Тёмный

ችግር ሲታየን ምን እናደርጋለን? || Dr. Eyob Mamo || የሚከፈለን ለፈታነው ችግር ነው! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ 

Dr. Eyob Mamo
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

ችግር ሲታየን!
የሚከፈለን ለፈታነው ችግር ነው!
ችግር ስናይ ሁለቱ ምርጫዎቻችን
1. መነጫነጭ፣ መካሰስ፣ መወቃቀስ፣ አሉታዊ ወሬን ማራባት
2. እንደተልእኳችን ማየት፣ መፍትሄ መፈለግ፣ ማበርከት
የሁለተኛው መንገድ ጥቅም
1. ለችግሩ መፍትሄ በማምጣታችን ምክንያት ይህ ነው የማይባል እርካታ ይሰጠናል፡፡
2. ለፈታነው ችግር የገንዘብ ክፍያ እናገኛለን፡፡
3. የስነ-ልቦና ጤንነት እናገኛለን፡፡
እድሉ አያምልጣችሁ!
• እኛ ያለን ነገር የሌላቸው ሰዎች መብዛት - እኛ ያለንን የመስጠት ታላቅ እድል ነው!
• እኛ ያየነውን ነገር ያላዩ ሰዎች መብዛት - እኛ ያየነውን የማሳየት ታላቅ እድል ነው!
• እኛ የገባን ያልገባቸው ሰዎች መብዛት - እኛ የገባንን የማስረዳት ታላቅ እድል ነው፡፡
• እኛ የምናውቀውን የማያውቅ ሰዎች መብዛት - እኛ የምናውቀውን የማሳወቅ ታላቅ እድል ነው!
• እኛ የምንችለውን የማይችሉ ሰዎች መብዛት - እኛ የምንችለውን እንዲችሉ የማሰለጠን ታላቅ እድል ነው!
#solution #growth #inovation

Опубликовано:

 

22 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@kumneger2721
@kumneger2721 Месяц назад
mindset book is so good
@user-lx7tt7cy4v
@user-lx7tt7cy4v Месяц назад
Yemsema setatas
@samgebremeskel2025
@samgebremeskel2025 Месяц назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያገኘሁበት ነው:: ምስጋናየ ወሰን የለውም::
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Месяц назад
Very good ( gine video tolowo tolow bitilaku xuru nabara DR INAMASAGINALENI❤❤❤❤❤❤)
@user-ue7on1xt6p
@user-ue7on1xt6p Месяц назад
Dr. Eyob ኣመስግናለሁ ስለ ምርጥ የሆነውን ትምህርትህ!🙏
@SelemonTekola
@SelemonTekola Месяц назад
እናመሰግናለን እንደአስተማርከን ነው እንደጠቀምከን ነው ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Месяц назад
ታዉቃለህ በጣም በማምነዉ ሰዉ 300,000 ሺ ብር ተከዳሁ እና እግዚአብሔር ይስራዉን ይስጠዉ ብየ መቀበል አልቻልኩም ልቤ ደከመ የተጠቂነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ የአቅመቢስነት መብረር እየፈለገች መብረር ያልቻለች ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ለመክሰስ መረጃ የለኝም በግዳጅ ደግሞ አቅም የለኝም😭
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Месяц назад
እናመሰግናለን ዶ/ር
@ayyichogyohannes1360
@ayyichogyohannes1360 Месяц назад
🥰🥰
Далее
💋🧠
00:38
Просмотров 65 тыс.
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 265 тыс.