Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 524 A '' በሰው እጅ አልውደቅ '' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
'' በሰው እጅ አልውደቅ ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 253   
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 лет назад
አርበኛው መለኩሴ ያለም መዳኒት እግዚአብሔር በሰጠወ ቃል ኪዳን በሳት ሰረገላ በመንፈስ ቅዱስ እየሄዱ አለም ይድናል ወድሜ ለሀያ አመታት የነበረው አጋንት አቃጥሎ ሲኦን አባ ይከበሩ የገባቸዋል የተሰጠንን ስጦታ አናቅም እጂ ይሄኔ ፓለቲካ ቢሆን ያለ ኮመት ነበር ወገኖቸ መልካሙን አያሳይ አጋንት አባታችንን በእንባ በጸሎት አለምን ያዳኑ እድናለን እንበዛለን እኔ ከስደት መልሶ ከወንቅ እሽት ካባቴ እግራቸው ስር ይጣለኝ ክብር ላባታችን አባ ዮሀንስ ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይኸን ላደረገ መዳኒት የሠጠን እሱ ስለሆነ ይድረሠው ምስጋና ትምኸርትወ ነፍስ ስጋን መጋቢ ነው መዝሙሮ መዳኒት ነው
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Amen amen amen
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜ ይስጥወት የጨለመው ብርሀን ሆኑዋል በስደት ፈተና ስናይ በቤተሰብም በራስም አሁን ግን በአባ ዮሀንስ እንባ እና ፀሎት ከኛ ተርፎ ለቤተሰብ ደርሱዋል ሰላሙ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአዳም ልጅ ብርሀን የበረሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@waltaiyesuse1805
@waltaiyesuse1805 5 лет назад
Amen amen amen
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!
@ashreglad6718
@ashreglad6718 5 лет назад
Ameen amen ameen
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@azozrostm8141
@azozrostm8141 5 лет назад
አባዬ የኔ ትሁት የስዴት አፅናኜ ዘላለም ኑሩልኝ 👏👏👏
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@rahilrahil7604
@rahilrahil7604 5 лет назад
Amen
@bassamchami7835
@bassamchami7835 5 лет назад
አባ ዮአንስ ተስፋ ማርያም የበረአውመናኝ የስደተኞች አባት የሰላም አባት የፍቅር አባት የድንግል ማርያም ስጦታችን እድሜ የማቱሳላን ይስጦት ፈጣሪ በጸሎት አስቡኝ ከልጅነት አስከውት እለፋለው ምንም ለውጥ የለኝም ስደተኛ ነኝ አጽያተኛ በጸሎት አስቡኝ
@user-mz1up5pn9n
@user-mz1up5pn9n 5 лет назад
የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ በእድሜ በጤና ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@user-cg2os5ow2p
@user-cg2os5ow2p 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንደ ቅዱስ ቃሎት ይሁንልን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አሜን አሜን አሜን በቅዱስ ቃሎት ከኛ ከሁላችንም ይህ ክፉ መንፈስ ይራቅ አሜን አሜን አሜን
@mek1252
@mek1252 5 лет назад
የበርሀዉ መናኝ የኔ ልዩ አባት ኑሩልንን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
አሸነፍኩ እንዳይለኝ ምቀኛዉ ጠላቴ(2) እንባየን ተመልከት የሰማዩ አባቴ😭😭😭 የኛ ገፀ በረከት እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የኛ ስደተኞች ልጆችህ በእርሶ ለመባረከ ያብቃን!!
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ሺ አመት ያቆይልን
@thigistthigist548
@thigistthigist548 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailemichaelmulatu2000
@hailemichaelmulatu2000 Год назад
አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተ/ማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ፀሎትዎ ይድረሰን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 9 месяцев назад
የወንጌል ገበሬ የበረሐዉ ኮከብ እንኳን ደና መጡልን💐በሰዉ እጅ አልዉደቅ 2ኛ ሳሙ 24÷14}አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን የኛ ትሑት❤ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@jameelaseema2879
@jameelaseema2879 5 лет назад
አሜን ኧሜን አሜን። አባ ዬሀንስ ተስፍ ማርያም የአለም መዲሀኒት። ሻመት ኑሩልን የኔ አባት ጾለት ልመናወ አይለየኝ እኔን ከርታታዋን ለመስቀለው ለመባርክ ያብቃኝ አባ የብቻየ ነወት ዝነኛው መለኩሴ የበርሀው መናኝ አንበሳው ኑሩልኝ ሻመት
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 9 месяцев назад
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ ከነቤተሰቦቼ❤
@user-zi2hl5yk2w
@user-zi2hl5yk2w 5 лет назад
አባ እንዲህ ድምጽወን ያሰማኝ አምላክ በሠላም ለሀግሬ በቅቼ በአካል ያገናኝ ❤❤❤ልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
አባዬ። የስደት። ተስፋዬ። እንኳን። ደና። መጡልን ።።።ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ቃል። ህይወት። ያስማልህን።
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Год назад
አባየይይይ ፀለተውት አይለየኝ ወለተ ተክል ወለተ ማርያም እምባና ፀለተውት ይድርስላችው አሜን
@suzanmahmmadmhammad7556
@suzanmahmmadmhammad7556 5 лет назад
በጣም ነው ምወዳቸው አባየበፆሎት ያሥቡኝ ምኞቴ ተሣክቶ ወንቀሽት መጥቸ ክርሥትና ምነሣበትንቀን ቅርብ ያርግልኝ
@suzanmahmmadmhammad7556
@suzanmahmmadmhammad7556 5 лет назад
@ኢትዮጲያውይቱ Tg አሜን ፆሎት አርጉልን የልኡልእግዛብሄር ቤተሠቦች ምኞቴን ያሣካልኝ ለንሣሀያብቃኝ
@ramycell4429
@ramycell4429 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወላድት አምላክ ትርዳሽ
@suzanmahmmadmhammad7556
@suzanmahmmadmhammad7556 5 лет назад
@@ramycell4429 አሜን አሜን አሜን
@softlife5208
@softlife5208 5 лет назад
እናት እማምላክ አሰድሽ ማርያም ትርዳሽ የወንቅሸት ግብርየል ይዳሽ አዳም ዬርዳኖስ ቅዱስ ዬሐንስ ይርዳን አባዬሐንስ በፀሎታቸው ያስቡን በስደት ያለነውን በረከታቸው ከኔ ዘንድ ስላለ ያለሽበት ንገሪኝ ላካፍልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ እኔ UAE ነኝ
@suzanmahmmadmhammad7556
@suzanmahmmadmhammad7556 5 лет назад
አሜን አሜን እህቴ የምኖረው ሣውዲአረቢያ ነው
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-pu8fi9jo6v
@user-pu8fi9jo6v 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@sofialove635
@sofialove635 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@user-jg7ci6ru4l
@user-jg7ci6ru4l 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜናጤና ለበረሀው መናኝ ለአባታች ለአባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥል ጠላታች አባቴ በእባ ፀሎቶት ነደደ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር እርሶን ሰጠን ይክበር ይመስገን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያሻገረን የድንግል ልጅ ዛሬ ለኛ ቸርነቱ አያልቅም እርሶን ሰጠን ይክበር ይመስገን
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e 9 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገን አሜንአባታችን ቅለ ህይወትን ያስማልንአሜንአባዬፀጋዉንያብዛሎትአሜን
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 5 лет назад
የበርሀው መኝናኝ የሰላም አባን እኳን በላም መጡልን የተዋህዶ ተስፋ ቃለህውት ያሰማልን አሜን እድሜውትን ያርዝምልን ቸሩ መድሃኔአለም አሜን በርከተውት ይድርብን አሜን አባ ዘላለም ያኑርልን የኛ አባት የታሬክ አባት የውንጌል ገበሬ የእግዚአብሔር አገልጋይ እልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
የበርሀው መናኝ አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሡስ በስደት ላይ ሁሌም ነው የምጨነቀው በቃ ስለ ራሴ እንዲሁም ስለ ቤተሠቦቸ በቃ ናፍቆቱ ሲጎዳኝ ምን ሆኑብኝ ስል አንዳንዴ ሲያመኝ አረ ስንቱ ግን ለበጎ ነው ይሄ ሁሉ የሤጣን ስራ ነው እግዚአብሔር የኔንም የቤተሠቦቼን ጤና ሰላም እድሜ ብልጽግና ይሰጠን ዘንድ በጸሎት አስቡኝ አባየ ከስደት መልስ የወንቅሸቱን ገብርኤል ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያበቃኝ ዘንድ ከቤተሠቦቼ ጋር ለአይነ ስጋ በድጋሚ እንገናኝ ዘንድ አባዬ በጸሎት አስቡኝ ጤናየን አግንቸ ስራ እሠራ ዘንድ አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🌾
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 5 лет назад
የበረሃው መናኝ እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጥኖ ደራሹ የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል የአለም ብርሃን የሥደተኞች አባት ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@zaydimatewos1198
@zaydimatewos1198 9 месяцев назад
አባየ በጸሎቶት ይድረስልልኝ ወለተ ምካኤል
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባይዬ ቃለ ህይወት ያሰማልንየኛ ልዩ አባት ለኛ ብለው እንደሻማ የሚቀልጡ አባታችን ድካሞትን አይቶ አይነልቦናችንን ያብራልን የበረሃው መናኝ ሁሌም የማይጠገቡ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን ጠላቶትን ከምድረ ገፅ ያጥፋሎት አሜን አሜን አሜን
@abbaagadatube9845
@abbaagadatube9845 5 лет назад
እልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል
@tigstwelo9351
@tigstwelo9351 9 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@malika1140
@malika1140 2 месяца назад
የፍቅር አባት እርስዎን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድርሰው
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርሄል አባታችንን ይጠብቅልን አሜን
@aamooo5807
@aamooo5807 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን
@allaama9702
@allaama9702 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ጤና እደሚ የሰጥት አባተችን አሜን አሜን 💒💒💒💒💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓
@huluf1949
@huluf1949 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን በፀሎት አስብኝ
@user-ms8pu6zz6h
@user-ms8pu6zz6h 5 лет назад
ስንጠብቀው እንኳን ደናመጡልን የወንጌል አርበኛ የኛ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና የጋዉን ያብዛሎት እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን እንዲያድርብን የወንቅሸት ገብርኤል የስወ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-pj5sc5hl5j
@user-pj5sc5hl5j 5 лет назад
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት እንዎድዎታለን
@user-wk3yh5hq5k
@user-wk3yh5hq5k 9 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 лет назад
በእውነት ቃል ያጥርኛል ብቻ እደጅችሁ መጥቼ
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን የበረሀው መነኛ አባታችን የሰደትኝች አባታችን በፆሎት አሰብን በእድሜን ጤነ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-iq2yu3nv2m
@user-iq2yu3nv2m 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ የዳሀወች አለይታ የበራሀው መናኝ እውነት ለኔ የሆነልኝ ሁሉ ለሌላ ይሆንለት ይሆን እስከ ሰባት ትውልዴ የተሰናከለ ህይወት ነበር የምንኖረው ።አሁን ግን በአባታችን እንባና ፆለት ከጨለማ ወደ ብራሀን ዘለቅን ።እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን ።አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የኛ ልዩ ስጦታችን ማራኪው የ8ኛ ሃዋርያው ዮሐንስ የአለም መድኃኒታችን ሺ አመት ኑርልን አንተ ውድ አባታችን 💐💐💐💐
@user-mw9kg9sg7s
@user-mw9kg9sg7s 5 лет назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የበረሀው መናኝ ዘነኛው ባታህዊ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የስደተኛ ተስፋ ለትጨነቁ ደራሽ እንቁ አባት በፀለትሁ አትረሱኝ እኔ ሀጢያትኝ ልጅሁ ነኝ የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ እና
@samerasamera2674
@samerasamera2674 5 лет назад
አባ የእኳንድህናመጡልን ።አባእድሜጤና አብዝቶይስጥልን። በጉጉትነበርስጠብቅየነበርው ሲመጡልኝ እደትደስታተሰማኝሽሽሽሽሽአመትይኑሩልኝአባ
@s..s..742
@s..s..742 5 лет назад
የበርሀው መናኝ . የዘመኑ አርበኛ የወጌል .ጀግና . የስደተኞች አባታችን አባይሐንስ ተስፍማርያም በባ በጾለትህ . ፈጣሪ ከክፍነገር ይሰውረን.።
@user-wm6ei1or6q
@user-wm6ei1or6q 5 лет назад
የወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የምለምንህ እኔና ቤተ ስቦቼን የቃል ኪዳንህን ስፍራ እርግጠው ዘንድ አቤቱ ተማጸንኩህ በአባቴ አባ ዩሃኒስ መስቀል ተዳስሼ
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 9 месяцев назад
እኳን ሠላም መጡልን የኛልዩ አባታችን እግዚአብሔር ዘላለም ያኑርልን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🍂🍂🍂🍂🍂🍂አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን ክብር ይገባዎታል እኛም እንወዶታለን እናከብርሁዋለን የሰላም አባት የድሆች አባት
@iettay9053
@iettay9053 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያዋርስልን አባ በርሶዎ ሰው ሆኛለሁ ሁሌየም ከወደኩበት በርሶዎ ትምህርትና ምክር ተነስቻለሁ የኛ የስደተኞች አባት ሺአመት ኑሩልኝ በጾሎት አትርሱኝ
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 9 месяцев назад
አባየ የኔ አፆኝ የሥደተኛ መፀናኛየ እንኳበደህናመጣሁልነ አሜን ኑሩልኝ ለዘላለም አሜን 👏👏 እግዛብሄር ይበሥገን አባታለም
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🤲
@user-jr9jp6rz1x
@user-jr9jp6rz1x 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
እልልልል አባታችን እኩን ደህና መጡልን አባዩ ሰላምወ ብዝት ይበልልን ሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባ አባ ዩሀንስ በርህኛው የወጌል አርበኛው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ ስጦታችን ዘላለም ያኑርልን አባዬ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን የሰላም የፍቅር አባት የስደተኞች ተስፋ ሺ አመት ኑሩል
@user-ue1zn1bu7l
@user-ue1zn1bu7l 4 года назад
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-uq6qi8ul7g
@user-uq6qi8ul7g 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥላታችን ይጣልልን አሜን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች በሙሉ እንኳን አደርሳችው ለደብርታቦር አመታዊ በአል አደርሰን በሰላም ያአመት ሰው ይበለን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemayele7399
@alemayele7399 5 лет назад
አባ እንካን በሠላም መጡ ለንሰሀ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ ጠላት ዲቢሌት እንዳይጥለኝ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 9 месяцев назад
2ኛ ሳሙኤል 24 ፥14 በሰው እጅ አልውደቅ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 лет назад
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን አባዬ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 лет назад
አባየ የበረሀው መናኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ፆለትወ አይለየን
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 лет назад
አሜን አባታችን ኑሩልንኝ ሽአመት
@wewee6122
@wewee6122 9 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እገዣበሄረ ይመሰገን የሰላም የፊቅረ አባት አባዪሃንሰ ለፈጠሪሂሊን ኪቢረ ሚሰጋና ይሁን አሜን የበራሃ መናኘ እኒየ ሊጆወት ወልደጊዮርጊስ በፀሎት አሱቡኘ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን እንደምን ዋሉ የሰላም አባት ሰላምዎት ይብዛልን ፀሎትዎት አይለየን በረከታችሁ ይደርብን አባዬ በፀሎትዎት አስቡን አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@user-wm6ei1or6q
@user-wm6ei1or6q 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በኡነት አባታችን እንደ ምን ከረማችሁልኝ አባዬ ደምጽውትን ስስማ ደስስስስስስስስስስ ይለኛል
@user-wm6ei1or6q
@user-wm6ei1or6q 5 лет назад
አባዬ በልክ ብዙ ግዜ እሞክራለሁ ግን አላገኘሁትም እንግዲህ እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን ይሆናል ብዬ ዝም አለሁ ስልክ መደወል ከጀምርሁ አራት አመት ሆነኝ ግን በጣም ደስ የሚለኝ ብሮግራሙን መከታተሌ ያስደስተኛል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይህውም የሁነው እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው የእስራኤል ቅዱስ ተመስገን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
የኛ ልዩ አባት የበረሀው መናኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asaaawaw6158
@asaaawaw6158 4 года назад
የኛ ልዩ አባት የበረሀው መናኝ አባይሃኒሥ ተሥፋማርያም ሺአመት ኑሩልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-vj8ee9jc7e
@user-vj8ee9jc7e 5 лет назад
አባየ ቃለ ህይወት ያሠማልን እንወደወት አለን አባየ ምንም በስጋ ብንራራቅም እንኳ በመንፈስ ግን አትራቁን በጸሎታችሁ አስቡን
@harakatrak7222
@harakatrak7222 5 лет назад
አባታችንቃለህይወትያሰማለንሽአመትኑሩለን
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 5 лет назад
አሜን
@workiehabtie497
@workiehabtie497 9 месяцев назад
እግዚአቤሔርይመሰገንአሜን ቃለህይወትያሰማልንለአባታችንየበረሀውመናኝእረጅምእድሜያድልልንሺሺአመትያኑርልንበረከታቸውይድርብንአሜንአሜንአሜን👐👐
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 лет назад
አባቴ አባ ዩሐንስ በፀሎቶት አስቡኝ ስንፍናዬ በዛ ፀሎት እያስጠላኝ ነው ፈተናዬ በዛብኝ
@za7613
@za7613 5 лет назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@amenamenamenamenamenamen2247
@amenamenamenamenamenamen2247 5 лет назад
Amen Amen Amen
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ለሁሉም የደርሠ ፈውሣችህ እና እንባ ፀለታችህ ሥብከታችሁ ለስደተኞች ይድርሥልን አባታችን ፀለት ያድርጎልኝ እያመመኝ ነው በጣም ወለተ እየሡሥ ነኝ
@Rema-ie3gn
@Rema-ie3gn 5 лет назад
Ellllllllllllllla elllllllllllaellllllllllllllla
@rozateka5865
@rozateka5865 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገንሰለማይነገር ሰጦታው ለአሰተማሩ ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ቃለበርከት ያሰማልን አሜን አባየበጸለተወ አይርሱኝ
@aminarooy3349
@aminarooy3349 9 месяцев назад
ቃለይወትያሠማልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@tigstabebe5172
@tigstabebe5172 5 лет назад
Amen amen zmaremelaektyasemaln
@tekestt9185
@tekestt9185 5 лет назад
amenamenamen♥♥♥
@user-ds4ny7pf1v
@user-ds4ny7pf1v Год назад
የኛ ጅግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሽአመት ኑሩልን አሜንን
@maron-m1234
@maron-m1234 Год назад
አሜንቃለህይወትያሠማልን
@ddd-cw4nn
@ddd-cw4nn 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክትያሠማልን አባይ የስደተኞችአት
@hayah5725
@hayah5725 4 года назад
አባዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥዎ አምላክ የሰጠን የስደተኞች መፅናኛ ችን
@user-he3fq5vz5q
@user-he3fq5vz5q 9 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልልልል፣አሜን
@mintamirkiros3835
@mintamirkiros3835 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@maseabdisa1203
@maseabdisa1203 5 лет назад
እልል ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማእልክት ያስማልን እኳን እዳረስቹ እድርሴን
@borhanal1252
@borhanal1252 9 месяцев назад
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 9 месяцев назад
እልልልልልልልል አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 5 лет назад
እገዣበሄረ ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ጠቢቅሊን ለዘላለም አንሩሊን ገታ የ ሆይ
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
በጣም። እወዶታለሁ። አባዬ። ለእርሷሆ። ቃል። የለኝም
@zeinazeina4169
@zeinazeina4169 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ
@softlife5208
@softlife5208 5 лет назад
አባቴ ቆሞስ አባ ዬሐንስ ተስፋ ማርያም ጠላቶት መሬት ተሰንጥቆ ይውደቅ (እርሶ ኑሮልኝ ኑሮልኝ እድሜዬት እደመቶሳላ ይለምልምልኝ ይርዘምልኝ ኑሮልኝ አሌታችን አባታችን ኑሮልን በስደት ያለን እናከብሮታለን እንናፍቆታለን ሁሌም ገዳሙን እናስባለን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እንዳለው እኔም ገዳምን ወንቅሸትን ገብርኤል የማስረሳን አይኑር እግዚአብሔር እርዳኝ እማምላክ እርጅኝ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ ወንቅሸትን እንዳረሳ እንወዶታለን'"""""""""""""""""""""""""""""""
@user-ku9ou7nc8n
@user-ku9ou7nc8n 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 5 лет назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እገዛበሄረ ይመሰገን
Далее
Bike Challenge
00:20
Просмотров 17 млн
Нарвался на сотрудника ФСБ⚡️
01:00