Тёмный

106ኛB ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)በማርያም ስም የተወለደችው ሙስሊም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 451   
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 года назад
የኔ ታሪክ ነው ሙሉ ሳይሆኑ ግማሹ የኔ ታሪክ የገረመኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔርን ይመስገን ከክርስቲያን ወደ ሙስሊም አሁን ግን ነፀ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ንኝ እዴሜ ላአባታችን መላእክ መንከራት ግርማ ወንድሙ የማቱሳላ እድሜ የስጥልኝ ወላዲተ አምላክ አሜን አሜን አሜን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልል መበደላችን ሳይን መመለሳችን ነዉ እሜያዬዉ ጌታዬ
@mos9964
@mos9964 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
Ellllĺlllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@buzenigatu5336
@buzenigatu5336 3 года назад
አሜን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምር ሰዉ መጨረሻው ስያምር መልካምነዉ
@enderaseyoutube5350
@enderaseyoutube5350 3 года назад
የኔ ሚስት ለቅዱስ ሚካኤል ወለላዉ ሚካኤል ነዉ የምትለዉ
@21MarYam
@21MarYam 3 года назад
እውነት ነው አምላከ ሚካኤል ይመስገን
@mekdi9983
@mekdi9983 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እኔ ቀናሁ ታድላ እግዚአብሔር እኔንም በቸርነቱ ያስበኝ እኔ የማረባ ከንቱ ነኝ ፍፃማቸውን ያሳምርላቸው በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@adislasti4907
@adislasti4907 3 года назад
Ameen Ameen Ameen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነና የከበረ ይሆን አሜን⛪⛪⛪📖📖🇲🇱
@elsa7399
@elsa7399 3 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ልኡል እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ መምህር የልብህን ሁሉ ይሙላልህ አሜን አሜን አሜን!
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
እዉነት በጣም ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን ግን አረቦች ቶሎ ያምናሉ እንደኛ ብዙም አይጠራጠሩም ሠይጣኑንም በደንብ ይከባከቡታል እኔም ማዳሜን በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ እያለማመድኋት ነዉ ስለሚያማት በመፀሐፍ ቅዱስ ታሻሸዋለች ግን በጣም የሚገርማት ነገር ለምድነው ፆም የምታበዥዉ በመፀሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ነው ወይስ አታቂም ትለኛለች መምህር ባተላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
አሜን፫
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር! መምህር ተስፋ ስላሴ በመንፈሳዊይነትህ በጣም እጂግ እቀናለሁ! እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ! የኔ መልካም በርታልን የሚገርም ገጠመኝ ኦርቶዶክስ እኮ ልዬ እምነት ናት! #ያልታደለ ትውልድ ማርያም ተብሎ የተፃፈው የቱጋ ነው ይላል....#የታደለ እንዲህ ይፈወሳል! ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!!
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
በእውነት ታድለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ድንግል በጣም ነዉ የምትወደኝ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገን የወለላይቱ እመቤተ ልጆች ያረገን ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
እካንም ወደ ዘላለማዊው ህይወት ተመለሳችሁልን አሜን ተመስገን ጌታችን የጠፉትን በጎችክን ሰብስብልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-bw8yj2tg4x
@user-bw8yj2tg4x 3 года назад
እኔም መላኩን ቅዱስ ሚካኤልን በህልሜ አይቼውዋለሁ ስእሉ የለኝም ነበር በህልሜ ያየሁትን በስእል ሣልኩት የሥእል ሙያ የሐኝም ግን በህለሜ ያየሁትን ለመሣል ሞክሬአለሁ አሁን በስእሉ ስር እፀልያለው እኔንም ከመሀበሩ መቀላቀል እፈልጋለው
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
MELAAKU bmalet yitarem wedefit
@titiwolde8153
@titiwolde8153 3 года назад
መምህር ምን ብዬ እንደምል አላውቅም ምክንያቱም ለምትመግበን መንፈሳዊ ምግብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከማለት ውጪ ምን ልበልህ እንዴትስ ላመስግንህ ወንድሜ ትልቁ ነገር ለሰው ልጅ በጤና ሲኖር አይደል ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ለምእመን ለቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር እግዚአብሄር አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለው ልጆቼም በጣም በአካል ሊያገኙህ ይፈልጋሉ ወለተ ማርያምን ከነቤተሰቧ በፀሎትህ አስባት እኛም ተስፋ ስላሴን በፀሎታችን እንደምናስበው ቸር ይግጠመን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 года назад
ስደት ላለነው እህቶችህ ምን ትመክረናልህ መምህራችን ጊዜው አስከፋ ነው እና ስጋ ስጋ ስንል መልቶ በማይሞላ ስንቆርብ ብንጠሬ ምን ልንሆን ነው እህቶቼ አሁን በአባታቻችን እምመጠው መልእክት የንስሃ ጥሪ ነው እባካቹ ንስሃ እንግቤ እንፁም እንፀልይ ለሃገራችን ስላም እንለምን እንስገድ ይብቃን ለስጋ መሮጥ ስጋ አላፊ ነው እባክህ መምህር በዙ ዙርያ አስተምረን የዘውትር ጨንቅት የሁነብኝ ነገር ነው ስስበው ትተነው ሃገራችን ገብተን ከእግዚአብሔር ታርቀን ማለትም ስጋውን ደሞን ተቀብለን ብንሞት እንካን ያምርብናል እላለሁ ምክንያት እማይመች ቦታ ነው ያለነው ምን ትለናልህ
@betitube7705
@betitube7705 3 года назад
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት በጣም ያሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 3 года назад
እማ ፍቅር ስወዳት እኮ።እኔም ምስሏ ያናግረኝል ፀልዬ ልጄ ትለኝለች ልጇ ደግሞ መደኒያለም ምን ይለኝል መሰላችው ወገኖቼ ድነሻል ይለኝል ከንፈሩ ይነቃነቃል አይኑ ይንቀሳቀሳል እኔ ግን አለቅሳለው እግዚአብሔር ይመስገን
@alemalex7382
@alemalex7382 3 года назад
yena enat tadeliash ebakeshe betselotesh asebiege welata gebrhal wealda gebrehal balebata ligocha welata teklaymanote eheta gebrhale
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 года назад
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ እንዴት ደስስስ ይላል።💕💕💕💕
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 года назад
😭😭😭መታደልሽ እኔ ወደቂአለሁ በጸሎት አሰቢኝ ወለተ ሰላሴ እያለሽ
@solomonmenghistab6676
@solomonmenghistab6676 3 года назад
እሰይ ምን እድለኛ ነሽ እህቴ በጸሎትሽ ኣስቢን ወልደ ሰለሞን እና ቅድስት ማርያም ብለሽ
@user-xq9in2up6y
@user-xq9in2up6y 3 года назад
Weytamr egth abehir ymesgn
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 года назад
የእመቤታችን እፁብ ድንቅ ተአምር ነው ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስቸልህ ቢለኝ አውቀዋለሁ ስምሽ እናቴ ስትወልደ
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
ከብር ለድንግል ማሪዬም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለዊት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እኞንም በፀሎት አሰቡን እህቶቼ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 года назад
ማሪያም ማሪያም ማሪያም የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅር በሁላችን ይደር አሜን መምህራችን ቀልሂወት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏 ኦረቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@noofhmoop4698
@noofhmoop4698 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ነዉ እምውደህ ግን መምህሬ እባክህ ድንግል ማርያም ብልህ ጥራት
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
ውድ መምህራችን በእውነት ባተ ገጠመኝ እኔ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@fitsumhaile7625
@fitsumhaile7625 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን
@alamalam9254
@alamalam9254 2 года назад
እኔ ያላዳመጥኩትን እያዳመጥኩ ነው መምህር ወደ ኋላ ተመልሼ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@amarechjobira5764
@amarechjobira5764 3 года назад
መምህር እረ እኔም ከ 3 ወር በፊት እመቤቴ ኪዳነምህረት መንገድ ላይ ቆማ እጄን ያዘችኝ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
ታድለሽ እድለኛነሽአ
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад
Esowa titebekesh tetbeken
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 года назад
ወይኔእድለኛነሺ በጾለትበርች እኔንምአስቢኝ ሙሉወተመድህን
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 3 года назад
Amarech Jobira ታድለሽ እህቴ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሰገነ
@zdzd7798
@zdzd7798 Год назад
አሜንአሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁሌም አዲስ ነገር የማይሰለች ትምህርት ሁሉም አስተማሪ ነው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ
@alesbd6657
@alesbd6657 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ያለል ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እኔ ደሞ ሚስጠሬ ነው እምለት የኔ ሁሉ ነገር ናት እናቴ የኔ ድንግል የኔ ብቻ ደኛዬ እረ ምን ለበላት በቃ ለኔ ልዬ ናት እየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግልማሪያም
@user-kc8lz7rw5n
@user-kc8lz7rw5n 3 года назад
በስመአብ እስከ ዛሬ የትኤጄነው ይኤን ሕይወት የሆነ ትምህረት ያመለጠኝ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በውጥ መስመር በአወራህ ደስይለኛል
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️
@najjjnajjjh9504
@najjjnajjjh9504 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በመኖርና ባለመኖር መካከል ነው ያለሁት
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
እንኳን ስላም መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ጥበብ ግሩም ነው ሰዉ ቢጣ ድንጋይ እንዲናገር ያደርርጋል ሁሉን ቻይ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ማሪያም ማሪያም ከነስምሽ የማትጠገቢ የኛ እናት ኢትዮጵያን ጠብቂያት 🤲🤲🤲🤲☘️☘️☘️🌻🌻🌻🌷🌷🌷
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልን ለመምህራችን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ገራሚ ቪድወ ነዉ ታሪክ አለዉ እግዚአብሄር ይመስገን ሰለማይነገረዉ ሰጦታዉ ይህ ታምር የብዙ ሰወች ነፍስ መድን ሁኖአልና ይህ መመረጥ ነዉ መታደል የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ የእግዚአብሄር ጥበቃ የድንግል ምልጃዋ የቅዱሳኑ እረደት በረከት ይደርብን አሜን ፫ በእዉነት
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
እመብረሀን እናቴ በውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በዚህ አጋጣሚ እመቤቴ ማርያምን በህልሜ አያታለሁ ድምጡዋን ሁሉ ሰምቼው አቃለህ መምህር ብትችል ማናግርህ ደስ ይለኛል ሌላም ብዙ ስለሚያሳየኝ ነው🙏
@eth3816
@eth3816 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን ቅድስት ድንግል ማርያምን አዛኝቱ ነው የምላት በፀሎታችሁ አስቡኝ በመኖርና ባለመኖር መካከል እገኛለሁ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠህ የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው በርታ ደግሞ በቴሌግራም ብታቀርበዉ ጡሩ ነው ወለተ ማሪያም ወለተ ሰንበት አስካለ ማሪያም ሀይል ሚካኤል ሀይል ገብርል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 года назад
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ እኔምባድስሥልክ መጣሁልህ የኤልዳናዩን መዝሙር እያዳመጥኩኝ ስልኬከውሀገባ በምህኛቱስልክ ተገዛልኝ ኤፍተህ ብየጀምሪያለሁ በሁሉም ልቤንፈጣሪይክፈትልኝ አድሱስልኬ መልካምየምስራበት የምስማበትያድርግልኝ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን በተረጋጋ አንደበትህ ህይወታችን እንድንመረምር የምታደርገን እግዚአብሔር ፀጋ ከፀጋ ጨምሮ ይስጥህ ።ገጠመኙ በጣም ያስደስታል እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱ እግዚአብሔር በተአምራቱ ከክፍታችን አውጡቶ እንድህ ህይወታችን ወደማንነታችን ስመልሰን ። የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ለብዙዎቾ ድህነት ሆኖዋል።መምህር ግርማን የብረት ምሶሶ እንዲያደርግልን የዘወትር ፀሎቴ ነው።ለእርሶንም በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
@sarad925
@sarad925 3 года назад
መምህር መድሃኒአለም ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
መምህር ሰኔ ጎለጎታ ማህበሩ መግባት እፈልጋለሁ መዝግበኝ ከስደትም ስመለስ አብሬ አገለግላለሁ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ! ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ!
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ይሄን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
እጅን በአፍ የሚይልስጭን ገጠመኝና ትምህርት ነው። የህፃኗ በረከት ይድረሰኝ።
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 года назад
እምገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ቸር ነው በቤተስብ የሚመጣው ጣጣ ብዙ ችግር ደረሶብናል ብህይወታችን እና የኛ ድክመት እና አለመንቃት ተጨምሮብት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ እንድነቃ ያደረግኩኝ ውዴ መምህራችን እኔስ እግዚአብሔር ብፈቅድ በአካል አግኝቼህ ነው እምነግርህ የእውነት በጣም የእግዚአብሔር ስራ እና ትአምር ይገርማል እኛን እንጃ አልጨብጥ ያልነው መብርከክ የቤት ፀሎት ለስተማሩን አባታችን ቃላት የለኝም መምህር ግርማ እድምያቹው ይርዘም ደስ ይላል በጣም እንካን ተመለሱልን እህቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን እና እመቤታችን ተገለጠችልን ስንባል መንፈሳዊ ቅናት ይደረብን እባካችሁ አትጣራጠሪ በውኑ እምስናት ነገር አለን
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መዳኒሐለም ክርሰቶስ እናታችን ድንግል ማርያም ቤታችን ትግባልን
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 года назад
ድንግል ማርያም እማ ፍቅር የአድየ እናት ለነሱ እደደረሽ ለኒም ድረሽልኝ. ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህታችሁ ወለተ ማርያም
@leena2439
@leena2439 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእወነት እግዝአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል ያመቤቴ ድንቅ ሰራ ክብረ መሰጋና ይገባሸ እመቤቴ
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 3 дня назад
አባክህ መምህር የሰኔ ጎለጎታ ማህበር አስመዝግበኝ አፀደ ማርያም ያለሁት በስደት ነዉ እባክህ እማ ፍቅርን ፍቅሯ በልቤ ትደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
በእግዚአብሔር ታድላ የባለ ታሪካችን ልጅ ለሁላችንም እናታችን ድንግል ማርያም ለሁላችንም በያለንበት ትርዳን እናቴ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ አደራ ሰላሙን መልሽልን 🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 года назад
እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔስ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ ዉዶቼ በያላቹህበት ሁናቹህ ለሃገራችን ሰላም እንፀልይ ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ቁጣህን ኣርቅልን ምህረትህን ኣዉርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s 🤲🤲🤲✝️✝️👏✝️✝️✝️👏✝️👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good luck to all her beautiful family’s 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Betkeklell yeah me too ❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
She is so luck 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 года назад
እግዜአብሔር ይመሥገን እንዴት ደሥይላል መምሕራችን ቃለሕይት ያሠማልን በሔድክበት ድንግል ትከተልሕ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናአ አባቴ ። ማሕተቤን አልበጥሥም ትኖራለች ለዘላለም ። ድንቅ አምላክ እኮነዉ ተመሥገን በጣምነዉ ደሥያለኝ እሕቶቻችን በቤቱዉ ያፅናችሑ ሜጣየ እድግ በይልኝ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 месяца назад
የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷይደርብን መጨረሻውሲያምር ነውና ደስ የሚለው ታሳምርላቸው❤❤ይከን ገጠመኝ ስላጋራከን እውነት እማፍቅር የምቶዳት ከፍትህ ትቁም መምህራችን❤አሜን፫❤
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 3 года назад
አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ መምህር በጣም የሚያስደስት ታሬክ ነው። ለሁለቱም እህቶቻችን እግዚአብሔር የተመኙትን ያሳካላቸው።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛም እንደዚሁ ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ የሱ ፍቃድ ይሁንልን በጣም ያስደስታል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክብር እና ምስጋና ይገበሃል ተመስገን ጌታዬ አባቴ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏🕯💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ማርያም እኖድሻለን እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ🙏♥♥ አስተማሪ ታሪክ ነው ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑሩ እንኳንም በዚች የተቀደሰችና ቀጥተኛ እምነት ተከታይ እድሆን ስለመረጥከኝ🙏🙏🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም በኦርቶዶክስ በሃይማኖት ያፅናን የቀሩትን ልቦና ይሰጥልን ይመልሰልን ➕🙏🙏🙏💚💛❤ ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
@jumana5232
@jumana5232 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መም ህር እድሜ ከጤናግ ይስጥልን
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 3 года назад
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን. ዽንግል ከነ ልጅዋ ትቁምልህ፣ አሜን 👏
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የዛሬዉ ገጠመኝ ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው የድንግል ማሪያምን ተላቅነት የሚያስረዳ በጣም ደስ ይላል ልክ ፊልም ነው የሚመስለው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ተጠብቅህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዝአብሔር ይመስገን እሱ መቼ ተወን እኛነን እድ የተውነው በምን እደምመጣ አናቅምና እኛም እድው እቤቱ በከበረው ደሙ በተቀደሰው ስጋው ያኖረን ዘድ ስደቱን በቃ ብሎ ወደአገራችን ይመልሰን እህቴ ወድሞቼ በጣመሰ ።ስ የምል ነው የቀሩትም ለክብሩ ያብቃቸው አሜን ንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏💚💛❤️💐💐💐💐💐💐
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад
አሜን መምህር ! እግዚአብሔር ይርዳን ; ድንግል ማርያም የምትገለጽላቸው ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል እውነቴን ነው ;
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር
@user-ei3lm9qq1j
@user-ei3lm9qq1j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት እጥፍ ድርብ ፀጋዉን ያብዛላቹህ የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነዉ ድንግል ማረያም ክብር ምስጋና ይገባታል በፀሎታቹህ አስቡን እኔም በሰላም ላገሬ ካበቃችኝ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል በጣም ቸኩያለሁ ድንግል ሆይ አስቢኝ ለባለ ታሪኮቻችን እደደረሽ ለኔም ድረሺልኝ መምህራችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን የወል ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የማላይክት ጥበቃ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለያቹህ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 года назад
መምህር በምስል የሚቀልዱ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔ በሕይወቴ ላይ ያየሁት ነገር ልንገራችሁ እኔ ኣጋእዝተ አለም ስላሴ መጀመሪያ በእሳት ነበር የፈተኑኝ ማለት በሥላሴ ቀን ያመቱ ነበረ እና እግሬ ላይ የፈላ ውሃ ተደፋብኝ ቁስሉ በጣም ዘግናኝ ነበረ እና እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ አልቆየም በሁለት ወር ውስ ቶሎ ዳነልኝ ምክንያቱም እንደ ቁስሉ ሁኔታ ቶሎ ነው የዳነልኝ ከዛ በኋላ ግን ስራ የምጀምረው በሥላሴ ቀን ነው ሁሉም የሚያስደስቱኝ ነገሮች በሥላሴ ቀን ነው የማገኘው እና በህልሜም በጣም የሚያስፈሩ ሰዎች ሲያራሩጡኝ የስላሴ ምስል ፊት ለፊቴ ይዘረጋል ከዛ ሲያሯሩጡኝ የነበሩ ድራሻቸው ይጠፋሉ ኪዳነ ምህረትም ምስልዋ ፊት ለ ፊቴን ሲዘረጋ ሁሉም ነገር ሲያስጨንቀኝ የነበረው ይጠፋል እና ምስል በጣም ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ቡዙ ስለ ሰእል ተአምራቶች መናገር እችላለሁ ግን በፁሁፍ መግለፅ ይከብዳል እና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@user-gk7sb1yn9c
@user-gk7sb1yn9c 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። ቃለ ሂወት የስመዓልና ኩቡር ሓወና ኣዝዩ ደስ ዝብል ታሪኽ ዩ ። እምየ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ምስጢራን ፍቅራን ትግለጸልና ። ናይ ፍቅሪ ሰባት ክንከውን ፡ ናይ ፍቅሪ ኣምላኽ ፍቅሩ ይለግሰልና ።🌱
@selamasmar3225
@selamasmar3225 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 3 года назад
የሁሉ ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን በእውነት እንድት ደስ ይላል በቤቱ ያፅናቸው መጨረሻቸው ያሳምርላችው አሜን ለመምህራችንም ቃል ህይወት ያሰማልን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 года назад
መምህር የቃልን ወተት ይመግብልን በእውነት ታላቅ የሐዎርያት ስራ እየሠራህ ነው ፀጋህን ያብዛልን
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰገን በጣም ደስ ይላል ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
መምህር ሰሞኑን ያንተን ገጠመኝ እየሰማው ያለኝ የመንፈስ እርካታ ውስጤ ውስጤ ሲከፈት እየታየኝ ነው ከመሀከሉም ቢሆን የጀመርኩት እያዳመጥኩ ነው አሁን ይሄ ሲደርሰኝ ልፃፍልክ ብዬ ነው 27ትን አሁን ጨረስኩ ተባረክልን የማገኝክን ቀን እናፍቃለሁ
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 года назад
የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን ዉድ እህት ወንድሞቼ እንድሁም መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን የጅማሬ ባለቤት ፍጻሜአቸዉን ያሳምርልን የቅዱሳን አምላክ ✝⛪💖 አዎ ሙስሊም ወገኖቻችን በእኛ ጸሎት ና ጸበል ብዞች ያምናሉ ተፈዉሰዋልም ። በስደት አለም እንኳን በሀገራችንማ ስለት ሁሉ የሚሰጡ አዉቃለሁ ገጥሞኝ ያዉቃል ። በስደት አለም እንኳን አሁን በዚህ ወር ዉስጥ ጸበል ካለሽ ብላ አንዲት ሙስሊም እህቴ ስትጠይቀኝ በደንብ ጥንቅቅ አድርጋ እማላቀዉን ሁሉ ነዉ ያስረዳችኝ ተገርሜ ዝም አልኩና አደመጥኳት ። ምንም መልስ አልሰጠኋት ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የቅዱሳን አምላክ ✝❤
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@aass5403
@aass5403 Год назад
ታአምር ነው በእውነት ቃለ ህውት ያሰማልን በእውነት
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
መምህር እጂግ የሚያስደስት ታሪክ ነዉ እኛ ኦርቶዶክሶች እኮ በዬዉሀነት ሰለምንጓዝነዉ እጂ እምነታችንን በደብ አዉቀን መርምረን ብንከተል ለብዙ ሰዎች እተርፋለን እንዳዴማ ከኛ ሀይማኖት ያሉ ብዙ ሰአትአችንን ያዉቃሉ እኛ ሳናቅ የዛሬን አያርገዉና እንደዛሬዉ ሆስፖታል ሳይስፋፋ ሁላችንም ማርያም ማርያም ተብለን ነበር የተወለደ ነዉ ሰልጣኔ እተባለ ሰይጣን ሰለጠነብንእጂ እመቤታችን ከሁላችን ጋር ትሁን ፍቅሯ ይደርብን ከልጇ ታርቀን መምህር ፀጋዉ ይብዛልህህ
@eyerusalemdejene8692
@eyerusalemdejene8692 3 года назад
መምህር እንኴን ደህና መጣህ እባክህ ማህበሩን መግባት እፈልጋለሁ ወለተ እየሱስ አትርሳኝ መምህሬ ብዙ ነገር ባንተ አወኩ ተማርኩ እግዛብሄር ይስጥልኝ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@merimeri9211
@merimeri9211 3 года назад
Amen amen amen kalahult yasamalegn
@magdagenno8679
@magdagenno8679 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን እርጅም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ከነቤተስቡችህ ይጥብቅልን አሜን bemendenw lagegneke yemechelequ memehere
@msretmeme1433
@msretmeme1433 3 года назад
ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን በጣም ድስ የሚል ነው በቤቱ ያሠብታቸው መምህር የያዝክው ነገር በጣም እረዠም መንገድ ያሚያስኪሄድ ነው እደማንኛውም ነገር በአጨሩ የሚቋረጥ አይደለም አምላክ ይረዳህ በተደጋጋሚ ስልክ ደዊየልህ ነበር ግን ላግኝህ አለቻልኩም ያው እግዝአቤሔር የፈቀደ ቀን አግኝሀለሁ ብዬ ተስፋ አደረጋለሁ ግን እስካሁን በአካል አላየሀሁም ግን በጣም ብዙ ቀን ሠውቸ በተሠበሠቡበት መሀል ሆነህ በጣም ለይት ባለ እረዠም ደፈተረ ይዘህ ሠታሠትምረ እሪ ብዙ ነገር በህልሜ አይሀለሁ መምህረ ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ ኮሚንት የምታነበእ ኮሆንና ግዜ ካልህ ካየህው እህተ ገብሬኤል ከነ ቤተሠቦቻዋ ብልህ በፆሎትህ አስበኝ መምህር ሠላማቹ ይብዛ የነገሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን [3]
@Hr-ez3ug
@Hr-ez3ug 3 года назад
እኔም እዳቺ እህቴ ስወራጭነዉ ማድረዉ
@user-ju9dk9nu5e
@user-ju9dk9nu5e 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው የእመቤታችን ስራ እኔም ማህበሩ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ መምህር ወለተ ማርያም ነኝ
@keerannadan5086
@keerannadan5086 3 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gannatgannat4850
@gannatgannat4850 3 года назад
Egizabehere yemsegen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 года назад
Enam and yemigarm hilm ayche naber mindew ye mariyam seil adino chaf lay koshasha yinekal keza andu wandime menafik new awtitesh tayiw yelagnal keza atbalew engi altelewum silaw lela yegezal beka yihenin taywu alegn eya feraw awtiche bar lay arige semales betam wadakut ezaw kuch biye beka emabete azanechbign leza new ye wadakut biye betam azenkut keza ye talkut seil fet le fite koma ayzosh lige atfrih tetihignalech bilesh new ena altilishim alechin ye emabetachin fekrwa ena baraketwa ke hulachin gar yihun mamirachin egzihaber yitabkih🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-jx8qh3ql6p
@user-jx8qh3ql6p 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሁላቺንንም ለዝህ ያብቃን ባለማወቅ ትጎዳን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
Dase yelale fekera esaye emabata
@hollytadesse3727
@hollytadesse3727 3 года назад
amen ehte..desyelal betam.. berci
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
Amen amen amen
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 года назад
መመረጥ ነው በእውነት እኔሰ ለጠፉ ነው በእምነቴ በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ 😭
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s beautiful beautiful 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@starmoon4874
@starmoon4874 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️💯
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 года назад
በእውነት ድንቅ ነው መምህሬ
@konwwi9297
@konwwi9297 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚብህር ይጠብቅህ እህታችን አችን ወተቤቱ የመለሰሺ ጌታች መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እህቴንም ይመልስልኚ ይህንኑአይነት ህይወት ነው እየኖረች ያለችው እህቴ ፈጣር እረድቶት ወደቤቱ እምትመልሰበትን ቀን ያሳየኚ
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 года назад
Amen amen
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
እኔ እፈልጋለሁ መምህር ሰኔ ጎለጎልታ ማህበር ላይ መዝግበኝ ወለተ አማኑኤል ነኝ
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
እኔም እፈልጋለሁ ወደ መሀበሩ መቀላቀል ወለተ ሐዋርያት እባላለሁ
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 3 года назад
እኔም እፈልጋለሁ መምህር ፀዳለ ማርያም እባላለሁ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 года назад
እኔም ፅጌ ማርያም እባላለሁ
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 года назад
አዎን መምህራችን እኔም ወለተ ኪዳን
@enataytatube5733
@enataytatube5733 3 года назад
ወለተ ሰማአት እና ተስፋ ሀይለ ስላሴ
Далее
Lasagna Soup @Lionfield
00:35
Просмотров 10 млн