Тёмный

bermel Georgis ያለ ወረፋዬ ገብቼ ሰማዕቱ ከፀበል እንደወጣው እጅና እግሬን አስሮ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር  

ዶርቃ ሚዲያ
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Опубликовано:

 

11 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ አባቴ ለደጅክ አብቀኝ ጓጉቻለሁና አባቴ😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ቤተሰቦች ችንን ያብቃን ለደጁ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 месяца назад
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከሀጢያቴም ለየኝ😢
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o 10 часов назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላስ ገብረ ማርያም ከነቤተሰበቸ አትርስን
@user-ut4ip8bc6j
@user-ut4ip8bc6j 4 месяца назад
ሰማአቱ አባቴ እኔንም በምህረትህ ጎምኘኝ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ከስራቴ ፈትተህ ለምስክር አብቃኝ 😭😭😭
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 5 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኖረን በእውነት ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ለደጂህ አብቃን ዶርቃ ሚዲያወች በርቱ እናመሰግናለን ❤
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርርኝ
@MuketGedie
@MuketGedie 5 месяцев назад
ታምረኛው ሰማዕቱ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@thehaytesfaye9674
@thehaytesfaye9674 4 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቋራ አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ ብዩ ደጅ ጠንቼ ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኃላ ፈቅደህልኝ ለደጁም አበቃህኝ በአንተ ፍቃድ በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እና ፀሎት ብዙ ነገር ተደረገልኝ አምላኬም አደረክልኝ ተመስገን!!! የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እያደረክልኝ ስላለው ሁሉ አመሰግናለሁ ወደፊትም ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ አሜን ፡፡ አምላከ ጊዮርጊስ ማረኝ! አምላከ ጊዮርጊስ ራራልኝ! አምላከ ጊዮርጊስ እዘንልኝ አሜን!!!
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 5 месяцев назад
ቃለሂይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን፫ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን
@Bethelhem999
@Bethelhem999 5 месяцев назад
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 5 месяцев назад
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ❤
@SyudcG3cud-sr9zv
@SyudcG3cud-sr9zv 5 месяцев назад
ቅዱስ ጊወርግስ ለደጁ ያብቃን
@ghhg4504
@ghhg4504 5 месяцев назад
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ለእናተ የፈደላችሁ እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 месяцев назад
ይህን ሁሉ ቸርነት ያደረገልን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን❤
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 5 месяцев назад
አሰይ እዛጎለይ ተመሰገን ንፍእቲ ለደጅለህ ያብቃኝ ከነቤተሰቦቸ ሰማአቱ ጊዪርግስ አላይ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን! ቸርነቱ ብዙ ነው ... እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ምስክርነት ነው የሰጠሽው አላዬ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ!
@racheltakala7118
@racheltakala7118 4 месяца назад
በደስ ይላል ደስ ይላል ሊላ የለ
@emannathan
@emannathan 4 месяца назад
እኔ በጣም የሚጨንቀኝ ነገር አለ። በውኑ እኔም እንደእህቶቸ በቦታው እንዴደርሰኝ ለምኑልኝ።
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 5 месяцев назад
አሜን😢😢😢አሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 5 месяцев назад
ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የነገርኩትን ፈጥኖ የሚፈፅምልኝ ዲል አዲራጊው መላእኩ ቅዱስ ጊይወርጊስ ለኔም ከነቤተሰቦቸ ጭምር በሚዲያ ያየሁትን በአካል መጥቸ የበረከትህ ተካፉይ እዲሆን ክብርና ፈቃዲህ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 5 месяцев назад
እውት ትምህርት፣ ስብከት ፣ ሁሉም መስመት ተውኩት ምስክርነት መስማት ብቻ ሆነ ስራዬ ስደት ኣገር በሳውዲ ኣረብ ያለንስ መቼ ይሆን ቀናችን ቦታውን የረገጣቹ በረከታቹ ይደርብኝ
@enatnshealamne7943
@enatnshealamne7943 5 месяцев назад
ያሳደግህኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 4 месяца назад
ቅድስ ጊዮርጊስ ደጅህ አድርስኝ
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 5 месяцев назад
Sama,atu qidus giyorgis hulachin badaju yabqan😢
@samrilove2625
@samrilove2625 5 месяцев назад
Kale hiwot yasemaln🙏 kudus giworgis nab kudus botaka mexie ktmek senay fkadka ykun Amen(3)🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@BayisseBaysse
@BayisseBaysse 13 дней назад
😢😢😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 дней назад
ወንድሜ አላየ እባክህ ያለየ በመምስል አትለፈኚ በስማእቱ በቅዱስ ጌወርጊስ። ወለተ ጌወርጊስ እባላለሁ እና ወረቀቷን ጠቅለል እድርገህ ምእመናን በሚድርበት በምንጣፉ ስር አስቀምጥልኚ ለደጁ እዳበቃቸው እኔም እዲበቃኚ የነሱን ያባቶች በረከታቸው እዲደርስኚ በፈጣሪ ስም እለምንሀለሁ 😢😢😢እግዚአብሄር ያክብርልኚ ለደጁ ያብቃሺ በሉኚ
@HiwotSelamdave-qj4vq
@HiwotSelamdave-qj4vq 5 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኘ።
@TsigeredaTadele-lo7jx
@TsigeredaTadele-lo7jx 5 месяцев назад
እናመሰግንሀለን ወንድሜ። እግዚአብሄር ይባርክህ። የቅዱስ ጊዮርጊስን መዝሙር ዘማሪዋንና የመዝሙሩን ስም ላስቸግርህ።
@user-yh8fj1ml6f
@user-yh8fj1ml6f 5 месяцев назад
Semaatu lebetu yabcan
@yetnayethunde8079
@yetnayethunde8079 5 месяцев назад
በጸሎት አስቡን ስህነ ሚካኤልን እና ወለተ ዮሐንስን
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 5 месяцев назад
Yeftertat ulu nguse lequl egzyabeher endehateyate endebedele sayehon ende cherntech bekdeset dengel mareyam amalajenet be semaetata bekdiset aresema be kedusse geyorgese amalajenet le semaetatu lekduse geyorgise lebermel ledeju yabekag amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤
@MadenatMadenat1
@MadenatMadenat1 5 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን ይሔን ማዳን የሠጠን እኔንም ለዚሕ በረከት ያብቃን
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ..
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 5 месяцев назад
Abate enenm abikagne
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 5 месяцев назад
እግዝሀቤሄርስሙየተመሰገነይሁንአምንሰማማአቱቅዱስግዮርግስበስረገላዉለሁላችንበፀበሉይዳብሰንአምን👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@fannygebre8061
@fannygebre8061 5 месяцев назад
🙏🙏🙏❤
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 5 месяцев назад
እንኴን ደና መጣችሁ
@user-do1hn3jo4u
@user-do1hn3jo4u 5 месяцев назад
Betelot as bu
@user-oe4wy6ek5k
@user-oe4wy6ek5k 5 месяцев назад
Abtye ledjyk abkag ksiratye fitag
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад
አላዪ በቀጣይ መቸነው የምትሄድት
@user-of1de4ci9r
@user-of1de4ci9r 5 месяцев назад
ሰላም በባስ መንገድ ኣለ ወይ ክፍት ነው ንገሩኝ የምታውቁ የሚሄድ ቤተሰብ ስላለኝ ነው
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 5 месяцев назад
እኔም አልፈራም ነበር ለሊት 8 ስአት ዉሀ ወረፋ እይዝ ነበር ቦታዉ የሚያስፈራዉ መፈሳዊ ኢዘቶች ነዉ ላይ ነዉ ብልጣብልጥ አለመሆን አለማጭበርበር የኛ ያልሆነ ነገርና ለስራቱ አለመዳፈር ብናስበዉም እህታችን እዳለችዉ ያስፈራን የቦታዉ ግርማ ያቀጠቅጣል ሌላ ደግሞ ጨለማ አዉሬ እባብ ጊጡን ብናይኳ ፍራት የለም ደግሞ ጊጥ ሰወችን ነክሶ አይገልም ትንሽየ ልጅ በተኛበት ጣቱን ነደፈዉ ለተወሰነ ደቂቃ ለበለበዉ አለቀሰ እናቱ አስተኝታዉ ፀበል ልጠጣ በሄደችበት ባም ሲያለቅስ እምነቱን ምሀልጀላይ ለዉሸ ቀባሁት ከዛ ሰላሙን አገኘ እኔ አረብ አገር ስለጊጥ ሲወራ መርዝነቱ ከባብ እደሚፈጥን እደሚገል ስለምሰማ መጀመሪ አልነከሳትም እጅ ልጁን ሳይነድፈዉ በፊት ከተኛችበት እግሯ ስር አይቸዉ እሪ ብየ ሰፈሩን ቀወጥሁት እየጮሁሁ በያዝኩት ሀይላድ እየተቀጠቀጥኩ ገደልኩት በስተኛዉ ቀን ልጁ ተነክሶ ምንም እደማያረክ ሰማቱ እዳወገዙ ሰምቸ ነበር አዉነትም ባይኔ አሳየኝ
@haimanotabraham6186
@haimanotabraham6186 5 месяцев назад
Qdus giwergs ledegu ybqan
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 месяцев назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
100❤️
00:19
Просмотров 4,6 млн