬ የ ጋዜጠኝነት ጥግ እግዚአብሔር ከክፍ ሁለ ይጠብቅህ!!
@samuelbirku5865
@samuelbirku5865 15 дней назад
ፋኖ ለአማራው መከታ ነው ❤❤❤
@jeme8148
@jeme8148 15 дней назад
እናት ወልዳለች ይባርካቸው ጌታ አሜን በል ቆንጆ ትንተና ነው
@dessieadal5724
@dessieadal5724 15 дней назад
ያየሰው ሺመልስ በውነት በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲያድልህ እመኛለሁ!
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 14 дней назад
በአተ ቤተሰብ ያደረገው አተንም ጨምሮ የማማታምንበት የእስራኤል አምላክ ፈጣሪ ከአተና ከአለቆች። የደስው አሜን
@Yumie4you
@Yumie4you 15 дней назад
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 13 дней назад
አሜን❤
@Samitrghh
@Samitrghh 13 дней назад
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት
@Yumie4you
@Yumie4you 13 дней назад
@@Samitrghh ያሳዝና
@Yumie4you
@Yumie4you 13 дней назад
@@AlemTadese-bk8zm 🥰🥰
@freGabur
@freGabur 12 дней назад
Amne
@habenberhane400
@habenberhane400 15 дней назад
የያዬሰው ትንታኔ ❤❤❤❤❤
@esmaeldawed
@esmaeldawed 11 дней назад
ተባረክ!🙏
@user-xy1uj9li3b
@user-xy1uj9li3b 15 дней назад
ትተነትነዋለክ ብቻ አይገልጠውም የእውነት ምርጥ ጋዜጤኛ እድሜና ጤና አብይ ከዚ ጉድ ካልተማረ ፈጣሪ ለሱ ብቻ ሌላ ገኃነም ሊፈጥር ነው
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 15 дней назад
ትግራይ ትግራይ❤
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 15 дней назад
ምንድነዉ ትግራይ ትግራይ ይህ በሽታችን እኮነዉ የማንድን አድርጎ ያስቀረን ትግራይ ትስዕር እያልክ አንድ ሚሊን አስበልተህ የቀረዉን እራብ ላይ ጥደህ እያማሰልክ ነዉ ይልቅ ተባብረህ ያለጦር መሳርያ ሰላም አስፍን የወሮ በላ ስብስብ የኔ የኔ ስትል ቦዶ ትቀራለህ
@Resilience3
@Resilience3 14 дней назад
@@user-vm3ky2lb8bትግራይ ትግራይ ማለት justice Justice ማለት ነው ትግራይ ላይ የተሰራው ግፍ የታል justice ያገኘው? አትደነቋቀር
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 13 дней назад
​@@Resilience3 ትግራይ እራሳቸው የሰሩትን ግፋ ግና መቸ ከፍለው ጨረሱና ነው ግና 44 አመት ሙሉ የሰሩትን ግፍ ከፋለው አልጨረሳችሁ ፍትህ ስትሉ ታስቃላችሁ የሀገሪቱ መከራ ፀንሳሽ እናንተ ናችሁ 😂
@Resilience3
@Resilience3 13 дней назад
@@AlemTadese-bk8zm Bring the evidence otherwise, your stupidity is going to destroy this country. If you would like to learn about Tigray ethnic cleansing and on deliberately destroying infrastructure and etc, please read the recent statement from the US state department Secretary B. Another ደንቆሮ
@MolaYemataw
@MolaYemataw 15 дней назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤🎉🎉
@ziniKemahu-sj6hy
@ziniKemahu-sj6hy 14 дней назад
ሰላም የታለናነው የሚበዛው?
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 14 дней назад
OH God have mercy upon your people, have mercy upon Ethiopia!? The Power is in You
@abiyetessema2261
@abiyetessema2261 14 дней назад
ያንተ ቤተሠብ ከሟቾች ጋር ፈጣሪ ያድርገው ዳኒ
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 15 дней назад
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ይሁን።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 14 дней назад
Mot le fashestu abey ena le fano fesam yedel tematam
@foziaosman9120
@foziaosman9120 14 дней назад
አላህ ይጠብቃቹ ውዶቼ ❤
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 14 дней назад
Thanx so much yayesew ❤EF❤
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 15 дней назад
#ትግራይ 💛❤️✝️🙏🙏🙏
@rutafruh6588
@rutafruh6588 15 дней назад
🎉🎉🎉🎉❤
@Mazrook
@Mazrook 14 дней назад
☸️ ☪️ 🇨🇳 ☮️
@habtomteklu8199
@habtomteklu8199 15 дней назад
Ethio forum ❤❤❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 10 дней назад
እግዚአብሔር ያሳልን
@yohanishabite
@yohanishabite 15 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfay3611
@tesfay3611 15 дней назад
ኣምባገነን መሪዎች ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊
@ETAA267
@ETAA267 15 дней назад
Hizbawi amats?Yetegnawu hezb?
@EphraimGrace-yx3bo
@EphraimGrace-yx3bo 14 дней назад
አመፅ መፍትሔ አያመጣም፤ ለዘላቂ ሰላም ውይይት እንጂ።
@ETAA267
@ETAA267 14 дней назад
Ye OROMOO hezb Ba Wellega se chefechef seyachebecheb yeneberew Ye Benishangul Gumuz hezb sechefechef seyachabacheb ye nabare Ye Tegrae hezb sechefechef seyachabacheb ye nabare hezb new yetegnawu hezb?
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 14 дней назад
Melse kenzi ayenet awere merioche balememedebu betam desteja neje ❤ RIP melseye ❤❤
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 15 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 15 дней назад
በእውነት ለሁሉም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ያሳዝናል
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 15 дней назад
Daniel Kisret is the Joseph Gobble of Ethiopia
@esetedesta7821
@esetedesta7821 15 дней назад
Daniel's title 'dacon" should be removed. He is preaching evil. He is evil.
@user-yo3mp8qp4z
@user-yo3mp8qp4z 15 дней назад
ያዬ ሰው ቃላት ማይገልጹህ ወደር የማይገኝልህ የእውነት አነፍናፊ ምርጥ ጋዜጠኛ
@yiyirealzog
@yiyirealzog 15 дней назад
ያዬሰው ENN tv ላይ እያለ ገልፆታል (የ ኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 20ኛው አመት ላይ የጠነጠነ ዳጎ ኘረስ ) ላክልኝ በለው መሉ ታሪኩን ከመነሻው እስከ መጨረሻው ይነገራሃል : ኢህአዴግ ሰው ገደለ ለማለት አትሩጥ
@user-pw6jd6wo9s
@user-pw6jd6wo9s 15 дней назад
ኢትዮ ፎርም ❤❤❤
@KdusGebrial
@KdusGebrial 15 дней назад
❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 15 дней назад
My family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yayeseaw abebe all ethio forum selam ❤❤❤❤❤❤
@agetezera2129
@agetezera2129 2 дня назад
የኛም መሪ ይህን ያህል አመት ከገዛን/30ዓመት/ማለቴ ነው ሁላችንም ማለቃችን አይቀርም
@musiealem4306
@musiealem4306 15 дней назад
The hero and the brave journalist yaya we appreciate you mate you are the best journalist ever I have seen ,but l would to give us fever please do report about the best leader Thomas sankara. Thank you.
@henokgelan8091
@henokgelan8091 14 дней назад
Thank you bro
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 15 дней назад
Thank you 💖 😊 💓 ❤❤❤
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 15 дней назад
Tigaru🫶❤️‍🩹አማራ oromo🫶🕊️
@klm9872
@klm9872 14 часов назад
Jignanhe❤❤❤❤❤❤
@YA2O23
@YA2O23 14 дней назад
Selam brother, great job 👏
@mulugetatamer1426
@mulugetatamer1426 14 дней назад
the best and talented jouranlist
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 15 дней назад
Ethio Forum ❤
@esayyaswesin5410
@esayyaswesin5410 14 дней назад
ሰላምህ ይብዛ Bro.
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 15 дней назад
What the most rational media this country has ever seen
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 15 дней назад
Correction "Daniel kibret " Satnael Kisret 😊😊😊
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 14 дней назад
የህዝብን የመጨፍጨፍ እቅዳቸዉን በራሳቸዉ አንደበት እየነገሩን እኮ ነዉ ጎበዝ !!!
@ReduSmart
@ReduSmart 15 дней назад
ይጣፍጣል ግን አጠረብኝ ሰፋ አርጋችሁ ዘግቡልን በርቱ
@mengieish
@mengieish 14 дней назад
እርግጠኛ ነኝ አብይ ነፍሱ በህዝብ እጅ ትወዳቀለች።
@henokmelese154
@henokmelese154 15 дней назад
Fano💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊💪💪💪
@user-qv2gx1ix2k
@user-qv2gx1ix2k 14 дней назад
ዋው አቃራረብ amazing ❤
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 14 дней назад
Thank U...
@yotoryotor2927
@yotoryotor2927 15 дней назад
ናፍቆተ❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 15 дней назад
ቀላል!❤👌
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 15 дней назад
ኢቲዮጶያ በወታደር እንዳትመራ በገዘት አለበት። የመዳን እድል ካላት!!!!😢😢😢
@abebakebede1270
@abebakebede1270 14 дней назад
አረ እነኝህ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 15 дней назад
🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@HenokMatebe
@HenokMatebe 15 дней назад
Brother Respect u
@yoni8342
@yoni8342 15 дней назад
❤መልካም ንባብ
@josejosehenos
@josejosehenos 15 дней назад
18:42 😢😢😢😢😢
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 14 дней назад
የአምባገነን መሪዎች ዝርዝር ላይ መለስ ዜናዊ የለም።
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv 14 дней назад
ኢቲዮ ፎረም ❤🙏🙏
@Amanuel-qp8ge
@Amanuel-qp8ge 15 дней назад
ድንቅ ትንተና ረጂም እድሜ
@Aresama987
@Aresama987 15 дней назад
እግዚዮ
@bekeledemelash4439
@bekeledemelash4439 15 дней назад
Do not forget Meles zenawi too.
@user-hq2rm7gc1m
@user-hq2rm7gc1m 14 дней назад
Serving the truth.
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 15 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለአብይ ዘረኛው
@seifumeles3503
@seifumeles3503 14 дней назад
.....ተስፋ እናደርጋለን.....
@francescogardelli16
@francescogardelli16 15 дней назад
Both Daniel kibret and Abiy Ahmed to ICC
@atsion7214
@atsion7214 15 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nolaweher
@Nolaweher 15 дней назад
ethio forum bertulen... behzbu lay telk tewdajenet eyatefachu new ahun lay enenten yemayay. ethiopiawi yelm..malet yechalal..😊🥰
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 15 дней назад
@solomonraya8823
@solomonraya8823 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidan8
@kalkidan8 15 дней назад
መቆሜን ጠላሁት 😢
@DeseFikado
@DeseFikado 15 дней назад
ዳንኤል ክብረት የሚባለዉ ምን ዓይነት ሰዉ ነዉ ግን ስብዓዊ የጎደለዉ ክፉ ሰዉዬ ነዉ የእጁን ይሰጠዉ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 дней назад
Daniel kibret is an exemplary Amhara the rest of them are crafty they know how to hide their intentions .
@awekegirma7345
@awekegirma7345 15 дней назад
አቤቱ የሚገርም ታራካዊ ዘገባ ነው በተለያዩ ቃንቃ መሰራጨት የጀመር በተለይ በእንግሊዝኛ መቶርገም አለበት
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
❤❤❤❤❤
@TimuBilkazi
@TimuBilkazi 14 дней назад
ምን ነው ምታወራው ወያኔ ከ40 አመት በላይ ወልቃይቶች ሥንጨፈጨፍ የባሠ ነገር የለም አታሽብር አትጨርብር 🖐️
@yotoryotor2927
@yotoryotor2927 15 дней назад
like en
@user-sj1ui5ws2z
@user-sj1ui5ws2z 15 дней назад
ኢትዮ ፎርም በጣምትለያለሕ ወላሒ በርታልን❤❤❤❤❤❤
@osmansiraj4334
@osmansiraj4334 14 дней назад
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
@drardrar7665
@drardrar7665 14 дней назад
I can not leave this page without appreciating. You are a hero journalister. I wish some Eritrean analysts appear with full documented analysis of this type and expose all the crimes of the star killer Isayas.
@Sarahj962
@Sarahj962 14 дней назад
EthioForum
@mekonnentesfaye7987
@mekonnentesfaye7987 15 дней назад
But no body accused mengistu ,the world is a mystery!
@user-qz1xs2kr5m
@user-qz1xs2kr5m 14 дней назад
10ምሊየንብሞትየሚልቃልበጣምአስደጋጭቃልመሰማትይዘገንናልይህቃልአዴትተመረጠሰወመሆንህይዘገንናል
@user-gq1qr9eb3q
@user-gq1qr9eb3q 14 дней назад
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪👍👍👍👍
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
😮😮😮😮😮😮
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 15 дней назад
😓😓😓😓😓😓😓
@tonymerne8125
@tonymerne8125 15 дней назад
Bertu
@DeseFikado
@DeseFikado 15 дней назад
አምላኬ ሆይ እባክህ በመቅሰፍህ አብይ አህመድን ቅሰፍልን
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 14 дней назад
She amet gezan belachewal 994 amet yekerewal.museachewen?des ayelem begeze kesefew malet 😂😂😂😂😂 tewut yengesbet kekefeta lay ataweredut😂😂😂😂fotewoch eko kalachewen atakeberum
@benyame.erikiboerikibo3007
@benyame.erikiboerikibo3007 15 дней назад
Techelalele.yemacheke
@deressolomon
@deressolomon 15 дней назад
Mangnawum Amhara beteliy desporaw ribreb madreg alebet Amhara dedeb. Hodam. Banda ena hualaker alemehonun masayet alebet bewuketu, bemuyaw ,begezebu, kemgnat, kemedezez wotto , beadnet metagel alebet, ethio furom betam gobezoch nachihu enamesegnalen ethio alat jegina!!!
@Mazrook
@Mazrook 14 дней назад
እስከ ፕሪቶሪያን ዳንኤል #1 የአማራ አባት ነበር።
@user-ml6rj3fc7i
@user-ml6rj3fc7i 15 дней назад
I Like this Channel you guys are so nice I really appreciate 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🎉🙏🍾
@michaeltedla2271
@michaeltedla2271 15 дней назад
ያሳዝናል በጣም
@kahsaykidane2729
@kahsaykidane2729 15 дней назад
ግሩም ሪፕርት
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 15 дней назад
ዳንዔል የተባለ ለሆዱ ሲል ወደሰይጣንንት የተዛወረ ከሒትለር ብሶ ደም መጠጣት ለምዶ አሥር ሚልዮን አማራ እንዲያልቅ ምኞቱን ገለጸ።ይህንያሕል አስገድሎ ሊኖር ማሰቡ ምንያህል አሳፋሪ እንደሆነ ልጆቹ ና ወዳጆቹ ያፍሩበታል።
@eshetutilahun1474
@eshetutilahun1474 14 дней назад
መለስን ረሳሀው
@user-xy2nw4ip4s
@user-xy2nw4ip4s 14 дней назад
ጎበዝ ነገ እያንአንዳችን ላለመገደላችን ምንም ዋስትና የለንም ስለዚህ ብቸኛው መፍትሄ በሕዝባዊ አመፅ ይህን ገዳይ ስርአት ከእነጀሌዎቹ ነቅሎ መጣል አለቀ ።
@Somaliweyn-dp3sl
@Somaliweyn-dp3sl 9 дней назад
Lets us safe our somalia poeple in OGADENIA 🇸🇴 article 39 Every nation, nationality and people has an unconditionaI right to self-deter mination incIuding the right to secession
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 15 дней назад
ግን የዳቆን ትምህርት ተምሯል መረጃዉ ያላችሁ አረጋግጡልኝ የአቶ ዳንኤልን የግል ታሪክ
@teamemedhanie3669
@teamemedhanie3669 15 дней назад
OMG is he really human been
@tomorrow9473
@tomorrow9473 15 дней назад
እና መፍትሄዉ ምንድነው ?
Далее
Khabib came to check on Poirier 👀 #UFC302
00:25
Просмотров 586 тыс.
SITUATION IN FAST FOOD
00:19
Просмотров 3,5 млн
Gere Emun Part 178 | ገሬ እሙን ክፋል 178
51:54