Тёмный

48ኛ E ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 342   
@ewethio
@ewethio 3 года назад
‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን ፈጣሪ ፈቅዶ የዘወትር ምኞቴ እና ህልሜ ሊሳካልኝ ነው ከአምስት አመት በፊት ስመኘው እና ፈጣሪዬን ስለምነው የነበረው ምኞቴን እናቴ ልትቆርብልኝ ተዘጋጅታለች እሰይ ስለቴ ሰመረ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ!!!
@yefru6008
@yefru6008 3 года назад
እሰይ እንኳን ደሰ አለሺ እህታችን እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 года назад
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
አካን ደሥ አለሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አልልልልል አንኳን ደስ አለሽ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
እሰይ ታድለሽ እንኳን ደስ ኣለሽ
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 года назад
Wede memhrachin amen amen amen rejim edme ketnagar abzto egzyabhere yestlni kalhiweti yasmalin zemare mlakti yasmalin
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
መምህራችን አንተ የምታስተምረዉ ጠብ አይልም እዉነት ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን💚💛❤✝️✝️✝️
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 года назад
Endmene aderkie memeherachne. Betame yemeyetafetena yemeagua menfesawe akerbote newe. Yenesue berkete yederbne amen.
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 5 месяцев назад
Ànyyway, Jesus is Lords of Lord, Kings of king. Jesus Christ is the only way to everlasting life.
@itayodose6116
@itayodose6116 3 года назад
Amen ..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 5 месяцев назад
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@teweldetsegaye7985
@teweldetsegaye7985 2 года назад
የአባቶቻችን በረከት ከሁሉም የዓለም ህዝብ ጋር ይሁን
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 года назад
በእውነት መምህር ከአፍል ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ግን ለመረዳት መጀመሪያ መረዳት አለብን ለዛ ነው የምንቃወመው እኔ ይሄንን የአባቶችን ታሪክ ስሰማ በእንባ ነው ብታምኑም ባታምኑም ስትል አረ አምናለሁ አባቶቼን አላመንኩም ማለትኮ እግዚአብሔር የለም ምንም አይሰራም ብዬ መካድ ነው የሚሆነው እኔ ደሞ አምላኬ እግዚአብሔር ይሔንን አይደለምና ሌላም እጹብ ድንቅ ነገርን እንደሚያደርግ አምናለሁ !! መምህር በእውነት ከአንቴ ጎንበስ ብዬ በጉልበቴ በርከክ ብዬ አመሰግናለሁ ብዙ ስሰማ ቆይቻለሁ ብዙ ግን ለኔ መኖሬን እራሱ ያወኩት አሁን ሶስት ወር ሆነኝ አምላከ እስራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
ዲዚላይክ እምታደረጉ ልቦና ይስጣችሁ ጉድ እኮ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይድረብን አሜን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx Год назад
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን በርክቱ አቦተቱን አያፈለይን አሜን አሜን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እሚፈቀድልህ ከሆነ ሁሉም አቅርብልን ይሄ የህይወት ምግባችን ነው እንተ ከልቀቅክልን እኛለማየት አይሰለቸንም ምርጥ የህይወት ምግባችን ነውና
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተሰፋ ስላሴ 👏👏👏👏
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Год назад
አሜን አሜን አሜን ያአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ያሳድርብን እግዚአብሔር መምህር ፀጋውን ያብልህ🙏🙏
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 года назад
አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር አንተንም እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብኝ. መምህር. ልኡል እግዘያብሔር ይባርክህ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል ነው ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ቁጭ ተብሎ ወይም መግለጫ መስጠት አያፅድቅም
@helenhelen349
@helenhelen349 2 года назад
ይሄን እዳይ ለእረዳኝ ልዕል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባቶቻችን ፁለትና ልመና አይለየን የቅዱሳን እረዲት በረከት ይደረብን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔርን አመስግኑ ኢትዬጵያዊ ሆኖ መፈጠር እራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@ethio6437
@ethio6437 3 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር የተመረጡትን አባቶች እና እናቶች በረከታቸዉን ያሳድርብን።
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@user-yh4he6tl9z
@user-yh4he6tl9z 3 года назад
amen amen amen berkt erdetn yedrben yedrben amen
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 года назад
መምህር ቃለህይወት የሰማልነ የአባቶቻችነ በረከታችው የደርብን አሜን አሜን አሜን
@haimehaime5910
@haimehaime5910 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜዘመንህንይባርክልንከነቤተሰዎችህ እግዚአብሔር ስራውድንቅነውዝማሬመላእክትያሰማልን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን የአንስት እናቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን ስለ ስሙ መከራን ስለሚቀበሉ አቅዱሳን ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ቃላህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ አባቱችችን በረከታችዉ ይደረበን ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን ደሰያላል በዚ ጊዜ መበረክ ነዉ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 11 месяцев назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብንአሜን፫❤❤❤❤❤❤❤🎉
@misiretaabate6756
@misiretaabate6756 3 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባቶች እረዴት እና በረክት አይለየን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአባቶችን በረከት ይደረብን
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ እጹብ እጹብ ድንቅ ነክ
@kikipipi5647
@kikipipi5647 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ስጋን የሚገድሉትን አተፍሯቸው ነፍስን እንጅ ነፍስ ግን ተገደሉ አተምትም ፈፈልጋ እነደ እናስብበት
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 месяцев назад
የአባቶቻችን በርከት ይደርብን መምህር ተባርክልን💐
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Год назад
ተመሰገን ተመስገን ተመስገን ክብር ለስላሴ
@eyerusalemeiftahtekefet1970
@eyerusalemeiftahtekefet1970 3 года назад
Amen amen amen kalehiwet yasemaln yabatochachn berket yderbn betseletachhu asbun hulet eyesus ena hirut slasen
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 года назад
Egzaibher yemsegen memihir AMEN AMEN AMEN
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 года назад
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@Tube-lk4km
@Tube-lk4km 3 года назад
መምህር የቅዱሳኑን ታሪክ ይጨመርልን ከምታስበው በላይ ነው እየረዳን እያበረታን ያለው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 года назад
መምህር በጣም ነው ምወድህ ። እግዚአብሄር ይባርክህ ተባረክ ዘርህ ። በል በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ አባቶች ስትል ማረን ይቅር በለን ታረቀን እንደቸርነትህ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
በረከታቸዉ ይድረሰን እነዚህ አባት እንኳን ማግኘት ቀርቶ አሉ እተባለበት ቦታ መርገጥ ራሱ መባረክ ነዉ በረከታቸዉ ይድረሰን
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 года назад
የአባቶቻችን ፀሎት በረከት ይደርብን አሁን አንፈራም ብንኖርም የእግዚአብሔር ነን ብንሞትም የእግዚአብሔር ነን ሁላችንም ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን
@tadele4513
@tadele4513 3 года назад
በረከታቸው ይደርብን መምህር እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ በአንተ ላይ እግዚአብሄር አድሮ ይህን እንድስማ ስለፍቀደ
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 6 месяцев назад
በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችንን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን።
@sunpertube219
@sunpertube219 3 года назад
መሞህር ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንልክ !!! ፈጣሪ የእነዚህ ቅዱሣን በረከታቸዉ ፣ እረዴታቸውና ፀሎታቸው አይለየን ።
@yedgelmareyamlejnegn5794
@yedgelmareyamlejnegn5794 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው የምሰማው ነገር በረከታቸው ይደርብን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
ተመሰጨ እየሰማሁ ምግዜ እዳለቀ ሳላቀዉ መዝሙር ጀመር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@yefru6008
@yefru6008 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vf2sb4vc9k
@user-vf2sb4vc9k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቿ ብላችሁ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 года назад
በረከታቸውን ይደርብን መምህራችን እናመሰግናለን የበረከት ተካፋይ ሰላረክን
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 3 года назад
የነዚህ ሁሉ አባቶቻችን በረከት ይደርብን
@lindakiros3874
@lindakiros3874 3 года назад
Enkan beselam metak memhir, Betsolotik asibegn weleteyohenis ke mela beteseboche!🙏🙏🙏
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህርችን እናመሰግናልን በጣማ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
አሜን መምህር አምላክ ቅዱሳን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 года назад
መምህራችን አባታችን ምግብ መጋቢያችን እንኳን መጣህል የአባቶች በረከት ይደርብን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን ለአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋ ይደረሰው ፀጋቸው በሁላችንም ይደርብን
@melesefetene7859
@melesefetene7859 Год назад
አባቶቸ በርከታችሁ ይደርብኘ አሜን አሜን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህሬ የነፍሴ መዳኛ
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 3 года назад
በጣም ነው የወደድኩት። የቅዱሳንን ታሪክ ሰምቼ አልጠግበውም። ለነፍሴ ምግብ ነው የሆነችኝ። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 3 года назад
ያበቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን (walte maryam, haile maryam ,wald georgese,walte georgese,walte senbt bslot asbunyi)
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን የርናቶቻችን በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው ይማርን ይቅር ይበለን እድሜ ለንስሀ ይስጠን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ከኔቤተስቡችህ በጣም ደስ ይሚል ነው በእውነት በደስታ ነው የስማሁት በሀሲት ነው ወስጢ የተሙላው እኔ ስሰማው እርሲን እነሱ መሀል አርጊ ነው ይመስለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 3 года назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ በርታልን የቅዱሳኖን ታሪክ ብሰማ አልጠግባቸውም በጣምነው የምረካው የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን በፀሎታቸው ከክፉ ይሰውርልን በስደት ላለነውም እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን እንዲያበቃን በፀሎት አስቡን እባክህ መምህር የቅርስትን ስም ፅፈህ ለገዳም አባቶች ስታደርስ የኔንም ቤተሰቦች አሳስብልኝ በባእድ አምልኮ የኖሩ ናቸው አሁን አባቴ መቁረብ ይፈልጋል እናቴ እንቢ አለችው ብቻ እሱ በፈቀደው እንዲያሳካላቸው አምናለሁ በፀሎት አስቡን ገብረ ኢየሱስ ወለተ ሀዋርያት ወለተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል ገብረ ማርያም ወለተ ሰማእት ወለተ ዮሐንስ ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ አማኑኤል ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት ገብረ መድህን ወለተ ስላሴ ወለተ ጊወርጊስ አስቡን በፀሎታችሁ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 3 месяца назад
እንኳን ጨሌ ድርብ ከነጠላ ነው እሚታረድለት መምህርዬ በጣም ነው ሚገርመው ተውስትላቸው ይጣላብኛል ይላሉ ኦ ልቦናቸውን ይመልስልን እናት አባቶቻችንን በእውነት የሞቱትንም አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይማርልን !!!
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 года назад
በረከቶም ይድረስልን አሜን
@fikrtetadese3024
@fikrtetadese3024 3 года назад
Ameen Ameen Ameen qalehwotin yasemalin tsegawun yabizali mamihrachin yeabatochachin berktachewu yiderbin
@user-er2ih6nf5c
@user-er2ih6nf5c 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ሳይገባኝ እኔን ይህን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ።
@meronworku7473
@meronworku7473 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለህ የአባቶች በረከን ይደርብን በጸሎታችዉ ያስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ
@aregashtola8493
@aregashtola8493 3 года назад
Egizabiher yimesigen memihri enkani dena mexaki
@youtebu4521
@youtebu4521 3 года назад
መምህርየ አነሰን ጨምረን እጅ ይቀጥል እህትወንድሞቸ ገባ ገባ በሉ ይህን የመሰለ የቅድሳን ታሬክ እንድሰማ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህረየ በርታልን በፀሎታችሁአስቡኝ አመተ ማርያም
@hannatesfayeboruahannatesf140
@hannatesfayeboruahannatesf140 3 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን" """እርግጠኛ የሆኑበት ሰው ካልተገኘለት ለዚህ ቤተክርስቲያን አዋጡ እያሉ የምህመናን ገንዘብ እንዳይበሉ በእርግጠኝነት ለሚደርሰው ቢደርስ እንጂ በዚህ ዘመን አስቸጋሪ ነው ⛪"ሃና ማርያም
@sarawoldemicael1047
@sarawoldemicael1047 3 года назад
Amen Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 3 года назад
ይህን እንድሰማ የፈቀደለኝ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስው!! የአባቶች በረከታቸው ይደርብን ::
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 года назад
የአባቶቻችን በረከት አይለየን
@yetaytebeke5873
@yetaytebeke5873 2 года назад
Memhere egzabhere yetbkeh 🙏🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Enkan selam metah memehirachin✝️🙏🕊⛪️♥️yabatochachin redeetachew bereketachew yderbn 🙏✝️🕊💚💛♥️❤️💚💛♥️💚💛♥️yketl endaykaret memehirachin
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ማስተዋል ይስጥን
@ps1al3m63
@ps1al3m63 3 года назад
አባቶቼ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 года назад
እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን እንጅ ጊዜዉ በጣም ያሰፈራል
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@vhhh8480
@vhhh8480 3 года назад
ሰላመ ላንተ ይሁን መምህራችን ዛሬ መጨረሻ ነኝ ዋናው ነገር አለመቅረትየ ነዉ
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ በረከታቼው ይደርብን እግዚአብሔር ስለቅዱሳን ብሎ ይማረን ይራራልን አመተ ስላሴ ገ/ህይወት ወ/ገብርኤል። ወ/ገብርኤል። ወ/ገብርኤል ። በፅሎታችሁ አስቡን።
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 3 года назад
መምህር እኔ ያለ ምንም ኮምንቲ ዝም ቢዬ ልዩ ገጥምኝ የኤፍታህ ትመህርትም ክመዳምቼ እየትጭቃጭኩኝ እይትከታትለከኝ ነው ብጣም ጉሩም ድንቅ የሆኑ የኣባቶቻችን ትኣመር የህዝቡ ታሪክ እየሰማን ነው እግዚአብሔር ብስድት ብኣህዛብ ሃገር ያለነው ልጆቹም የርዳን ይድርስለን ኣሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማለን መንግስት ሰማያት ያውርስለን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
ተመስገን አምላኬ አሁነስ እግዚአብሔር እየገለፀልን ነው ዲስ ላይክን ያጥፋልን ሕዝብ ይዳንልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 года назад
Amen amen amen
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 года назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን
@seblewongel122
@seblewongel122 3 года назад
መምህር ቀጣይ ክፍል እባክህ አዘጋጅልን በጣም ደስ የሚል ነው ነፍሴ እውነት ደስ ነውያላት🙏🏾 በረከታቸው ይደርብን በእውነት
@vhhh8480
@vhhh8480 3 года назад
በእውነት መምህራችን ወደ ትግራይ ክልል ያንት ትምህርት በጣም አሰፈላጊ ነዉ በእግዚአብሔር ስም በትህትና እጠይቃለሁ መምህራችን ይህን አይተህ እንደሚትመልሰልኝ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Год назад
ይህ ትምህርት የዛሬ 2ትኣመት በሌላ ኢሜል ነበር የሰማሁት. ዛሬም ደግሜ የሰማሁት ነው ኣንተማ ቀደም ብለህ ትነግረን ነበር ❤የኔ መምህር
@lealemful
@lealemful 3 года назад
ወልደ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ በጸሎታችሁ፡፡
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 года назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
ዝማሬየ መላእክት ያሠማልን መየምህር
@merimeri9211
@merimeri9211 3 года назад
Yabatochachen berakayachaw yedaraben amen
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Memihir zimare melaiktin yasemalin des yemil timihirt new tebarek
@zuriashwork2769
@zuriashwork2769 2 года назад
በረከታቸዉ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@user-fj1ly3ek4g
@user-fj1ly3ek4g 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን በጸታችሁ እግዚአብሔር ይማረን መምህር የምጨረሻ ክፍል ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር በእውነት የአባቶቻንም አምላክ ይክብር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡን ፍቅርተ ማርያም
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 года назад
amen amen amen
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 3 года назад
Amen Amen Amen
Далее
Телеграмм-Колян Карелия #юмор
00:10
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 8 млн
Телеграмм-Колян Карелия #юмор
00:10