Тёмный
No video :(

Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 21/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube December 2021/Anteneh asres# 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 795
50% 1

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
December 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
*Little Charlie* በእውነት ኮራኹበት ፤ የአባቱ ልጁ መሆኑን አስመስክሮልናል ፤ አንትሽዬ በነገራችን ላይ ይህንን መጽሐፍ ለመተረክ የትወና ጥግ ማወቅ ግድ ይላል ፤ ለዚህም ደግሞ አንተ እና ሙሉ ቡድናችኹ ተክናችሁበታል ፤ ትረካ ለናንተ አሽከራችሁ ነው ፤ ይታዘዝላችሁዋል !!!
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
ወዳጄ የመጨረሻውን ሎድ እያረኩት ነው እንደጣፈጠኝ አለቀብኝ ድንቅ መፅሀፍ ነው እኛ አጋጌጥነው እንጂ ደራሲው ምግብ አርጎ ነው የፃፈው ዘላለማዊ ክብር ይገባዋል
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
@@ethioemmatube አሜን ልክ ብለሀል አንትሽዬ ክብር ይገባዋል ደራሲው
@dawitsiltan5109
@dawitsiltan5109 2 года назад
ዋው አተራረክ 👍
@Neba-b
@Neba-b 2 года назад
Guደኛ ነው!!!👍👍👍👍
@raheltemesgen4203
@raheltemesgen4203 2 года назад
Mirtiye new
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
Thankyou
Далее
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 36 млн
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 179 тыс.
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 36 млн