Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 35 ደርሶ መልስ ክፍል 35 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ ደርሶ መልሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ማን ነው እንደ እኔ ይሄን ድራማ የሚወደው
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
anchi lij gen betam tketatyeghalesh wey wedesheghal weye temdesheghal hulum bota alatashem
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ሆሳዕና ሆሳዕና ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ሆሳዕና ሆሳዕና በአርያም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የቃል ኪዳን ልጆች የመላዕክታን እና የሰማዕታት የፃድቃን አማኞች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ሆሳዕና እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቸሩ ጌታ እሩህሩሁ ጌታ ሁሉን ቻይ አምላክ ለፃድቃንም ለሀጥአንም ሳያዳላ ፀሀይን ለሚያወጣ ሐጥአንን መመለሱን አንጅ ሞቱን የማይወድ ቸርነቱ ገደብ የሌለው ቅድስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን መልካም በአል ይሁንላችሁ ♥የተዋህዶ ፍሬዎች♥ አሜን(3)♥
@user-wj1by1vh2s
@user-wj1by1vh2s 5 лет назад
Amennnn
@wuleweletsenbet8931
@wuleweletsenbet8931 5 лет назад
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ Amen Amen Amen
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አድሮ አደረሰን ማማዬ
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 5 лет назад
እሄን የመሰለ ድራማ አይቼ አላውቅም wowwwww አመትባአል ንግግርሽ ውስጤ ነው
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በአል አደረሳችሁ አደረሰን ደርሶ መልሶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
✔ህይወትን ልዪ የሚያደርጎት መሰናክሎቿ ናቸው፤ መሰናክሎቿን ስታልፍ ህይወት ትርጉም ያላትና አስተማሪ ውብ ትሆናለች፡፡
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ለዚች ቀን ላደረስን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን! አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እህት ወድሞቼ በስደትም በአገርቤት ያላችሁ እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደርሰን አደርሳችሁ የአመት ሰዎች ይበለን አሜን!!
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 лет назад
እውነት እውነት እላችኃለሁ የሁላችሁም የትወና ብቃታችሁ የተለየ ነው ታሳምናላችሁ አዜብ ወርቁ አለማየሁ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
♥♥♥እውነትሽን ነው
@farisalurbe7670
@farisalurbe7670 5 лет назад
ክፍል 36 ልቀቁልን
@user-mp4pq4jc8b
@user-mp4pq4jc8b 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያሀገሬ ልጆች እንካን ለወሳና አደረሳችሁ ሰላማችሁን ያብዛው
@danielnguse6868
@danielnguse6868 5 лет назад
በእምኒ የድንግል ልጅ Amen inkan abro aderesen.
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*ለምን ትላንትና ቀራችሁ ለማንኛውም እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች ፰ሳምንት ሆሣዕና ለትንሳኤው ለአምቱ ያድርስን አሜን አሜን አሜን!*
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 5 лет назад
enkuan abro adersen
@user-ot8io6vc7b
@user-ot8io6vc7b 5 лет назад
Amennn
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
እኔማ ይሄን ድራማ ከመውደዴ የተነሳ ሰአቱ በጣም ያጥርብኛል ስወዳቹ ምናለ በሳምት 2 ቀን ብታረጉት
@somam6576
@somam6576 5 лет назад
የኔም ሀሳብ ነው
@fatimafatiyah6117
@fatimafatiyah6117 5 лет назад
ወይ ሰፎኒያስ የኔ ምርጥ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ውስጤ ናችሁ እንኳን ለ ሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
ወይኔ ሶፌኒያሰ ሰወድህ ደግሞ ፌኔት እድለኛነሸ ዉሰጤናችሁ❤የተዋህዶ ልጆች እኮን አደርሳችሁ ለሆሳዕና በአል😍💗
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
ሆሳህና በአርያም እንኴን አደረሳችሁ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
የዚ ድራማ ደራሲ ግን በጣም ጎበዝነው
@aaadees2066
@aaadees2066 5 лет назад
Azeb werku nat betam gobez nat
@iloveyoumama-bi7sz
@iloveyoumama-bi7sz 5 лет назад
Maza work nat Azeb Ayidelshema
@Martha_Haileyesus
@Martha_Haileyesus 5 лет назад
Gobez nat!!!
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
አዜብ ወርቁ ናት ደራሲዋ ድራማው ላይ ሮዛ ሆና የምትሰራው የራስ መሳም ሰራተኛ
@Martha_Haileyesus
@Martha_Haileyesus 5 лет назад
@@hanunahanuali2135 አዜብ ወርቁ ሳትሆን መዓዛ ወርቁ ትባላለች:: ከዚህ በፊተ በርካታ ዉብ ወብ ስራዎችን ሰርታለች ለምሳሌ 'ከሰላምታ ጋር' የመደረክ ቴአትር እንዲሁም 'ወፌ ቆመች' የሬድ ድራማ ተጠቃሽ ናቸዉ!
@BodyFitnessBYGeni
@BodyFitnessBYGeni 5 лет назад
*እንኳን ደህና መጣችሁ! የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና አደረሳችሁ።*
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 лет назад
Wowwwwwww ይህ ድርማ ተዋናዮቹ ድርሠቱ በጣም ልዩ ነው በእውነት
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 лет назад
*ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአርያም በዓል አደረሳችሁ*
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
እንካን በስላም መጣሁህ እንካን አደረሳቸህ አደረስን የሳምንት ስው ይበለን
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
እንደ ሶፎይናስ አይነት ባል ፈልጉልኝ😔😔😔😔
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
😂😂😂ወንድሜን እድርሻለሁ በቃ
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
Afteghiew😜
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
@@user-un6xp2zh1r 👍
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
ለኔም
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
@@lilibenthusen5317 ችግር የለም ማር😂😂
@tizetaeyob1054
@tizetaeyob1054 5 лет назад
ውድ ኢትዮጵያውያን የደርሶ መልስ ተከታዮች እንደምን ሠነበታችሁልኝ ዛሬ ሆሳዕና ነው ለዚች ቀን ያደረሠን አምላክ ለአመቱ በሠላም በጤና ሀገራችንን ሠላም አድርጎ ያድርሠን ትንሳኤውንም ያሳየን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
አሜን
@user-wj1by1vh2s
@user-wj1by1vh2s 5 лет назад
Amennn
@ddt826
@ddt826 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@user-xq8ol1qz2m
@user-xq8ol1qz2m 5 лет назад
ጓደኞቼ በኔ የደረሰው እንዳይደርስባቹ ትናንትና ወደ ሀገሬ ለመግባት ፕሌን አመለጠኝ ትኬቱ ላይ ሰአቱ ብቻ ነው የተጠቀሰው ለሊት ይሁን ቀን አይታወቅም እኔ ቀን መስሎኝ ትናንት ጠዋት ሻንጣዎቼን ይዤ እዛ ስደርስ ለካ ሌሊት ነበር ፕሌኑ ሄዷል ትኬቴም ተቃጠለ አሰሪዎቼ በራሴ ገንዘብ ሌላ ትኬት ገዙልኝ ሀሙስ የሚበር ነው እና በኔ የደረሰ እንዳይደርስባቹ ተጠንቀቁ ሰአቱን ምናምን በደንብ ቼክ አድርጉ እንደኔ መጥፎ አሰሪ ካላቹ በረራ ካመለጣቹ በራሳቹ ብር ነው ትኬት ሚያስገዟቹ ከድራማው ጋር የማይገናኝ ነገር ስላወራው ይቅርታ እንድትጠነቀቁ ነው
@agharitoagharito4586
@agharitoagharito4586 5 лет назад
የጨርቆሷ 31 ቀበሌ
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
Ayzon mamaye hulum lebego new
@user-tm9tl4pm5s
@user-tm9tl4pm5s 5 лет назад
እረ ሁኖም አያቅ እህቴ ቀንና ለሊት ይጳፈል እዲሁም ሥአቱን ያሥጨረሡ እነሡ ከሆነ አንች ለምን ለትኬት ትከፈያለሸ ሢያናዱ
@seadaseada1457
@seadaseada1457 5 лет назад
ayzosh eete enamesegnalen
@hananHanan-lx6tq
@hananHanan-lx6tq 5 лет назад
Am &pm የሚል አለ ለምን አላየሽውም
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 лет назад
አንደኛ ነኝ Welcome Derso melis ❤❤❤
@zadozado6184
@zadozado6184 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ የሶፎኒያስ አድናቂዎች የት ናችሁ መሳይየ ዉድድድድ ነዉ የማደርግህ
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 лет назад
ምስኪን ምስጋና ሁለዜም ያፈቅራታል እሷ ግን ደረቅ
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 лет назад
በሰላም ነው ግን እደዛ አጓጉታችሁን ትላንት የት ጠፍታችሁ ነው ሁለተኛ እዳደግሙት እሽ እስኪ በኔ ሀሳብ የሚስማማ በተረፈ ውድድድድድድ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
ማታ ምነው ስጠብቃችሁ በዛው ጠፋችሁ ለማንኛውም ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንከን አደረሳችሁ ለ ሆሳዕና ባሪያአም ሳምንቱን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፀመን ለ ትንሳዮዉ በሰላም ያድርሰን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 5 лет назад
ውይ ያቶ ግርማቸው ቤተሰብ ትርምስ ብሏል ልክ አንደ አገራችን ግን ግዜ ይፈልጋል እጅ መፍትሄ አይጠፋም ፌኔት ፍቅር ይዞሻል
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 5 лет назад
እንኳን ለሆሳእና በአርአያምበአል በሰላም አደረሳቹ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳዬውም በሰላም ያድርሰን
@seblekasu9340
@seblekasu9340 5 лет назад
Welcome derso mels
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
እናመሰግናለን አለን
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
ተዋናይዋቹ በሙሉ ብቃታቸው ዋው ነው
@hewanmekdi2839
@hewanmekdi2839 5 лет назад
Betam astmari new bertuln😘❤️
@tesfatesfit6214
@tesfatesfit6214 5 лет назад
The best drama ever. you guys are amazing.
@seblem8882
@seblem8882 5 лет назад
Oh Derso Melse can’t wait for next week
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 4 года назад
አለማየሁ ምርጥ ተዋናይ
@efirata1100
@efirata1100 5 лет назад
welcome 💚💛♥
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
ውይ ቅዳሜ እዴት ይደርሳል ልቤ ቀጥ ልትል ነው በዚህ ድራማ
@lemmamegersawustenew2623
@lemmamegersawustenew2623 5 лет назад
Well come Bedemu yewajachu ye tewahido lijoch be hagerm be sidetim lalachu enkwan le hosana beal beselam adersachu le birehane tinsaewu degimo beselam yadirsen
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
well Come😍
@zzzabate7275
@zzzabate7275 5 лет назад
yesss zare 1ኛ ነኝ እንዃን ደስ ያለኝ እናንተም በሉኝ አይከፈልበት
@user-un6xp2zh1r
@user-un6xp2zh1r 5 лет назад
ስትተኚ በደምብ ተኚ እንቅልፍሽ አይወላውል😂😂😂😂😂😅😅
@emanjed103
@emanjed103 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkk
@hiwot2010
@hiwot2010 5 лет назад
ደርሶ መልስ በጣም የተለየ እና በጉጉት የማየው ተከታታይ ድራማ ነው። ይህንን ድራማ ማየት ከጀመርኩ በኋላ ዘመን ሰንሰለት ገሌ መሌ አስጠልተውኛል። እባካችሁ እባካችሁ በሳምንት 2 ማድረግ ባትችሉ እንኳ በሳምንት አንዴ አትጥፉ። አድናቂያችሁ።
@mahidege3776
@mahidege3776 5 лет назад
Wow bertulgn
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 лет назад
በዚህ መና በዘመን መሰረት ውስጤ ነች
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад
እንኩን አደርሳችሁ ለሆሳእና በአርያም
@kirubelhailuhailu8373
@kirubelhailuhailu8373 4 года назад
It is very good derso mels wowwwwww
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 5 лет назад
this drama very different from others i can't compare with others so nice
@bettyab1434
@bettyab1434 5 лет назад
Wow bexam denq derasi nesh bezalaye tewnachu bexam des yelale kewsxe atxfum
@mart8073
@mart8073 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ምርጦች
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 лет назад
Well derso melsochi እጀን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ በስደት ህመም ከባድ ነው
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад
እምነት ካለሽ ቀቢዉ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 лет назад
ፀብል ነው ያለኝ አፍስሸበት ነበር የፍላ ውሃ ተደፍቶ ሙሽልቅ አድረገው እጄን ቀኝ ስለሆነ ውሃ ና ሳሙና እየነኩ ህመሜን አባሱት አየ የስደተኛ ነገር ..
@momlloveyoumami369
@momlloveyoumami369 5 лет назад
Ayezohe yena ehet
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 лет назад
Yemaresh yene konjo
@AbiAbi-kn7go
@AbiAbi-kn7go 5 лет назад
ይማርሽ
@user-gt5xd8gk1f
@user-gt5xd8gk1f 5 лет назад
ዋው
@fullforever6686
@fullforever6686 5 лет назад
Well come
@user-zo1xh7xm7g
@user-zo1xh7xm7g 5 лет назад
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በስም አደርሳችሁ አደርስን
@weynshet8024
@weynshet8024 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች ውድ የኦርቶዶክቶዶክስ ልጆ እንኳን ለሆስአና አደረሳችሁ በሰላም ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰን አምላካችን ለሀገራችንም ትንሴኤውን ያብራላት አንድ ያድርገን ሰላምን ያውርድልን
@sadaahmed1379
@sadaahmed1379 5 лет назад
Enkuwan selam metacheh wodoche
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 лет назад
የናቁት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል አሉ ሦፊኒያስ ሲንቃት የነበረውፌኒትን ፍቅር ገባለት ክክክክክ
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 лет назад
እኔስ ይቺ ፈኔት እምትባል ልጅ በሳቅ ነው እምታፈነዳኝ
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 лет назад
Kkkkkk hula enda tafachibet sofenyas techigera hhhhh
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
እደኔ ደጋራ ናት
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 лет назад
@@user-hz4qz5zh1h ደስ ትላልች ደሞ አሪፍ ፍቅር ጀምረዋል
@user-sj8cr1sp7y
@user-sj8cr1sp7y 5 лет назад
እኔም ከምር ደስ ነው የምትለኝ እንድኔ ፈዛዛ ነገር የኔ ማር
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 лет назад
@@user-sj8cr1sp7y የት እዳለሁ አላቅም ትላልች ወጥራ ሚስጊን
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ውስጤ ናችሁ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 5 лет назад
አረ በሰአታችሁ ልቀቁልን ፠
@user-nb8yg5vs6e
@user-nb8yg5vs6e 5 лет назад
ዛሬወግ ነካኝ
@user-pg7nd6wg4o
@user-pg7nd6wg4o 5 лет назад
ጀግኖች
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 5 лет назад
ስወዳቹ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 лет назад
እኳን ደና መጣችሁ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 лет назад
የዚህ ድራማ ነገር ሳይገባኝ ኣየዋለዉ ግን በጣም ነዉ ደስ ምለኝ ሁሌ ነዉ ማየዉ ለወደፊቱ ይገባኝ ይሆናል
@user-gt5xd8gk1f
@user-gt5xd8gk1f 5 лет назад
ዛሬ አደኛ ነኝ
@SaraSara-ep9yt
@SaraSara-ep9yt 5 лет назад
ሰላም፣ደርሶ መልሶች😘😍😘😍
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
ደስእምትሉ ተዋኞችናችሁ
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 лет назад
ውይ ትንቅንቅ አላቹ ሁሉ የራሱን እውነት ፍለጋ ተወጥሯል
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад
Enkuwan selam metachihu emiwodachihu
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
Yes merachu maroch♥
@yeserah
@yeserah 5 лет назад
እንደዚ ድራማ ሚፀዳኝ የለም
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 лет назад
የኔ ውዶችይ
@gebyaneshitesfa2135
@gebyaneshitesfa2135 5 лет назад
Betam new mewudewu ehin derama
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ዎየል
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Thanks
@deboragirma5896
@deboragirma5896 5 лет назад
Welcome
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 5 лет назад
ተመራጭ ድራማ ነው ጠንክሩ
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@lillylilly4069
@lillylilly4069 5 лет назад
Estil filmu bayegebaghem gen betam new yemewodchu
@mohammad5957
@mohammad5957 5 лет назад
welcome
@gj1093
@gj1093 5 лет назад
ዋውውው እኮን ደህና መጣችሁ ውዶቸ የዛሬው በጣም ደስ ነው ያለኝ ውውውድድድድድ
@rutagebreyes5686
@rutagebreyes5686 5 лет назад
ውይ ስወዳችሁ አሌክስ የአሌክስ ሚስት የግርማቸው ቤተሰቦች ስወዳችሁ
@haanahaana1836
@haanahaana1836 5 лет назад
ስወዳቹ እንካን በሰላም መጣቹ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
እኔ ይሄ ድራማ በእቅጥቅጥ ነው የማየው ሆ በቃ ሁሉም ሲሬስ ቁርጥምጥም ነው ተመችቶኛል እኮ ታድያ ሰውነቴ አልቆ አረፈው ሁሌ ቢታይ እደ አረብ ድራማ አለቀልኝ ሉሲ ሆኜ ቁጭ ሆ ነገሩ ይከፈለኝ ነበረ ሲጎበኙኝ እዚህ መዳቤት ከመዳረቅ
@user-ju1cm7sn3e
@user-ju1cm7sn3e 5 лет назад
በጣም አሪፍ ስራ
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 лет назад
Enkan adersachehu lemelw kersetna ement teketayuche bemulu .... amesgenalhu enkan dehena metachehu
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 лет назад
መጣችሁ ትላት ስጠብቃችሁ ሱሶቸ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
welcome marochiye
@aboneshworku5257
@aboneshworku5257 5 лет назад
እውነትም ደርሶ መልስ
@ahmedaall4517
@ahmedaall4517 5 лет назад
welcome imwodachu😍😍😍😍😍
@ieieijsjis647
@ieieijsjis647 5 лет назад
😍😍😍😍😍
@fatumamohamed1007
@fatumamohamed1007 5 лет назад
የውነት ሶፎኒያስ እና ፊኔት በጣም ነው የሚመቹኝ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 лет назад
ዬኔ አይነት አምስት ብጨፈለቅ ሶስት ስራ ልምድ ያለ አይወጣም አለች ፌንት ።😁😁
@mart8073
@mart8073 5 лет назад
ኤጭ ጀአን አታብዛዉ ምድነው ዝም ብሎ መመታት
@makifekr4916
@makifekr4916 5 лет назад
dabrogn nbr matchuln
@obsiobsiwahundafurabbijira9297
Wwwwwww dasilali hayi ye saw liji cakanyi
@rahelyenenhe5665
@rahelyenenhe5665 5 лет назад
ሰላም ሰላም እባካችሁ ምዕራፍ ሶሰትን ተሎ ጀምሩልን በጎጎት እየጠበቅን ነው ደሰ የሚል ድራማ ነው
@rahelyenenhe5665
@rahelyenenhe5665 5 лет назад
አለማየሁ ለኔ ለየት ያልክና የትወና ብቃትህ የሚያሰደንቅ ነው በተይ ይሄን ድራማ እድወደውም ያደረገኝ ያተ የትወና ብቃትህ ነው ሁሌም ፊልም ለማየት ሰመርጥ አንተ ካለህበት አሪፋ እደሆነ እረግጠኛ ነኝ ደግሞ ሳይህ ሰው አክባሪና ወዳድ አሰተዋይ ትመሰለኛለህ ጌታ ትዳርህን ቤትህን ጤንነትህን ነገርህን ያንተና ያተን የሆነ ነገር ይባርክልህ ይጠብቅልህ ተከናወን እግዚያብሄር ጥያቄህን ሁሉ ይመልሰልህ የእጆችህን ሰራ ይባረክልህ በጣም አድናቂህ ነኝ ይመችህ
@lexarmicro5822
@lexarmicro5822 5 лет назад
Wayinee Add miskin Zanayin aminash
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 лет назад
ዌልካም ውጆች
Далее
Thank you 3M❤️#thankyou #shorts
00:14
Просмотров 7 млн
Жидкие носки)))
00:19
Просмотров 502 тыс.
እጣ  ፈንታ ክፍል 10 | Eta Fenta epsiode 10
43:02
Biergula - Folge 3
6:25
Просмотров 1,8 тыс.
Thank you 3M❤️#thankyou #shorts
00:14
Просмотров 7 млн