Тёмный

Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q78 

MindseTube
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Хобби

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Месяц назад
ዶክተር ምህረት እንዳለው ባለሙያ ማየት በጣም ጠቃሚ ነው:: ብዙ ግዜ ክብርን ጣል አድርጎ ዝቅ በማለት ምክርን መጠየቅ በተለይ በእርሶ ሁኔታ እስፔሻሊስት ማየት ያስፈልጋል: ነገሩ እርሶ ጋ የሚቀር ብቻ ሳይሆን ወደልጆቾ ሁሉ የሚደርስም ስለሆነ በግዜ አማካሪ ፈልገው መመካከሩ በጣም ጠቃሚ ነው:: የብዙ ሰዎች ችግር ስለሆነ ብቻዎን አደሉም ቁምነገሩ መፍትሄ ፍለጋ መሄድ መቻሉ ላይ ነው:: በርቱ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Месяц назад
ሰላም ወድሜ ይሄ መልክት ካነበብከው በጣም ደስ ይለኛል፣ ወድም አተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ምክንያቱም በደዚ ሁኔታ አልፈ ዶክተር መሆን በጣም ድቅ ነው ታዲያ ይሄን የመሰለ አይምሮ የሰጠ ጌታ እየሱስ እደሆነ አታውቅም ላሁን ችግርህም ወደጌታ ሂድ እሱን ወዳጅ አድርገው ከዛ በሀላ ሁሉ ነገር ይቀየራል። ባይገርም እደዚ በፍራት ውስጥ እድትቀመጥ የሚያደርግ የጠላት እቅድ ነው ይሄን የሚያፈርሰው እየሱስ ብቻ ነው። እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ላተነው ስለዚ እየሱስ በፍርሀት ውስጥ ላለን ነፃነት ሰቶናል ጌታ የሰጠህን ነፃነት ለማንም አታስነካ።
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Месяц назад
Thank You Dr Mihret.
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 Месяц назад
ዶ/ር ምህረት ደበበ ደስ ከሚሉኝ ነገሮችህ ውስጥ ተስፋ አልቆርጥ ባይነትህ ። ዶ/ርዬ አመሰግናለሁ ሁሌም ለምታደርገው የለውጥ ጥረትህ።
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Месяц назад
ዶክተር እየሰራህ ያለኸው ስራ እጅግ በጣም የሚደቅ ነው ። እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ። ጠዋት ተነስቼ እንደ ቍርስ የምፈልገው ያንተን ቪዲዮ ነው ። በርታ
@akliloualam9452
@akliloualam9452 Месяц назад
እናመሰግናለን ዶክተር፣አንተ እራስህ መድኃኒት ነህ ተባረክ🙏❤🙏
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Месяц назад
መፅሀፋ ቅድስ ሲናገር ገላትያ 5:1 በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አውጣን፣ እግዲ ፀንታችሁ ቁሙ፣ እደገና በባርነት ቀበር አትያዙ። ተባረኩ ሁላችሁም❤
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
Egziabeher Ybarkeh Dr.
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 29 дней назад
Great advice, thankyou!!!❤❤❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Месяц назад
😊 ተባረኹ ❤
@dr.abebamitike9545
@dr.abebamitike9545 22 дня назад
🙏🙏🙏
@danisol4684
@danisol4684 29 дней назад
tnx docccc
@briktis6334
@briktis6334 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@positivethought6390
@positivethought6390 26 дней назад
That is me 100%
@negestqueen
@negestqueen Месяц назад
ዶ/ር ምህረት እናመሠግናለን🙏🏻 ጠያቂዉ እናመሠግናለን🙏🏽 ይቅናህ🙏🏽 በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ!!! ግን በጣም አጭር ነዉ 😓 ፕሊዝ ሰዓት ይጨመር!!!
@ElroiGetu
@ElroiGetu Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Месяц назад
ዶክተር ምሕረት ደበበ አንተም እኮ ጥሩ መድሐኒት ነሕ አሏሕ ይጨምርልሕ ይጠብቅሕ ❤ ከነ ቤተሰብሕ ያረብ
@MerhawiZemen-tu6st
@MerhawiZemen-tu6st Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤ I appreciate you forever
@konjokonjo7807
@konjokonjo7807 Месяц назад
Betam arif program new
@tarikubelay9643
@tarikubelay9643 Месяц назад
እጅግ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ዶክተር በዚሁ ቀጥልበት!!!
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Месяц назад
ሰላም ይህ ፕሮግራም ለጥያቂው ብቻ ሳይሆን ለአድማጭም መልስ ከመሆኑም በላይ ሰዎችን ባህሪ እንዲህ ነው ብለን በደፈናው እንዳንፈርጅ የሚረዳንም ጭምር ስለሆነ ከልቤ አመሰግናለሁ
@wegf6808
@wegf6808 Месяц назад
ዶክተር ምህረት በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው ያቀረብከው!!! ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ የሚጨለፍ ሳይሆን የሚዛቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች እራሳቸውን እንኮን ለመርዳት አለመቻላቸው ይገርመኛል!! በቀላሉ ሲጋራ የጤና ፣ የኢኮኖሚ ፣ የማህበራዊ እና የቤተሰብ ህይወት ውስጥ ጥሩ ያልሆነ ተፅእኖ እንዳለው የሚያውቁ የህክምና ባለሞያዎች እራሳቸው እያጨሱ ታካሚዎቻቸውን አታጭሱ ብለው የሚሰጡት የሀኪም ምክር!!! ስለዘወትር ትጋትህ እናመሰግናለን
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
Yes, right, we appreciate your everyday commitment, doc!!
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej Месяц назад
ተባረክ ዶክተር!!
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 Месяц назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር የዛሬው ጥያቄ በአብዛኛው በህታችን እድሜ ላይ የምንገኝን ኢትዮጵያውያን ሴቶች ይወክላል ብዬ አስባለሁ አስተዳደጋችን ቤተስብ በተለይ እናቶቻችን ያልፉቡት የነበረው ህይወት የሀይማኖት ቤቶች ባጠቃላይ እኔ ሳልሆን ስለኔ የማውቀው እንድ ሌላ አካል ስለነበር ወሳኙ ይህን ችግር ልክ እንደ እህታችን ተሽክሜ ተጉዤበታለሁ ዶክተር እንዳለው ችግሩን እንደዚህ መተንተን ከቻሉ በእርግጥ መፍትሄውን ለመጨበጥ እጅግ ቅርብ ነው ያሉት የትዳር አጋሮት እጅግ ወሳኝ ናቸውና እርዳታቸውን ጠይቁ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይርዳዋት
@YonasGossaye
@YonasGossaye Месяц назад
Thank u Dr. For that ur doing. Really appreciate u.
@TsionEshetu-li6sb
@TsionEshetu-li6sb Месяц назад
ብርክ በል ዶክ!
@genettesfaye8375
@genettesfaye8375 Месяц назад
We love and respect u doc!! Keep it up❤❤❤❤
@Zin99bi9-nu3fz
@Zin99bi9-nu3fz Месяц назад
❤❤❤
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 28 дней назад
Thank you Dr. You didn't get eniugh sleep?
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Месяц назад
Tebarekln❤❤
@assegidassefa
@assegidassefa Месяц назад
Thank you Dr
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq Месяц назад
እናመሰግናለን 🙏
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 Месяц назад
Thanks Dr Mheret
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Месяц назад
Enamesegenalene...🙏
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 Месяц назад
Thank you Dr mihret ❤❤
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d Месяц назад
እናመሠግናለን 🎉🎉
@tsegeredabeshah4744
@tsegeredabeshah4744 Месяц назад
Thank you !!
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Месяц назад
እናመሱግናለን መልካም ቀን ይሁንልህ
@Benjo_12345
@Benjo_12345 Месяц назад
Thank you 🙏
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Месяц назад
Thanks
@alem8640
@alem8640 Месяц назад
L’antenne Melkam ken Dr enameseginalen
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 Месяц назад
🙏
@DandallaDenbaDandallaDenba3T
@DandallaDenbaDandallaDenba3T Месяц назад
minalbat 1 Ken Chimet Ymhon Gudat Mensha man endhon enagralhu ,kza hulum nsta yhunal,
@workujudges3199
@workujudges3199 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏❤
@mygrace-td6lh
@mygrace-td6lh Месяц назад
🙏🏿🙏🏿😘
@Amirmohamed-se8rm
@Amirmohamed-se8rm Месяц назад
Quran
@BekyMoky1000
@BekyMoky1000 Месяц назад
እባካቹ ስለ እግዚአብሔር ድምፅ ሁኑን እባካቹ😭🙏 በአዳማ (ናዝሬት) ከተማ ወጣቱ እየታፈሰ ነው በቀን በጠራራ ፀሐይ ከመንገድ ላይ እየተወሰደ ነው ትምህርት ቤት መሄድ ፈርተናል እጅግ ብዙ ልጆች ተወስደዋል ከእኛ ሰፈር በጣም ብዙ ልጆች ተወስደዋል። እባካቹ ድረሱልን እባካቹ እባካቹ
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Месяц назад
እራሳችሁን ጠብቁ ነገሮች እስኪረጋጉ እራሳችሁን ደብቃችሁ ኑሩ ለማን አቤት ይባላል እግዚአብሔር ይሁናችሁ እራሳችሁን ጠብቁ😢
@Eyob91159
@Eyob91159 Месяц назад
ምን ማድረግ ይቻላል መጠንቀቅ ነዉ
@user-zg9zh5rd6j
@user-zg9zh5rd6j Месяц назад
የተቆለፈበት ቁልፍ ደራሲ ናቸውዴ?
@maximus13234
@maximus13234 Месяц назад
hello Dr. do you need thumbnail design? I will do that for you.
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe Месяц назад
Batam areef ena ya bezuwoche teyakay naw
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Месяц назад
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን አገልግሎት እግዚአብሄር ይባርክህ የኔ ጥያቄ በጣም በማምነዉ ሰዉ 300,00 ሺ ብር ተከዳሁ እና እግዚአብሔር ይስራዉን ይስጠዉ ብየ መቀበል አልቻልኩም ልቤ ደከመ የተጠቂነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ የአቅመቢስነት መብረር እየፈለገች መብረር ያልቻለች ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ለመክሰስ መረጃ የለኝም በግዳጅ ደግሞ አቅም የለኝም ዝም ለማለት ያን ገንዘብ አረብ ቤት 1 አንድ አመት ሰርቼ ነዉ ያገኘሁት የሚታየኝ መፍትሄ እራሴን ማጥፋት ነዉ ይህን እንዳስብ የሚገፋፋኝ ከገንዘቡ በላይ የተጠቂነት እና የአቅመ ቢስነት ስሜት ነዉ 😢
@wegf6808
@wegf6808 Месяц назад
ሲጀመር ደክመሽ ያመጣሽውን ብር እንዴት ለሰው አልፈሽ ሰጠሽ? እራስሽን ማጥፋት ገንዘቡን ወደ አንቺ ኪስ አይመልሰውም ከአንድ ስህተት ወደ ሌላ ስህተት የሚደረግ ጉዞ ነው። ገንዘብሽ ቢመለስልሽ መልካም። ካልመለሰልሽም ከስህተትሽ ተምረሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በሌሎች የህይወት ውሳኔዎችሽ አድርጊ። ጤናማ የህይወት ልምዶችን ወደ ህይወትሽ ተግብሪ መንፈሳዊውም አለማዊ ሊሆኑ ይችላሉ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Месяц назад
@@wegf6808 ስጦታ አልነበረም ግን በእምነት የተጀመረ ስራ ነበር በስራ ነዉ ክህደት የተፈፀመብኝ
@TsionEshetu-li6sb
@TsionEshetu-li6sb Месяц назад
የአንቺ ህይወት ከቁስ ሁሉ ይበልጣል ምናልባት ብርሽን በሆነ መልኩ የሰጠሽዉ ሰዉ ለመልስልሽ ቢመጣ አንቺ የለሽም ከባድ ስህተት ነው ራስን ማጥፋት: ፀልዪ አግዜር የሚያስተምርሽን ለመማር ሞክራ ሕመምሽን ቻል አርገሽ እንደገና ጀምሪ ::ንዘቡ እነደጠፋብሽ ቆጥረሽ በርቺ ራስን በራስ ማጥፋት በሰላሳሺ አይደለም በምንም አያዋጣም::እግዜር ሊክስሽሲመጣ እንዳያጣሽ አይዞሽ ጠንክሪ አንቺ ከብሩ በላይ ነሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ቦዙ ሰዎች እንዳንቺ የጠማቸው አሉ አይዞሽ❤
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
Wow! I'm so sorry to hear about this situation here, but money goes & money comes!!😢 I feel your pain. Please don't lose hope!🙏 This shall pass, too!! I have a sister who lost double as yours & she foregave her friends! It was 10 years ago, & now she got all her $$ back by working harder!! You need to do the same, work hard & no more trusting anybody, even your own mother please? 💯 praying for you & let Almighty God be with you! 🙏 ❤️
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Месяц назад
@@deehope9477 Thank you
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Месяц назад
ዶክተር ተባረክ ልጄ በራሱ መተማምን ላይ ችግር አለው አንተ አሜሪካ ስለ ምትኖር የzoom አገልግሎት ብትጀምር Canada ነው የምንኖረው መልስ ስጠኝ እባክህ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@aklilualemu
@aklilualemu 27 дней назад
"የመገፋት ህመም" የሚል የዶክተር እዮብ ማሞ መፅሀፍ አለ እሱን አንብብ
@YohannesHabteDiko
@YohannesHabteDiko Месяц назад
Please Dr. I need your email
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Месяц назад
🙏🙏🙏
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Месяц назад
❤❤❤
Далее
Quando ACELERA eu faço MAIS GRANA 💰
0:16
Просмотров 6 млн
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
0:27
Как вам?)) #нескучныйучитель
0:12