Тёмный
No video :(

Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 22/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube December 2021/Anteneh asres# 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

እንኳን ለኢትዮጲያ ቲያትር(Ethiopian theatre) 100ኛ አመት አደረሳችሁ
ይህ በደራሲ ደረጄ በቀለ ተደርሶ በአንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል ፣ሳምራዊት ሲሳይ፣Alex takele እና ሌሎችም የተረኩት ህያው ፍቅር (heyaw feker)የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሀፍ ትረካ ነው።(amaregna tereka)
መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ ቲያትር መሰዋእትነት ለከፈሉ ባለሞያዎች ሁሉ ይሁን
December 2021(audio book)
Anteneh asres/አንተነህ አስረስ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
“ ህያው ፍቅር " *Ufaaaaaa* ልብ በሚሰብር መልኩ ነው ያለቀው ፤ ደራሲ ደረጀ በቀለ ይህንን ድንቅ መጽሐፍ ስለከተብኽልን እንደ ቅርስ እንቆጥረዋለን ፤ አንትሽዬ አንተን እና በዚህ ድንቅ ትረካ ላይ ለተሳተፋችሁ ድንቅ ከያንያን በሙላ አክብሮቴ እናም አድናቆቴ የትየለሌ ነው። ደግሞም መጽሐፍን በትንፋሻችኹ ህይወት ዘርታችሁበታል። አቦ ክበሩልኝ እወዳችህዋለኹ ከልቤ መጽሐፍ ከተተረከ አይቀር በዚህ ልክ ሢሰፈር ደስ ይላል ።
@dawitsiltan5109
@dawitsiltan5109 2 года назад
ዋው በጣም ምርጥ መጻህፍህ እና ምርጥ አተራረክ እናመስግናለን 👍
@gethug.3028
@gethug.3028 2 года назад
ድንቅ መፀሐፍ በድንቅ አተራረክ:: እናመሰግናለን:: የዋናው ተራኪ የአንተነህ ድምጽ በብዙ ቦታዎች ላይ ከወጋየሁ ንጋቱ ድምጽ ጋር በጣም ይመሳሰልብኛል:: ለእኔ ብቻ ይሆን?
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
እናመሰግናለን
@mesimesi4779
@mesimesi4779 2 года назад
Betam merts new astelalku yamal yewnet yamal
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 2 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ተራኪዎቹንና ደራሲውን ድንቅ መጸሃፍ ድንቅ አተራረክ በርታልኝ ወዳጄ
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
እኔም አመሰግናለው
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 2 года назад
እናመሰግናለን
@getahunmendis3376
@getahunmendis3376 Год назад
እኔ በጣም ነው የማመሰግነው ስለእናንተ ለማንም ሰው አወራለሁ!! ነፍሴ ሀሰት ታደርጋለች ትረካውን ስሰማ!!
@ethioemmatube
@ethioemmatube Год назад
እናመሰግናለን
@Neba-b
@Neba-b 2 года назад
Best !!! Start to finish….big up bro!
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 2 года назад
ውድ አንተነህና ሌሎች አባላት:- በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝን ታሪክ ነው።ያንተ ድምጽና አተራረከ ደሞ በጣም ነው የሚያስደስተው።እናመሰግናለን ።❤❤❤❤
Далее
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 7 млн