Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 555 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

Опубликовано:

 

30 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 767   
@alem4310
@alem4310 4 года назад
ታድልሽ አንችን ለዚህ ያበቃ እግዚአብሄር አምላክ እኛንም ያብቃን አሜን፫
@destademekeselemon3493
@destademekeselemon3493 4 года назад
ኣይዞሽ የኔ እህት ቅዱስ ገብሬኣል ያመነ ኣያፍርም
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 4 года назад
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይውን የኔ መዳን ቀን መች ይሆን ወንቅሽትን ረግጬ የምፈወስው
@godadawebite2360
@godadawebite2360 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይስነዋል አባታችን እርምጃ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@brtumulat2138
@brtumulat2138 4 года назад
*እኔም እሱ ነው የናፈቀኝ😭አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው አንድ ቀን የኛ መዳኛ ይመጣል ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን😭*
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 4 года назад
@@asgeramihiwetasgeramihiwet5627 አሜን አሜን አሜን ተስፍ አለ በእግዚአብሔር ከስደት መልስ
@user-bt1zr1uu4q
@user-bt1zr1uu4q 4 года назад
@@brtumulat2138 አሜን አሜን አሜን አንድ ቀን እልማችን ይሳካል በእግዚአብሔር ፍቃድ በሱ ተስፋ አለን
@zanezane8524
@zanezane8524 4 года назад
ዝናዉ በአለም ተሰማ ዝናዉ አለም ተሰማ የወንቅሸት ገዳም በድምቀት አበራ የበርሃዉ መናኝ በድምቀት አበራ እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ፈዋሽ ልዑል እግዚአብሔር አድሜና ጤናዉን ያብዛልን አሜን
@gghhh1320
@gghhh1320 4 года назад
ወንቅሸት ገዳም አባታችን አባዮውሃን እድሜ ጠና ይሰጣልን እኔ ስደተኛ ነኝ በፀሎት አሰብን አባይ 1000 ንገሩልኝ
@destademekeselemon3493
@destademekeselemon3493 4 года назад
ኣባየየውሃንስ ቁሜ ለመናገር ያበቃኝ ኣምላክ ሙሉ ምህረት ያርግልኝ እንደኔ ተጨንቆ የሄድ እንደዛ ቁሞ ለመስክር ያብቃው
@konjoale4468
@konjoale4468 4 года назад
አሜን
@user-pj5sc5hl5j
@user-pj5sc5hl5j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tc8cl3cz4t
@user-tc8cl3cz4t 4 года назад
Aman aman aman
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 года назад
Ameen Ameen Ameen🙏🙏
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝነኛው የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት ስንቶቻችን ከስራት ተፈታን በእንባ እና በፀሎትወት እድሜ ማቶሳላን ይስጥወት ለተፈወሳችሁ ጮርሶ ይማራችሁ
@meronmeron3963
@meronmeron3963 4 года назад
አሜን
@user-pj5sc5hl5j
@user-pj5sc5hl5j 4 года назад
አሜን
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 4 года назад
እህቶቸ ለናንተ የደርሠ ለእኔም እሥከቤተሠቦቸ ይድርሥልኝ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንደማንኛውም ሠው ከደጅህ ቆሜ እንድመሠክር ከክፏ መንፈስ አድነኝ
@user-dt5xk2pm5v
@user-dt5xk2pm5v 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝነኛው ባህታዊ የታሪክ አባት ሺ አመት ኑሩልን የኛ የስደተኞች አልቃሽ ተስፋችን ስጦታችን
@zadelove4676
@zadelove4676 4 года назад
ellllllllllllllllllllllllllllllllllll egzyabher yimesgn abtachn berketwa yiderbn amen enaten yisema eganm sedtegochn yisema amen
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 2 года назад
AmenAmenAmen ellllllellllllellllllll
@asfc7228
@asfc7228 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@maartaasalef3734
@maartaasalef3734 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሥለሁለም ነገር እግዚብሔር ይመሥገን ላአባታች እድሜና ጤና ይሥጥል ይችን ቀን ናፈቀችኝ ከነቤተሠቤ የመፈወሥበት ቀን ናፈቀኝ የወንቅሸት ቅዱሥ ገብራኤል ለደጁሁ አብቁኝ
@taybatayba4966
@taybatayba4966 4 года назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@user-ws6yz6zk7o
@user-ws6yz6zk7o 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል እናተን የሠማ እኛንም ይሥማ አባ በፀሎትሁ አሥቡኝ እኔም እናቴን ያማታል እሶም ድና ለመመሥገር ያብቃት
@rozayallou5705
@rozayallou5705 4 года назад
Amem amen amen
@sahaiasafa8052
@sahaiasafa8052 4 года назад
እግዚያብሄር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የአባ ዩሐንስ ፀሎት አይለየን ይሄ ስደት አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃን እናቴን በጣም ያማታል ቀን እየቆጠርኩ ነው እስክገባ
@jamela9636
@jamela9636 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@konjoale4468
@konjoale4468 4 года назад
አሜን
@sarawolloyewa4075
@sarawolloyewa4075 4 года назад
.ጌታ ሆይ ለኔም ድረስልኝ ሃጢያቴን አትይብኝ ቅዱስ ገብርኤል ከእስራቴ ፍታኝ አባታችን በመንፈስ ባርኩኝ ወገኖቸ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሃንስ ለኔም ይድረስልኝ አሜን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየበርሀው መናኝ ሺህ አመት ኑርልን የስምንተኛው ሺህ ሀዋርያ ተስፋ ላጡ ላዘነ ለጨነቃቸው መዳኛ መፅናኛ
@selamehagos9806
@selamehagos9806 4 года назад
እልልልልልልልል
@selamehagos9806
@selamehagos9806 4 года назад
ኣሜንኣሜን ኣሜን
@selamehagos9806
@selamehagos9806 4 года назад
ኣባትየ እንኔመ በጸሎተ የሃሲቡ በሰደተ ሃገረ ናወ የለሁት
@alamamri2992
@alamamri2992 4 года назад
የአባታችን የአባ ዩሀንስ ተስፍ ማርያም ጾሎቱ ለእኝም ይድረስልን የቅድስ ገብርኤል ምልጀው አይለኝም አሜን አሜን አሜን
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 4 года назад
Amen Amen Amen
@agfds1531
@agfds1531 4 года назад
አባዬ እኔንም ከስደት መልሶ ምስክርነት እምሰጥ ያርገኝ አምላከ ዮሐንስ አሜን ፀልዮልኝ አባዬ
@gjfh1788
@gjfh1788 4 года назад
አባዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባዬ እህቴ በእርሰዎ ፀሎት ተፈውሳልኝ ሠላሟን አግንታልኛለች ሀገራችን ሠላም ገብተን ለምሥክርነት ያብቃኝ አባዬ ወንድሜ ታሟል በጣም አሞብኛል ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡልኝ እድሜዎትን ያርዝምልን ዘላለም ኑሩልን
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 года назад
እልልልልልልልልልልል ለአባታችን እዴሜ ከጤና አጋር ይስጥልን እኛንም ቁመን ለመመስከር የብቃን
@martamarta9861
@martamarta9861 4 года назад
ወወንቅሸት ገብሬል መቼነውቀኑደርሶ ደጅህን እረግጭየምፈወሠው በሰውሀገር ጤና አጥቼ እሰቃያለሁ አባዬ በፀሎቶት ትስቡኝ እናንተን የየሰማ አምላክ እኔንም ይስማኝ
@konjoale4468
@konjoale4468 4 года назад
አሜን የአባየ ግሩፕ አለ ከገባሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ በዚ
@encoyazbeck4
@encoyazbeck4 4 года назад
ኣዞሽ እህት በፀሎት በርቺ
@sbhatlegziabiher7401
@sbhatlegziabiher7401 4 года назад
@@konjoale4468 yeaba slk kealachu leakulign bemaryam.
@lidyatamera3436
@lidyatamera3436 4 года назад
ቁጥራቸዉ አለኝ ግን እማ ግሩፑ ምን ላይ ነዉ እባክሽ በሰው አገር ሴጣን እየተፋታተነኝ ነው ንገሪኝ
@brtumulat2138
@brtumulat2138 4 года назад
*እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስ ልን😭😭😭*
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይድረስልን
@debasubitew3680
@debasubitew3680 4 года назад
አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልዎት የድሆች አባት ዘላለም ኑሩልን እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን/ገ/ፃድቅ ነኝ/
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 4 года назад
የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ የበረሃው መናኝ ቅዳሰ አባታችን አባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@yerombahirou7601
@yerombahirou7601 4 года назад
እስይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን አባ ዮሐንስ ለኛም ዖሎትወ ይድረሰን
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 года назад
አባየ ሁሌም ኑርልን ሂጀ አላቅም ግን እህቴ አንድ አመት እዛ ነበረይ እና እሧም ድና እኔም በሧ እየወጣ እያለ በህልሜ በጣም ነው እሚገርመው ከፊታቸው ቁሜ በመሥቀላቸው እየባረኩኝ ከዛ ለህቴ ደውየ አፈዋወሡን እዴት እደሆነ ጠየኳት ኢትዮ ነወ ያለሁት ከዛ ነገረችኝ እኔም ነገርኳት አወ እደዛ ነው አለችኝ እኔ አዛ ሣልሄድ መጣሁ ወደ ሠው አገር ሁሌም አሥባቸው አለሁ ሁሌም አይርቁኝም እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ለግቢው አብቅቶኝ ብዙ እምናገረው አለኝ እግዚአብሔር ያሣካልኝ
@user-ng1pp5ox5v
@user-ng1pp5ox5v 4 года назад
እልልልል አወ እኔም እመሰክራለሁ ከረብ አገረ ታምሜ ህጅ የስት አሠት በሺታ ለቆኛ ን አባ አተንም እረሜህ ይረዘምልን ይኸዉ እኔም ደኘ ከሸቅሌ ተመለስኩ 🙏🙏የወቅሸት ገዳምን አምኖ የኸድ ማነዉ ያልዳነዉ እደኔ አመኔ የተፈወሰ አሜን ይበል የታመማችሁ የተጨነቃችሁ የወቅሸት ገብረኤል ይረዳችሁ
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 4 года назад
እሜን እሜን
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይጨምረልን
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙት አንሣው ማራኪውአባታችን ኧረ እግዚአብሔር የኛን የሐጸያተኞችን እድሜ ለእሳቸው ጨምሮ ይስጣችሁ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝናዉ በአለም ተሰማ እልልልልልልልልልልልልልልልል ወቅሸት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ
@mihretiedejene6899
@mihretiedejene6899 4 года назад
ባለቀውና በጠፋው ዘመን ብቻችን ያልተወንና አባታችን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይግባው ። ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@taybatayba4966
@taybatayba4966 4 года назад
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሠገን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አባየ የሀጢአት ሸክም ከብዶኛል ለሀገሬ አብቅቶኝ ንሥሀ ገብቸ ሞትን እንዲሠጠኝ በፆሎት አሥቡን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@destademekeselemon3493
@destademekeselemon3493 4 года назад
ኣይዞሽ እህት ቅዱስ ገብሬኣኤል ያመነ ኣያፍርም የኔ እህት
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
@@destademekeselemon3493 እህቴ ከሠው ሀገር ላይ ይጨንቀኛል አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Год назад
እኔን ለምስክርነት አብቃኝ የወንቁሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ❤
@aamooo5807
@aamooo5807 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን በሠላም መጡልን የኛ ተናፋቂ እኛም ከስደት በሠላም ላገራችን መሬት በቅተን ለመመስከር ያብቃን ።አባታችን በፀሎት አስብን ከምንም የባሰ ነው የኛ አንድ ለመሳለሚያ የሚሆን ቤተክርስቲያን የሊለበት ነው ። ፀሎቶት አይለየን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን መመኪያችን ። ወለተ ስላሴ
@rozayallou5705
@rozayallou5705 4 года назад
Amem amen amen 💚💚💚💚
@rozayallou5705
@rozayallou5705 4 года назад
Amem amen amen
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 года назад
አባየ የበረሃው መናኝ አምበረካክው ኑሩልን❤❤❤💝💝💝💕💕💕👏👏👏🙏🙏🙏
@user-ms8pu6zz6h
@user-ms8pu6zz6h 4 года назад
እእልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እንኳን ደናመጡልን አባታችን አባ ዮሀንስ የኛ ተስፋ ተስፋ የስደት ስንቃችንን እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤል እናተን የሰማችሁ እኛንም ይስስማን በጣም ደስ ይላል አባየ በፆሎት ያስብኝ በጣም አስጠላኝ ክፉ መንፈስ እየተፈታተነኝ ለመተዉ አስብና ግን ያልሆነስራ እንድሰሪ ጥላት ሰይጣን እያሸነፈኝነዉ በስደት ምንማደርግ እንምችል አላዉቅም አባ በፆሎት ያስብኝ ለንስሀ እንድበቃ
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 года назад
አይዞሽ ሆዴዋ ሠይጣን አቅም የለውም
@user-ms8pu6zz6h
@user-ms8pu6zz6h 4 года назад
@@user-gv5if4py1z እሽ የኔዉድ እንዳፍሽ ይሁንልኝ አመሰግናለሁ
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 года назад
@@user-ms8pu6zz6h ምንም አደለም ሆዴ አይዞሽ እኔም ጡቴ እደሚነድ እሣት እየነደድኩ ነው ጨንቆኛን ማሬ አዲት ጓደኛየ ነበረይ ጡቷን በጣም ያማት ነበር በጣም ከዛ ወንቅ እሸት ሂዳ ሥትጠመቅ ቆየች ከዛ አድ ቀን ወደ አራት የሚሆን መርፌ ሁለት ምላጭ ወጣላት መንፈሡ ካንሠር አሥብየ ላሥቆርጣት ሣይሣካልኝ ቀረ አለ ደሞ በሌላ ቀን አሥራ ሥምንት የውሻ ልጅ የመሥማት የሚዘገንን እና አይዞሽ ለሁሉም የመዳን ቀን አለን ሆዴዋ
@user-ms8pu6zz6h
@user-ms8pu6zz6h 4 года назад
@@user-gv5if4py1z እሽእኔም ያንን ቀን እጠብቃለሁ ቅዱስ ገብርኤል አባ ዮሐንስ ያሚነ መቸም አይድቅምና ለነሱ የደረሰላቸዉ ለኛም ይድረስልን በስደት ላለኖች
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 года назад
@@user-ms8pu6zz6h አወ ልክ ነሽ ማሬ
@emebetyouemebet9723
@emebetyouemebet9723 4 года назад
እእእእእልልልልልልልልል እእእእእልልልልልልልልል እእእእእእእልልልልልልል እባታችን.እሄ.በረከት.ለኔም.ለደካማዋ.ይድረሰኝ.እኔም.በሰው.ሀገር.የወገብ.በሽተኛ.ነኝ.ጎንበስ.ቀና.ማለት.አልችልም.እባቴ.ጸሎቱዎ.ይድረሰኝ.ሁላችሁም.በጸሎታችሁ.አስቡኝ.ቅዱስ.ገብረኤል.ለደጅህ.አብቃኝ.በዙረያዬ.ብዙ.የተቸገሩ.አሉና.ለነሱም.መስካር.አድርገኝ.አሜንንንንንንን።
@tenam1736
@tenam1736 4 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እድሜ እናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የሰማ አምላከ ዮሐንስ አኛንም እኛንም ይስማነእልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ
@almazzewde5628
@almazzewde5628 4 года назад
ባለቀውና በጠፋው ዘመን ብቻችን ያልተወንና አባታችን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይግባው ። ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸዉን ከእግራቸዉ ስር ይጣልልን
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 года назад
እልልልልልል ልልል ልልልልልልልል ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሀገራችነን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አሜን፫
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 года назад
@@user-hw5gc1oi6o እሕት ሰላም ሰላም 💙💙💙💞
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
@@user-bk9zq2wq3k ሠላም ላንች ይሁን ማርዬ እንዴት ነው💖❤❤❤
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 года назад
@@user-hw5gc1oi6o እደዚሕ ማውራታችን እደ ስጦታ ነው እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን ወንቅሸት ገዳም ለመሄድ ውድየ የመርሳ ልጅ ነኝ 🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
@@user-bk9zq2wq3k ማርዬ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እኔ የቆቦ ልጅ ነኝ ሆድዬ አሁን ያለሁት ቤሩት ነው እግዚአብሔር ቅዱሥ ነው ማርዬ
@user-xq2xw3ql6g
@user-xq2xw3ql6g 4 года назад
አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት የለቶቻችን የደርሰ በርከት ለእኛም ለስደተኞች ይድርሰን
@lolman8495
@lolman8495 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አብሮ አደራን አሜንአሜን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
Amen.amen.amenqayotenyasamalen😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖💖💝💝💝💝💜💜💜💜💙💙💙💙💚💚💚🕊🕊🕊🕊🕊
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
Labatachen.egezeyabarqalyotenyasamalen.semuyemasagan edemyesetachuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💚💚💚💚💙
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
Egezeyabaryemasagan Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll 💙💙💙💙💙💚💚💚💚💖💖💖💖💝💝💝💝🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷💐💐💐💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤🌷🌷
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 4 года назад
አሜን 3
@mahamo4571
@mahamo4571 4 года назад
ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የሃያሉ ቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት የኣባታችን ኣባየሃንስ ፀሎት ይርዳን
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 9 месяцев назад
ለነተ የደር አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብሪኤል ለኔ ለህጢያተኛይቱ ይድርስልኝ በእውነት 😭😭😭😭😭😭ፍቅርተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ
@alem4310
@alem4310 4 года назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜኦትን ያስረዝምልን አሜን
@samerasamera2674
@samerasamera2674 4 года назад
አባእርሰወንየምገልፄበትቃልየለኝም።ቅድስገብርኤልእርጅምእድሜይስጥልኝ።አባየኔንእድሜቀንሶለርሰውይስጥልኝ።
@prime8896
@prime8896 4 года назад
እግዚአብሔር ማመስገን በስደት አገር አየተሰቃየዉ ነዉ በጭንቀት ነዉ የምኑረዉ አባታለም። በመፈስ ጉብኙኝ
@manumanu9014
@manumanu9014 4 года назад
እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባየ በእንባዎ በፆለተወ አስቦኝ እህቴ ስራ ሲመጣላት ይፍረስባታበመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ
@alemerdaw4867
@alemerdaw4867 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yl7db9gn6i
@user-yl7db9gn6i 4 года назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝነኛው ባህታዊ የታክሲ አባት ሺ ግምት ኑሩልን የኛ ኣባት ተስፍ
@yabsratesfa9442
@yabsratesfa9442 4 года назад
እልልልልልልልልል!! እልልልልልልልልል!! እልልልልልልልልል!! አባ እግዚአብሄር እምላክ እድሜና ፀጋ ያብዛልዎት
@tejnesh5645
@tejnesh5645 9 месяцев назад
እፁብ እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ለአባዬ የተሰጦዎት ፀጋ ልዩነዉ ለእናተ የደረሰዉ የወቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ክብር ክብር ክንር ክብር ለበራው መናኝ ለአምላለ ዮሐንስ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ሰዎች ሁሉ አባዬ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶን የሠጠን አምላከ ዮሐንስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለእናንተ የደረሰ አምላክ እኛንም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤልን ገዳም ረግጠን ተባርከን ለመፈወስ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 4 года назад
እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰን ለኛም ይድርስልን አባዬ በፆሎትወ ያስቡኝ
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጀግናው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳን ቅዱስ ገብርሄል ደረሰልሽ አባ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማስያም ገብርሄል ለደጁ ያብቃኝ
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 4 года назад
አዳመ❤ዮርዳኖሥ❤ወንቅሸት❤ቅዱሥ ገብርኤል⛪❤❤❤
@sifaan3900
@sifaan3900 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ወንቅሸቱ ገብርኤል ምንም አይሰንህም አባዬ ሩልን ተስፋችን💚💛❤
@workuworku8123
@workuworku8123 4 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልወት አባ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኔም ለሀጢያተኘዋ ደርሶ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን።
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q Год назад
እልልልልልልልልልልልል👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀👏🍀እፁብድቅ ታዓምርነዉ የወቅሸቱ ቅዱስገብረኤል የአባታችን እንባፀሎት ለናተየደረሰ ለሁላችንም ይድርስልን እኔንም ፍዉሰኝ አይኔን አብራልኝ የወቅሸቱ ቅዱስገብረኤል ድረስልኝ 🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻አሜንንንን
@menegistu6796
@menegistu6796 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተም የደረሰላችሁ ትአምር ለኛም ይድረስልን
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 29 дней назад
የኣባታችን እምባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@marrym8549
@marrym8549 Год назад
የወትቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደርሰህልኝ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን
@axe5159
@axe5159 Год назад
አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@frekifle9824
@frekifle9824 4 года назад
Aba remember for me on ur prayer . your sin daughter from 🇪🇷. And God Bless you.
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልታድላችሁ ለናንተየደርሰ አምላክ ለኛምይድርሰልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ታሪኬን ቀይርህ ለምሰክርነትአብቃኝ
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 4 года назад
የኛ ጀግና የበረሀው መናኝ ኑሩልን ሺ አመት አባዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን ለአባታችን
@gtfrf2064
@gtfrf2064 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዮመሠገን ጌታ ሆይይይይ
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 года назад
እግዚአቢሄር ይመስጌን ይከን ያደረገ ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ለስደተኞች አባት እግዚአቢሄር እረጂም እድሜ አጤናጋ ይስጥልን አሜን{፫}
@almazmintu4981
@almazmintu4981 4 года назад
አሜን ያንቺ የደረሰው ለኛም ለኔም የደረሰ ቀደሰ ገብርኤል አባታችን እድሜ ዘመነ የረዘመ ከነ ከሀጠአተኘየ እድሜዬ ጨመረ የኖረ አባታችን አመለከ ከስደት መለሰ ለከበረ የቆመን ገብርኤል ለደጀ የቀነ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ ንዓኪ ዝሰመዐ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ናይ አቦና አቦይ ዮሐንስ ተስፋማርያም ንዓይ ምስ ሙሉእ ቤተሰበይ ይብፀሕልና አቦና ንዘለአለም የንበርልና ንፅሀ ማርያም ከዱባይ በፀሎት አይትረሱዕኒ
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 4 года назад
እልልልልል ዝናው በአለም ተሠማ እልልልልልል ወንቅሸት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ ።
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 года назад
እልል ልል ልል ልልልልልል ለናተ የደረሰ የራህማው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@mesilove3050
@mesilove3050 4 года назад
አምላኬ እኔም ለዚህ ቀን አብቃኝ አባቴ እድሜና ጤና
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 4 года назад
*ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል አባታችን የበረሀው መናይ ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባየ በፀሎትዎ እኔንም አስካለስላሴ ብለው አስቡይ እያመመይ ነው*
@eyeruseyerus4712
@eyeruseyerus4712 3 года назад
አባይ እድሜ እና ጣና ይሰጥልን እኛን ከሰደት መልሶ ለደጅህ ያብቃን በፆለት አሰብን
@kassahunnigusie3406
@kassahunnigusie3406 4 года назад
የበረሀው መናኝ አባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
የኛ መመኪያ የፍቅር አባት ፀጋውንና እድሜወትን ፈጣሪ ያብዛለወት❤❤❤❤❤💒☝☝☝☝
@user-zw9nc9of4o
@user-zw9nc9of4o 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ በፀሎቶወት ያስብኝ ወለተ ሀና
@user-fu3uc4fm1b
@user-fu3uc4fm1b 4 года назад
አልልልልልልልል አባ የጨለማመብራት ለሁሉደራሽየሥደተኞችአባት ሺአመትይኑሩልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 4 года назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ ውንቅሸት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@sarongualgery5899
@sarongualgery5899 3 года назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝኔው በአለም ተሰማ አደመ ዮርዳኖስ የጻድቃን ከተማ ወንቅሽት ገብርኤል የጻድቃን ከተማ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለናተ የደርስ የራማው መላእክ አምላክ ዮሀንስ ለኛም በሰደት ላለነው በመንፍስ ቅዱስ አትለየን ኣሜን ኣሜን የኔ አባት ኑሩልን ወደ ሀገሬ ልመጣነዉ በፀሎትሁ አሰቡኝ
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 года назад
የልቤ መሻት ተፈፅሞልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት አባታችን የበረሃው መነኝ ተስፍ ማርያም ፀለት እንባ በረከታቼው ደረሶኝ ለደጁ ያብቃኝ አገሬ ኢትዮጵያ ድሀው ወገኔ ሰላም አግቶ ለማየት ያብቃን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-iy2yp4pf1x
@user-iy2yp4pf1x 4 года назад
እግዚአብሄር ሥም ዘወትር የተመሠገነ ይሁን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሆይ እንም ከደጅህ ቁሜ ለመመሥከር አብቃኝ ከክፉ መፈስ ሠውረኝ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 года назад
ለናተ የደረሰ አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናተን የስማ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ
@selam6473
@selam6473 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኣምላካችን ይሁን ኣባታችን በፀሎታችን ኣስቡኝ ውይ ምቅርተይ እንኳዕ ንምስክርነት ኣብቀዐኪ ለኣናለ ካብ ስደት ተመሊስና በረከቶም ፀሎቶም ኣይፈለየና ኣባየ ንበሩልና ንዘልኣለም
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@nunumekonen2518
@nunumekonen2518 8 месяцев назад
አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን, የዳኑትን ሰዎች በረከት ለኝ ልበሺትኞችም ይደርግልኝ እኛንም ይስማን
@nardosfente8918
@nardosfente8918 4 года назад
እኔም የኪንታሮት እየተሰቃየሁ ነው አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ሰማያት
@nardititi1821
@nardititi1821 4 года назад
Amen amen 🙏 elllllllllllllll amlake yowhannes yikiber ymesgen elllllllllllll kinri lekidus gebriel yihun
@tsahayhaylie7908
@tsahayhaylie7908 4 года назад
Enam ledejkiyabkighe
@tsahayhaylie7908
@tsahayhaylie7908 4 года назад
Amennnnnnnnnnnnnnnn
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 9 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን የሱ ቸርነት እፁብ ድንቅ ነዉ ልዩ ስጦታችን ማራኪዉ አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እንኳን ደስ አላቹሁ ወገኖቻችን እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል እህቶቼ ለናንተ የሰማለንየም ይስማኝዝናዉ በአለም ተሰማ ወርቅሸት ገብርኤል የፃድቃንከተማ በሰላም በጤና ወደ አገሬ እንድገባ አባ በፀሎት አስቡእያመመኝ ነዉ ፀልይሉኝ
@getetachane2286
@getetachane2286 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@saraaaaa5162
@saraaaaa5162 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እኔም ለምስክር አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በሙኝት አታስቀረኝ አሜን
@jemane5706
@jemane5706 4 года назад
ለአባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን እኔንም ቅድስ ገብረሄል ለደጁ ያብቃኝ ከዚህ የአዛብ ሀገር መልሶኝ አባቲ ፀልዩልኝ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 года назад
የእግዛቢሄር ስሪ እፁብ ድንቅ ነወ ኣባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያመነ ሁሉ ይድናል የተዋህዶ በመሆንየ ሁለየም ደስተኛ ነኝ አባታችን አባ ዩሐንስ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@mulu5487
@mulu5487 5 месяцев назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሃንስ ቅዱስ ገብርኤል ለአኛንም ይድረስ 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@solution6302
@solution6302 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድርሰልን
@user-bc3xk7wc6v
@user-bc3xk7wc6v 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን ።እባካችሁ ለዝህ ያብቃሽ በሉኝ የዘወትር ምኞቼ ነው
@fisehamelaku7981
@fisehamelaku7981 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አባታችንን የበረሃው መናኝን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@umarahmed2862
@umarahmed2862 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን እርሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ዩሀንንስ የበረሀው መናኝ ለኛም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረ አምላከ ገብርኤልን የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 года назад
አባዬ። የስደት። ስጦታዬ። የአግልግሎት። ዘመን። ይባረክ። ሺህ። አመት። ኑሩልን። አሜን
@konjoale4468
@konjoale4468 4 года назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መች ነው እኔና ቤተሠቦቼ ከያዘን መንፈስ መተት ጭንቀት አረ ብዙ ቤተሠቦቼ ተፈውሰው ለመመስከር ያብቃቸው አሜን ወለተ እየሡስ ነኝ አበየ በጸሎት አስቡኝ
Далее