Тёмный
No video :(

4 ሆነው ደፈሩኝ 😭4 አመት ሳውዲ ሄዳ የጠፋችው ተገኘች🙆‍♂️|hab media|addis kememoch 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

4 ሆነው ደፈሩኝ 😭4 አመት ሳውዲ ሄዳ የጠፋችው ተገኘች🙆‍♂️|hab media|addis kememoch
በጥፊ መታው ሄደች 😭ሰርፕራይዙ ላይ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ|hab media|addis kememoch
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Hab media
arada plus አራዳ ፕላስ 2
arada plus 2
Arada plus
Yemenged lay tiyake
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media አዳኙ
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Addis chewata
የጥንዶች ፈተና
Addis kememoch
seifu on ebs
ጨርቆሴ ሾው
hab media youtube
arada plus tube
hab media ሃብ ሚዲያ
sheger digital
Donkey tube
Ebs
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@s...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
ክፍል አንድን ለማየት ሊኩን ይጫኑ👇ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-h93C7WuF26E.htmlsi=QNMaV3jBZltsu8og
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 месяцев назад
💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐
@babagalbii
@babagalbii 6 месяцев назад
ኒካህ እሰሩ እባካችሁ ያለኒካህ ዝሙት ነው::
@gjc5479
@gjc5479 6 месяцев назад
በጣም አስፈላጊ ነዉ ወደምየ እባክህ በምን ላግኝህ እርዳኝ 🙏😭
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 6 месяцев назад
@@babagalbii ትክክል በዋነኝነት ሀይማኖታቸዉን አስተካክለዉ ኒካህ አስፈላጊነዉ እደተናገረዉከሆነ እሷክርስቲያን ናትብሏል በክፍልአዲ ቢዶዉላይ እስልምናን አላህ ይወፍቃት
@user-ko8om5kr5o
@user-ko8om5kr5o 6 месяцев назад
​@user-ks7ok6co9m ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад
ተገኜች ማሻአላህ ልጁ ሥለተጎዳ ስለጠበቃትም ይታረቁ የምትሉ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 6 месяцев назад
👍👍👍
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад
@@kamilaemar3687 ይታረቁ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ ሶፊየ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ነገር ነው የምር ፈገግታህን ስወድልህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 6 месяцев назад
ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሶፍየ❤ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 6 месяцев назад
ወላሂ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад
❤❤በጣም የኔ ውድ ወንድም❤❤
@sffggg1468
@sffggg1468 6 месяцев назад
​@@KumNeger-uc3et ወንድም ከይቅርታ ጋር እንዳትቀየም ይህን 🙏 ምልክት ባትጠቀም
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 месяцев назад
በመዳም ስራ ድክም ብየ ገና አየሁት 😢 ሶፊ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ለሰው ያለህ ክብር፣ደስታ ማነው እንደ እኔ ማሻ አላህ የሙዓዝኑ ድምፅ የተሰማው።
@xpk5509
@xpk5509 6 месяцев назад
አዮዞን እማ❤❤
@rabea4th
@rabea4th 6 месяцев назад
ሶፊ በአላህ ይዤሀለው እምነታቸው አንድ እንዳለሆነ ታውቃለህ ልጅትዋ እስልምናን እንድትቀበል አድርግ ደሞ ወዳ ነው መስለም ያለባት የሱብላ መሆን የለበትም እስልምና እውነተኛ ሀይማኖት እንደሆነ ማወቅ አለባት አደራ አደራ ኮሜንቱን ያነበባቹ በሙሉ አደራ ዱአ አድሩግለት
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x Месяц назад
የትኛው እምነት ነው ትክክል ያልሆነው የምታወሩትን እወቁ
@mohammednuri5896
@mohammednuri5896 6 месяцев назад
አይቀንስብን ጋይስ ፕሊስ ለይክ ሼር እነደርግለቸዉ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад
የአላህ ሦብሩን ይሥጥሽ የኛ ሀቢብ የኛ ነብይ ረሱል ሠ አ ወ ❤ይህንን ልጂ የሚዎድ በላይክ እናበረታታ ጄግናና መልካም ጥሩ አሣቢ ቀናልጂ ነው ራሥህን ጠብቅ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@sikosilo7233
@sikosilo7233 6 месяцев назад
በጣም❤ወላሂ
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 6 месяцев назад
በጣም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው
@user-fe7lo8kb3o
@user-fe7lo8kb3o 5 месяцев назад
ምንማለቴ ነው የኛነብይ የኛረሱል 😮አትሻብኝአላህየ ከንግግር በፊት ይቀዲማል እውቀት።
@gingin6217
@gingin6217 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኝ የመጀመሪያ ኮማች ሁኛለሁ👏 ❤እስኪ ልየዉ እና ደጋሜ እኮምታለሁ 😢
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏
@masa5699
@masa5699 6 месяцев назад
Minaw shilamat alaw ende adanya comachi 😂😂😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 месяцев назад
​@@masa5699😂😂😂😂
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 6 месяцев назад
ሶፊ የኔ መልካም የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ልጅ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 6 месяцев назад
ሶፊየ ወላሂ አሚንንን በል ካጀቴነው ልጁ አሳዝኖኝ ነበር የኔየዋህ ወድም 👍👍👍
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አሜን🙏🙏🙏
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 6 месяцев назад
እረ ዎናዉ ፍቅር ትላለችደ ወሎማ በሀይማኖቱ ጠካራ ነዉ ይልቁንሥ እኳን ተገናኛችሁ እና ዙሪ ወደ እሥልምና ተጋቡ አለቀ ወሎ በሀይማኖቱ ጠካራ ነዉ እኔም ወለዩ የሀይቋ ቆጆ ነኝ
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 6 месяцев назад
ስለሚ ከአሏህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም...!!!! ካልሰለመች ግን ወንዱ ድንህን ምረጥ ያአኸይ
@saadha5100
@saadha5100 6 месяцев назад
እልልልልልል ሶፎ ወላሂ ምልበልህ አላህ የልብህን ያሣካልህ ቃል አጣሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🤲🤲
@kidsttube3111
@kidsttube3111 6 месяцев назад
ወይኔ ደስሲል ሶፊየ ምርጥ ሰው ተባረክ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@EmebetEe
@EmebetEe 6 месяцев назад
እኔ የሚገረመኝ ሶፉዬዬ የአንተ ደስታ ያንተ መረበትበት ልክ እደራስህ ሰዉ ልብህ የዋህ ነዉ የኔ ቢጤ ነህ መልካም ሰዉ ደስስስ ትለኛለህ የሰዎች ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@alemdemise1242
@alemdemise1242 6 месяцев назад
አይፈጣሪ እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ የኔእህት ግን ዉንዶች ምንአይነት ጨካኝ አረመኔዎች ናቸዉ ይደፋቸዉ
@abezash921
@abezash921 6 месяцев назад
የእውነት አንቴ የተባረክ ልጅ ነህ ሶፍ በርታ እንዳትረታ ግን እራሳችሁን ጠብቁ እሽ አላህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ😢😢
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 месяцев назад
ለማንኛውም በህይወት መገኘቷ ጥሩ ነው ነገር ግን ይህ ወሎ የፍቅር ሀገር ምትሉት ነገር በሀይማኖት ጉዳይ አይንፋም ሁሉም እዛው በሀይሞኖቱ ተጋብቶ ይኑር ምን ዓይነት ጭምልቅልቅ ነው ዎሎ ፍቅር ምናምን ስልምናችን ከምንም ከማንም ይበልጥብናል ዎይ ትስለምና ያግባት ካልሆነ ይለያዩ ፍቅር በንካ ባንድ እስልምና ስሆን ነው አትጨማለቁ
@user-wy7cd9bm4l
@user-wy7cd9bm4l 6 месяцев назад
ትክክል ተግማሙብን
@hilamoo928
@hilamoo928 6 месяцев назад
ወላሂ ብዙ ወሎየወች እዲህ ናቸዉ ይገርሙኛል 😢አላህ ልብ ይሰጣቸዉጂ😢
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 месяцев назад
@@hilamoo928 አሚን ይህስ የከፋ ነው
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 6 месяцев назад
እኔም ወሎየ ነኝ ግን ወላሂ እደዚህ የተደበላለቀ ነገር በጥብቅ ነበር እምንጠላው ቤተሰቦችም ልጆችም እደዚህ እሚሉት ከቤተሰብ ውጭ እሚሆኑት ናቸው አራት ነጥብ
@fusr.4440
@fusr.4440 6 месяцев назад
እርኒስምችአላቅም ሙስሊምናኪሬሥታንሢጋባ ሢጅምርእድብሎ
@sebletube6489
@sebletube6489 6 месяцев назад
ያንተ ጭንቀት ያስጨንቃል ሶፊ ውይ ደስ ይላል የሰው ደስታ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 6 месяцев назад
ማሸ አላህ እመስጂድ አጠገብ ነህ❤❤❤
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 6 месяцев назад
ሶፊ ሙስሊም ነው እንደ በአላህ? አልሀምዱሊላህ ሲል ሰማሁት ልበል ያጀማአ ያአላህ ደስ ሲል ❤❤❤❤ ቅን ልብ ያለው ወጣት ይመችህ አቦ ሶፊዬ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉 ያሰላምምም😘🌹🌹🌸💐💐💐💐
@skettube4149
@skettube4149 6 месяцев назад
ሙስሊም ነውኮ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 6 месяцев назад
@@skettube4149 አልሀምዱሊላህ ደስ ሲል ሶፊዬ መልካም ሰው መታደል ነው የመስጅድ ጎረቤት መሆን
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 6 месяцев назад
አልሀምዲሊላህ ሚስጥርህ ተፈቷል ወደአሏህ ተመለስ ወንድሜ አሏህ ይገዝህ ንሮህን በሀላል ያድርግልህ ያረብ
@abezash921
@abezash921 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢ኡፉፉፉፉ የሰው ጭካኔ ግን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እንዳትሰቃዩብኝ የኔዎች ብርቱዎች😢😢😢😢😢😢😢😢
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 6 месяцев назад
አሚንንንንን😢😢😢😢😢አይየኛነግር😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 6 месяцев назад
Ayee sedte
@user-bs1fx2dk4l
@user-bs1fx2dk4l 6 месяцев назад
Aye 😭🥺sedet😢
@abezash921
@abezash921 6 месяцев назад
@@user-bs1fx2dk4l 😭😭
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 месяцев назад
ግን ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚወደው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
ሶፊየ የኛ መልካም እንኳን በስላም መጣህልን እና ልጁቱ አሳዝንችኝ ወይ እንኳን ተገናኛቹ ተመስገን እውነትኛ ፍቅር ይህ ነው ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-qn9uz6yl4k
@user-qn9uz6yl4k 6 месяцев назад
ሶፊ ስምህ ማነዉ በትክክለኛ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
@@user-qn9uz6yl4k ኧረ ሶፊ ነውያ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 6 месяцев назад
ግን ወሎ ላይ ከሀይማኖት ፍቅር ይበልጣል የሚል መፀሀፍ አለደ እሱም እደዛ አችም ደገምሽዉ ለማንኛዉም አላህ መንገዱን ይምራሽ እኛም የወሎልጅነን እድህ አፋችሁን ሞልታችሁ አታዉሩ ሀይማኖት ከፍቅርም ከሀገርም በላይነዉ አታሰድቡን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 месяцев назад
ጀዛከ አላከይረን ፍቅር ከአላህ ይጀምራል
@fuziyasaeidali2460
@fuziyasaeidali2460 6 месяцев назад
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 месяцев назад
​@muhamed❤❤muhamed5114
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 6 месяцев назад
በጣም
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 6 месяцев назад
የሀራም ቅፍር አላህ ይጠብቀን
@Hana-3838
@Hana-3838 6 месяцев назад
ከፊትሕ ከአነጋገርሕ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትሕ ነሕ ጌታ ከፍ ያርግሕ ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 6 месяцев назад
ሳፍ ምችም አንዳትዋችው እየሂድክ ቨዶው እየሰራህ አሳዬን ብአሏህ☝️
@fitztek8119
@fitztek8119 2 месяца назад
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል።
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በጣም በብዙ ነገር የተጎዳች ናትችግሩዋን ሲሰማ እንዳይሸሻት በተቻለህ አቅም እርዳት ሶፊዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በእቅፉ ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@selamselam1233
@selamselam1233 6 месяцев назад
እኔወሎየነኝ ግንፍቅርከሀይማኖትይጀምራል እግዚአብሄር ትክክለኛውንመገድ ይምራን❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@TiztaTizta
@TiztaTizta 6 месяцев назад
አልቅሼ ሞትኩ 😭😭😭😭😭😭ማርያምን ተባረክ በእውነት
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 месяцев назад
ሶፊ ጀዛህ አላህ ይክፈልህ የጠፉት በማገናኝት ወይም የሆኑ ተግዘው ስታያቸው በመገድ ላይ አወረተሀቸው ወደ ደስታ ስትቀይራቸው እመለክትሀልው በብለጥ ደረጂ ትልጅ ደረጂ ደረስህ ለማይት ያብቃን🤙🤙🤙👏
@user-vu1vg7xc4m
@user-vu1vg7xc4m 6 месяцев назад
ሶፍ ወላሂ ስራህን በጣም ነው የማደንቀው በዚህ ዘመን እኮ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እኮ ጠፍታል ጀዛከላኸይር ወንድሜ
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 6 месяцев назад
በሀራም ነገር በተተባበር ነዉ
@astekastek1000
@astekastek1000 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ ያልፋል አይ የሴት ልጅ ፈተና ዊ አቤት በሴት መጨከን ፀበል ተጠመቂ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ ትድኛለሽ ጠካራ ሁኚ እህቴ ኡፍፍ የስደት ስቃይ ከባድ ነዉ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
ሶፊየ እንኳን ደና መጣህልን የኛ መልካም እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው ❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አሜን🙏🙏
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 6 месяцев назад
እፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሶፍዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት❤
@mekitube4479
@mekitube4479 6 месяцев назад
ሶፊ አሏህ በረካ ያርግህ የነሂ ልጆች ምክንያትነህ ደስ ብሎናል ይበልጥ እስልምናን ተቀብላ ክርስቲያን ትመስለኛለይ በኒካህ ባድ ቢሆኑ በኢስላም ያለኒካህ መጨበጥ ወይም መካት አይፈቀድም አህመድም ይችን ኮሜት ካነበብካት ደስታህ አስደስቶናል አደራ ሀይማኖትህን ለማለት እወዳለሁ የላኢላሀ ኢለሏህ እህትህነኚ እስላም ቀጥተኛመገድ።❤❤❤
@adissapp6197
@adissapp6197 6 месяцев назад
ማሻላህ ስላት ዲምፅ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@Ahmed11119
@Ahmed11119 6 месяцев назад
ደምሩኝ የዳም ቅመምን የምትወዱ
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 6 месяцев назад
ወይኔ ፍቅር 😭😭😭ወሎየነት ይለምልም የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 месяцев назад
👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g 6 месяцев назад
ኡፍፍ ልጅቷ ያሳለፈችው ታሪ በጣም ያሳዝናል. አላህዬ. አንተ ጠብቀኝ. ያረብ. በሴትነቴ እዳፈትነኝ አደራህን.
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@Bet1771
@Bet1771 6 месяцев назад
ሶፊ ተባረክ። የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሰው። ቀሪውን ደግሞ አደራህን ልጁን ያሳለፈችውን ፈተና ቀስ ብለህ አስረዳላት። ፍቅራቸው እንዲቀጥል እና ትዳር እንዲመሰርቱ ተከታትለህ አግዛቸው።
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@hilamoo928
@hilamoo928 6 месяцев назад
ወይይይይይይ ሶፊየ በረካ ሁንንንንን ወላሂ አሳዝኖኝ ነበር😢 አይ ፍቅር እብደት እኮ ነዉ😅 ወላህ😢
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-kl7vi1ps9g
@user-kl7vi1ps9g 6 месяцев назад
ዉይይ ወላሂ ወንድም እኔጃ ብቻ የልብ ነዉ የምታደርሰዉ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሣካልህ የስንቱን ሠዉ አሳብ አቀለልክላቸዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 6 месяцев назад
እሰይይይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛቹ😢😢😢❤❤❤ ስለ ሃይማኖታቹ ግን ኣስቡበት ምክንያቱ ነገ ልጅ ትወልዳላቹ የሊጁ ዉሳኔ ከባድ ነዉ የሚሆንባቹ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@user-fr9bg2tu8i
@user-fr9bg2tu8i 6 месяцев назад
ሶፊን የምትዘዱ እስኪ ሸር አድርጉ በፈጣሪ መ100k እናስገባዉ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤
@user-lm8ue5cx5v
@user-lm8ue5cx5v 6 месяцев назад
ማሻአላ በጣም ይላል ወላሂ እኔ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ አላህ ዬምትፍልገውን አያሳጣህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@etalem3581
@etalem3581 6 месяцев назад
የሰው ደስታ የሚያሰደሰተው ምርጡ ወንድሜ እንኳዋን ደስ አለክ የልፋትክ ወጤት
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 6 месяцев назад
ከወንድ ፍቅር የጌታ ክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад
እውነት ነው።ሀይማኖት ይቅደም።
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 6 месяцев назад
😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 6 месяцев назад
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏 በእውነት ሶፊ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ😭😭 ሶፊ የኔ አባት እኔንም 11ዓመት የፍቅር ጓኛሃ ጋር ታስታሪቀኛለክ ሀገሪ ስገባ እሽ😭😭😭
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 6 месяцев назад
Sofe btam kin libe yalki swu neki yswu fegegita yemyasidsitiki brta Brother Allah Yichemiriliki Btam Gobzi Neki❤
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 6 месяцев назад
በል ሶፊ በጀመረ እጅህ ልጁን ተባበረውና 2 ነገሮች በአንድ ላይ መሄድ እደማይችሉ ሁሉ እምታቸውን ያስተካክሉ መቸም የገጠር ሰው ግድ የለውም ልጁን ነሲሀ አድርግለትና እስልምናን ትቀበልለት
@doda9780
@doda9780 6 месяцев назад
ሚና ገብሽ 😅😅😅ሃይማኖት የራሱ ህዎትናዉ ማንም ሰዉ ሰማይ በት በራሱ ዎጋናዉ ምዎስዳዉ
@aster7876
@aster7876 6 месяцев назад
ትክክል ምን አገባን እኛ ዋናው መገናኘታቸው ነው እነሱ ይወስኑ
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 6 месяцев назад
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 месяцев назад
ግንእኮየሁለታችንእምነትአይፍቅድም​@@doda9780
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 месяцев назад
Belw😂
@zone8505
@zone8505 6 месяцев назад
ወለሂ ስለተገነኙ ደስ ብሎኘል ሶፊዬ በረከ ሁን😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад
❤❤በጣም
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 6 месяцев назад
አይስደት ክፉ😭😭😭
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 6 месяцев назад
ፈጣሪይመስገን
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 6 месяцев назад
መንገድ ላይ ሰርፕራዝ ግን ጥሩ አይደለም። ደንግጦ ቢወድቅብህስ ከተሳሳትኩ ይቅርታ።
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e 6 месяцев назад
ግን ውዲሚ አህመዲ ከሴት እና ከአላህ ማንንትውዳለህ በዝህ ጉዳይ ብታውራሳፋ
@zaharatube6352
@zaharatube6352 6 месяцев назад
ሳህ
@Milimiraaa
@Milimiraaa 6 месяцев назад
እንኳን ፈጣሪ ኣወጣሽ እህታችን እንኳንም በሰላም ኣገናኛቹ ነገር ግን ለቀጣይ ሂወትሽ ሀይማኖት ከምንም በላይ ነው የተጠቀምሺው ኣባባል ሞኝነት ነው በጋደኝነት ሳይሆን ትዳርና ልጅ ሲመጣ ነው ችግሩ ኣብሶም ለሴት ልጅ ኣስቢበት ወይም ወስኚበት ኣመሰግናለው
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 6 месяцев назад
የፍቅር አምላክ ያጣምራችሁ እጅግ ደስ አለኝ የእውነት ሶፊዬ ኢንተር ቪው ያረከው ቀን አንጀቴን በላኝ እጅግ በርካታ የፌስቡክ ግሩፖች ላይ ሼር አድጌነበር መጨረሻቸውን ያሳምረው እንግዲህ እነ ሶፊዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-tl8jk5pd1s
@user-tl8jk5pd1s 6 месяцев назад
ወላሂ ሶፊ ትለያለህ አላህ ይጨምረልህ የሰዉ ደስታ ሚያሰደስትህ ሰዉ አተን አየሁ ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@Chalt0-my1zz
@Chalt0-my1zz 6 месяцев назад
Yaa jiruu biyyaa ormaa hin darbaa haadhoo koo sofii koo Eebbifamii waaqayyoo sii haa Eebbisuu ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 6 месяцев назад
ሦፊ ምርጥሠው ❤❤እኳን በሠላም በጤና መጣችሁ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏🙏
@lassddf2180
@lassddf2180 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እንኳንም ደስ አላችሁ ዋናው በህይወት መገናኘታችሁ ነው ሶፊ ወንድሜ ተባረክ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 месяцев назад
ያርቢ እዳት ደስ አደለኛ አልህምድልላ ሶፊ ምን እድም ምልህ አለቅ አላህ ጀዛህ ይክፍልህ አሚበል ልመርቅህ ዛሬ ሀሙስ አደል በፆም አፊ ልምርቅህ ያሰብከው ሁሉ አላህ ያስካልህ አሚን በል የፆመኛ እና የትበዳይ ዱዋ ሙስትጃብ ነው ለሰዎ ደስ እድ ምትፍጥ አላህ ላት ያላስብክ ደስት ይስጥህ እሻላህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አሚን🤲🤲🤲🙏
@ter2065
@ter2065 6 месяцев назад
ሶፊየ ጀዛኩሚሏህ ኸይረን አላህ በመልካም ነገር ዉለታህን ይክፈልህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 6 месяцев назад
እንኳን ደና መጣችሁ ሶፊ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏🙏
@kwkw2880
@kwkw2880 6 месяцев назад
Sofi frk ሲ ዎድግ በ አልላአህ ኑርልንይ ❤️❤️❤️ wagga kuma qaalii 💞💞
@skettube4149
@skettube4149 6 месяцев назад
ኧረ ወሎ ውስጥ ዘረኝነት የለም ሀይማኖት ለሀይማኖት መከባበር አለ እንጅ ሙስሊም ተክርስቲያን ክርስቲያን ከሙስሊም አይጋባም ሁሉም በየሀይማኖቱ ያጠብቃል
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 6 месяцев назад
የሰው ዴስታ የሚያስዴስትህ ገና ስገባ ፈገግ ትላለህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏
@rabihamasrisha2615
@rabihamasrisha2615 6 месяцев назад
ተገናኙ ማሻ አሏህ እኳን ደስ አላችሁ ከዚህ ብኋላ ደሞ አላህ እርዚቃቸውን ይክፈትላቸው
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 6 месяцев назад
አጂብ ነዉ በጣም ነበር ያሳዘነኝ አሁን ደሞ አስለቀሱኝ በጣም ደስ ይላል ሶፊ አላህ የልቦናህን መሻት ይሙላልህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 6 месяцев назад
በሀራም ነገር ሥለተባበር ነዉ
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 6 месяцев назад
ያአላህ ያረቢ ሠው ሢደሠት ሠው ማሥደሠት ማየት እዴት ደሥ ሢል ያረብ እንዃን ተገናኙ እህቴ ያሣለፍሽው ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባድ ነው ያወዱድ ያረህማን ከመደፈር አላህ ይጠብቀን ውይ ሥደት ሶፊዬ ማሻ አላህ ምን አይነት ልብ ነው ያለክ ያሠላም እንዳተ ያላ እሩህ እሩህ ልብ ያለው ባል እዲሠጠኝ አላህን እለምነዋለሁ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው ሠው አላህን የሚፈራ ነው ❤❤❤❤❤❤
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 6 месяцев назад
ሶፍየ ትለያለክኮ የኛ ምርጥ ወድም❤ ዋውውውውው ማሻኣላህ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Seada4756
@Seada4756 6 месяцев назад
ሠለሚና ኒካህ አድርጊ በልልን ለልጆቻቸውም ለሁለታችውም
@user-zi3ic1dp6x
@user-zi3ic1dp6x 6 месяцев назад
እግዚ አብር ይመስገንን ሶፊይይ ለባመይይይ ዕድመንን ጥዕናንን የሃበለይይይ 💊🙏🙏🙏🙏💋💖💗 በጣዓም ዛፍትዉካ ሓዊትይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@kumemiessa9007
@kumemiessa9007 6 месяцев назад
Tamasgen 😢😢❤❤tabareku wudoche❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад
የኔ እናት😢😢😢አይሴት😭😭😭😭😭
@birkaasudee1565
@birkaasudee1565 6 месяцев назад
Sofii jaaza kee raabii sii haa kaaflu 🙏🙏
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 месяцев назад
ዋዉ ሶፊዬ አይታ ትመጣለች እንዳልከዉ መጣች በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤ከነሱ የበለጠ ያንተ ደስታ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጡ መልካም ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 6 месяцев назад
ደስሲል በአላህ እፍፍፍ እኳንበሰላምተገናኙ ሶፊ አተ ትለያለህ አላህይጠብቃችሁ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
አሚን🤲🙏🙏
@zone8505
@zone8505 6 месяцев назад
እንኳን ደህነ መጠሽ ዋነው መገኘትሽ ነው😢
@ghg3551
@ghg3551 6 месяцев назад
መገንእናተሰዎችፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-om5jw4xo6m
@user-om5jw4xo6m 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስተላላችሁ 💯❤️🥰❤️❤️❤️
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 6 месяцев назад
ስፊ እግዚአብሔር ይበርክህ ልዩ ሰው ነክ እህታችን አይዞሽ እሱ የምዋድሽ ከሆነ ካነ መንነትሽ ነው የምቃበልሽ ውዴ❤❤❤❤
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 6 месяцев назад
አይ ፈቅር ይሥራ ህን ይሰጥህ
@bizu831
@bizu831 6 месяцев назад
ሰፊ ግን ምን አይነት ሰው ኘህ በጌታ 😢 ፈጣሪ ይስክ❤
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 6 месяцев назад
ሶፊኢቃምእየተባለአተግንቀረፃላይነህ መስጊድአጠገብህነው ዲንህሂወትህሊሆንይገባልከዛምበላይ ኢሄንስልህበቅንነትነው❤❤❤ እናምመግበያህላይ አሰላማለይኩምብለህጁምር😊😊😊😊😊
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 6 месяцев назад
ሶፌ መልካም ሰው ፈጣራ ይጠብቅክ እነንተም እንካን ደስ ይላችው
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 6 месяцев назад
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልእንኳንደስአላችሁተመስገን❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ አተን ምክንያት አድርጎ አገናኛቸው
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 6 месяцев назад
ሰላም ሳፊዬ በጣም ደስ ዪላል እንኳን ደስ አላችሁ አሳዘነኚ ተመስ ገን 🙏❤🙏😘😘😘😘
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SelimHassen
@SelimHassen 6 месяцев назад
ሶፊዬ ዬኔ መልካም እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 6 месяцев назад
ሶፊየ ጀዛክአላህ ወዲም 😢 የነፋፈቁ ልቦች 👩‍❤️‍👨 ሲገናኙ ምንኛ ደስ ይላል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 6 месяцев назад
#wow congratulations I am so happy for you guys💯❤️❤️❤️ thank you brother amazing journalist God all your life help you and protect you💎💎🏆🙏🏽
@jilalunesru9379
@jilalunesru9379 6 месяцев назад
ሶፊ አትሰግድም እንዴ ብዙ ግዜ አዛን እየሰማህ እየተሰገደ እየሰማህ ስራህን ነው የምታስቀድመው
@heyat3635
@heyat3635 6 месяцев назад
አዛን ሀቢባይ አላህ ዋክበር
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሶፊ ተሳክቶልሃል 🙏❤🇪🇷
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 6 месяцев назад
Sofiye betam akeberehalew❤❤ ewedehalew❤❤ ante netsu Ethiopiayaw yewaha yesewu desta yemiyasdetih lijii neh ❤❤❤ be ahunu seat endante ayinetu sewu wusin nw!!! Demo sile tegenagnu betam des yelal ❤️🥰
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 6 месяцев назад
ያአላህ አላህ ይጠብቅ እንጂ የሰው ሀገር ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላ
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 97 тыс.
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.
ቀንሶ ነው የተጣላነው
12:18
Просмотров 56 тыс.
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 97 тыс.