Тёмный
No video :(

68ኛa ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 37 тыс.
50% 1

በዚህ ዘመን ማነው ጠላቴን ላስተምረውና ገነትን ይውረስ የሚል የቱ መንፈሳዊ ነው ?

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 4 года назад
እስከ ዛሬ ድረስ የአንተን ትምህርት ባለመስማተ እንዴት እንደ ቆጨኝ መምህር ! እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም አልረፈደብኝም! ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እያልኩ እስኪ ገጠመኙን ልስማው አሁን!
@AAa-jd3wf
@AAa-jd3wf 4 года назад
እግዚአብሔር አመስግኑ
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 года назад
አረፈ ደም እህቴ ዋናው ወደተግባር መግባትነው
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 4 года назад
@ሶልያና RU-vid channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ እህቴ ክብር ያድልልኝ! ሰብስክራይብ ከአደረኩ በጣም ቆየሁ፣ ግን ትምህርቱን ረዥም ስለ ምመስለኝ አልሰማም! ግን ከቀናት በፊት ቆይ ለምንድነው የኝህን መምህር ትምህርት የማልሰማው? ብየ እራሰን ከጠየኩ ቦኃላ በግድ መስማት ጀመርኩ ! ስጀምረው ግን እንደ አስብኩ አይደለም ጭራሽ አሁን ሱስ የሆነብኝ! እግዚአብሔር ይመስገን !
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 4 года назад
@@user-hl2jq3wz1w እግዚአብሔር አምላክ የተግባር ሰው ያደርገን!!
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 года назад
@@user-ul4qc9ot7j አሜን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 года назад
ከልጅነት ሰዓት ጀምሮ መሰማት በቻልኩ የአንተን እና የአባታችንን የመላእከ የመንክራት ግርማ ወንድሙን ትምህርት በዬ እመኛለሁ በየቤታችሁ አማርኛ መስማት የሚችሉትን ልጆቻችሁን የአባታችንን እና የመምህር ተስፉዬን ትምህርት እንዲያወቁ እንዲማሩ ብታደርጉ መልካም ትውልድ ይኖረናል ለድራማ ለፊልም ከሚጠፉ ከንቱ ሰዓት ወደዚ ምሩዋቸው አመሰግናለሁ መምህር እንኩዋን በሰላም መጣክልን!!!
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 года назад
Ewnti nw
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 3 года назад
Egezabeher yemesgen amen amen amen kale hiwet yasemalen memirachin amen amen amen
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 4 года назад
እግዚሀብር ይመስገን መምህር መጣህልን በጉጉት እኮ ነዉ የምጠብቀዉ እሺ መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ገጠመኙን ስሰማ በእንባ ነው ነው የምሰማው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ገነተ ማርያምን ከነቤተሰቧ በፀሎትህ አስበኝ 🙏🙏
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 4 года назад
ባተ ትምህት በጣም ተለውጫለሁ መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ስጠብቅህ ነበር። ዛሬ ቅዱስ ጊወርግስ ነው ቅዱስ ጊወሪግስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ledetyemariym3874
@ledetyemariym3874 4 года назад
Amennnnn
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 4 года назад
አሜንንን
@eth3816
@eth3816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ ላዳምጥ ጀመርኩ አሜን አባታችን መምህር ግርማ እድሜአቸውን ያርዝምልን ፠
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-iw3qx4zp3o
@user-iw3qx4zp3o 3 года назад
ነ?ደ@@mulualim7948ተ ዐ?ነን
@tigtig8146
@tigtig8146 4 года назад
መምህር ተሰፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ የምታሰተመር ትምህርት ሁሌ አዲሰ ነው አይጠገብም የእግዚአብሔር ሰራ ድቅነው 3ጊዜ ሰማሁት ምን ተብሎ እንደሚፃፍም ቃላት ያጥረኛል /የወንጊል አርበኛ ነች /የእግዚአብሔር ታምርም; የነብሰ ጉዳይ ነው
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 4 года назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ተባረክ ምርጥ ወንድሜ
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 4 года назад
የእህታችንን ጸጋ ያሳድርብን ጽናትሽን ለእኔም ያድለኝ በእውነት
@user-yy3fz5nb9t
@user-yy3fz5nb9t 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል ዳቢሎስ እንዲ ሲሸነፍ እግዚአብሔር ለእኛም መንገዱን ይክፈትልን
@lidiyakassa8286
@lidiyakassa8286 4 года назад
Amen amen kibru yisifa kemedaniealem
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልንለአንተም ተናጋሪ አንደበትን ይክፈትልህ ለኛም ስሚ ልቦናን ይስጠን አሜን አሜን አሜን የተማርነውን በልቦናችን ይፃፍልን ወደ መልካም ወደ ቀናችው ጎዳና ይምራን የጊዜ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችንጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@gechtube4386
@gechtube4386 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@teejaay585
@teejaay585 4 года назад
መምህር እድሜነ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን
@tsegaylema2852
@tsegaylema2852 4 года назад
መምህር ተስፋየ እመቤቴ ትጠብቅህ
@burtukanburtukan9688
@burtukanburtukan9688 4 года назад
መምህር በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል በዚህ ገጠመኝ ህይወቴን አንድፈትሽ አድርጎኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 года назад
አሜን፫ መምሕራችን ቃለሕይወትያሰማልን ፅናታችሑ አስደነቀኝ
@sarahalex464
@sarahalex464 4 года назад
መምህር ይሄ ለኛ እንድንለወጥበት እያደረክልን ያለው አስተዋጾ በእውነት መልካም ነው እኛም ልባችን ተከፍቶ ማዳመጥም መልካም ነው ነገር ግን እየታገልን እራሳችን መለወጥ አለብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስደናቂ ታሪክ ነው ያጓጓል የእህታችን ጥንካሬ
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 4 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእውነት ይገርማል ጎዶልያስ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ።ቃለእሂወትያስማልን።መምህር።በእውነትይገርማልጉዶልያስ።።ቅለህወትያስማልን።መምህር።አሜን ንን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ስጦታችን
@user-ox3se4ii2c
@user-ox3se4ii2c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 года назад
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@liubeletw7055
@liubeletw7055 4 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሪለሁ
@salamsaalam1634
@salamsaalam1634 4 года назад
መምህር እጅግ እናመሰግናለን ሁላችንም ብዙ ችግር አለብን እኔም ብዙ ችግር ውስጥ ያለፍኩት ሰው ያለወቀው ችግር ብቻ አሁን የሚለምንን ከስካለ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@menoanano663
@menoanano663 4 года назад
እኔም ችግር ውስጥ ነኝ እባካችሁ ፀሎት አድርጓልኝ
@salamsaalam1634
@salamsaalam1634 4 года назад
አስካለ ማሪያም ብለሀ በፀሎተ አስበኝ መምህር
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 года назад
*የኔ እቁ መምህሬ በጸሎትክ አሥበኝ እህተማርያም ብልክ የህታችን በረከት ይደርብን በጣም ደሥ የሚል ነዉ*
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 года назад
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር የሜገረም ታሪክ በዘመናችን ሠማእት የሆኑም እደዚህ አሉ ዛሬም እግዜአብሄር አይተወንም ምንም ብንበድለው እሡን ባከበሩት ሠወች ላይ አድሮ ያሥተምረናል ይህን ታምር ያሠማን ያሥተማረን ጌታ ክብር ይግባው መምህር በጣም ነው የማመሠግንህ ፀጋውን ያብዛልህ
@jerryat7530
@jerryat7530 4 года назад
ምስጋና ለእግዛብሔር ይሁን ሰላም ላንተ ይሁንልህ መምህራችን በምታቀርበው ፕሮግራም በጣም እየተጠቀምኩ ነው እራሴን ቤተሰቤን እንድመለከት አድርጎኛል. ያበርታኝ:: ዛሬ ቅዱስ ጊዎርጊስ ነው ጥበቃው አይለየን 🤲አሜን ::መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏አነቃሀን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 года назад
Amen amen amen egzabiher yemsgan memiher selamki yibza
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 года назад
እመብራን ፀጋውን ታብዛልህ የብዙ ሰው ህይወት የቀርክ ይመስለኛል በድግል ማርያም እርዳታ
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 года назад
ወይኔ# መምህር እንዴት ድስ ይላል የእውነት እንባዬ ነው የመጣ አዛኝቷን እውነት ካመኑት የድንግል ማርያም ልጂ አያሳፍርም በተለይ ለእኔ አይነ ልቦነየን ያብራልኝ ሌላ የምለው ቃላት የለኝ አንተንም ይህንን ወርቅ የሆነ ትምህርት ስለምታስተምረን እኛንም እንድንለውጥ ስላድረከን #እማምላክ#ከነቤተስቦችክ#በመጎነፀፍያዋ#ስር ታድርጋችሁ#አሜን#
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡ መምህር ሰላመወት ይብዛ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አቤት የክርስቶስ ስራ እጂግ ይደንቃል ልክ አንደወሬ ነው ተመስጨ የማዳምጥህ አቀራርብህ ልክ እንዲገባን አድርገህ ነው የምታቀርበው በስመአብ እኔ ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ የባለታሪካችን የሀይማኖት ጥንካሬ ይገርማል የባልዬውም መልካም ሰው መሆኑ ይደንቃል !!!!
@user-yd7vj5yb2p
@user-yd7vj5yb2p 4 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ግሩም ነው።
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 года назад
እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 4 года назад
አሜንእረዥምእድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ለመምህርግርማ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-on6pv7nj4m
@user-on6pv7nj4m 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በተማርነው ብዙ መልካም ፍሬዎችን እንድናፈራ ይርዳን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@tsegaylema2852
@tsegaylema2852 4 года назад
አባቴ መምህር ተስፋይ በእድሜ ከኔ አትበልጥም እግዚአብሔር ባደለህ እውቀት ግን አባቴ ነህ እሱም ያንሳሃል እኔ የክርስትና ስሜ ገብረእግዚአብሔር ነው የምኖረው ሳውዲ አረብያ ነው መቸም ሰዎች ስንባል እኛ ራሳችን ባመጣነው ጣጣ እርኩስ መንፈስ ወደስደት እየመራ በጣም ተጫውቶብናል እላለው እና ወደሀሳቤ ስገባ እኔና ባለቤቴ እዚሁ ሳውዲ ነው የምንነሮው እኛ ጌታን ስናስከፋው እሱ ግን አይተወንም እና እኔና ባለቤቴ ተራርቀን ነው የምንኖረው በዚህ ማሀል እኔ ትጋት የአባየውሃንስ የመንፈስ ቅዱስ ከገባው ጀምሮ ያንተንም የሌላም ትምርት በማዳመጥ ከሞላ ጎደል ለመማር በቅቻለው ግን እርኩስ መንፈስ በማሀል እየገባ ያጨቃጭቀናል እኔ በተቻለኝ መጠን እሰግዳለው እፀልያለው እስዋም ካንተ ከአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከአባታችን ከባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ የውሀንስ ብዙ ትምህርት ቀስመናል ግን ከባለቤቴ ያለው ነግር ግን ሊገራ አልቻለም ስልክህን ብደውልም አይስራም ምናልባት ሰው ይበዛብህ ይሆናል እና ምን ትመክረኛለህ አባቴ እባክ እባክ አንድ በለኝ ስትናገረኝ እስዋ በጣም ነው የምጎዳው እና እባክህ እርዳኝ ምክርህን እሻለው ወንድሜ ያንተው ፀጋየ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መምህር እልልልልልልልልል ልል የልቡን መሻት ፈፀመላት ከዛ በላይ ለዉጥ የለም በእዉነት የእግዚአብሔር ስም ከፍከፍ ይል አሜን
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 года назад
ክብር ለአምላካችን ይሁን ለአረኛም እንደዚህ አይነት መኔፈሳዊነትን ያድለን መምህር ፀጋው ይብዛልህ ተስፍዬ
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 4 года назад
የሚገርም ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 4 года назад
መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ ሁሉ ሠላም እማምላክ ፀጋውን ታብዛልክ መምህርዬ ከይቅርታ ጋር ከተቆረበ በዋላ እቤት ሲመጣ ያለው ስራአት ያልከውን ስለማናቀው ያለውን ስራአት ብታብራራልን ደስ ይለኛል እኛም ያንን ስረአት ብንፈፅመው ይጠቅመናል ብዬ አምናለው በተረፈ ሠላመ እግዝያብሔር ካንተጋር ይሁን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 года назад
አንደኛ ዋው እውነት ነው ለኝህ ከእግዚአብሄር የተሠጡን ልዩ አባት እድሜ ቢሰጥ የኔን እድሜ ብሠጣቸው ምነኛ ደስ ባለኝ ።መምህራችን ምክንያቱም እሳቸው ለሰዎች መዳን ዋነኛ የእግዚአብሄር መሳሪያ ስለሆኑ ስለሣቸው
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 года назад
አሜን አሜን እድሜያቸውን ያርዝምልን የድሆች አባት አባታችን አንተም ተስፍሽ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ የተቀበለከውን ፍሬ እጥፍ እየመለስክ ነው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-xh1wi8rx2p
@user-xh1wi8rx2p 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 года назад
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 4 года назад
ሰላመ እግዚኣብር ካንተጋ ይሁን ተመስገን ኣምላኬ ጆሮዮ ይህ ቅዱስ ቃል ለመስማት ላበቃሄኝ ክበር ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 года назад
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
@asteraster8219
@asteraster8219 4 года назад
አሜን የአምላካችን የእግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም የትምስግን ይሁን መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን በጣም የሚግርም ንአው በርክቷዎ ይደርብን እንደ እህታችን ያል ንጽ ልብ ይስጠን መምህር እግዝአብሔር ይሰጥልን እግዚአብሔር ይጥብቅህ እማምላክ በምልጃዋ አትለይክ እግዚአብሔር ን አመስ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 года назад
እግዛብሄር ያገልግሎትህን ዛመንህን ይባርክል መምህር ተስፋ ስላሴ
@abifantahun1996
@abifantahun1996 4 года назад
Amen amen amen betam desss yelll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቴያን በወልድ ውልድያን በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳወያን የድንግል ማርያም ያስራት የአደራ ልጆች እንደምን አደራችሁ መምህር እንኳን በደና መጡልን .
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@user-qm2gq4lf2j
@user-qm2gq4lf2j 3 года назад
መምህር በውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 4 года назад
የአለም መዷኒት እየሱስ ክርስቶስ እብርና ምሥጋና ለስሙ ይሁን እሄን ተአምር የሠራዉ የድግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 4 года назад
እውነት ነው አንተም እኮ እንደ አባታችን የህይወት ግዜህን ሰውተህ ለእንደዚህ ቅዱስ አይነት አላማ ይዘህ ነው የተነሳከው በርታልን ወንድማችን በርታልን
@user-fg8pv5zw6l
@user-fg8pv5zw6l 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት በጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥሁት በዉነት በእህታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ደግሞ የመዉለዷን ዜና የምንሰማ ያድርገን በእዉነት መመረጥ ነዉ በጣም ጠካራና በእምነቷ የፀናች ናት እግዚአብሔር ፍፃሜያቸዉን ያሳምርላቸዉ ሙሉ በተሰብ በረከታቸዉ ይደርብን መምህራችንም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልልልን አሜን ይኽ ሁሉ ፍሬ የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ ነዉ አባቻችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@meazamariyam9738
@meazamariyam9738 4 года назад
Egziabher yimasgen amen Selamachu yibza mamirachn kal hiyot yasamaln tsagahun yabzalchu amen
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 года назад
የአባታችንን የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እድሜ እንደማቱ ሳላ ያርዘምልን አሜን አሜን አሜን! ✝️ ✝️ ✝️ ✝️ ✝️ ✝️ ✝️
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን 💚💛❤አለን በቸርነቱ ምንም ሳይጎድልብኝ እንደኔ ሐጥያት ሳይሆን በናቱ አማላጅነት ክብር ምሳጋና ይድረሰው አሜን
@mtshatTUBE
@mtshatTUBE 4 года назад
Berta memhir enamesegenalen
@memeke5620
@memeke5620 4 года назад
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንካን ሰላም መጣክልን በናፋቆት የምንጠብቅህ እግዜያብሄር ይጠብቅህ
@zewditubeyene5300
@zewditubeyene5300 4 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 4 года назад
እግዘብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ መጨረሻውን ያሳምርልን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 4 года назад
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአል አደረሳቹ
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎታቹ አስቡኝ አረበቹ ዶሞዜ የ 5ወር ከለከሉኝ እኔ ደካማ እህታቹ ወለተ ገብሪኤል በፆሎታቹ አስቡኝ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 4 года назад
@@user-yi9op2dg5v አሜን እማምላክ ታስብሽ አንድ ቀን ይሰጡሸል ተስፋ በእግዚአብሔር አድርጊ እማ
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 года назад
@@user-yi9op2dg5v ayezoshe etahen
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 4 года назад
@@asisalemu1415 በውስጥላውራሽ እማ በዋሳብ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад
Amen Amen Amen unken abro aderesen aderasechu
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 4 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏✟⛪😍
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና ብላችሁ
@user-qo2rs4ft3h
@user-qo2rs4ft3h 3 года назад
የሕይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕር💐💐💐በርታልን
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 года назад
ሰላመ እግዚያብሄር ላተ ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም የጣክልን
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 4 года назад
ታቃለክ በጣም እደምትናፍቀን ፀጋዉን ያብዛልን እጂግ ምወደዉን ፍቅሬን አጥቸ በዚክ ጭቀቴ ያተን ትምህርት ሥሠማ ቅልል ይለኛል በዚክ አጋጣሚ የተዋህዶ ልጆች በፃለታቹክ አሥቡኝ አፀደ ማርያም ምናልባት አይነጥላ ቀምታኝ ወይም አሥቀምቶኝ እዳይሆን በተለይ ባርብ አገር ምትኖሩ ማታ ሠግዳቹክ ፀልያቹክ ሥለምታድሩ አሥቡኝ እህት ወድሞቸ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
የሚገርም ነው እዲህም አይነት ሰው አለ እውነት በጣም በጣም ደስ ይላል ዋውው እህቴ ጎበዝ 👏👏👏👏👏
@binimtekie9587
@binimtekie9587 4 года назад
Kaleywet yasemaln Egziyabher yegodelekn ymulalk 👏👏👏👏⛪⛪💒
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 3 года назад
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 года назад
ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን መምህራችን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህርአሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው በጣም ነው የምንወዳቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያክብራችሁ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 4 года назад
ምን አለ በፊት ባቅህ የዛሬ 4 ውር ኢትዮጵያ ነበርኩ እገኝህ ነበር ቤተስቦቼ ምን አይነት ውስጥ እዳሉ ነግሪህ ቢሆን ቃለ ህይውትን ያስማልን መምህር ተስፍዬ
@emabetdemlew118
@emabetdemlew118 4 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@tgestetho2673
@tgestetho2673 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እኛንም አይነልቦነቺን ያብራልን አምላከ ቅዱስንን
@birhanuteweldemedhin9206
@birhanuteweldemedhin9206 4 года назад
ድምፅህ ዝቅተኛ ነው ቢስተካከል ደስ ይለናል..እናመሰግናለን መምህር
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በገጠሞችህ ብዙ የራስየ ህይወት ሁሉ ገጠመኝ ነው ወለተ ገብሪኤል በፀሎታቹህ አስቡኝ
@alamalam6746
@alamalam6746 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ነህ አንኝ በጣም ደህና ነን መምህር እግዚአብሔር ይጣበቃህ ቀረ ዘመን ይባርክህ ሰላም እግዚአብሔር ከነተገረ የሆነ
@aberaalemayehu9609
@aberaalemayehu9609 4 года назад
መምህር እንዴት ሰነበቱ በየጊዜው የሚያቀርቧቸው የህይወት ገጠመኞች እጅግ በጣም ገራሚዎች ናቸው፡፡ ይህ የመንፈስ ዉጊያ የጣላቸው እና ለዚህ ተንበርካኪ የሆኑ ብዙዎች ናቸው፡፡ ዛሬ ግን ቀኑ ደርሶ አንዲህ ግልጥልጥ ባለ እና በተብራራ መልኩ በመቅረቡ ብልሆች ይጠቀሙበታል፡፡ መዳን ለናፈቃቸው እና በእዉነት ልባቸው ለተሰበረ ይህ እዉነተኛ ምስክርነት እንደሆነ እምሰክራለሁ፡፡ አሁን ከእርስዎ የሚጠበቀው እዉነተኛዉን ዘር መዝራት ነው፡፡ ዘሩ ለም መሬት እና ተስማሚ ሁኔታ ካገኘ ማፍራቱ አይቀርም እርስዎም ጌታ ሰብሉን ሲሰበስብ ዋጋዉን ይከፍለዎታል፡፡ ሰዎች ለያነሷቸው አገልግሎቶዎን ለማይመጥን ጉዳይ ጊዜዎን አያጥፉ፡፡ ገና ያልተሰበሰበ ሰብል በየሜዳው ሞልቷል፡፡ ከቻሉ ከአምላ ፈቃድ ጋር እርስዎን ሊያግዙ የሚችሉ መልካም እረኞችን ለማፍራት ይሞክሩ፡፡ ለእኔም ለገ/አግዚአብሔር በጸሎተዎ ያስቡኝ፡፡ በህይወት ያገናኘን፡፡
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት የእህታችን ትህትና በጣም አስተማሪና ድንቅ ነገር ነዉ ከእመቤትነት ወደ ሰራተኝነት እጂግ ግሩም ትህትና መጨረሻዉን ለመሥማት ጓጉቻለሁ
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት በጣም ይገርማል እውነት ነው ሴቶች ለጥፋትም ለመልካምም ደፋሮች ነን መምህር በውነት በደሚ በፀጋ ያኑርልን ትምህርቾቹ በጣም ለውጥም አምጥተንበታል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ነገሩ ከአይምሮ በላይ ነው
@user-cb2nv2mi7x
@user-cb2nv2mi7x 4 года назад
*Desliken ያስቀረልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን* አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምክ ይብዛልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን አሜን {፫} የዛረው ደሞ ዋውው ነው የእውነት የዕለቱን *ስንክሳር እያዳመጥኩ ያለው ነው የመሰለኝ መጨረሻው ምን ይሆን ቢን ገና ላዳምጥ ነው*
@Gete-fw6ky
@Gete-fw6ky 4 года назад
ወንድማችን መምህራችን በፀሎትህ አስበኝ የተዋህዶ ልጆች ከኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 4 года назад
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህር ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ እንዴት ቢወዳት ነው በጣም የህታችን በረከት በኛ ላይ የደር መምህር ሁለተ ገብሬልን ቤላህ በፀሎተ አሰበፕ
@eth3816
@eth3816 4 года назад
እንኳን በሰላም መጡሉን መምህር በጉጉት እየጠበቅን ነበር
@hananegasi5630
@hananegasi5630 4 года назад
Amen 💜💛💚
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 года назад
Amen amen amen
@maremelese4442
@maremelese4442 4 года назад
እንካን በሠላም መጣህልን የኛ የተዋህዶ እንቁ በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በርታ መምህራችን
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 года назад
አሜን የአለማት ፈጣሪ ይመስገን እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ ሰሟ የተመሰገነ ይሁን!!!
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 3 года назад
መምህር በእውነት በጉጉት ነው ያዳመጥኩት እኔም በቀል አስብ ነበር አሁን ግን በቀል የእግዚአብሔር ነው በጣም አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ
@madinamad6663
@madinamad6663 4 года назад
Amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏
@eyassuee
@eyassuee 4 года назад
Thank you GOD memhir tesfaye abera GOD BLESs YOU AND YOUR FAMILY
@johaileyesus6075
@johaileyesus6075 4 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለም።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
Далее
Triple Protein Sandwich
00:32
Просмотров 4,6 млн