Тёмный
No video :(

Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 17/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube October 2021/Anteneh asres# 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 854
50% 1

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
october 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@astuliyatube5178
@astuliyatube5178 2 года назад
Antutaa👌👍💯
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Год назад
ገራሚ አተሪረክ
@abel8835
@abel8835 2 года назад
You Amazing bro !!!
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 2 года назад
💪💪
@Neba-b
@Neba-b 2 года назад
👍👍👍👍👍👍
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 2 года назад
Super
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
ጥበብን ለአንድ አፍታ አስቁመን እንዲህ ብለን ብንጠይቃት ፤ ጥበብ ሆይ ሥጋ እናልብሥሽ ፤ ግን የማን ይሁንልሽ ብንላት ? ጥበብ አፍ አዉጥታ የምትለው፣ የአንተነህ አሥረስ የዉብዳር ፣ የብሌን ሣሙኤል ፣ የቲና ሢሳይ ፣ የአሌክሥ ታከለ፣ የእንዳለ ተሥፋዬ ፣የቤርሣቤት ተረፈ ••• ሥጋ አልብሡኝ እንደምትል ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ። በቻላችሁት አቅም ኹላ፤ የትረካ ጥማችንን ለማርካት ባልተመቻቸ ሁናቴ ዉስጥ ? አመቻችታችሁ የጥበብ ድግስ ሥለምትደግሱልን ፤ እናመሰግናለን ።
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
ሁሌም ስለምታበረታን ክብር ይገባሀል።እንኳን አገኘንህ አቦ
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
@@ethioemmatube ኸረ ባባ ጃሌዉ !!! ወዳጄ የልቤ ኸረ እንደዉም እኔ ያገኘህዋችኹ ! የትረካ ጥሜን እንዴት እንደምትቆርጡልኝ ማን በነገራችሁ ። በነገራችን ላይ " የቻርሊዬ " ሣቅ ••• ዝምብዬ ሣደምጠዉ ያስቀኛል ••• እናም " የጠበቃዉ" እኩይነትን ሣስበዉ የደራሲው እኩይ ገጸ ባህሪ ወ ፍልሰፋው ያሥቀናኛል ( ግን መንፈሣዊው ነው።)
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
በመሀል አብነት ተሰቃየችብን
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
@@ethioemmatube በጣም እንጂ!!! ቀጣይ ላይ ምን ይፈጠር ይሆን ጉጉቴ ጨምሮብኛል
@xsss9011
@xsss9011 2 года назад
ከ💛🙏🙏🙏 ወንድማችን አድማጫችን 😘
Далее
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
Просмотров 10 млн
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 36 млн
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн