Тёмный

11 የስኳር በሽታን የሚያስጠነቅቁ ምልክቶች/ 11Signs and symptoms of  

Dr. Desta seba
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 месяца назад
ዶክተር እ/ረ ይስጥልኝ ስለምትሰጠን ትምህርት ተባረክ
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 3 месяца назад
እንደዚህ ፍትፍት አድርጎ የእኛን ጤንነት ለመታደግ ቅድመ ጥንቃቄ እንድናደርግ ወይም ከተያዝነው በሽታ እራሳችንን በእራሳችን ተንከባክበን በሽታን እንድናስወስግድ ሰለቸኝ ሳይል ትምህርት እየሰጠን ያለን ዶክተር አለማበረታታት ንፉግነት ነው ማየትና መስማት ግንዛቤን መውሰድ እኛ ጤነኛ እንኳን ብንሆን ለሌሎች መድረስ እንችላለን እና በላይክ እናበረታታው
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 3 месяца назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ክበርልን🙏🙏🙏
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 месяца назад
Hi. Dr. tsehay from Manchester
@munamohamed5870
@munamohamed5870 3 месяца назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@nadaidris9309
@nadaidris9309 3 месяца назад
ዶክተር እናመስግናለን
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 3 месяца назад
እናመሠግናለን
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 3 месяца назад
እናመሰግናለን ተባረኩ
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር
@TeddyBalay
@TeddyBalay 3 месяца назад
Thanks Dr
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 3 месяца назад
Thank u Dr.
@kidist7405
@kidist7405 3 месяца назад
ሰላም dr. አሁን ላይ a1c 5.8 ነው መድሃኒት አልወስድም ነገር ግን ክብደቴ በጣም አየቀነሰ ነው ምን ላድርግ? አመሰግናለሁ!!
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 3 месяца назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን! ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነዉ የሰጠኸን! አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፡ ባለቤቴ የስኳር ህመምተኛ ነዉ አብዛኛውን ጊዜ ከስራ ሲመጣ የዉስጥ እግሬን አመመኝ ይላል እኔም እግሩን አሽለታለሁ እግሩን ከማሸት ዉጪ ሌላ ህመሙ እንዲቀንስለት ማድረግ የምንችለው ነገር አለ?
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 2,1 млн
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 2,1 млн