Тёмный

Ethiopia- መሃል (አዲስ አበባ ፒያሳ )በቄሮና በአዲስ አበባ ወጣቶች ተፈጥሮ የነበረው ፍጥጫ 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 727 тыс.
50% 1

You Can Check it out New Ethiopian Movie 2018, New Ethiopian Music Videos 2018, News, New Ethiopian Drama.
Rama Media Your Entertainment Channel

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 691   
@ahmedmk4035
@ahmedmk4035 5 лет назад
ጀግኖች የኢትዮጲያ ልጅ በርቱ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 5 лет назад
በናታቹ ሰላም ፈጠሩ ፡ለዚህ ኣጭር እድሜ ፡እርስ በእርስ ኣንፋጅ
@atereshetu3198
@atereshetu3198 5 лет назад
Lek nw kehulum selam ybeltal eres beres enwaded ethiopia yhulachen nat sele hagerachen selam entseley beandenet honen amlak yasbenal selam le ethiopia hagerachen
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 5 лет назад
ትክክክል
@guy8074
@guy8074 5 лет назад
@@atereshetu3198 ሀሀሀ
@melisbertasoapanddetergent8280
Ye Addis Ababa hizibm eko selam new mifeligew kero new enji selam alodilih yalew.
@hayathayat8618
@hayathayat8618 5 лет назад
ትክክል ነው
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
እርእሱን ሳየው ነው የደነገጥኩ እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ ሀገራችን የምታድግ በሰላም በፍቅር በአንድነት በስራ ነው እንጂ በከፋፈል በመበጣበጥ አይደለም
@bruttesfaye2222
@bruttesfaye2222 6 лет назад
የ ሸገር ልጆች አዲስ አበባችንን አደራ በርቱልን እግዚአብሔር ይረዳቸዋል።
@hafidadadi7347
@hafidadadi7347 6 лет назад
Adisi ababachin adara kkkkkkk hagareshin inkoon bakituu matakii minlikii kaqeyeshe yabararashi jilii damibaraa tarikii badanibii alitamarshim masalangi zalani madirasha bisii lamangi qumicoo qomaataa gana iriiii tiyaleshi minuni ayitashi safarii
@Sarah-vl9xp
@Sarah-vl9xp 6 лет назад
Brut Tesfaye ልክብለ ሻልፈጣሪከሸገርልጅይሁን
@tinatamrat411
@tinatamrat411 6 лет назад
emgarm naw bha dagimo bandar madridar gimrhw agir mnsat ayshailm?????????????????????ebkahw and wonhw asbobat yagil kald atkaldo arngad bha kye nwo bndrhan oromo amra tgira gorga woilm and naw
@bruttesfaye2222
@bruttesfaye2222 6 лет назад
Hafida Dadi mejemria yetsafikew neger amarigna yhun English ayasitawikim anite tarihin bitawik zare lakehibet yebetachinet simet atigaletim neber ene kuru ethiopiawi negn minilik koriche kena kora biye enidinor yderegen yerase kawnikwa ena Bahiil yaleg !
@በሰይጣንግርግርመሸበርትቻ
@@hafidadadi7347 አይገርምም የአዲሳባ ልጅ ነኝ ግን ብሔር ከጠየቅሺኝ ኦሮሞ ነኝ አላፍርም ግን ደደብ አይደለሁም ዘረኝነትን አልተማርኩም ብሔርተኝነትንም እና የኔ ጠባብ እነዚ ይውጡ ከአዲስ አበባ ምትሉዋቸው ናቸው አዲሳበባን ያሳመሩዋት ከተማ ብለሽ እድትጠሪያት ያረጉዋት እና የኔ ድንዝዝ ፒያሳ ላይ የሸገር ልጆች ሲገርፉዋቸው ሳይ ቄሮዎችን ደስ ነው ያለኝ ስርአትን እውነትን ስነምግባርን እያስተማሩዋቸው ነው እኮ እዳንቺ ጠባብ ሰፋሪ ለሆኑት ኦሮሞ ነን ለሚሉት የአዲሳበባ ተወላጅ ኦሮሞዎችን አይወክልም ንገሪልኝ ለቁጥር ማሙያ ትምርትቤት ደርሰው እደመጡ ካልገባሽ በአማርኛ በኦሮሚኛ እየበጠበጥኩ ግትሻለው ጨፈራቹ ቀለሙን ቀባቹ በመጨረሻ የተማራችሁትን ስርቆት እና ግድያ ፈፀማቹ ።
@ምሳየእትዮጵያ
@ምሳየእትዮጵያ 5 лет назад
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅ ወገነቺ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@munamuna8340
@munamuna8340 5 лет назад
የሸገር ፈርጦች ኢትዮጵያ።ለዘላለም ትኑር
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
የኔ እናት ኢቲዮጲያ አይዞሽ እኔ ልከፋ ዞሮ መግቢዬ እናቴ ለዘላለም ኑሪ
@ሰላምነኝደምሴ
@ሰላምነኝደምሴ 5 лет назад
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ አገሬን ጠብቅልኝ ፍቅሩን ይስጠን አምላክ
@kemalefatuma1665
@kemalefatuma1665 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዴት እደምታምሩ የአዲሰ አበባ ልጆች ፍቅር ብቸ
@geteyousef1813
@geteyousef1813 6 лет назад
ምርጥ የኢትጲያ ልጆች የአድስ አበባ ወጣቶች አላህ አቅሙን ይስጣችሁ
@gezaegnlgebeyehuu1946
@gezaegnlgebeyehuu1946 6 лет назад
ቄሮ ስታገል የናታቹ ቀምስ ውስጥ ነበራቹ ፈሳሁሉ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 лет назад
Amen
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
@@gezaegnlgebeyehuu1946 ohh betikkl ngerlgn lenezih ahun mnm yelele lemifokrut ena lewt amttenm endezih alaln gud eko new
@እግዚአብሔርያለውይሁን
አቤቱ ጌታ ሆይ የነዚህ አጭበርባር ሰዎች ከምደርገፅ አጥፋልን
@ኖርብለን
@ኖርብለን 6 лет назад
We love A.A peoples. God bless you dear
@meyesme7573
@meyesme7573 6 лет назад
የኔ ማሮች ኡፍ አሁን የሀገራችንን ባንዲራ ነው የያዛችሁት ሌላ ምን አጠፋችሁ
@semusemu8921
@semusemu8921 6 лет назад
እግዚአብሔር ለዚህ ድሀ ህዝብ አንተ ጉልበትና አቅም ሁነው በእየሱስ ስም አሜን
@kidstgirma5170
@kidstgirma5170 6 лет назад
አሜንንን
@fatimaseid6977
@fatimaseid6977 6 лет назад
አሁንምንአለበትሰላምብትፈጥሩተደምረንልስትሉከርማችንእደገንመናከት
@tigastsara2933
@tigastsara2933 5 лет назад
አሜን
@tgcofe2621
@tgcofe2621 5 лет назад
አሜንአሜን
@فاليرالي-ه2ط
@فاليرالي-ه2ط 5 лет назад
Amennnnnnnn
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 6 лет назад
ሸገሮች በርቱልኝ
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 лет назад
Yekrta yaderkehune foto gene kiyeru benatehe mote anye malte wore behia new
@zenashabara9633
@zenashabara9633 6 лет назад
aresasheme eheta Addis Aba ክክክክክክክክክክክ እነዚን ማን ለሸገር ልጅ አደረገችው
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 6 лет назад
@@zenashabara9633 ከብት
@zenashabara9633
@zenashabara9633 6 лет назад
aresasheme eheta Addis Ababa ከስድ ውጭ ወፍ የለም
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@@zenashabara9633 በሸገረ ያገባቸዋል ኤረትራኖች አብረው አልምተዋል አድስ አበባን ገንዘባቸው ጉልበታቸውን አድክመዋል አዋተዋል ነገረ ግን የሚገባቸውን ሳይሰጡ ነው የሄዱት ስለዚህ የመጠየቅ መብት አላቸው
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 года назад
ከጮኸ አሁን በሀገሩ ማይደራደር ዝም ያለው ብዙ ነው💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@selomongebru4801
@selomongebru4801 4 года назад
አኔ እውነት የአዲስ አበባ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው
@ሚኒሊካዊነኝየአድዋጀግና
በርቱልን አማራ ለዘላለም ትለምልም
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
ንቃተ ሕሊናውን ፈጣሪ የባረከለት ኢትዮጵያ ሀገራችን እያለ ዘራፍ ሲል ያልተባረከው ደሞ እንዳበደ ውሻ ይሔ የኔ ነው እያለ በመንደር እያሰበ ካልተናከስኩ ይላል እምፅ ፈጣሪ ይማራቸው
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
Kedmo anten ymarh sefariwoch aschegerun koy lk ygebalu
@ftubb3573
@ftubb3573 6 лет назад
ሸገሮች ውድድድድድድድድድ ማሮች ናችሁ በርቱ እነኝህ ምድረ ከብት ሁላ
@zzzdlove1312
@zzzdlove1312 6 лет назад
በጣም ነው ሚየስዝነው...በስላም በመከበበር .በመደመር..ውደፊት የላችት ቃለየገባቹት በመቼው ተረስቶ ነው እንዲህ በጠበት ውስጥ የገባቹት .ሼም ነው በጣም ታስፈራለቹ.ሀላቹም..
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 года назад
የኔ ሀረገች የኔ ልዮወቺ አላህ ከረጆቺ ይጠብቃችሁ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
እንኩዋን ለነዚህ ለጥንባታሞቺ የሸገር ልጆቺ ለብዙ ይበቃሉ አብሺር ሸገሬ እኛም አለን በጉልበት ሳይሆን በኮመት እና መማጨብጨብ በማካመዲ በሞራል ከጎናቺሁ ነን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
ቄሮ ዱላ ይዞነው የሚወጣው ምስኪን የሸገር ልጅ ፍቅር ይዞነው የሚወጣው የሸገር ልጆች ክፉ አይንካቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናንተም ራሳቹን ጠብቁ የሸገር ምርጥ ልጆች በደስታ ነው የማነባው እናንተን ሳይ ለሀገራችን የቆማቹ ራሳቹን ጠብቁ
@azibheyselmnewanna9098
@azibheyselmnewanna9098 3 года назад
ባእዳን አታዘቡን እባካ አብቹ ኑርልን ጀግናው አዲሥ ሸገር ኑሪልኝ የአዲሥ ልጆች ኑሩልኝኢትዬጵያችን አንድ ትሁን ፍቅር ያሸንፈን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ሸገሮቾ ኑሩልን ?🇪🇹
@እግዛቢሄርይመስገን
ሰላም የማይፈልጉ ፈጣሪ የረገማቸው
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 лет назад
እግዛቢሄር ይመስገን Amen።amen amen
@yosephermias4896
@yosephermias4896 6 лет назад
we adiss fighting for our flags. God bless ethiopia
@lem2296
@lem2296 5 лет назад
ለዚህች አጭርእዲሜ አምሳ ለማትሞላዉ እባካችዉ ሠላም ፍጠሩ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 лет назад
የአዲስ አበባ ወጣቶች ጌታ ይጠብቃቹ እወዳችኋለሁ
@almaza5421
@almaza5421 6 лет назад
የኢትዮጵያ ስሟጣፋጭ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን
@nardegirmanardegirma8413
@nardegirmanardegirma8413 5 лет назад
my Ethiopia I love Miss you 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👍👍👏👏🙏🙏
@fatiyaabamecha590
@fatiyaabamecha590 Год назад
Im Oromo from jimma we born in Ethiopia🇪🇹 please we need and piece we love ❤️ Ethiopia
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 6 лет назад
ሸገሮች ምርጦቼ ናቹ እኮ ሸገር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
በርታ ሸገር ይሄንን ሰገጤ ልክ አስገባልኝ ምድረ ቆርቆሮ
@yabatalje6233
@yabatalje6233 6 лет назад
Kkkkk tekekel
@zahraahmed6293
@zahraahmed6293 5 лет назад
Achi..seqexe....deqalchi..ensunacw..hanchi..leki..meyasigebuti....lestero.hula..lemge..
@miruethio3059
@miruethio3059 4 года назад
ሰገጤ ሳይሆን ይሄ ድንጋይ ነዉ እንጂ፡ ሰዉ ስለገደሉ ጀግና የሆኑ መስላዋቹዉ ተቸገርን እኮ😲፡አናቱን በልልኝ👺
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
@@miruethio3059 bravo endet tenager libh eskiwelk yega gobez beman lewt meseleh yegnaw lij new yetesewaw ahun taweraleh dngayum antew neh kehadi
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
ኢቶጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኖራለች
@መሲነኝየእናትልጅ
ወገኖቼ እመቤቴ ትጠብቃላችሁ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@SS-qi5hm
@SS-qi5hm 6 лет назад
geart people and addis ababa keep your city for kiro.
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
ቄሮ የአገር ሸክም ማፈሪያ ሸገሮች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 года назад
የኔ እናቶች ኢቶጰያ ሀገራቺን ነዉ የሚሉት አላህ ከናተጋ ይሁን ወዶቾ የሀን ሀገር ወዳጂ ወጣተ ነዉ የማጨፈጭፎት
@nardosadis4306
@nardosadis4306 6 лет назад
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑሪ ሸሮች በርቱልን
@ኢክራምየገጠሯይቱብ
አቦ እነዚህን ከብቶች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጋላ ለኢትዮጵያ ምንም አይጠቅምም። ምስኪን ያድስ አበባ ህዝብ አላህ እስላም ይስጣችሁ ካልበሰለጋ ተደምረን እይይይ
@TM-me9qv
@TM-me9qv 6 лет назад
የኢትየጸያውይ እናቲ መግለጫ የሸገርልጆች ነችሁክፍ ይርገን ክፍያድርጋችሁ ሸገር ጀግኖች ጅግና የጀግናልጅ ሀሞተ ኮስታራ ማንም አይዳፍርንም እክንሆን አቡራ
@eleleta5821
@eleleta5821 6 лет назад
የአደሲስ አበባ ልጅ ሀገር እንጂ ዘር የለውም
@mulkybaibe7498
@mulkybaibe7498 6 лет назад
dikala silehone zer yelewum
@fuadali1495
@fuadali1495 5 лет назад
@ Mulki Baybe አንተም አህያ የምትበዳ ከብት ዲቃላ አልተባልክም! ዱላህን ይዘህ አዲስ አበባ ና ዲቃላዎቹ እናስተምርሀለን! እንሰሳ! ዘረኛ!
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 лет назад
Yarada lij 😘
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 лет назад
@@mulkybaibe7498 ere endew men ayint medefen new sitasazinu eko ensisa kenate yebelete yemerdati akim alew esik ke esu enkuwan tinshe teshelo lemegegnt nuru !
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 года назад
እውነት ነው ዘረኝነት ከአገራችን ይጥፋ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
ቄሮወችን. አላህበላይድፋባችሁ የሽብር ቀጠና አረጉትሀገራቸንን
@متعبفهدالدوسري-ز3ت
የምስክኖች በደይ አለህ ያንሰልን አሚንንንንንንንን አውንማ በዘ አገረችን ሰለም መጠ ስበል አውንም ሰለም ዬለም ያረብ ለበደይች የሰው እህዋት በከንቶ የጠፈሉ ምን አይነት ጥንብ ጭንቅለት የየዘችሁት አለህ የስረችሁን ይስጠችሁ ያረብብብብብብብብብ
@bumbasolomon6753
@bumbasolomon6753 5 лет назад
አዲስ አበባ ወጣቶች ዘረኝነት የማያውቁ ንጹህ ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ ተባረኩ! እግዝአብሄር ከእናንተ ጋር ነው፡፡ መለያየት፤ዘረኝነት እና አደመኝነት በእርሱ ዘንድ የተወገዙ ናቸው፡፡ እግዝአብሄር አለን "ከእኛ ጋራ ያለው ከእነርሱ ጋር ካለው ይበልጣል" ተብሎ ተጽፏል እኛም ይህን እናምናለን፡፡
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
ኢትጲያአግራችን አራጎደ ቢጫ ቆይ ባደራቸን
@sharkkillerful
@sharkkillerful 6 лет назад
ትክክልማሬ
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
Kokebu yet geba bakachhu??
@amanawitni.a6526
@amanawitni.a6526 5 лет назад
የሰለልፉ አላማ ይግባቹ ስለሰላም ነው እናተ ጭራሹኑ ኮመንቱን አበላሻቹት ኢትዮጵያ የሁሉም ናት ነፁህ ህዝብ ያላት ምክንያቱም እግ/ር በአምሳሉ ስለፈጠረን
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍጠሩ አልቅሼ መሞቴነው
@puntmanayalew8660
@puntmanayalew8660 4 года назад
Ethiopia belongs to Ethiopians.
@Eth54177
@Eth54177 5 лет назад
እባካችው ሰላም ፍጠሩ ሀገራችን ገብተን መኖር እንፍልጋለን ። ኢትዬጵያን የሚበጠብጥ አላህ ያንሳችው ።
@ፂነኝየድንግልማርያምልጅ
የ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገሬ ሰላምና ፍቅርን ስጥልን አይምሮዋቸው ለተደፈነው ለመሀይሞቹ ደሞ ማስተዋልን ስጥልን ክፉ አይንካሽ ሀገሬ
@ሰሙነኝየቀድሩዋሰሙነኝየቀ
ጉድ ነው ዘንድሮ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ኢትዮጲያን ጠብቃት
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 5 лет назад
ያላህ ሀገራችን ሠላም አርጋት
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
ወይኔ ያዴ ልጆች ግደሉኝ እኛ ሄገር ነው ያለን ዘር ለገበሬ ና ለመሬት ነውውው ውይይ እናተ ኑሩና እኔ ልሞትላቹ ያገሬ ልጆች
@ayeshaseaad1424
@ayeshaseaad1424 6 лет назад
አላህ ይድርስላችሁ ያርቢ
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 лет назад
ይህንን ህዝብ መበደል ማለት ትልቅ ሀጢያት ነው በእውነት እንደዛ ሁሉንም በደልና ስቃይ እረስቶ ይቅር ብሎ በአደባባይ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሎ ተቀብሏችሁ ይህንን ነው የምትመልሱለት ያሳዝናል በእውነት
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 лет назад
የሸገር ልጅች እውነትም ሸገር ዋው ምችት ይበላቺሁ የሀገሩን ሰደቃላማ ዝቅ የሚርግ ካለ ቂጥ ቂጡን በሉት አበሶች ናቺሁ ሸገሮች ዋው ምችት ድልት ይበላቺሁ
@hafidadadi7347
@hafidadadi7347 6 лет назад
Kkkkkkkkkk mongii
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ
@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ 5 лет назад
ዘረኛ
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
@HUssin Abiye yape yegna ethiopia kokob alew
@girmagebrehanna1101
@girmagebrehanna1101 4 года назад
@@ሠይድሠይድ-ዐ4ቐ beka yenante kalhone embign ere tewu ene ashagre fact sineger zeregna ayasblm
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 лет назад
ሲገርም አዲስ አባ እዳለ ፋኖ ነው ጉራጌም ምችት ይበላችሁ ጀግና ወች
@rodaes3894
@rodaes3894 6 лет назад
በጣም እኔም አኮሩን ከዘርኛ የጨዱ
@hanilove3706
@hanilove3706 6 лет назад
አ.አ. ፋኖ ቄሮ ብሎነገር የለም ሁሉም ሸገር ላይ አንድ ነው ሁላችንም ብሄር ሳይሆን ሰፈር ነው ምንጠያየቀው ሸገር ላይ ያደገ ኦሮሞ በፍፁም አሁን ቄሮ ሚያረገውን አይደግፍም እኔንም ጨምሮ ።
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 6 лет назад
Hajar Hajar ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-j_EzYZNy7ZI.html
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 лет назад
@@hanilove3706 ትክክል ሸገር ላይ ብሄር ብሎ ነገር የለም ዘረኝነትን በጣም ነው የምንጠየፈው ሁሉም ተስማምቶ ነው የሚኖረው ዘረኛን ፈጣሪ ይያዝልን
@robaeskaw9188
@robaeskaw9188 6 лет назад
Hajar Hajar እንደው አንቺስ ተስ ምን ለውፕ አለክ ሸገር ፉኖ ቄሮ ዘርማ አላለም ኢትዮጵያ ነው ያለው እሺ ብሄር ጥላቻን አጥፊ
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 5 лет назад
Egziabeher amlak ybarkachihu tebareku wegenoch egeziabeher amlak abizeto abizeto ytebikachihu wide ye Ethiopiachin wegenochachin
@እግዚአብሔርያለውይሁን
አሳፋርዎች ናቹ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ይላሉ በስመአብ ኢትዮጵያ እናት ነች ምስኪን ነች ኡፍፍፍፍፍፍ ሀገር ኣይዞሽ ያልፋል
@abayhabattmu6728
@abayhabattmu6728 5 лет назад
አምላኬ ሁይ ስላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦች።
@የአይኔብርሀንእመብር-ጘ4መ
ሰላማቹ ይብዛልኝ ሸገሮች
@ethiopianorthdoxchurchsong9776
Oh my God not fair like this way.shame on you guys.we live california.we watched The world very bad things.
@samirasamira4628
@samirasamira4628 4 года назад
አላሕይጠብቃችሁ
@hannamariam2534
@hannamariam2534 5 лет назад
ሁሉም ሰው ዘረኛ ይሁን ለዚች ላጭር እድሜ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይሁን የኛን ክፋት አትይብን
@eyerushust8962
@eyerushust8962 6 лет назад
በሰለጠነች ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ ገጀራ ይዞ መዞር አረ ውይ አለም ሳበችሁ።
@kokimamo7746
@kokimamo7746 5 лет назад
ወይ ጣጣችን አረ ባካችሁ ስላም ፍጠሩ ወጣቱን አትነካኩት
@ፎዝያየወልጅፍቅርፎዝያየወ
ምንእየሆነነውስውታምልእንደ
@fgcc7568
@fgcc7568 6 лет назад
ፀብ አያስፈልግም ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ብጥብጥ በቃ ሰላማዊ ሰልፍ በዛ ስራ እንስራ እንደግ በቃን የስከዛሬው ሰላም ያብዛልን ለሀገራችን ዘረኛን ያጥፋልን
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 лет назад
Fg Cc በሕልምሽ ኘዉ?
@walala1236
@walala1236 5 лет назад
ፈጣሪ አገራችን ሠላም ትሁን
@ፍቅርነኝየናቴአፍቃሪፍቅር
ኢትዮጵያዊ መደፈርን እጅ ሞትን አይፈራም ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ትቅደም ይጠላሺ ይጠላ ጠላትሺ ይወድማል አችም ትለመልሚያለሺ ልጆችሺም በሰላም ይኖራሉ
@ኢትዮጵያትሳቅ
@ኢትዮጵያትሳቅ 6 лет назад
💚💛❤👍👍👍👍👍👍
@እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ
አይዞን አዲሥ አበቤዎች ንደዳው እደበግ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን መገዲ ምራን ሀይልና ጥበብ ማስተዋልን ስጠን
@ሶፊወሎደሴ
@ሶፊወሎደሴ 6 лет назад
የአድስ አበባ ጀግኖች በርቱልን መቸም ቢሆን ኦሮሞ በበረኪና እካን ቢጣጠቡ አይገባቸውም
@amenabiy232
@amenabiy232 5 лет назад
እውነትም ስርአት አልበኝነት እረ በሰላም መኖራችን ነው ሚያዋጣን
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 6 лет назад
አድስአበባውች በርቱ የኔውዱች
@ኣሚስደተኛዋ
@ኣሚስደተኛዋ 6 лет назад
ፈጣሪየ ኢትዮጵያን ባርካት።
@jghd6448
@jghd6448 5 лет назад
ይህን አክራ ሪ ቃሮ የሚባለውን ፈጣሪ ያጥፋው ለኢትዮ ጲያ አይበጅም
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 лет назад
ፈጣሪሆይ።ምናለበት።ይችንድሀሀገርብታስባት።
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 5 лет назад
እመ አምላክ ትጠብቃቹሁ
@feradesa9188
@feradesa9188 4 года назад
ጎበዞች
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 6 лет назад
KERRO, FANO ,ZERMA , NEBRO ETC ALL ARE ETHIOPIAN CITIZENS. NO ONE DIVIDED THEM OR SEPARATE THEM ANYMORE. THEY FOUGHT THIS FAR TOO MUCH FOR THE BETTER FUTURE. WE ALL LOVE OUR PEOPLES.
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 6 лет назад
የሸግር ልጆች በረቱ ከቀን ጅቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@hcgfjig6325
@hcgfjig6325 5 лет назад
ዋው በርቱ
@muhammadabdoo2207
@muhammadabdoo2207 5 лет назад
የጆሀር በጎቸ የሱ ቤተስቦቹአሜሪካ ናቸው የናስ ሀገር ስላምካልሆነ የናትቤተስብ ምንእንደሚሆኑታቃላችሁ ጂላጂሎች
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን💚💛❤️
@mihretchubato1593
@mihretchubato1593 6 лет назад
የሸገር ወጣቶች ወርቅ ሰጥታችሁ ጠጠር። ተመለሰላችሁ አይዞኝ በርቱ ኢትዮጲያ የሰው አንጂ የክብት አይደለችም
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 6 лет назад
ዋው አዴዎች ተመቻችሁኝ
@fantayabuhay9052
@fantayabuhay9052 5 лет назад
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከእናት ጋር ነው
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 лет назад
የጃዋር ከብቶች በአዲስ አበባ ማፈሪያዎች፡፡ የሸገር አራዳ ልጆች ይመቻችሁ፡፡
@missrackamsale135
@missrackamsale135 5 лет назад
ስላምለኢትዮጲአ
@almazotterbein8374
@almazotterbein8374 5 лет назад
ጀግኖች በርቱ
@ዜድፍቅር-ተ3ዀ
@ዜድፍቅር-ተ3ዀ 6 лет назад
ወይኔ ፈጣሪያግዛችሁ የአድስአበባ ህዝብ
@ajmannauinia7491
@ajmannauinia7491 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ ጮቨታቸውን ሥማ
@janah5042
@janah5042 5 лет назад
አየ ጀዋር ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ይህ ሁሉ ያተ ስራ ነዉ ቄሮ ከየትም ተለቃቅሞ የመጣ ባዲስ አበባ ልጆች በተወለዱበት የምታፈናቅል አምላክ ላተም ይፈረዲብህ ደክተረ አብይም ዳስቦራወች ይላል አጠገቡ ጀዋረን አስ ቀምጦ
@thamerkepede9886
@thamerkepede9886 6 лет назад
አላህ ይገዛቺሁ የሸገር ወጣቶቺ ቄሮ ቆሮቆሮ ከምድረ ገፅ ያጥፋቺሁ
@באביבאזה
@באביבאזה 6 лет назад
እኔኮ የሚገርመኝ መቸነው ስራ የምሰሩት በየጎዳናው ከመሮጥ እያንዳድህ ሰርተህ በበላህ አንዴየ ታማኝ አንዴየ ጅዋር ከማለት በጣም ትገርሙ አላችህ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 6 лет назад
Unity is power Addis abebawch Bertulen
Далее
Mcdonalds cups and ball trick 🤯🥤 #shorts
00:25
Просмотров 1,1 млн
How to win a argument
9:28
Просмотров 588 тыс.