Тёмный
No video :(

Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 19/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube November 2021/Anteneh asres# 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 733
50% 1

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
november 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@Neba-b
@Neba-b 2 года назад
You did it again!!!! Cheers 🥂
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
" ህያው ፍቅር - 19 " በጉጉት ሥጥብቀዉ ነበር ፤ በዚህ ክፍል ላይ ፈጽሞ ያልጠበቅኹት ነገር ነው የየገጠምኝ ፤ ቻርሊ እንዲህ ከተሥፋ ሀዲድ ወጥቶ ተሥፋ ይቆርጣል ( ተስፋውን ያጣል ) - ለዚያውም በጥበብ ላይ ገምቼው ብዬ ገምቼ አለውቅም ነበር፤ መውደድ አሞራ ነው ያርፋል የትም ቦታ እንዲሉ ፤ አንትዬ የማይጠገበው የትረካ እና ትወና ችሎታችኹ አይጠገብም መጽሀፉ ባላለቀ ባላለቀ ያሥብላል ፤ አቦ ስትቹልበት፤ ተባረኩልኝ መጽሀፍ ከተተረከ አይቀር እንዲህ ሲሆን አንጀት ያርሣል ፤
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
እንደጣፈጠ ሊያልቅ ነው።ለሚቀጥለው ትረካ ዱብ ዱብ እያልን ነው
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4,5 млн
Zoom Session - August 25, 2024
6:12:41
Просмотров 1,9 тыс.