Тёмный

Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q75 

MindseTube
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Хобби

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@bruktesefaye
@bruktesefaye 29 дней назад
በማይሆን ግንኙነት ውስጥ ገብተው መጥፎ ጠባሳ ያተረፉ ፣ ህልማቸውን ሳያሳኩ የቀሩም ብዙዎች ናቸው ያንቺ የትምህርት ስኬትሽ እና ንጽህናሽን ጠብቀሽ መኖርሽ ለራስሽ ያለሽን value የሚያሳይ ነውና በምንም አይነት መንገድ ይሄን ዋጋሽን እንዳታወርጂው ምናልባትም እግዚአብሔር ክቡር በሆነ በተቀደሰ ጋብቻ ሊጎበኝሽ እንዳዘጋጀሽ በማሰብ በሕይወት መጽሐፍ የተጠቀሰችውን ልባም ሴት ሆነሽ ተገኚ። ነገር በዓይን ይገባል እንደ ሚባለው አቋምሽን 8 😊
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 29 дней назад
ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ይሄን ቤተሰብ ስለተቀላቀልቁ ደስብሎኛል❤ ትህትናህ አገላለፅህ እጅግ ቀልብ ይገዛል እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 27 дней назад
በጣም ቀላል ጥያቄ ቢመስልም ነገር ግን ፋተናዎች አሉትና መልሱ ግን 100% ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው ።
@plusthree3878
@plusthree3878 10 дней назад
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው ዶክተር ለሳ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን የሚሆን አሰተያየት ና ምክር ነው ። ከልብ እናመሰግናለን 🙏 ጠያቂዋም ኢትዮጵያ ስትመጪ አግኝኝ🎉
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 28 дней назад
ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል! ይህ ጊዜ ግን መቼ ነው? መጨነቅ እና አብዝቶ ማሰብ አያስፈልግም ፡፡ ሳስበው ግን የትዳርሽ ጊዜሽ እጅግ ቀርቧል የሚል እምነት አለኝ፡፡ Your mind is on the wave 🌊 ❤ ያሉኝ ምክሮች ፤ ተፈጥሯዊ ማንነትሽን ውደጅ ፤ እራስሽን ተንከባከብ፡- ውሎ፡ ምግብ፡ ስፖርት ፡ ፤ ፀሎት አድርግ ፤ አብዝተሽ አታስብ/አትጨነቂ You deserve and are on your way to❤
@sosinayoni
@sosinayoni 29 дней назад
ሰላም በቤተ ክርስቲያን ቢሆን ደሞ ምርጥ ነው ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ ጋብቻ ከእግዚአብሔር ነው
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 29 дней назад
ዶክተር እናመሰግናለን በየቀኑ ስለምትጨምርልን ዕውቀት። 🙏🙏 መልካም ጊዜ መልካም ቆይታ ይሁንል። 🙏❤️🙏
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 29 дней назад
ዶክተር ቅንነት ለተሞላበት መልስህ በጣም እናመሰግናለን ። በተለይ ለማስረዳት የተጠቀምክበት መንገድ በጣም ደስ ይላል። Bless you more
@user-bl6ok4gv4n
@user-bl6ok4gv4n 29 дней назад
አይዞን ይህ ኖርማል ነዉ ያጋጥማል ኢትዮጵያ ነይ አለን ብዙ ሲንግል ወንዶች
@abrhamtensay2906
@abrhamtensay2906 23 дня назад
😂
@AbushiTdewos
@AbushiTdewos 29 дней назад
ዶክቶር በጠም ነው ምዎድክ እናም አሰቦችህንም ሁላም እከተታለለሁ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለኔ ምን መሰለክ እኔ በሕይውቴ አንድ ቀን ተሳስቼ ና ሰውንም አስቀይሜ አለቅም እና ከረሴም በለይ ለሰው አስበለው እናም እጨናቀለው እናም በስረዬም ደርሼም ሁሌም ለሰው መልከም አደርገወለው እናም ለመድረግም እሞክረለሁ በፀበይ ደረጀም በጠም ተገሽ እናም ትግስተኛ እናም ተመኝም ነኝ የም ሰውም በአከበብም ይመሰክሩኛል ነገር ግን ዶክቴር እኔን ሁሌም ሰው ዝም ስለልኩትና በመያገበኝ ውይም በልጠሩኝ ጉደይ ዝምተኛ ስለሆንኩት ይሁን አለቅም ግን ሰው ሁሌም እንዴ ሞኝ ውይም እንዴ መለቅ አድርጎ ይቆጥሬኛል እናም ሁሌም ሰው ይቀርበል በምክሬም ብዙ ጌዜ ውጤተመ ይሆናል ነገር ግን እኔን ስሄድ ልጎደኝ ውይም በመለውቀው መንገድ ጎድቶኝ ይሄደል ስለዝ ምን መድረግ አሌብኝ ውይስ ምን ልሁን ዶክቶር እበክህ የምትችለውን ሰትለኝ አትዕለፍብኝ ውጤትም ነኝ 24 እድሜም ነው ስለዝህ ምክርህን በጠም እፈልገለው ገና በሩጨ ሕይውት ለይ ስለለሁ በጠም የስፈልጌኛል አሰብክ ውይም ምክርክ እበክህ በአክብሮት እናም በትትህና እጠይቀወለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 29 дней назад
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው
@user-iv9bu9sp9g
@user-iv9bu9sp9g 27 дней назад
❤❤❤ ለሁሉም ጊዜ አለው
@tenagnesharew2185
@tenagnesharew2185 29 дней назад
ዶክተር ተባረክልኝ ሁሉ መልካም ነው
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 27 дней назад
ሁሉም ሠዉ ያምራል ውስጣችን አስቀያሚ ነገር እንዲቀመጥ ከፈቀድን ያኔ አስቀያሚ እንሆናለን ። 1-Do not be eager . 2The only truth about us is what Jesus told us. 3Pray not about a specific thing. አየሽ ሰይጣን በሰዎች ዉስጥ ነው የሚሠራው እና ማንም እንዲጎዳሽ እድል እንዳትሰጪ። ሁሉም በጊዜው ይሆናል Believe in Jesus .
@Ayniyee
@Ayniyee 28 дней назад
16 ዓመቴ ነው እና እራሴን ለማግኘት የተለያዬ ነገሮችን ሞክራለው እናም በዚ ምክንያት ይመስለኛል ይጨንቀኛል አንዴ ደራሲ መሆን አንዴ ደሞ እስፖርተኛ መሆን አንዴ የሐይማኖት ሰባኪ አንዴ ፖለቲከኛ አንዴ ደግም ትምህርት ላይ ትኩረት አረጋለው ዶክተር ኢንጅነር ምናምን ለመሆን እና ሁሉም ላይ ትኩረት አረጋለው ያ ይመስለኛል። ይህን ነገር ላቁመው ብል የወደፊት ህይወቴን አከብደዋለው። እና አንዳንዴ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል። Doctor ምን ትመክረኛለክ ሳልጨናነቅ እንዴት ነው የራሴን ቦታ(field) ማወቅ ምችለው?????????????
@dawit_tamirat
@dawit_tamirat 25 дней назад
When I was 16 this was also my question, ከዛ ግን እኔ የመረጥኩት መንገድ ሌሎች በአንድ ነገር እንዴት እንደረኩ በማወቅ እና እኔንም የሚስበኝን ለምሳሌ In religion like Theology class ከስፖርት: Basket Ball team, Football team, Karate, runnig team ከART ደግሞ: Literature, Drama.. ደግሞ በት/ቤት: የፈጠራ ቡድን ሌሎች የበጐ ፈቃደኛነት ስራ ውስጥም ሌሎች በተለያዩ ቦታዎችና ጉዳዮች ተሳትፌያለው ለ5 ዓመት በማይጨበጥ ነገር ውስጥ ነበረኩ ከዛ ግን ጊዜ ነገርን ይሰራዋል እንደሚባለው በጊዜ ሂደት ውስጥ ውስጥ ምን ስሰራ ረጅም ሰዓት እና ምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚመሥጠኝ ተረዳውኝ ግን ደግሞ ጊዜ ውድም መሆኑ ገባኝና ሌላ መፍትሔ እንዲሁም መንስሄው ዶ/ርዬ ከሌላ ጥያቄ ወይም በሌላ መንገድ ቢነሳ እላለው:: ይሄን ጥያቄ ያነሳቹትም ተባረኩ የብዙ ወጣት እና teenagers ጥያቄ ነው
@user-gv2uq3uv5s
@user-gv2uq3uv5s 27 дней назад
ዶ/ር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@insideouttransformationgro3497
@insideouttransformationgro3497 29 дней назад
I can personally relate to this story. Please know that down grading yourself is only going to create more of the same. In fact, you will end up in a relationship where your values are compromised. Just like Dr Meheret said it, you need to shift your mindset about yourself. (Focus on your inner beauty) People treat us the way we treat ourselves. You are still very young, please do not make an emotional decision that has a lasting impact.
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 28 дней назад
Tebarek ❤❤❤❤❤❤
@AddisuBeyene-fr3np
@AddisuBeyene-fr3np 29 дней назад
እናመሰግናለን
@negestqueen
@negestqueen 29 дней назад
ጤና ይስጥልን🙏🏻
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 29 дней назад
Thank you❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 29 дней назад
Blessed 🙏🙏
@mariymola4921
@mariymola4921 29 дней назад
@Amanuel999
@Amanuel999 29 дней назад
Bless u Doc
@Negestatttt
@Negestatttt 29 дней назад
Thank you
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 29 дней назад
Thank you Dr!
@ebisashugi
@ebisashugi 29 дней назад
amazing 💡 💡
@ethio_family6342
@ethio_family6342 28 дней назад
❤❤❤
@maremare234
@maremare234 29 дней назад
❤❤❤❤
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 29 дней назад
Thanks a lot Dr!
@legessechemir3383
@legessechemir3383 29 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Batl.14
@Batl.14 27 дней назад
መልካም
@messaytassew4703
@messaytassew4703 29 дней назад
WOW GREAT ADVICE!!!
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@quranlove8630
@quranlove8630 28 дней назад
Thank You
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 29 дней назад
😊 ተባረኹ 🙏🏾
@asterwarga14
@asterwarga14 29 дней назад
Thanks so much for your time Doctor,❤❤❤
@abeba5936
@abeba5936 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 28 дней назад
God Bless You for ur service!!!❤❤❤
@Giftrealestate_apartment
@Giftrealestate_apartment 24 дня назад
Dr. ምህረት ዋና ሰው ❤️
@Ashenafi-bi5uu
@Ashenafi-bi5uu 26 дней назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ አመሰግናለሁ ትምርቶችህ በጣም እየጠቀሙኝ ነዉ
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 29 дней назад
🎉🎉🎉
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 27 дней назад
Betam tru teyak ena mels nw
@alem8640
@alem8640 29 дней назад
Dr Megret enamesginalen
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 24 дня назад
ሰላሳ ይን ያህል አሳሳቢ እድሜ አይደለም ዘንጥሽ ታገቢያለሽ ፈሪሀ እግዝያብሄር ያለውን ይስጥሽ
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 29 дней назад
WOW, good point that to tell about it to a friends or families,
@deehope9477
@deehope9477 29 дней назад
Lol, love the idea & please, families or friends, help this beautiful young lady to let her dream come true!👍 ❤️
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 29 дней назад
ጥያቄ፡ አንድን ጉዳይ ከሀሳብነት ተነስቶ መሬት እሰኪወርድ ባለው የጊዜ ቆይታ ውስጥ የ”ሂደት” ጉልበት እሰከምን ድረስ ነው፣ አንዳንዴ ስንነሳ የያዝነውን ስዕል እስከመቀየር ድረስ ሂደት ተጽዕኖ የሚያደርግባቸው እውነታዎች ይስተዋላሉ፡፡ እኛስ በ “ሒደት” ላይ ያለን ስልጣን ምንድነው፣ ሒደት ይዘን በተነሳነው የመድረሻ ስዕል ላይ ያለውን ተጸዕኖ እንዴት እናስተናግደው፣ ራዕይ ኣፕዴት ይደረጋል ወይ?
@LehulumGizealew-hg3ft
@LehulumGizealew-hg3ft 29 дней назад
ይህ ፕላትፎርም ምን አልባት እድል ፈጥሮልኝ ከሆነ እኔም የትዳር አጋር እየፈለኩ ስለሆነ። she is my type, how to get her
@Haileyesus274
@Haileyesus274 29 дней назад
🤣😂😂😂😂😂😂😂😂
@sosinayoni
@sosinayoni 29 дней назад
@deehope9477
@deehope9477 29 дней назад
Lol, oh, that will be nice if you ladies can contact & make some kind of group on this platform!! When your group grows up, Doc will be in the middle to help more people who have the same issues!😂
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 29 дней назад
ስለምታደርግልን እርዳታ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን: ዶክተር እህታችን የጠየቀችውን ጥያቄ እየመለስክ "overly self-conscious" ሆነው እንደሆኑ እፈራለሁ ብለሃል። ዶክተር overly self-conscious ምንድን ነው። በቅርቡ ለዚህ ጥያቄ መልስ ትሰጠናለህ ብዬ አምናለሁ። አመሰግናለሁ
@coreykelly2523
@coreykelly2523 29 дней назад
Oh my, I've contacted several clinics in the St. Louis, Missouri area previously, and they all said you weren't working there. However, if you’re coming to the Washington, DC metro area, I’d love to meet you and would be happy to compensate you for your services accordingly, Dr. Mehret.
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 28 дней назад
email me at ethiomindset@gmail.com
@coreykelly2523
@coreykelly2523 28 дней назад
@@MindseTubeDrMehret Dr. Mehret, I've just sent you an email. Thank you!
@coreykelly2523
@coreykelly2523 28 дней назад
@@MindseTubeDrMehret Dr. Mehret, I've just sent you a message. Thank you! However, I'm unsure why RU-vid keeps deleting my messages. In any case, መልእክት ልኬያለሁ.
@SurprisedCamping-pt7ge
@SurprisedCamping-pt7ge 25 дней назад
Dr ከኔ ጋር አስተዋውቀኝ ሰዎችንም አዉቃለሁ
@user-xy6bu2od3g
@user-xy6bu2od3g 23 дня назад
Docter be mela enkuan mayteka temhert new metseten enaten enakebrhalen
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 27 дней назад
Mnew Doctor ene eyalehu i want married Doc
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 29 дней назад
ሰላም Dr ሰላም ላንተ ይሁን። እባክህ እኔን አስተዋውቀኝ።
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 27 дней назад
Ene negn yemagebat
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 29 дней назад
ሠላም ልጅ ሆነሽ ራስሸላይ ጥልቅ ዉሳኔ አሳልፈሽ ከሆነ?እኔም 28ዓመታ ነወ ልባም ሴት ብሆንም የፍቅር ጥያቄ አልገጠመኝም ።ምክንያቱም በስሜት የወሰድኩት ወሳኔ ያሳድደናል።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 дней назад
ልክ ነሽ teenage ለይ ሆነን ምኖስነው ውሳኔ እድሜልክ ፀፀት ይሆናል! ለምን እደሆን ባላቅም አንቺ ሂወትን ባልተረዳሽበት ግዜ ሚከቡሽ ሰዎች ሁሉ ጥሩ ናቸው ሂወት ሲገባሽ ሚቀብሽ ደሞ ጥሩ ያልሆኑ ወዶች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ማልክም ሰው ይስጠን
@shegawabie4164
@shegawabie4164 29 дней назад
@@meseretrefera2664 Sure
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 27 дней назад
የእኔ ጥያቄ ባይሆንም ትልቅ ምክር ነው
@binyammelese3250
@binyammelese3250 24 дня назад
Tegelagelek........
@tigestderibaw7507
@tigestderibaw7507 23 дня назад
አኔም እንዳቸቺ ነኝ 4:01 በጣም ጪንቀት አየፈጠረብኝ ነዉ ለምን
@yeabutalizmangezu4524
@yeabutalizmangezu4524 23 дня назад
30 gena nesh demo yemetawen hulu mekebel yelem beteley abesha ayasfelegem
@canthurtme1869
@canthurtme1869 29 дней назад
Hi Sis, try to start work out 4 or 5 days a week and start like long walks and running. Be driven with sports it will help u with many things. It’s just from my own experience.First be happy and confident with your self.Forget for a short time about marriage . You will find the right person. And one more delete social media and dating apps its very nasty this days. I wish u all the best. Be obsessed with your self.
@bikilakidanu1131
@bikilakidanu1131 15 дней назад
D r enem single negn agenangeng
@DandD.
@DandD. 19 дней назад
am from ethiopia and i am willing to marry her..🥰🥰
@user-FRONKAK
@user-FRONKAK 29 дней назад
You are 30 if this happens to you. U have to discover yourself. Ask ur self what is holding you back all this time line. Be true to yourself and you will get what you belong and deserve. What I think is you are attracted to high value men and you are not at that level so that's why you are now thinking to change your standards. Be the person you went to be and you will get what type of guy you want 100%🇺🇲
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 29 дней назад
ይቅርታ ግን በዚህ በኮመንት የምንጠይቀው ጥያቄ አይመለስም ?
@coreykelly2523
@coreykelly2523 29 дней назад
ይህ ስው የብዙወችን ጥያቄ ስለሚስማ ስራ ይበዛል እናም እኛ በትእግስት መጠበቅ ግድ ይለናል ሌሎች እሚጠየቁት ጥያቄወችም ትምህርት ስጪ ናቸው
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 29 дней назад
@@coreykelly2523 አቃለሁ ማለት የፈለኩት በሌላ በኩል ነው የሚጠየቁ ጥቄዎች ነው ወይ ሚመለስ ለማለት ነው it's OK
@coreykelly2523
@coreykelly2523 29 дней назад
@@lifeinworld8583ብዙወች ጥያቄ እየመለስ ያለው ኮሜንት ላይ ከተየቁትም ነው እናም የእኔ እና የአንቺም ጥያቄወች በቅርብ ይመለሳሉ ብዬ ኣኣአስባለሁ በሌሎች ጥያቄወች ውስጥም ጥያቄያችን ተጠይቆ መልሳችንን እናገኝ ይሆናል 😊
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 29 дней назад
@@coreykelly2523 OK እንጠብቃለን
@melesefentahun5938
@melesefentahun5938 25 дней назад
የሰው መገናኛው አይታወቅም ቆንጅት ደውይልኝ መንታ መንታውን😂😂😂
@yafetassefaofficial
@yafetassefaofficial 28 дней назад
Hello, If you want a genuine Godly men let me know. I have agood God fearing, lovable friend.
@Dinee-zs2jd
@Dinee-zs2jd 28 дней назад
Ye abey daiper ,endet neh ,telalakineten hezebu yawekewal ,banda
@usmanyassin7452
@usmanyassin7452 29 дней назад
I wish her the best but there are many women than men in this world that is the reality so if we want all women to get married polygamy is the solution what do you think
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 27 дней назад
Any thing against Jesus cannot be a solution.
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 26 дней назад
I think This's the wrong question to the doc ,even the doc go asked at 47 😅
@tesfaye9703
@tesfaye9703 25 дней назад
አትሸወዱ እንዲ አይነቱ ችግራችሁ የሚፈታው በሰማያዊው አምላክ ሀይል ብቻ ነው።ሴቶች ወንድ አይነ ጥላ ወንዶች ደግሞ ሴት አይነጥላ መናፍስት ፍቅር እንዳትጀምሩ ትዳር እንዳይኖራችሁ አድርጓችሁ ነው።አትኮፈሱ የመምህር ተስፋዬ አበራን ዮቱብ አዳምጡ።
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 24 дня назад
ትክክል እኔም ልለው ነበር ግን ቀደምከኝ
@yesoritlaba
@yesoritlaba 29 дней назад
Antu milew gin… not good! Especially when it’s for this girl: who told you she is 30 and looking for a boyfriend, saying “ antu” is making her feel like she is “ emahoy”. please don’t give antu for everyone, with all due respect, sir. I read and listened to radio narratives of your books and big fan of you bzwy!!
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 28 дней назад
thank you!
@coreykelly2523
@coreykelly2523 28 дней назад
አንቱ መባልንለምን ከእድምሜ ጋር ታያይዥዋለሽ አንቱ መባል እኮ የክብር ነው እንጂ ስውን አሮጊት ውይም ሽማግሌ አያደርግም
@coreykelly2523
@coreykelly2523 28 дней назад
እኔ ምሳሌ ልንገርሽ ከእንኔ በእድሜ እሚያንሱ ስወችን እጅ ነስቼ ስላም እላለሁ በአንቱታ መልክ ወይም የኔ ታላቅ እሚባሉ ስወች ስከውጭ ስገባ ከወንበር ይንነሳሉ እናም ኣአክብረውኝ ስለሆነ የክብርን እጥፍ እመልሳለሁ. እናም መከበርን በመረዳት ክብርን መቀበልም በእጥፍ መስጠትም እንልመድ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 28 дней назад
I agree with @yesoritlaba ! Kelal "Emahoy" ጭራሽ የባሰውኑ አስረጅቷት ቁጭ አለ እንጂ!😂😂😂😂😂
@coreykelly2523
@coreykelly2523 28 дней назад
@@asmamawyinges3725 ብዙወቻችሁን የግንዛቤ እጥረት ወይንም የአይምሮ ዝግ መሆን የአይምሮ የእስተሳስብ ሽባ አድርጎዋችሁዋል. ግብረገብ ትምህርት አልትስጣችሁም እናም የክብር ሚዛንን አታውቁም.
@ethio_family6342
@ethio_family6342 28 дней назад
Don't go to mery from Ethiopia most of them are very nice till get greancard😂😂😂
@DandallaDenbaDandallaDenba3T
@DandallaDenbaDandallaDenba3T 26 дней назад
Ohhh God She Is the Right One For Me ...Please Contact Me..My Princes❤
Далее
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 2,2 млн
king fish hunting in see #fish#fishingvideo #
0:59
Просмотров 14 млн