Тёмный
No video :(

120,000 ብር ተሰበሰበላቸው | 120,000 Birr was collected for our father | ባለአደራው | baladeraw | ማመን አቃታቸው |😱 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

120,000 ብር ተሰበሰበላቸው | 120,000 Birr was collected for our father | ባለአደራው | baladeraw |
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 4 месяца назад
ምንም አግዜ አላውቅም ግን ሁሌ ሳየው በእንባ ነው እማየው አተንም እሚልኩትንም በአምደወርቅ ይፃፍላችሁ❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 месяца назад
ባለአደራው ለምትሰራው ስራ መድኃኒያለም በወርቅ መፅሐፍ ይፃፍልህ የኒህን አዛውንት እድሜ ጤና ያድልህ❤
@wxzlli
@wxzlli 10 месяцев назад
ኣሜን (፫)🙏🙏🙏 አባታችን በረከቶት ይድረሰን ባለ አደራው የምትሰራው ስራ እጅግ በጣም መልካም ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-de8nv8hz9u
@user-de8nv8hz9u 10 месяцев назад
አሜን
@sableqatar673
@sableqatar673 10 месяцев назад
የኔየዋሕ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ምርቃታቸው ያለስስት ደስ ሲሉ
@saralakew1201
@saralakew1201 4 месяца назад
ብሩክ ሁን ወንድም አለም ዘመንህ ይባረክ በትዳር ተባረክ የእብራክህ ፍሬ ይባረክ ሁሌ ደስ ይበልህ ስራህን እያየሁ እደመማለሁ ቃላት አጣሁልህ እንተን ለመግለፅ!!!!!!
@Eminetn
@Eminetn 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የመረቁት ሁሉ በሱ ላይ ይድረስለት ምንገደኛው በእውነት መላክ የሆነ ወንድማችን ነው እመቤቴ ትጠብቀው የምንገደኛው እናትም ጤናወትን ይስጥወት እሄን መልካም ልጂ ወልደው የሰጡን 🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 месяцев назад
እናትእና አባትህ ምንኛ የተባረኩ ናቸው አቤት መታደላቸው ዘራቸው ይለምልምልን የአብረሐሙ ስላሴ ይባርኩህ ባለአደራው
@hdjejeendjdjjr7265
@hdjejeendjdjjr7265 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታች እዴሜን ጤና ይሰጥልን ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤❤
@reame2681
@reame2681 10 месяцев назад
ባላደራው ምንን ብየ ብመርቅህ እረካለሁ ወይኔ ደስታቸው ቤተክርስቲያን ዘመንህን ትባርክልህ አባ ተባረክ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 10 месяцев назад
ታድለህ ባላደራው ያባታችን በረከት ይደርበን❤❤❤
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 10 месяцев назад
ለሠጡ ሑሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው ደስ ሲል ❤❤❤ ተባረኩ
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 7 месяцев назад
አባታችን ደስታቸው እንዴት እዳስደሰተኝ እናት አባቶቻችን በርጅናቸው ደስታ እንጂ ሀዘን አይዬ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ወገኖቼ ኑ ወንድማችንን ባለአደራውን እናበረታታው እድሜ ይስጥህ ባለ አደራው በአባቶች መመረቅ መታደል ነው በረከትህ ይደርብን ወንድማችን ለሰጡ ወገኖቻችን አብዝቶ ይስጣቸው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን አሜንንንንንንንንን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 10 месяцев назад
አባቴ በረከቶዎት ይደርብን ወንድሜ እድለኛ ነህ እንዲይ ያለ ህሊና ስለተሰጠህ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 месяцев назад
ባለአደራው ተባረክ እድሜህን ያርዝምልህ በርቱልን እህትህ ከUSA
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
አሜን ለረዳችሂ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነቱ
@bWorku
@bWorku 10 месяцев назад
ሸር እያረጋችሁ ሰብስክራይፕብ አስደርጉት❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 10 месяцев назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 10 месяцев назад
Amen Amen Amen
@KenstCharo
@KenstCharo 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏❤️💚🧡
@muluk974
@muluk974 9 месяцев назад
amen amen amen
@helenmaru2602
@helenmaru2602 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@zaharaza3316
@zaharaza3316 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@asterabate7743
@asterabate7743 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ ሰላም ለሀገራችን
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 месяцев назад
በርከትው ይድርብን አባታችን
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 10 месяцев назад
ወንድሜ ይህን ምርቃት ማግኘት መታደል ነው ታድለህ ባላደራው ወንድሜ🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 месяцев назад
አዎወድማችን:ምክኛቱአተነህ:ተባረክ
@userenter2635
@userenter2635 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰)
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ አባቴ ይፍቱኝ
@yeyytjtrhjurggutj3113
@yeyytjtrhjurggutj3113 10 месяцев назад
አሜንንንንንንንንን❤❤❤
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 10 месяцев назад
አሜን ፫ በረከቶት ይደርብን አባቴ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ባላደራው እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይስጥህ ወንድም አለም የሰጡትንም እጆች እግዚአብሔር ይባርክ በወጣ ይተካልን
@nebrethailu3041
@nebrethailu3041 10 месяцев назад
እግዜአብሄር ይሥጣቸው
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 10 месяцев назад
thank you all
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 месяцев назад
ሰማዕቱ አርሴማ ትሰጥሕ ወንማችን
@maryperri3848
@maryperri3848 10 месяцев назад
እግዚአብሕርይሰጣሃወዴሜ🙏🙏🙏🙏🙏
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 10 месяцев назад
Bemebete like argu iyayachihu zm atbelu lewodmachin brtat yehonewal
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 10 месяцев назад
አባታችን ይፉቱኝ ይባርኩኝ
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ያድልን ባባቶች ጾሎት ነው ኢትዮጵያ እደሶሪያ ፈርሳ ያልታየችው በዚህ ጦርነት
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 10 месяцев назад
በርከቶ ይደርብን
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 10 месяцев назад
Amen 🙏🏽 Baladeraw’s Egzabher Edeme yestehe. God bless you ❤❤❤
@MeaziTube
@MeaziTube 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጸሎትዎ ይማረን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን
@user-kf6xd9uq2q
@user-kf6xd9uq2q 10 месяцев назад
አሜንንንንንንንን አባታችን ፀሎት በረከተዎ ተደርብን
@user-do3lz9br3u
@user-do3lz9br3u 10 месяцев назад
በርታ ወድሜ
@MintshBaba
@MintshBaba 10 месяцев назад
Amen❤
@Gus6727
@Gus6727 4 месяца назад
እግዛብሔር ይመሰገን ።
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 10 месяцев назад
Amen abatachin bereketachihu yederbgn
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 10 месяцев назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ደስታዎ ደስታችን ነው የሰጣቹም እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ከዚ ብላይ ምን ሚያስደስት ነገር አለ መልክተኛው በእውነት ታድለህ ምርቃታቸው ይድርስህ አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት ኑሩልን ❤❤❤
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 10 месяцев назад
Bless you, my dear
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 месяцев назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@user-qp7ih3vm5w
@user-qp7ih3vm5w 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Memee-qu3cp
@Memee-qu3cp 9 месяцев назад
የኔ አባት
@taddelech7727
@taddelech7727 10 месяцев назад
❤❤❤❤ameen ameen ameen
@user-fe4tt2op2t
@user-fe4tt2op2t 10 месяцев назад
Medehaniyalem latem brun lesetutm chemro chemro ystachu
@taddelech7727
@taddelech7727 10 месяцев назад
Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠቤቅህ አባቴ ባላደራውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ለምንድነው ሰብስክራይብ ና ላይክ የማታረጉት በውነት በጣም የሚ በረታታ ልጅነው
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 10 месяцев назад
አር አካውንት አስቀምጡልን
@nfreek5276
@nfreek5276 10 месяцев назад
ኣሜን 🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@muluf7616
@muluf7616 10 месяцев назад
Anyone help Baba God bless you guys God watch you everywhere you go God help our country. Our people need to be love each other not killing each other. God please help us. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Zeyadech-tm3vx
@Zeyadech-tm3vx 10 месяцев назад
amin amin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisteshom5793
@addisteshom5793 10 месяцев назад
@senayttasefay
@senayttasefay 9 месяцев назад
ባንክ ቁጥር የላቸውም
@addisteshom5793
@addisteshom5793 10 месяцев назад
🙏
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 8 месяцев назад
Gedamachew dersew demo betasayen. Des silu Abatachn
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@addisteshom5793
@addisteshom5793 10 месяцев назад
Ye Bank kutraschwen asekemt ❤❤
@destamassalah8473
@destamassalah8473 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jeeviabhr8171
@jeeviabhr8171 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@sarahsarah1933
@sarahsarah1933 2 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔
@Zeyadech-tm3vx
@Zeyadech-tm3vx 10 месяцев назад
ellllllllllllllll❤
@ephraimtik920
@ephraimtik920 4 месяца назад
አይ ጂልነት😂😂😂😂😂😂 አይዞህ😂 የ ኢትዮጵያ ብር እንደ ጭድ እረክሶ በጆንይ ትሽከማልህ😂😂😂 ይሄ ሽማግሌ ነው አርሶ ወይ ተምሮ ወዘተ እራሱን መምርት አቅቶት ሞሎክሴ ወዘተ ሁኖ ለማኚ😂 ለራሱ ያላለፈልት መርቆ ምን ሊያመጣ??😢😢😢 ሽማግሌ ደኮማ ነው ለምግብ እርዱት!! ከዚህ ውጭ ቢጫ ልብስ ለብሶ ቅፈላ የሚስቅ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@zaharaza3316
@zaharaza3316 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yelfgnblaecke8764
@yelfgnblaecke8764 10 месяцев назад
❤❤❤
Далее
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22