Тёмный

Ethiopia:ቴዎድሮስ ጸጋዬ//ልዩ እና ውብ ጨዋታ ከታማኝ በየነ ጋር 

Reyot
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

30 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@gebichonati2981
@gebichonati2981 5 лет назад
ቴዲም ታማኝም ምርጥ ወግ ነው የሰማነው እኛ ኢትዮጵያውያንኮ እንዲ ብቻ ነው እሚያምርብን ፈጣሪ ሰላሙን ያድለን ለናተም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@yitbarekworkineh8277
@yitbarekworkineh8277 2 года назад
ቴዲ ከልቡ ጠያቂ ከእውቀት ጋር !ታማኝ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 лет назад
ታማኝ ምርጥ ሰው ነው የወያኔ ቅጥ ያጣ ሌብነት እና በህዝብ የሚፈፅሙትን ቆሻሻ ስራ ትግስቱን አስጨረሰው የህዝብ እንባ እና በደል ውስጡ ስለገባ ነዋ ታማኝ ምርጥ ምርጥ የህዝብ እና ያገር ጌጥ ተባረክልን
@jemilakiros5274
@jemilakiros5274 5 лет назад
በልመና የተባረከ ሰርቶ የማያቅ በህዝብ ስም የሚነግድ ኣጭበርባሪ ማለትሽነው ኣሽቃባጭ ነሽ
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 лет назад
ቴዲ በጣም እናመስግናለን። የእውቁ የጥበብ ስው የታማኝ በየነን ደስ የሚል ትዝታውን ና የህይወት ታሪኩን ስላስማህን። በጣም ደስ ብሎኛል።
@makimekdelawit7819
@makimekdelawit7819 6 лет назад
በጣም ደስ የሚልጭውውት ነበር ቴዴ ምርጥ ሰው ታማኛ በሰላም ለሀገርህ መሪት ያብቃህ
@sssh5805
@sssh5805 6 лет назад
It gives me an endless happiness when truly Ethiopians discuss over an issues. Good luck Tamagn and thank you Tedy.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 лет назад
ወይ ታማኝ በየነ ለካ ባለብዙ የሒወት ታሪክ ያለህ ኢትዮጵያዊነህ በስመአብ ።
@destagueta672
@destagueta672 5 лет назад
ታማኝዬ እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ያብዛልህ ላኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እንደአንቴ አይነቱ ያብዛልን ለአገራችን ፍቅር ናሰላም የወርድልን ታማኝ እንወዳለን
@shunkushunku3164
@shunkushunku3164 5 лет назад
እናመሰግናለን ቴዲ
@taddelegebrie339
@taddelegebrie339 5 лет назад
ሁለታችሁንም አክባሪያችሁና አፍቃሪያችሁ ነኝ ። ውድ ታማኝ በየነ እባክህ የገባኸውን ቃል '" በላይውድ አርቲስት ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ዙሪያ ለማድረግ ቃለ መጠየቅ ረዥም ጊዜ ባታደርጉት ደስ ይለኛል። ከውድ ታማኝ በየነ የበለጠ የጋሽ ጥላሁንን ሙሉ ማንነት ፣ ሚስጢር ና የችሎታ ፣ የእውቀት፣ ብቃት ብልሃትና ጥበብን የሚያውቅ የለም። እባክህ ቴዲ ሳይርቅ በቅርቡ እንድታደርጉት በትህትናና በአክብሮት እጡይቃለሁ!!! የአክብሮት ምስጋናዬም ይድረሳችሁ። መልካም ጊዜና ዘመን ለእማማ ኢትዮጵያ!!!
@yordanos2546
@yordanos2546 3 года назад
ወንድሜ እንኳን አደረሰህ በርታ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 6 лет назад
ቴዲ በጣም ችሎታ ያለህ ሰው ነክ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ ወንድማችን ታማኛችን ጥሩ ተጫዋች ነክ ከትዝታክ ጋር ኢትዬጲያ ወሰድከን እናመሰግናለን በል ሰላም ግባ ወንድማችን።
@gebeyawaychile
@gebeyawaychile 5 лет назад
ሰው ነክ በጣም አድናቂክ?????????????????????????????????????????
@mezwurhffjk9533
@mezwurhffjk9533 5 лет назад
በትክክል
@betihaile4219
@betihaile4219 6 лет назад
ታማኝዬ የኔ አንበሳ የኢትዮጵያ ጀግና ሲበዛ አድናቂህ ነኝ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። በሚገርም ሁኔታ እኔም እንዳንተ የጥምቀት እለት ነው የተወለኩት።
@meletsega6255
@meletsega6255 6 лет назад
ቴወድሮስ ጸጋዬ አድናቂህ ነኝ በሳል ጥያቄዎችን ነው የምትጠይቀው keep it up ! ታማኝን ከህዝብ ለህዝብ ጀምሬ ነው የማውቀው ሁለ ገብ ነው ከሁሉ በላይ ለሀገሩ ለህዝቡ ይጮሀል ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነው!
@mezwurhffjk9533
@mezwurhffjk9533 5 лет назад
ትክክለኝ ሠውነህ ቴዲ ማለት ምርጥ ሠው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 лет назад
ደስስ የሚል ጭውውት ነበር ቴዲየ።
@abdurohimanmuhammed2309
@abdurohimanmuhammed2309 5 лет назад
ሁለት ምርጦች የኢትዮ ጀግና
@alsaalsa4010
@alsaalsa4010 4 года назад
ታምዬ ፍቅር(ማህደር)እንኳን ለኢትዮ አዲስ አመት 2012 አደረሰህ አደረሳችሁ የግምባር ስጋ ቴድዬ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@alsaalsa4010
@alsaalsa4010 4 года назад
miss u much tame.ወይ ኢሳት
@birtudem7419
@birtudem7419 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ጊዜ አመሰግናለሁ ጥሩ ውይይት ነው
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 6 лет назад
ታማኝዬ ጭንቅ አይበልህ ልጅነት ብዙ እናጠፋለን
@aregahegnbekele4278
@aregahegnbekele4278 6 лет назад
What a lovely conversation!!!!!!
@senaithailemariam8894
@senaithailemariam8894 5 лет назад
እውነት በጣም ደስ የሚልና የሚያዝናና የሚያስተምር ፕሮግራም ነው እረዥም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘሁ።
@lubabalubaba9870
@lubabalubaba9870 6 лет назад
Wow teddy nice one long life both of you 🙏👌
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
ታሜ ልጅነትህ ሢያዝናና
@misraqawi
@misraqawi 6 лет назад
ጥያቄ እና ተጠያቂ በእርግጥም በጠያቂ ሲጠየቁ=ለዛ ያለው ጭውውት።
@sg.g2725
@sg.g2725 5 лет назад
የተዎጣለት genuine ቃለመጠይቅ :: I enjoyed it and I am happy to share it. THANK YOU TEDDY ! !
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
ታሜ💓💓💓💓💓💓 ጨዋው ጀግና
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 6 лет назад
I'm always saying this "I'm proud of you tadi "🙌👍💯😘😘😘😘
@asebetekeste3714
@asebetekeste3714 2 года назад
ማንነትህ ሳይተወቅ እውነት ይዘህ መስሏቸው አፈረጠሙህ ዛሬ ምን ተሰምቷቸው እንደሆነ ብትችል እንደምንም ብለህ አግባባና እስቲ ጠይቃቸውና ምን እንደሚሉህ አሰማን
@ebutibebuderebe7233
@ebutibebuderebe7233 6 лет назад
ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 6 лет назад
ቲድሮስ ወይ ጉድ እንዲት ድንቅ ጋዚጠኛ ነህ ወድጂሀለው
@aregaaweke2180
@aregaaweke2180 6 лет назад
Teddy thank you very much for your usual "wise" interview and amazing backward and forward story finding and questions!! Thanks to Tamagn Too!!!
@konjo7249
@konjo7249 5 лет назад
ታሜ እንደስምክ ታማኝ ነክ ለኛ ጀግናቺን ነህ መሳሪያ ሳትተጠቅ የኢትዮጲያን ጠላቶቺን ያድበደበድክ ነው ቴዲሻ በርታ እሺ ኢትዮጲያኖቺ ን አበረታታቸው እሺ
@gebeyawaychile
@gebeyawaychile 5 лет назад
እንደስምክ ታማኝ ነክ??????????????????????????????????????????
@hailuwendie4772
@hailuwendie4772 4 года назад
Thank you Tagmae Beyene & Tewodros Tegaye!!!
@user-nd5om2ty6m
@user-nd5om2ty6m 6 лет назад
ታማኝ ምርጥ ሰዉ ዉድድ
@teferiaynalem2550
@teferiaynalem2550 5 лет назад
Teddy Thanks for everything keep up I like yr ida!!
@sonamtsering135
@sonamtsering135 Год назад
Thank both of you
@alemayehumekuria3475
@alemayehumekuria3475 6 лет назад
ቴድዬ አንበሳ ጋዜጠኛ አስመስክረሀል
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 5 лет назад
አምላክ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ይስጥልኝ፡፡
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 лет назад
ጤና ይስጥልኝ። ቴድዬ።
@teddroberts269
@teddroberts269 6 лет назад
Wow Tamagn. Sintun asalfehal
@getubirhane8612
@getubirhane8612 6 лет назад
ሁለት ብርቱ ሰወችን ፊት ለፊት ስላየሁዋችሁ ከደስታ ጋር በብዙ ተምሪየለሀሁ፡፡ ረጅም አድሜ ይስጣችሁ
@Mogesgebremikal
@Mogesgebremikal 6 месяцев назад
Ato Tamagn Ye D, r Abiy Chama Sitsalem Bemtastawsbet Gize Min Yahil Yemoral Widket Yinorh Yhon Wendme Anten Ayargegn Sayayu Yemiyamnu Btsuan Nachew 👍
@user-wu7fp7jl4t
@user-wu7fp7jl4t 5 лет назад
ቴዴየ&ታማኝ ስወዳችሁ♥♥♥
@webak242
@webak242 6 лет назад
We love you guys🙏🙏🙏
@danielmulugeta8187
@danielmulugeta8187 5 лет назад
ቴዲ፡መልካም፡ወግ፡ነዉ፡
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
ታሜ ውዳችን
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ ብሳቅ ሞትኩኝ ታማኝ ለዛ እና ወዝ አለክ ብጣም ነው ፍርስ ያልኩት በገጠመኞችክ ኦኦኦኦኦኦኦኦ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 лет назад
ደስ የሚል ጨዋታ
@sebleseble8293
@sebleseble8293 6 лет назад
በጣም የምወድህ
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 6 лет назад
ቴዲ ምርጥ ሰው በሳል ጋዜጠኛ ነህ 🙏🙏🙏
@tesfayetiruneh1326
@tesfayetiruneh1326 5 лет назад
ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን ተወዳዳሪ ለማታገኝለት መሪያችን ላይ ትችት ከመሰንዘርህ በፊት እባክህ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ አስተውል።
@zemaethiopia9191
@zemaethiopia9191 5 лет назад
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 лет назад
ይሔ ያስቃል እጅ እያወጡ ወጥ አለቀ ይሔ ጥሩ የሒወት ገጠመኝ ነው።
@davoosm7087
@davoosm7087 4 года назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ Tamanie Byne Ye Ethiopia DNA . #We Love You Tamanie . 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@alexbekele5576
@alexbekele5576 4 года назад
Tedros is a legend
@luismesfin3578
@luismesfin3578 3 года назад
After 30yeas good conversation by media.con 🌻☮️👩‍👩‍👦🇲🇱🌴🌹☮️
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 лет назад
ርዕዮቶች የአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኩማ አቶ ያላልኩት በጣም ትንሽ ሰው ስለሆኑብኝ ነው!!!! ለተጌ ፅሀይቱ የተሰጠዉን የሀውልት ማቆሚያ ቦታ አንፈቅድም አሉ እውነት ከሆነ እኔ በንዴት ላብድ ነው።
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 6 лет назад
ቴዲ ፀጋየ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሞጋች ጋዜጠኛ የላትም እኮ ብቻህን ሺህ ነህ
@simegnalem2309
@simegnalem2309 5 лет назад
ስወደው ሜስቱ ታድላ
@abrhamabrham9604
@abrhamabrham9604 5 лет назад
Waw...
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 5 лет назад
ታማኝ በገባህበት ቦታ ሁሉ ውበት ነህ!
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 5 лет назад
ታማኝ በየነ አገር ወዳድ ነው ይኸው ነው በቃ።
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 6 лет назад
ሀሀሀሀሀ አሳቃችሁኝ
@AM-hn7dr
@AM-hn7dr 5 лет назад
Heariyeoh
@dinoyegashe305
@dinoyegashe305 5 лет назад
Bravo Teddy adnakih negn... bisletih ketyakewochih yastawkal ...well done.... I wish Dr Abiyn interview btaregew des yilegn neber
@kidistnigatu7928
@kidistnigatu7928 5 лет назад
ቴዲ የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ, ም /ክ የእውነት አዋቂ እና አንባቢ ነህ የኢትዮጵያን ታሪክ በደንብ ታውቃለህ ምናለ አሁን ላይ ያሉ አክቲቪስቶች ከአንተ ቢማሩ ደስ ያላል ።ቅንጭብ የኢትዮጵያን ታሪክ ይዘው ሀገር ከሚያጠፋ የፈጠራ (ህውሀት) በፈጠራት ኢትዮጵያ ልጆቿን በብሄር ተቧድኖ እንዲጨፋጨፉ አስደርጎናል,,, የፈጠራ ፅሁፉን የማራገቡ ድርሻ የዘመኑ አክትቪስቶች ድርሻ ትልቁ ነው
@berhanuaynalem-mekbib1360
@berhanuaynalem-mekbib1360 5 лет назад
ታማኝ የአቶ አውላቸው ልጅ አንተውብቻ አውላቸው Vancouver BC Canad ይኖራል ምናልባት የሚረዳህ ነገር ይኖራል
@negasahle1509
@negasahle1509 5 лет назад
የጉሙዝ ህፃናት ደሞ ታማኝ ምን አርጋቸው ዝም ብላቹ አንድን ሰው ስለጠላቹት ብቻ ይሌለ ስም አትስጡ ይሄ ብልግና ነው
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 лет назад
እንዴት። ነው። እሬድዮንህ። መስማት ።የሚቻለው?
@fyyf7184
@fyyf7184 3 года назад
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️💛💛💛💚💚💚💚
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 лет назад
tamga ygebahule
@sensen3600
@sensen3600 6 лет назад
Hulet yagere enkuwoch edmena tena yesetelen
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
እናት ተገርማለች ስምን ስታወጣ ዜሬን ትናንት ላይ በህሌና ቃኝታ
@negashkidne7314
@negashkidne7314 3 года назад
Tante Bayern band new
@tutuejeggu7218
@tutuejeggu7218 5 лет назад
betamagh sem metfo astesasebehen
@jonimelaku9662
@jonimelaku9662 5 лет назад
1:15:40 የታማኝን ነቅንቅ አውላቸው ደጀኔ ገለጡት
@tutuejeggu7218
@tutuejeggu7218 5 лет назад
lmehefen atemoker tamagh is the gerat person
@tibebukebede2798
@tibebukebede2798 5 лет назад
cute
@mulugetaandargie5031
@mulugetaandargie5031 5 лет назад
ተ ተመስገን ቱ ቱፋ ቲ ቲማቲም ታ ታ ታ ታማኝ ቴ ቴድሮስ ት ትል ቶ ቶፋ!!!!
@hanagetu8393
@hanagetu8393 6 лет назад
አር ታማኝ የ ነግ ስንት ስሀት ነው የምትድርስው ጨነቀኝ እካ
@hanagetu8393
@hanagetu8393 6 лет назад
ክክክክ
@wedimanna6724
@wedimanna6724 6 лет назад
I heard that a few businessmen under the stewardship of Addisu Legesse are attempting to restore the relation between Bereket and the leadership in Amhara Region. Bereket' recent outbursts and name calling are incompatible with the current wave for change in the country, including in the Amara Region. At the same time those who are trying to rehabilitate Bereket should refrain from doing so. Addisu and TPLF have no moral authority. What is needed now is to build conclusive evidences of abuses and hold him accountable for his actions in the last 27 years. He must be taken to court and no protection please!
@lilshorts112
@lilshorts112 6 лет назад
Thanks for letting me know about stomach crap it t e on uyt the ca to be there for her to be a part an 🦁🎨🎨🎴♥️♥️♥️🎲
@durssaa3632
@durssaa3632 4 года назад
Thank God for creating Snake without legs
@konjo7249
@konjo7249 5 лет назад
😃😃😃😃ስም አቶ እንይጎረብጥ ለልቻቸው ያወጡላቸው ስም ጎዝጉዝ ያሉትን በሳቅ ነው የገደሉጥ ታማኝ አባትህ ፎጋሪ አንተም ፎጋሪ 😃😃😃😃
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 6 лет назад
Fufe tama edate edamewdewe ya ethiopia jagena
@ruffodamma315
@ruffodamma315 5 лет назад
woyanne degafina tsere ethiopia yenebere reyot tamagnen likeki....
@eastaddisababa4125
@eastaddisababa4125 5 лет назад
Tede enadenekehalen......Tedy Aferon gen atenekaben
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 лет назад
Hi Ted wonderful and brilliant journalist we have keep up emebete titebikh
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 5 лет назад
Hulet enchechoch!
@tsega201212
@tsega201212 6 лет назад
Yena gobaze adenakih nagn
@omerali709
@omerali709 5 лет назад
ታማኝ የህዝብ ልጅ ነዉ::ህዝብ ለህዝብን የሚያክል ትልቅ መድረክ የሰራ ሰዉ አሁን በዘር ፖለቲካ ዉስጥ ከሚገባ እለተ ሞቱን ሚያፋጥለት ይሻለዋል!!
@marrylove5059
@marrylove5059 5 лет назад
ታማኝ የሚሉህ በቁም የሞትክ እሬሳ የጉምዝ ህፃናት ደም በአንተ እና በመላው ቤተሰብህ ይፍረድ::
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 5 лет назад
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ማለት እንደዚህ አይነት አስተሳስብ ላለው ስው ነው!
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 лет назад
ጤሌንና አስቴርን የሚተካ አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም። ሌሎቹንም አጋፋዎቻችን የሚተካ የለም።
@abaygebrehiwot5737
@abaygebrehiwot5737 5 лет назад
Zumra
@abrehetteklemariaym4738
@abrehetteklemariaym4738 5 лет назад
Teameje tuletela ekatere werija
@abrhamabrham9604
@abrhamabrham9604 5 лет назад
Kkķlķ leka kķk
@memehermulusewneguse4299
@memehermulusewneguse4299 5 лет назад
አይነ ስውር ማለት ትረጉሙ እዚጋ ነው ያለው
@nagaseyoum3506
@nagaseyoum3506 5 лет назад
A self promoting person who lacks dependability, devotedness and fidelity. A person who calls the murderer devil MENGE or Chairman is uneducated or light ethnocentric idiot. This goes to the programers who waste the scarce resources of the broadmasses of Ethiopia in futility.
@shemsproudoffyayasewshimle2550
ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ እባክህን ፡ ብሄራዊ ፡ ትያትር ፡ እያለ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ ተወዛዋዦች ፡ ብሄራዊ ፡ ውትድርና ፡ ልከሀል ፡ በለው ፡ በዚህ ፡ መጥፎ ፡ ሲራው ፡ መንግሱቱ ፡ ሸልሞታል ፡
@maqdala
@maqdala 5 лет назад
Both of you are truly Ethiopian, the rest are pretending or lying.
@addismyway64
@addismyway64 5 лет назад
እንዴ ይሄ ሰውዬ ሙዚቃ ጋባዥ አልነበረም እንዴ? ከመቼው ፖለቲከኛ ሆነ? አይ ዘንድሮ! ቂጡን በወጉ የማያፀዳ ሁሉ እየተነሣ አክቲቪስት ነኝ ይላል:: እንደ ቴድሮስ! መጨረሻውን ማየት ነው::
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
እናት ተገርማለች ስምን ስታወጣ ዜሬን ትናንት ላይ በህሌና ቃኝታ
Далее
Symmetrical face⁉️🤔 #beauty
00:15
Просмотров 2,6 млн
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
Ах как прекрасно
0:17
Просмотров 29 млн