Тёмный

2ኛ ሳምንት💪 የፀጉር ቻሌንጅ 🤗 ለደረቅ ለሚበጣጠስ ለሚነቃቀል ፀጉር ተስማሚ ውህድ hair growth challenge 

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@selifiki-oj6iv
@selifiki-oj6iv 5 месяцев назад
ስጠብቅሽ ነበር ቤሪዬ የአንድ ሳምንቱ እራሱ የሌለ ነው ተባረኪ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 месяцев назад
አንደኛ ለወጣ ሽልማት ከኔ ነው ሴቶችዬ በርቱ🎉
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
በአንድ አፍ🤗
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 5 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
@umeman3175
@umeman3175 5 месяцев назад
ሰላም ቤሪየ እንዴት ነሽ የፊት ፀጉር ለማፅዳት ምን ትመክሪኛለሽ በ ሙስ ባነሳዉ ይበዛል ብየ ፈራሁ
@user-vr7bx4wf2q
@user-vr7bx4wf2q 5 месяцев назад
Awo yene wed ene jemreyalew zegure lislis bilwal betam des blognal thank you
@genigeni5085
@genigeni5085 5 месяцев назад
God bless you thanks. ❤
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291 5 месяцев назад
እሺ የኔ ቆጆ እኔ ጀምሬአለሁ ዛሬ ደሞ ሁለተኛውን እጀምራለሁ እናመሰግናለን
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ በርቺልን❤❤❤
@user-yi4ny8lw8u
@user-yi4ny8lw8u 5 месяцев назад
አዎ ❤❤❤ ጀምረናል ውዴ
@HanaHana-xc7dt
@HanaHana-xc7dt 5 месяцев назад
Amesginalo yene konjo betam arefi nw mejemeraw wudeshi berche❤❤❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 5 месяцев назад
Is it ok to use the mask after shampoo and just rinse it?
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 5 месяцев назад
Well-done your hair looks beautiful I will start the challenge with you all❤ ❤ I am sold ❤ thank you 💚💛❤
@amiramr791
@amiramr791 5 месяцев назад
እኔም ጄምሪአለሁ ሁተኛውነም ተቀባሁ በርቺ የኔ እህት
@HayatHayat-pt7jj
@HayatHayat-pt7jj 5 месяцев назад
Woww arefinew yene konijo enamaghinalen❤❤❤❤
@user-zs6kg9yw9d
@user-zs6kg9yw9d 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ሳሙናስ ምን አይነት ትመክሪኛለሽ
@MekdesDemise
@MekdesDemise 5 месяцев назад
Thank you 💕
@user-bk2ng9ez4q
@user-bk2ng9ez4q 5 месяцев назад
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ❤🙏
@reeeken4126
@reeeken4126 5 месяцев назад
ሰላም እህቴ 🙏 በጣም አሪፍ ውህድ ነው። ቻሌንጁንም አየተከታተልኩኝ ነው ። 🌼🌸🌷💞 በርቺልኝ
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 5 месяцев назад
Betam tiru new wude❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 5 месяцев назад
ቆንጆ ነው ውዴ
@user-ox6xo8nf7j
@user-ox6xo8nf7j 5 месяцев назад
Ene Eret allagegnehum gin belela wuhid eytenebakebkut naw thank u❤❤
@obsetube730
@obsetube730 5 месяцев назад
Thanks my sister ❤❤❤❤❤❤
@user-hq1cj6cl7l
@user-hq1cj6cl7l 4 месяца назад
ስለ ጀመርኩ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@azerty1814
@azerty1814 5 месяцев назад
አዎ ተጠቅሜአለሁ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ፊቴንም የተረፈኝንም ፊቴን ተቀብቼዋለሁ ጥሩነዉ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 5 месяцев назад
Thanks my my dear❤
@tigistbekele2340
@tigistbekele2340 5 месяцев назад
ሀይ ቤሪ የመጀመሪያውን ቻሌንጅ ተጠቅሜያለው ቆንጆ ነበር አመስግናለሁ ግን የሁለተኛው የለቀቅሽው የተለየ ውህድ ነው አንድ አይነት ቢሆን ለውጡን ማየት እንችላለን የተለያየ ውህደት ከሆነ ለውጥ አናይውም ቻሌንጅ አንድ አይነት ሲሆን ነው
@timihirttesema1756
@timihirttesema1756 5 месяцев назад
ሰላም እህቴ ተባረኪ በርቺ በርቺ 🙏
@user-yn5pk9lw8q
@user-yn5pk9lw8q 5 месяцев назад
ተቀብቻለው አሪፍ ነው በጣም ከፊት ፀጉሬ ተበጣጥሷል ምን ባረግበት ይሻላል እና ምን ያህል ሰአት ማቆየት አለብን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 5 месяцев назад
ቢሬ እንኳን ደህና መጣሽ ሚጣዬ ደህናነች አቮካዶ አልበሰለልኝ አልጀመርኩም ሲበስል እጀምራለሁ ሽኩርት ተቀብቼ ታጠብኩኝ በርች ጎበዝ ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ
@nigesttizazu3081
@nigesttizazu3081 5 месяцев назад
Can you tell me the name of your mixer. It looks a very good mixer.
@user-gu9sb5xg2j
@user-gu9sb5xg2j 5 месяцев назад
Le leslasa tsegur le edget yanchiwn ayinet bnxeqem mn tiyalesh???
@biniintertement7567
@biniintertement7567 19 дней назад
WOW❤❤❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 5 месяцев назад
Thanks konjo
@Betty-um5fh
@Betty-um5fh 5 месяцев назад
Waw uppp awñu jamiralo
@user-up5so6ff6y
@user-up5so6ff6y 5 месяцев назад
እኔም ከልጆቼ ጋር ጀምሬያለሁ ሁለተኛ ለቅዳሜ ኢንሻአላህ
@zabibamuhmad7091
@zabibamuhmad7091 5 месяцев назад
Enem jemiralow ❤❤❤❤❤yene widi barchi 🤗
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 5 месяцев назад
እህቴ ስጠብቅሽ ቆይቼ እኔ በራሴ ሰርቼ ተቀባው በባለፈው የሰራሽውን ሰርቼ የዛሬውን ደሞ ሳምንት እጠቀማለው አመሰግናለው
@rewa1001
@rewa1001 5 месяцев назад
እኔም ሁለተኛን ቻሎጅ ተቀብቻለሁ እናመስግናለን❤
@Sara-dx4tu
@Sara-dx4tu 5 месяцев назад
ሰላም ለናተ ይሁን እኔም ቻሌጁን ተቀላቅያለሁ❤
@LediyaAbriham
@LediyaAbriham 4 дня назад
ሻንፖ በየትኛውም እስቴፕ ብንጠቀም ጉዳት የለውም ወይስ የተለየ ሻንፖ ነው ምትጠቀምው?
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад
ውውው ያምራል የኔ በይሰሞን ስከባከበው ነው የሰነበትኩት እውነት ለውጥ አለው እሄን ውህድ አሁንም እቀባለው እኔ የገደልኩት ዝምብየ ጠቅልየ ማሳደር ማዋል እስጥልት ይለኛል በተለይ በውሀ እያበጠርኩት ሳልነካው ፀጉሬን ከነካሁ ረግፍ ይላል በፊት የሚያምር ነበር ሰው እየተለቀ ሲሄድ ይበላሻል ጉድ ኮ ነው እናመሰግናለን ውድ እህታችን እየተቀባን ነው ለውጥ አለው እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn3xv2ir4d
@user-xn3xv2ir4d 4 месяца назад
Betam arif nw
@RabileAli
@RabileAli 5 месяцев назад
❤❤
@user-ty6em5tk2s
@user-ty6em5tk2s 5 месяцев назад
Ok
@user-ty6em5tk2s
@user-ty6em5tk2s 5 месяцев назад
Yene marr betam konjo sera new be ewenat berhe eshi bay ❤️🙏
@user-xc9ue1ns8l
@user-xc9ue1ns8l 5 месяцев назад
እህቴ የሮዝመሪ ወይም የሩዝ ውሃ ኣሪፍ ነው ይላሉ እና ምን ትመክሪኛለሽ እንጠቀም ኣንቺ ትጠቀሚያለሽ እባክሽ መልሽሊኝ🙏
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 5 месяцев назад
እኔ ፀጉሬ ብዙ ነበርግን ቁመት የለዉም አሁን ግን ፀጉሬ በጭብጥ ነች በጣም ሳሳበዛላይ ይነቃቀላል ይደቃል የቀረኝ እሬት ነዉ እሬቱን እጠቀመዋለሁ ከዛ ለዉጥ ካሳየኝ ተመልሸ እመጣለሁ❤
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 5 месяцев назад
@user-dl7cs6pr9p
@user-dl7cs6pr9p 4 месяца назад
Ken bejen new mikebaw wude❤❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 5 месяцев назад
Yene konjo❤❤❤❤
@meseretkumsa9988
@meseretkumsa9988 5 месяцев назад
የኔ ውድ ዛሬ ነው ያየሁት ማቴርያሉን ገዝቼ እጀምራለሁ
@saramoh3731
@saramoh3731 5 месяцев назад
Tankw
@ggtui-tv1un
@ggtui-tv1un 5 месяцев назад
4ኛ ኮመንት❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
welcome 🥰
@user-oq5gu3ce9b
@user-oq5gu3ce9b 5 месяцев назад
Hy berry ❤❤❤❤ biranee hiyy balaloo
@soliyanatedros4312
@soliyanatedros4312 5 месяцев назад
በጣም ነው ምወሽ
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
Thanks ema enem 🥰
@Sara-dx4tu
@Sara-dx4tu 5 месяцев назад
እህት እስኪ ለብዛት ንገሪኝ በኮሜት ምን ልጠቀም እርዝመቱ ደህና ነበር ግን ስስ ነው ምን ልጠቀም ? ከይቅርታጋ መልሽልኝ ❤
@elsa-sy4td
@elsa-sy4td 5 месяцев назад
kenu alders bilogn neber yene konjo tq gen berye Le 1 amet lij bitekem ertu chigir yenorewal?
@user-mz2up3he6j
@user-mz2up3he6j 5 месяцев назад
Jemrealew😊
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 месяцев назад
🙏👍
@salm4735
@salm4735 2 дня назад
❤❤❤
@umuhalid4113
@umuhalid4113 5 месяцев назад
እህቴ እኔ ምንም አላገኝ ግን ሂነ እነ ስድር አርጌ እማቦካበት ደሞ ቁርፍድ ፣ጥቁር አዝሙድ፣ሩዝመሪእነሺኩርት የሎሙ ውሀ አድርጌ አፍልቸ በሱ አቡክቸ እየተጠቀምኩበት ነበር እነ እስከ ስምንት ስአት ድረስ አቆየዋለሁ ችግር ይኖረዋል
@abayabay3382
@abayabay3382 5 месяцев назад
የኔቆንጆ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤እማማየ ደህናናት ሳሚልኝ ❤❤❤እኔ ጀምሬአለው እህቴ በርች በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
Dena nech thanks wude berch🥰
@nigusuyordi-yf8nh
@nigusuyordi-yf8nh 5 месяцев назад
Yene wd ehet betam konjo chalenje nw yemejemeriyawn mokerewalhu alakuwaretem berchi
@FETA249
@FETA249 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች አቮካዶና ሬት አናገኝም 😢
@kidistworku7815
@kidistworku7815 5 месяцев назад
My beautiful sister I tried your tips and it is working ❤❤ my hair is growing and shining. Thank you
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
Keep going sis I’m so happy
@user-xi5iv6ig7x
@user-xi5iv6ig7x 5 месяцев назад
እኒምጀመርኩ
@nigesttizazu3081
@nigesttizazu3081 5 месяцев назад
I joined you beautiful
@feyajebena6868
@feyajebena6868 Месяц назад
Jemari nen 1gna zurem tetekmenal begroup new yemenaysh tekenten men yahel mekoyet aleben?
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 5 месяцев назад
Ehitoche demrugn bemaryam enem emelsalehu abren ensra
@user-ru1ju4re6s
@user-ru1ju4re6s 5 месяцев назад
ፀጉሬ በጣም ረጅም ነው ብዛትም አለው እና ከፊቴ እያሸሻብኝ ነው ይባጣጠሰል ምን ላድርግ ማማ ፀጉሬ ለሰላሳ ነው የደረቀ አይደለም ያቀረብሹ በጣም ጥሩ ውሁድ ነው
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 5 месяцев назад
😊😊 le huletegna gize abresh eyehedkugn nw gn timu tru aydelem betam sizegey yesamntun degme ltekem neber 😢 esu ketechale bistekakelnn tru nw
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤እውነትሽ ነው የኔም ኣሁን እየተሻለ ነው
@user-my3fn8bl1y
@user-my3fn8bl1y 5 месяцев назад
ይመችሽ የኔቆንጆ እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ትንሽ ያሳክካል ግን መቻል ነው ሁለት ወዶ አይሆንም
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 5 месяцев назад
ሰላም ለቺ እኳን ደህና መጣሽ
@BerryTube21
@BerryTube21 5 месяцев назад
Thanks dearly 🥰
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-ht2pt4zi2d
@user-ht2pt4zi2d 5 месяцев назад
እኔ ለቤትሽ አድስ ነኝ እህቴቻሌጁን እኔም ጀምሬለሁ
@zebebatube8475
@zebebatube8475 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው እኔ ም ሁለተኛ ቀን ተበባሁ ለወጡ አሪፍነዉ
@nejat-iz4fv
@nejat-iz4fv 5 месяцев назад
እሬት /ኦሊቪራ የት ነው እምታገኙት?
@AdenewDesyalegn
@AdenewDesyalegn 3 месяца назад
Banatshi video atnzaziu
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
እህቴ እኳን ዴናመጣሽልን ሞልቷል እዚህ ዱባይ እኔጋ ከፊትለፊት ዲቅቅ ያለነዉ ከኋላይ ቆጆነበር
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 5 месяцев назад
ሰላም ❤❤❤❤
@myuae7096
@myuae7096 5 месяцев назад
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qr9bs3fm9m
@user-qr9bs3fm9m 5 месяцев назад
የቁሩፋድ የሮዝመርን ውህድ ጥሩ ነው
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v 5 месяцев назад
እኔ ዛሬ ያየሁት ልጀምር ውዴ
@tghagos7483
@tghagos7483 5 месяцев назад
ማሬ እኔ ትላንትና ተቀባሁኝ ምክኒያቱም የእረፍቴ ቀን ሰለሆነ
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 5 месяцев назад
ከሱላይ ግንተልባ ብንጨምርሰት ችግርአለውወይ?
@selamgirma4852
@selamgirma4852 5 месяцев назад
Yene maar setamri Rega yalsh melkam ihet
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 5 месяцев назад
በልጂሺ ይሁንብሺ ከተሙላይ የጠለብሻትን ጀሮጌጥ በጣምነዉ የወዴድካት ብለሺ ያረግሻትን እባክሺ ልካን አስቀምጭልኚ ብፈልግ ብፈልግአጣሀት
@user-jl1ns2kn2r
@user-jl1ns2kn2r 5 месяцев назад
የቅባት መበቢያው የት ነው የሚገኘው
@hayimanothayime8169
@hayimanothayime8169 5 месяцев назад
በየ ስንት ሳምንቱ ነዉ እምንታጠበዉ
@munafaisal8949
@munafaisal8949 3 месяца назад
❤ ውህድ የምንቀባዉ ጰጉራችን ንጵሁ መሆን አለበት ወየ
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 5 месяцев назад
እስኪ እኔም እጄምራለሁ ኢንሻ አሏህ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 месяцев назад
እኔ ሰኞ እለት ነበር ሳምንት የሆነኝ ስለዝህ ተቀባሁ ሰኞ እለት
@user-bj4qt8ml5x
@user-bj4qt8ml5x 5 месяцев назад
Eyeteketelkush new berchi
@alamneshghada5099
@alamneshghada5099 5 месяцев назад
Baa oromiyaa nagerish sister plyis 😢
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 5 месяцев назад
መግጃ ብር የለኝም እኔሥ ሥትጀምሪ ጀምሮ ያንች ተመልካች ሁኘ ቀርሁ አልጠቀምም .ግን ባለኝ ሮዝሜሪ ዘይትእናቁርፍድ ወይት ብቻ ነው የምጠቀመው ይህንን ብጠቀም ደሥ ይለኝ ነበር እፍፍፍ እሬት ደግሞ እኔ አይቻለሁ ጁሥ አድርገው ይጠጡታል አርብ ሀገር ራሡ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 5 месяцев назад
እስኪ ልጀምር አሁን ተበጣጠሰ ፀጉሬ የኔቆንጆ ውህዱን ተቀብተን ስንት ሰአት እንቆይ
@alemalem5337
@alemalem5337 5 месяцев назад
እሁድ ቅዳሜ ብትጀምሪው አብረንሽ እንጀምር ነበር የረፍት ቀናችን እሁድ ቅዳሜ ስለሆነ
@FrehiwotSolomon-nn5vx
@FrehiwotSolomon-nn5vx 5 месяцев назад
አየበረታን ነው
@tobisha4703
@tobisha4703 5 месяцев назад
እኔ ጀምሬ ነበር ግን እንደዚ አይነት ማስኮች ሎው ፕሮሲቲ ለሆኑ ፀጉሮች በየሳምንቱ አይመከረም ይባላል ምን ይሻላል
Далее
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 184 тыс.