Тёмный

ETHIOPA | ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ) 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 413 тыс.
Просмотров 489 тыс.
50% 1

ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ)
ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RU-vid channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RU-vid channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Наука

Опубликовано:

 

14 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 711   
@yenetena
@yenetena 2 года назад
ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@iphonexx6156
@iphonexx6156 2 года назад
ይመርሳት ችግር ያስከትላል የሚባለውስ🤔🤔
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 2 года назад
Sle Absh btnegren????
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 2 года назад
Absh??? Thank you so much
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 2 года назад
betam enamesegn alen docterye kewoledku chemre beyekenu lewoledechi set yimekeral ede ?
@mesfinsemere7499
@mesfinsemere7499 2 года назад
ዶ/ር ዳኒ ከልብ መልካም ሰው ነክ አስተማሪ ሰው ነክ በትለይ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ስትል በጣም ነው ልቤ እሚነካው 👍❤🥰🇪🇷🇪🇷
@ethio4ever850
@ethio4ever850 3 месяца назад
የኛ ሰው በነፃ ለሚያገኘውም ትምህርት ይሳደባል እግዚኦ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 2 года назад
ደክመህ ያገኝሀውን በነፃ ሰልሰጠህን በጣም አመስግንሃለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@abimandefro6385
@abimandefro6385 2 года назад
አዋ እናመሰግናለን ግን u tube ስለሚከፍለው utubeንም እናመሰግናለን
@oumahmed965
@oumahmed965 Год назад
ዶክተር እናመሠግናለን
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Год назад
እውነት ነው ያንተ ጥቅም እናደስታ እኛ ስንጠቀምበት ነው ተባረክ🙏
@tigistaklilu1736
@tigistaklilu1736 23 дня назад
ዝንጅብል
@fitsumalem4101
@fitsumalem4101 2 года назад
የትም ማንም የማይነግረን ትምህርት እኮ ነው እናመሰግናለን!!!
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 2 года назад
እውነት ብለሀል ብለሻል በዛ ላይ ባገርኛ ቋንቋ ማን እንድ እናት አገር ልጅ
@azeb2809
@azeb2809 2 года назад
አያቴ በዘመኑ ውሀ ጠጥቶ አያውቅም ተልባ ተቆልቶ ተወቅጦ ይፈላል በጠርሙዝ ተሞልቶ ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጥለታል ያንን ነበር የሚጠጣው እሱ ስያልቅ ቅራሪ ነበር ጠላ አይጠጣም ቆዳው ታድያ በጣም shine ያደርግ ነበር ሌላው በቀን አንድ ቀይ ሽንኩርት ሁለት ፉሬ ነጭ ሽንኩርት ይበላል በ100 አመቱ ነው ያረፈው ብዙ የሚጠቀማቸው ነገሮችም ነበሩ አያቶቻችን አሁን ሳይንስ አጠናው ደረስበት የሚባለውን ይጠቀሙ ነበር አለም ወደሁዋላ እየተመለስች ነው ደስ ይላል
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 2 года назад
በጣም
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
እነቴ አምሳ ወጥ ሰርታ ትበላን ኑር ነብሷን ይማርነ ታድያ ከቤት አውጣት ግን አንችልም ነበር ፅሃይ ከነካችሁ ምች ይመታችሃል ትለነለች ታጥበን እንኳ ልቧ አይረካም አይ እነት ♥
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 года назад
ሁሌ ለምታስተምረው ትምህርት እናመሠግናለን።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ዶ/ር ዳንኤል የተናገርከው እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ እኔና ተልባ ብዙ ቁርኝት አለን ኸረ ዝምድናም ትውውቃችን ቆይቷል የእናቴን ምክር በመስማቴ ተጠቅሜበታለሁ እጠጣዋለሁ እበላዋለሁ ፀጉሬንም ፍሪዝ አረግበታለሁ ለልጆቼ እንደ ጄል ለማለስለሻ ለፀጉራቸው እጠቀመዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ።
@beckyj6977
@beckyj6977 2 года назад
ስትበይው ምን ተጠቀምሽ??
@peaceandlove8140
@peaceandlove8140 2 года назад
ዶ/ር ዳንኤል ዮሐንስ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ሌላ ምንም አልልም!!!
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እባክህ ከተልባ የሚጋገር ዳቦ ማወቅ አለብን እባክህ አሰራሩን አሳየን ተባረክ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 года назад
ዶ/ርዬ ተባረክልኝ ልጅህንም ጌታ ዘመኗን ያለምልምለህ አመሰግናለሁ ዳቦውን በቅርቡ ታሳየናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-xu3be2ry2f
@user-xu3be2ry2f 3 месяца назад
እውቀትህ ይባረክ ዶክተር
@tesfafekadu5451
@tesfafekadu5451 Год назад
እግዚአብሔር፡የሠጠህን፡መክሊትህን፡ለወገንህ፡በማካፈልህ፡ተባረክ፡፡ጥበብና፡ማሥተዋል፡ይጨምርልህ፡፡ለእኛም፡ተርፎናልና !!
@ethiopiaraya717
@ethiopiaraya717 Год назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከሆዳም ዶክተሮች ያልተመደብክ ንፁህ ዶክተር እውቀትህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እድሜ ና ፀጋ ይጨምርልን ኑርልን እንቁየ ትሁት ዶክተር
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM 2 года назад
Thank you Dr. Daniel 🙏 ቆንጆ ልጅህ ስታምር 🥰🥰🥰 በጥበብ በቁመት ጌታ ያሳድግልህ ♥️
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 2 года назад
ተባረክ ዶክተር እግዚአብሔር ልጆችክን በጥበብ ያሳድግልህ ወንድማለም
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 года назад
አሜን !
@neushta5626
@neushta5626 Месяц назад
ነኡሽታ ነኝ ዶክተሩ ልጄ ጌታ ኢየሱስ የባርክህ ተልባውን ከምግብ ባሻገር ጸጉራችንነ ተቀብተን ስንታጠብ ነው ወይ ተባረክልኝ እግ/ር ሞገስ ሆኖሐልና እግ/ርን አመስግን ባለፈው ስለደም ማነስ የተናገርከው ትክክል ነወው እባክህ ስለነርብ አስተምር ድንቅ መምህር ነህ እግ/ር ዘመንህን እድሜህን ይባርከው
@alganeshe4053
@alganeshe4053 2 года назад
እድሜና ጤና ይሰጥህ ዶክተር መቸም በዚህ ዘመን ቀና ልብ ስላለህ እግዚአብሔር ይመሰገን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 года назад
ዋው ተልባ ግብአቱ በጣም ብዙ ነው ዶክተር እኔ በዳቦ በድንች በሰላጣ ነው የተመገብኩት በጣም በጣም ነው የወደድኩት መጀመርያ አመስኩት ጨው ነጭ ሽንኩርት ጀጀብል ነጭ አዝሙድ ጨመርኩበት እና አንድ ላይ ፈጨውት ዋው ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 2 года назад
አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህቴ ገዝቼ ቆልቼዋለው ጁሱን ብጠጣስ
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 года назад
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@tigesthaile3668
@tigesthaile3668 2 года назад
እጅግ ተባረክ ለኛ በማስብ ግዜህን መሰዋት አድርገህ ስለእያንዳንዱ በሽታ አመጋገብ እንድናውቅ ስለምትረዳን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን:
@Asmerana
@Asmerana 2 года назад
ጎበዝ! 👏👏 አመሰግናለሁ:: እኔም ተልባ ከ ፖሬጅ ጋር አድርጌ ነው ቁርሴን አምበላው : ዋና ምክንያቱ fiber ለመጨመር ብየ ነው::
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 2 года назад
ፓሬጅ እንታይ ዩ ብትግርኛ ዕዳጋ ሓሙሰይ
@Asmerana
@Asmerana 2 года назад
@@sinnithm.6972 ፖረጅ (Porridge) ኣጃ (oats) ዝብሃል እኽሊ አብ ውዑይ ጸባ ወይክአ ውዑይ ማይ ሓዊስካ ዝብላዕ ከም ገዓት መሳሊ መግቢ እዩ:: ንጥዕናና አዝዩ ጠቃሚ'ዩ:: ጥሕኒ ናይ ዓድና እንተተረኽበ ግርም : እንተዘይኮነ porridge ምድርጋም'ዪ 😎
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 года назад
ዶ/ር በጣም እናመስግናለን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ አመስግናለሁ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተስቦችህን ይጠብቃችሁ🙏🏽
@sw5981
@sw5981 2 года назад
እናመስግናለን አጠቃቅሙን ብታሳየን በጣም ጥሩ ነው
@user-cv2gz4lh6i
@user-cv2gz4lh6i 4 месяца назад
እናመሰግናለን ❤
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 2 года назад
Dr እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ይሄ video ለኔ የሰሰራሀዉ መስሎ ነዉ የተሰማኚ አዎ እኔ እጀቴን ያመኛል ቀዶ ህክምና አድርጋለዉ እና እና አተ በተናገርከዉ መሰረት ቆልቼ ፈጭቼ እየ ተጠቀምኩት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለዉ
@alextube4311
@alextube4311 2 года назад
Dr እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን በጤና በፍቅር ይጠብቃችሁ እኔ ለረጅም አመታት ተልባን ለጨጓራ ህመም ማስታገሻነት እጠቀመዋለሁ የምጠቀመውም ጥሬውን ማታ በውሃ ቀቅዬ በባዶ ሆዴ እጠጠዋለሁ ይህን ሁሉ ጥቅም እንዳለሁ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ ፓውደሩን እጠቀማለሁ ስለትምህሩቱ ከልብ አመሰግናለሁ
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 3 месяца назад
ትክክል በገርደፍ ያስፈልጋል
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ልጅህ ቆንጅዬ ናት ትደግልህ 🙏🏾 የምታቀርባቸውን ነገሮቭ በጣም እከታተላለሁ ጥሩ ነው አመስግንህርለሁ
@AlemWeldeys
@AlemWeldeys Месяц назад
እግዚአብሔር የሰጠህን እዉቀትህን ስላካፈልከን ተባረክ
@mekonnenzeleke3480
@mekonnenzeleke3480 2 года назад
እናመሠግናለን ዶር፣ ለሁሉም ለሚትሰጠው ት/ት ዝርዝር አዘገጃጀት ቢታስቀምጥልን ደግሞ ደስ ይለናል። ደህና ሁንልን።
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 2 года назад
እውቀትህን ለወገንህ በማካፈልህ ልትመሰገን ይገባሃል አመሰግንሃለሁ ሌሎቹም እውወታቸውን ለወገን ቢያካፍሉ የሚያስመሰገን መሆኑን ሊያውቁት ይገባል ለገንዘበሰ ብቻ አንድከምን አስመስክረሃልና አምላክ ይጠብቅህ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
ዶ/ር ተባረክልን ♥ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተላልፍን እናመሰግናለን♥
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Месяц назад
Thank-you Dr Daniel
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
በጌታ የተወደድክ ዶክተር ዳኒ ስለበጎ ህሊናህ እግዚአብሔር ይመስገን
@zaidzaid8675
@zaidzaid8675 2 года назад
ሰላም ነዉ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ድንገት የልብ እመም ቢሰማን አኪም ጋር እስከምንደርስ ምን ማድረግ አለብን ?
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 года назад
Thank you for sharing Doc , God bless you!!
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 2 года назад
መልካም ሰው ተባረክ ስለምትጨምርልን እውቀት ።
@yemataworkworkneh2828
@yemataworkworkneh2828 Год назад
ከፈጣሪ የተሰጠህን ፀጋ ተጠቅመህ ለወገኖችህ በማሰብ በምትሰጠው አገልግሎት ፈጣሪ ይባርከህ!ፀጋውንም ያብዛልህ!!
@kidistgezachew7965
@kidistgezachew7965 Год назад
Thnx alot Dr
@iamfree347
@iamfree347 Год назад
ተባረክ ፡ ዶክተር ፡ ከአንተ ፡ ብዙ ፡ እውቀት ፡ እየቀሰምን ፡ነው❤️❤️
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 2 года назад
Thank you 🙏 Dr.Daniel God bless you 🙏
@1Alextex
@1Alextex 2 года назад
Thanks a lot, Doc.
@dawitasfaha8466
@dawitasfaha8466 2 года назад
Thax Dr.Danni well done anti iching remedy
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 2 года назад
በጣም ጠቃምይ ትምህርት ነው ያስትማርክው በጣም ነው የማመሰግነው አግዚአብሔር ልጆችህን የባርክ አንተንም ባልቤትህንም አግዚአብሔር የበርክ አሜን
@zeniforjesus354
@zeniforjesus354 2 года назад
መጠኑን ብትነግረን ዶ/ር
@helenabraha2059
@helenabraha2059 Год назад
Txs dr Daniel bless you!
@chaltu1708
@chaltu1708 2 года назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚታስተምረን የእውነት እኔ ተደጋግመ ነው የማዳመጥ የአንተን ቪዲዮ አይሰለቸኝም
@shuruuutalaa7241
@shuruuutalaa7241 2 года назад
Thanks Dr
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 2 месяца назад
Doc. Thanks ❤❤❤
@dinkneshdinknesh482
@dinkneshdinknesh482 2 года назад
Thank you Dr
@genetroda1033
@genetroda1033 2 года назад
Dr Thank you so mach
@claral9633
@claral9633 2 года назад
Thank you so much. You're blessed!!
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 года назад
Thanks God bless you dr
@khyty6390
@khyty6390 7 дней назад
እናመስግናለን ጋሼ❤
@ejgayehuamsalou1446
@ejgayehuamsalou1446 2 года назад
Thank you very much God bless
@user-ur1rr3ti7u
@user-ur1rr3ti7u 9 дней назад
❤❤ዋውው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 года назад
እናመሰግናለን ዶ/ር
@hiwiget4372
@hiwiget4372 2 года назад
THANK YOU DR.
@befekaduterefe4956
@befekaduterefe4956 2 года назад
Thank you!
@amanueleyasu3281
@amanueleyasu3281 2 года назад
Thank you doctor
@user-ei4hx2bc4i
@user-ei4hx2bc4i 2 года назад
እናመሰግናለን ተባርክልን
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 года назад
Thank you 🙏🏻
@misteret.tibebu3500
@misteret.tibebu3500 2 года назад
Thanks Dr.
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@Elroi_Lemma
@Elroi_Lemma 2 года назад
Thank you Doc
@medhanietekhlezgy5102
@medhanietekhlezgy5102 2 года назад
thank so much
@fanualetsegaye3991
@fanualetsegaye3991 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@meazi01
@meazi01 2 года назад
Great video thanks be blessed
@abenenrwded6949
@abenenrwded6949 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ አጋጣሚ ቀናነትህን ሳልገልፅልክ አላልፍም 🙏 Thank you
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 года назад
የኔ ጀግና ዶክተር ዳኒ እንኳን ደና መጣክ
@chaltubeyene5733
@chaltubeyene5733 2 года назад
God bless you more and more
@chaltubeyene5733
@chaltubeyene5733 2 года назад
Dr it is good for pregnancy women? Please answer this question for me bless you more
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 2 года назад
Thank you for the information
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 года назад
ለሰገራ ድርቀት ሀሪፊ ነዉ
@elizabethyonas6944
@elizabethyonas6944 2 года назад
እኔ መሠክራለሁ በጣም ውጤታማ ነው ዶ/ር መሄድ አያሰፈልግም ለተጠቀመበት እናመሠግናለን።
@Ethiopiawi10
@Ethiopiawi10 2 года назад
በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው. የምንወስደው መጠን እንዴት ቢታክልበት ጥሩ ነው .
@bmhealthyfoodstyle762
@bmhealthyfoodstyle762 2 года назад
I used flaxseed for everything I put on oatmeal, bread, wet and so many things l love it Thank you doctor
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Год назад
Thank you for your sharing.
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 2 года назад
እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ZZ-lf4sk
@ZZ-lf4sk 2 года назад
ዶ/ር እንኳን በሰላም መጣህ
@hiwetlandlandin860
@hiwetlandlandin860 2 года назад
Thank you 🙏
@lemlemhabte1535
@lemlemhabte1535 2 года назад
Thanks👍
@meseretwolde3934
@meseretwolde3934 2 года назад
That is fantastic thanks
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 года назад
እናቶቻችን ሳይማሩ በጣም ድንቆች ናቸው በተለይ በፆም 👌👌👌👌
@mihreteabmichael1125
@mihreteabmichael1125 Год назад
Great Work !!! Thanksss a lot.
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 2 года назад
Thank you Dr. For the wenderfull lesson!!
@maerimadam3227
@maerimadam3227 2 года назад
አመሰግናለሁ ሰለ ትምህርቱ አሰራሮን
@hananegash316
@hananegash316 2 года назад
tnx doc
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 Год назад
ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያላወቅነውን ስላሳወከን በጣም አድርገን እናመሰግናለን ኑርልን
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን መጠኑን ብትገልፀው ደሞ የበለጠ ይመረጣል ሌሎች መረጃዋች እንደሚገልፁት ከሁለት የሾርባ ማንኪያ በላይ መበላት የለበትም ነው የሚሊት.
@kebededesta421
@kebededesta421 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@dawitasfaha8466
@dawitasfaha8466 2 года назад
True (Lekodachen) THANK you! God Bless You and your family!
@tigistweldemikael1047
@tigistweldemikael1047 Год назад
tnx Doctor
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 2 года назад
Thankyou Doctor ❤️🙏👍
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 года назад
Thanks for your explanation. Great job.
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 года назад
Thank you Doc.
@netsi3809
@netsi3809 2 года назад
Thank you very much
@gelmessahomie6140
@gelmessahomie6140 Месяц назад
Doctor thank you for your search & expertise presentation
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን
@FiraolAbdi-fr5in
@FiraolAbdi-fr5in Месяц назад
❤❤ thank you 🙏🏻
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 года назад
I admire you thank you 🙏🏻👍👍👍
Далее
Tragic Moments 😥 #2
00:30
Просмотров 2 млн
Полезные программы для Windows
0:56
Power up all cell phones.
0:17
Просмотров 48 млн
Не обзор DJI Osmo Pocket 3 Creator Combo
1:00
Просмотров 382 тыс.