Тёмный

10 ፀጉራችን እንዳያድግ እና ጤነኛ እንዳይሆን የሚያረጉ ስህተቶች!! 10 mistakes that will stop hair growth!! 

Meski Tube
Подписаться 549 тыс.
Просмотров 236 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

1 фев 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@lobaau1910
@lobaau1910 5 лет назад
አልሀምዱላህ ውግ ሀይማናቴም አይፈቅድልኝም ቀለምም ጥሎብኝ አልወድም ቅባትም እድሜ ላች አሁን ታጥቤ ያለ ቅባት አላስቀምጠውም እናም አሁን በጣም ለውጥ አለው በርችልኝ የኔ ጣፋጭ ነገር
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 лет назад
በቃ ይቅርታ ብዬዋለው ለጸጉሬ ከዚ በኃላ ፍቅር እሰጥሃለው ቶሎ ቶሎ እደግልኝ እሺ
@kebebushdarsema6614
@kebebushdarsema6614 5 лет назад
ክክክክ
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@galaxys7s810
@galaxys7s810 5 лет назад
Eshi bloshal hahaha
@mekiyoutub7449
@mekiyoutub7449 5 лет назад
Kkkkk kemr betam new yasakshig
@user-xr2dw6rp2i
@user-xr2dw6rp2i 5 лет назад
Kkkkkk tkkl eniem byewalehu
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 лет назад
እናመሰግናለን መስቀልሽ ስታምር ቆንጅየ
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 5 лет назад
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው።እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን።
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 лет назад
እርጋታሽን እንዴት እንደምወድልሽ እናመሰግናለን
@rahimatube5792
@rahimatube5792 5 лет назад
በጣም እናመሰግናል እህት ልክ ነሽ ሁሉም ነገር እንክብካቤ ይፈልጋል
@fafi7438
@fafi7438 5 лет назад
Thank you mamati btam new mnodsh konjo
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 5 лет назад
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን ባለሽበት
@user-np8xs9pb2y
@user-np8xs9pb2y 5 лет назад
እኔ ምክርሽን ሰሚቼው ተሰክቶልኛል እህቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 года назад
እኔም ተሳክቶልኛል ሀሀሀ
@zahramohameed857
@zahramohameed857 5 лет назад
እናመሠግናለን አህት በርቺ ሥወድሽ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 5 лет назад
Tanksss marye yene qonjo nwedalen
@khtf9270
@khtf9270 5 лет назад
yaqalamus yanew naw yihaw tabxaso lilqinaw inamsaginalan widee Thankew
@nardnooon49
@nardnooon49 5 лет назад
የኔ ማር እናመሠግናለን መስኪዬ
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 5 лет назад
Betam arif new berchi yene konjo 😘😍
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 5 лет назад
H.love yene tsebaye senay stamri!!! Kelb Enameseginalen berchi yene konjoo!
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
Nice info Thanks Meskina 👏👏
@user-th3gb9nc8l
@user-th3gb9nc8l 5 лет назад
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ምክሮቺሽ ይመቹኛል ባለፈው በ ሙዝ እንቁላል ...... ያሳየሽን ማስክ በጣም ተቅሞኛል እና ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አመሰግናለሁ 😘
@etoeto9814
@etoeto9814 5 лет назад
እናመሰግናለን እኔ ሞክሬአለው ሀሪፍ ነውበእርጥቡ ቅባት መቀባት
@user-im2rz7bj5c
@user-im2rz7bj5c 5 лет назад
መስኪየ የኔ ወርቅ ስወድሽ እናመሰግናለን
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 5 лет назад
እናመሰግናለን እህቴ 💕
@sarasarasarasara2548
@sarasarasarasara2548 5 лет назад
ውይ መሥኪ ሥወድሽ በጣምጸጥሩ ልጅ ነሽ እረ፯ጋታሽ መሥቀልሽ ሁሉ ነገርሽ
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 лет назад
የኔ ቆንጆ በሁለት ስልክ ሰብስክራይፕ አድርጌሻለው ውዴ♥♥♥♥♥ለምሰጭን ምክር ከልብ ምስጋናየ ይድረስሽ
@merhawitmihretab8465
@merhawitmihretab8465 5 лет назад
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እነዚህ ሁሉ ችግሮች የእኔ ናቸው 😍
@user-sn8hb2iw3p
@user-sn8hb2iw3p 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን መስኪየ
@lubabanegselemtawa6089
@lubabanegselemtawa6089 3 года назад
😢የኔ ፀጉር ሆይ ይቅርታህን እሻለሁ በድየሀለሁ ይቅርታ 😒ለሆዴ እንጂ ለፀጉሬ ምንም መግቤው አላውቅም 😇
@user-gz9wi2kz7v
@user-gz9wi2kz7v 5 лет назад
የኔ ውብ ስታምሪ ዛሬ ነው ያወኩሽ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርቺ
@woinlove8172
@woinlove8172 5 лет назад
Yena wub setamry hula ayshalehu gen comennt setchiashe alakem
@yeshimare2702
@yeshimare2702 5 лет назад
እናመስግናለን እሕት ጥሩ ምክር ነው
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 лет назад
Meskye በጣም አከብርሻለው ባርችልን
@hanageram2290
@hanageram2290 5 лет назад
በጣም ደስ የምል ምክር ነው በጣም ነው ምወድሽ ትህትናሽ
@maslatadam4844
@maslatadam4844 5 лет назад
እንወድሽአለን
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 5 лет назад
do you have diploma for it ?can you show me? that i see . you also talking out fece .or you just need youtube followers please be careful specially about fece
@faizaseid3876
@faizaseid3876 5 лет назад
እናመስግናለን ቆንጆ ደስ ትይኛለሽ ረጋ ያልሽ ቆንጆ ነሽ
@desetad3767
@desetad3767 5 лет назад
እናመሰግናለን ማር
@frazen5541
@frazen5541 5 лет назад
አናመሰግናልን ማር ያገርልጅ
@tatotato4672
@tatotato4672 5 лет назад
ደጀገአከረወኸ
@user-jc5vi9wh6h
@user-jc5vi9wh6h 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ
@mululamatube8
@mululamatube8 5 лет назад
Thank you sweet ❤👏
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 5 лет назад
አንቺ ልጅ ተባረኪ ሁሉም የእኔ ችግር ነው የው ነጭቼ ጨረስኩት
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 5 лет назад
@@user-ik4gw1dh1i እኔ ተልባ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ጥሩ ነው ይላሉ
@user-gd2nd4gz2v
@user-gd2nd4gz2v 5 лет назад
እናመሰግናለን በርች የኔ ቆንጆ በማያልቀው ነው የምወድሽ የናቴ ልጅ
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 5 лет назад
እንኳን ወደ ዘላለም ህይወት በሰላም መጣሽ።በጊዜ አምልጠሻል እመቤታችን ከአንቺ ጋር ትሁን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ።
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 лет назад
@@bkayzohiyalefaleokhjk4924 እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትና አንቺ እንደምታስቢው አይደለም ። እውነት ለእምነትሽ ፍቅር ካለሽ ሂጂና ቁርአንን በደንብ አገላብጠሽ እይው ያኒ ብልግና የት እንዳለ ለይተሽ ታውቂያለሽ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 5 лет назад
እንኳን ተጨለማ ወደ ብረሀን መጣሺ እህታችን
@saradav2853
@saradav2853 5 лет назад
ውዴ እንኩዋን ሆንሽ ክርስቲያን
@user-rv5dg9du7s
@user-rv5dg9du7s 5 лет назад
ከከከከከ ቀጣፊ አልቀረብሽም ትክክለኛ አይምሮ የለው ሰው ወደ ኩፍር አይሄድም የማይታሰብ ነው ስንት ፓስተር እና ቄስ መፅሀፍ ቅዱስን አይተው አገለብጠው በዶ ሁኖ ሲየገኙት ወደ እስልምና የሚጎርፉት እስኪ ማነው አንድ ኡስታዝ ወደ ክርስትና የሄደ ጥቀሺ ምን አልባት የእስልምና ወደ ክርስትና ሚሄዱት ኢስላም እውነተኛ ሀይመኖት እንደሆነ አውቀው ግን ከስሜተቻው ስለ ማይሄድ በኢስላም እንደፈለጉ በዘባረቅ ስላሌለ ሊሄዱ ይችላሉ ከዚ በለፋ ዘበት ነው ማንም ዘይሄድም
@firehiwotgetachew7899
@firehiwotgetachew7899 5 лет назад
Thank you! All you said it is correct.
@yihonalstyle
@yihonalstyle 5 лет назад
Thank you 🙏
@user-fl3nm5dj1k
@user-fl3nm5dj1k 5 лет назад
ከልብ ነው እማመሰግንሽ ከምር ሁሉም የኔ ችግር ነው ማርያምን ገና ዛሬ ነው ያየውሽ ከምር ሁሉም ነገርሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ከምር ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ነው እየተከታተልኩኝ ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ ክሎሮክስ ጥሩ ነው ብትይኝም እጠቀማለሁ 😔
@mulusisay6310
@mulusisay6310 5 лет назад
❤❤❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
ማማዬ እናመሰግናለን እግዚሐብሔር አይምሮሽን ይባርከው
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ምክርሽ ተገባራውይ ለማድርግ እሞክራለሁ 😘😘😘😘
@amerachtojesus4349
@amerachtojesus4349 5 лет назад
arif astayet new sis😘☺
@heriaaa65
@heriaaa65 5 лет назад
yene konjo
@user-ji4su6nk3l
@user-ji4su6nk3l 5 лет назад
እኔ ከሁሉም አለዉበት
@foziatube691
@foziatube691 5 лет назад
እናመሠግናለን ቆንጆ
@user-ey4sl2qc2t
@user-ey4sl2qc2t 5 лет назад
enamesegnalen ehtachn berchi egziabher kanchi ga yhun 💓
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
ዛሬ ነው የአይሁሽ ምርጤ ነሽ እርጋታሽ ማህተብሽ ልዩ ነው ብርች ማምየ *ጫፍ ጫፍ የሚድርቅ ፀጉር መፍትሄ ምን አልሽ ካላስችግርሁሽ*!
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
በእርጥቡ ቅባት በደንብ ቀብተሽ ብጥር አርገሽ ወድያው ሁለት ቦታ ስትፍችው ምንም አይደርቅም
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
@@meskitube16 እሺ ግን ማምየ በማሽን ካላድርቅኩት ውይም በመትኩሻ ካአትኩስኩት በፍጹም አይበጥርኝም ።ይግርምሻል
@user-jn4op1rh4g
@user-jn4op1rh4g 5 лет назад
የኔ ማረ እኔሥ ተቆረጪውም አላቅም እሡም የተቁረጠ ይመሥላል ማረ ግን ብዛት የሜጨምረ ነገረ ካለሽ ውዴ pleas
@nurtube9480
@nurtube9480 5 лет назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@bahrudeyassa6478
@bahrudeyassa6478 5 лет назад
ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 5 лет назад
የመነቃቀል ችግር እንጂ ቁመቱ ያዲጋል ግን ምን ዋጋ አለው ሳወዲ ላይ ውዲም ቁመቱ ካንች ፀጉር ይበልጣል በዛቱ በጣም ሳሳ
@kalkidanyedegllij8971
@kalkidanyedegllij8971 5 лет назад
Waw Yena Konjo Betam Kemenem Belaye Gobez Neshi Bicha Erega Beleshi Metaserejachew Kalatochishi Kemenm Belaye Yetekemal
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 5 лет назад
የኔ ቤጤ ነሺ ሀሀሀ
@user-cn3uj1sv9q
@user-cn3uj1sv9q 5 лет назад
እናመሰግናለን ማር በርችልን አሪፍ ትምህርት ነው
@melkammelkam9691
@melkammelkam9691 5 лет назад
Meskiye you are my favorite 😍😍💕 thank you 🙏
@sgsh3942
@sgsh3942 5 лет назад
እኔ መቸም ሸፍኘ አላድርም የሸፈኩት አዳገር እኔን አዳገር ነው የምታገኘኝ ይወድቃል እቅልፍ ከወሰደኝ ይወድቃል
@heryaawol3115
@heryaawol3115 5 лет назад
halen bedlu tmsyalesh
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 5 лет назад
እናመሰግናለን ማማዬ
@user-sd3sy5dn9e
@user-sd3sy5dn9e 5 лет назад
Yene melkam enameseginalen enes edme lanchi menkebakeb kejemerkugn seat jemiro betam arif honolegnal tsegure ameseginalew Endihum lefit yeserashiw yedenichi ena lomi cream betam tesimamitognal egziabher tsegawun yabzalesh ewodishalew ehitewaye
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 5 лет назад
H.love enem endezaw 💋💋💋💋💞💞💞💞
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 лет назад
ጎበዝ ይከ አራፍ ትምህርት ነው ግን እኔ ከአስሩ ዜሮ ስላገኝው አዝኛለሁ እደገና ሀ ብየ እከባከባለው አብሶ ሶፍት ነው ስሙ ተቀብቸ ተላጭቸውም እካን አሁንም ውስጡ የተያያዘ ነው እና እስኪ 10 መተግበር ቀላል ነው እስኪ ሰው ተሆነ እሞክረዋለሁ በርችልኝ ደግሞ ስወድሽ እርጋታሽ ንግግርሽ ፍቅር ነሽ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-gl9nn3xg4z
@user-gl9nn3xg4z 5 лет назад
Z
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
ሳበጥር በመንጨት እና በመቁረጥ ሚያክለኝ የለም ነበር ።
@deboradebora2657
@deboradebora2657 5 лет назад
Enamsgenalen Yene Konjo betam Tekil New
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 лет назад
እኔም ያስጠላኛል ብጥስ ነዉ የማደርገዉ
@user-ym5jd3rv1x
@user-ym5jd3rv1x 5 лет назад
ወይ ጉድ ለካ ሁሉም ትእግሰት የለውም እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 лет назад
@@user-ym5jd3rv1x እኔ እማ በጥርሴ ሁላ ነዉ ዉይይ ያናድደኛል በማርያም
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
@@user-vu6jw2lr9u በጥርሴ ☺
@jesuslord4336
@jesuslord4336 5 лет назад
የኔ ልዝብ ስወድሽ እርጋታሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
@workeremail9972
@workeremail9972 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን በትምህርትሽ በዙ ነገሮች ተጠቅሜ አለሁ በቺ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 лет назад
በቃ ሁሉም ትክክል ነሽ ማማዬ ይገርማል የኔን ችግሮች እየተናገርሽ እስኪመስለኝ ድረስ ነዉ ያዳመጥኩሽ ማማዬ
@user-kg2ue8oo4o
@user-kg2ue8oo4o 5 лет назад
እኔ እኮ ፀጉሬን አልከባከበዉም ይደክመኛል ዝም ብዬ ተኛለሁ አሁን ግን አንች ከነገርሽን ጀምሮ ጀምሬያለሁ ዉድድድ ማደርግሽ ቆንጅዬ ልጅ😍😍😍
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
አዎ ተንከባክበሽ ለውጥ እንደሚነገረኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-kg2ue8oo4o
@user-kg2ue8oo4o 5 лет назад
@@meskitube16 እሽ የእኔ መልካም እህት ነግርሻለሁ ደግሞም መቼም ቢሆን አረሣሽም ፀጉሬን ባየሁ ቁጥር አስታዉስሻለሁ😍😍
@senaitberhe3449
@senaitberhe3449 5 лет назад
Hi thanks for good information . Gonna yexegur timu ena gudatu bitgexiln ender des yilegnal
@hayatfuad556
@hayatfuad556 5 лет назад
አመሰግናለሁ እሽ በእግዚአበሔር ይርዳሽ በርች
@emanaily1349
@emanaily1349 5 лет назад
አመሰግናለሁ እህት
@fetihahasen890
@fetihahasen890 5 лет назад
ትክክል ነሽ አልዋሸሽም እኛም እናመሰግናለን
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 5 лет назад
ነፍሴ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ምርጥ
@samsungace4042
@samsungace4042 5 лет назад
የኔቆንጆማርርርር
@yigardeamsalu439
@yigardeamsalu439 5 лет назад
ፈረም በጣም መጥፍ ነው ደረሳብኝል ያለማውቅ
@user-wx4gp1dz8p
@user-wx4gp1dz8p 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን መስየ
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 лет назад
እናመሠግናለን የኔ ቆጆ
@user-op6st6sn2w
@user-op6st6sn2w 5 лет назад
እናመግናለን እህት ርጋታሽ ደስ ሲል ቆንጆ ልጅ ግን ጥያቄ ኣለኝ የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው ግን እየተነቀለ ቆዳየ ብቻ ቀረ እህት እስቲ እርድኝ ማሬ
@sis753
@sis753 5 лет назад
ሺንኩርት ተጠቀሚ ዉዲ ነጨገንም ቀዩንም
@user-op6st6sn2w
@user-op6st6sn2w 5 лет назад
@@sis753 ኣመሰግናለው ውዴ
@user-fz1jc3lv9p
@user-fz1jc3lv9p 5 лет назад
ሁሉም ያልሽው ትክክል ነው በተለይ እኔ ሳበጥር ከርዳዳ ስለሆነ በንዴት ነው የምነጨው አጠገቤ ሰው ካለማ አለቀለት በጣም ነው ሚያናድደኝ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
ቀጮ ነው ስሜ እናቴን ናፋቂ kkkkk inem astelitognal
@user-fz1jc3lv9p
@user-fz1jc3lv9p 5 лет назад
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 ውይ ምን እናድርገው ደሞኮ ምንም ብቀባው አይለሰልስም አሁንማ ግማሹን ቆርጥኩን
@user-gp2gm1ck2x
@user-gp2gm1ck2x 5 лет назад
Kkkkkkkk
@jemilayeallahbariyahclasic9056
ቀጮ ነው ስሜ እናቴን ናፋቂ awo wude inerasu yalkebawut kibati yelem gin batem new yetableshewu uuff
@jemilayeallahbariyahclasic9056
ጃኖ እድሪስ ሰይድ 😜😋🙆🙆
@user-ze4xm6mh6x
@user-ze4xm6mh6x 5 лет назад
እናመሰግናለን ዉድ እህታችን
@selinategegn9147
@selinategegn9147 5 лет назад
8's are my problem, except 2 Thank you so much
@senaytAshagria
@senaytAshagria 5 лет назад
ማሬ በናትሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ከረዳዳ ነው ብዙም ሳያድግ መታ ሲሆን ተቆረጥኩት አሁን ገና 3 ወር አልሞላውም ሁሉም መታ ወጣብኝ ምን ላድርገው ገና ዛሬ ነው ቻናልሽን ያየውት ረጋታ ያለሽ ማሬ እመቤቴ ትጠብሽ
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
ብዙ ስቲሻወር አታብዢ እየለየሽ መንታውን ብቻ አንሽው ሁሌም ከመታጠብሽ በፊት ምግብ ስሪለት
@hayatmohammed2916
@hayatmohammed2916 5 лет назад
O
@muludejen2687
@muludejen2687 5 лет назад
ፐርም በጣም መጥፎ ነው እህቴ ትክክል ነሽ እኔ ስጠቀም ኖሬ መጨርሻ ላይ ተላጨሁት እንደ ፐርም መጥፎ ነገር የለም
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 лет назад
Thanks maski
@user-zk2er5kn1v
@user-zk2er5kn1v 5 лет назад
እናመሰግናለን እህታችን በርች
@mt-qh6rv
@mt-qh6rv 5 лет назад
*ቅቅቅቅ ወይኔ ብታይ ጸጉሪን በላስቲክ ነበር ያስያዝኩት ስትነግሪኝ እዴት እንደፈታሁት 😂😂የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ስወድሽ እኮ*
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
ክክክክክ ተያሽ
@user-fd8lt4fq9e
@user-fd8lt4fq9e 5 лет назад
@@meskitube16 እህቴ ለምክርሽ አመሰግናለሁ ነገር ግን እኔ ፀጉሬ ምርጥ ነው በቀን በቀን እቀበዋለሁ እሰረዋለሁ በሳምት አድቀን እታጠባለሁ ኮድሽነር አልጠቀምም ነገር ግን እባክሽን ተባበሪኝ ብሬ አለቀ ሆስቢታል ሃጄም ነበር መፍትሄ የለውም ማዳያት ማዳያት ሊገለኝ ነው እሱን ፍራቻ ላለማዬት መስታወት እርቄ ነው እባክሽ በፈጠረሽ ማዳያትን የሚያጠፋ ሹክ በይኝ
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 лет назад
ወይኔ ስወድሽ አንችልጅ ምን አለ እህቴ ወይ የቅርብ ጓደኛዬ በሆንሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yashalemy8973
@yashalemy8973 5 лет назад
እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው ሁሉም ምክሮችሽ ትክክል ትክክል ናቸው።
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад
እሺ ቆንጆ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሺ
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 5 лет назад
የኔ ማር እናመሰግናለን አንቺ ግን ከቀለሙም ከዊጉም የፀዳሽ ለሁሉም ሴቶች ምሳሌ አድርጌሻለሁኝ💐💐💐💐ማማዬ
@samrilove3168
@samrilove3168 5 лет назад
የኔ ውብ ሻሺና እኔ አንስማማም አስርው ብተኛም አንድ ደቂቃ እኳን አይቆይም ወድቆ ነው የማገኝው በስራት አለ ማበጠር እና ተተሎ መቁርጥ እኔጋ አሉ የኔ ውድ በጣም እናመስግናለን
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 лет назад
ሳህ ወላሂ እኔም
@sofibentieslameeslame3791
@sofibentieslameeslame3791 5 лет назад
tebareki tikikli bileshali ine tuguri betami lucaa nebre gen sdeti ayni yitfa beyekunwu sitatewi whyawu atesimamgni meselgni siktli demo farmii 3 gize degaghmi kebiche nebre silzhi mahali be cirashi tuguri aldghmi alegni mini larghi isti melaa begni yen konjo ?
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 лет назад
እናመሰግናለን ምርጥየዋየ።
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 5 лет назад
ግን ያንቺ ግን ፀጉርሽ ነው ?
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 лет назад
youi blyi Teferi የራሷ ነው ስወድላት !!!
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
ጫፉ ለሚያያዝ፣ ለሚበጣጠስ፣ ለሚደርቅ፣ ለማያድግ፣ ከለሩ ለማያምር የሚቀጥለው ቪድዮ መልስ አለው። I'll Post the video very soon!!! God bless everyone!!!ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qlGH5fWIcTk.html
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 лет назад
Meski Tube እንጠብቃለን ውዴ!!
@hadiyahadiya1172
@hadiyahadiya1172 5 лет назад
እየጠበቅን ነው እህት እሽ ቶሎበይ
@meseretgathun5581
@meseretgathun5581 5 лет назад
Meski Tube ለሚበጣጠስስ
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 5 лет назад
እጠብቃለን እህት
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 лет назад
Enetebukalen yen fiker
@hamadkhalid6947
@hamadkhalid6947 5 лет назад
እናመሰግናለን መስኪ
@user-kg2ue8oo4o
@user-kg2ue8oo4o 5 лет назад
የእኔ ጣፋጭ ከልብ እናመሠግናለን😍😍😍😘😘
@nxnxbbdbxb1455
@nxnxbbdbxb1455 5 лет назад
thank you my sister
@user-pl6gw4tu8s
@user-pl6gw4tu8s 5 лет назад
እናመሰግናለን ማር ጥሩ ምክር ነው
@getebekele8167
@getebekele8167 5 лет назад
Betam Gobez! You deserve our appreciation.
@biswanmyhusband9470
@biswanmyhusband9470 4 года назад
እናመሰግናለን መሲ ውደ
@fhengfheng7609
@fhengfheng7609 5 лет назад
thank you
@user-ji9bi2yd6p
@user-ji9bi2yd6p 5 лет назад
Enameseginalen tebareki
@user-be4vb8ew4t
@user-be4vb8ew4t 5 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ነሽ ❤
@sadajaml7360
@sadajaml7360 4 года назад
Yene chgir caflynaw machem zalali ahonim ::thenk mare❤❤mafte kalesh
@tdaelechjaber7292
@tdaelechjaber7292 5 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ
@user-zp5eq1ix5i
@user-zp5eq1ix5i 5 лет назад
የኔ ልዩ በጣም እናመሠግናለን በማያልቀው ውድድድድ😘😘😘
@zebibasani3809
@zebibasani3809 5 лет назад
You are best
@ethiopialazalalm6091
@ethiopialazalalm6091 5 лет назад
Thanks 🙏 sis
Далее
ОБЛИЛА водой на ТАТУ СЕАНСЕ
0:29
越野卡丁车WhatsApp  +86 19133971897
0:17
Просмотров 6 млн
Будни в пекарне. Часть 7
0:48
Просмотров 1,6 млн