Тёмный

Ethiopia: ቴዎድሮስ ፀጋዬ ለትግራይ ሚዲያ ሃውስ የሰጠው ቃለ ምልልስ 

Reyot
Подписаться 293 тыс.
Просмотров 429 тыс.
50% 1

Ethiopia: ቴዎድሮስ ፀጋዬ ለትግራይ ሚዲያ ሃውስ የሰጠው ቃለ ምልልስ

Развлечения

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@memywa2756
@memywa2756 5 лет назад
ኢትዮጵያዊነት አማራጭ ሳይሆን ምርጫ የሌለው ነው ዋው ተባረክልኝ ቴዲ ። የርእዮት መግቢያ ላይ ስለ ኢትዮጵያ ያለህ ክብርና አገላለጽህ ሁሌም ብሰማህ አልጠግብህም።
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 лет назад
ቴዲ ስለ ኢትዬጵያዊነት ደስ በሚል ሁኔታ ተንትነህዋል ደስ በሚል፡፡ በተጨማሪ ቃለ መጠይቁ ሁለት አብይን የሚቃወሙ ሰዎች ወሬ ነው ይህም አብይን ካለመረዳት የመጣ ነው ቴዲ አብይ አልገባህም አብይና የአብይ ህሳቤ ከብዶሃል ቃላት እየሰነጠክ ነው የምትሞግተው ለኢትዮጵያ አስበህ አይደለም፡፡ ሌላው ወያኔ ዘረኝነት እና ሌብነት አሳውሯታል (በትግራይ ህዝብ እያሳበበች ታለቃቅሳለች) ይህ ደግሞ ጭፍን ተቃውሞ ነው ዋናው ነገር ግን ወያኔ አሁን ተቃዋሚ መሆኗን ነው
@mickygebremedhin1265
@mickygebremedhin1265 5 лет назад
Thanks tedy.
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 лет назад
Dr ABIY JAWR PLEASE LISTEN THIS GUY YOU LEARN SOMETHING
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 лет назад
Media guy please do not distract him he is giving you a lesson dedeb
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 лет назад
Ante lege sema dedeb you are in the schhol
@webak242
@webak242 5 лет назад
Teddy Anbesa.💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 лет назад
ጀግናችን ቴድሮስ ፀጋዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ካፉ ላይ ነው ምትቀልበው የዘረኞች እራስ ምታት
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 лет назад
@@abuhaile6517 አቃጣሪ ነው ያስታውቃል ብቃትም የለውም የመጠየቅ
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 Год назад
ቴዲዬ እወድሃለሁ የሚለው ቃላት አይገልጸውም ወንድሜ ብቃትህ ይለያል ።
@prophetdanielbirkneh9875
@prophetdanielbirkneh9875 2 года назад
በጠያቂውና በተጠያቂው መካከል ትልቅ ልዩነት አለ
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 5 лет назад
እውቀት ወይም መረጃ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይልሀል ይህ ነው። እውነትም የህግ ሰው። ቴዲዬ, እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@yohanayo1937
@yohanayo1937 5 лет назад
ቴዶ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም በማስረጃ ነው ምታወራው!
@manenet2867
@manenet2867 5 лет назад
ትግራዋይ ነው ብለው ቢጠይቁት ***ኢትዮጵያዊ ነኝ*** አላቸው...!!! ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ..!!! ይህ ሰው ...,የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ ባየው...? ዋዋዋዋዋ..!!! ምክንያቱ በእድሜዬ አይናማነን ያሉ ኢትዮጵያውያን ሱቀብሩ ኖረዋልና...,እንዲህ አይነት ወጣት //ሰው// አይገኝልንም እና...!!! እንግዲህ ስማ.., ምድረዘረኛ ትግራዋይ.., ኦሮማዋይ...,, ተማር ከአንዱ ቴወድሮስ..!!!! ትእማሩ ከዚህ ውብ ሰው...,,,!!! በመጨረሻ.., ከቴወድሮስ አባባል ሀሳቤን ልዝጋ...,*** ፍቅር ተግባር ይጠይቃል...!!! *** ቴዎድሮስ ፀጋይ...!!!
@menaze4203
@menaze4203 5 лет назад
Andenet Ayeta ላንተ እንዳልመልስልህ የውቀት ችግር ስለሆነ ያለብህ ዝም ማለት ይሻላል እንተቲዲ የሚለው እንዴት ይገባሀል ማገዶ ትጨርሳለህ በፍፁም አይገባህም ስለዚ ባትፅፍ ይሻልሀል
@alalico7282
@alalico7282 5 лет назад
Yes Feker Tegbar yeteyekal
@eyobabay
@eyobabay 5 лет назад
ለዚህ ነዉ ያን ሁሉ ትግረዋይ ኢትዮጵያዊ ስላልሆነዉ ንብረቱን ዘርፋችሁ በግፍ ያባረራችሁት ።አንተ አናሳ ወይጦ /ጋፋት /ካይላ የኩፊት ጥርቅም........
@davoosm7087
@davoosm7087 4 года назад
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ቴዲሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የቁርጥ ቀን ልጅ ክብር፣ ፀጋ ፣ ሠላም እና እረጅም እድሜ ከተሟላ ጤንነት ጋር ያድልህ፣ተባረክልኝ አንተም እኔም የምንወዳት የማንነታችን መገለጫ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት ፣ኢትዮጵያ ትቅደም ። ሳልናገር ማለፍ የማልፈልገው ነገር ጋዜጠኛው ጠያቂህ የህዋትን ገፅታ ገንቢ ፅንፈኛ ብሔርተኛ ነው ።
@mintesinotchanetegegne3796
@mintesinotchanetegegne3796 2 года назад
I couldn't stop listening to Teddy.
@henokkindie1163
@henokkindie1163 5 лет назад
ቴዶ በአሁኑ ሰዓት አሉ ከሚባሉ ፖለቲከኞች እጅግ ትበልጥብኛለክ በእውነት እና በማስረጃ ነው ሀሳብህን ምትገልፅው ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@ameleworksd1085
@ameleworksd1085 4 года назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ቴዲ አስተሳሰብህን ሳላደንቅ አላልፍም
@teshomedaniel1864
@teshomedaniel1864 4 года назад
since i know i don’t know you until this wonderful intellectual conversation thanks for this
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Год назад
ምንም በጣም ይምትግርም ስው ነህ ጠያቂው ስለ ግዚጠኝነት ማውቅ እለብህ የጠ/ ሚ ተጠሪ ንህ ባታስጨንቀው ጥሩ ነበር
@admassuzeweldie1329
@admassuzeweldie1329 5 лет назад
አይ ቴዲዬ" ኢትዮጵያዊያን መደመር ሳይሆን ሲወሀዱ የኖሩ ናቸው" እድሜና ጤናውን በረከቱንም ያብዛልህ ::
@elyashassan6257
@elyashassan6257 5 лет назад
Wow
@tigitube9484
@tigitube9484 5 лет назад
ልዩ ስጦታ ነው ያለህ ቴዲ መድሃኒአለም ይጠብቅልህ
@tiruyedesta1266
@tiruyedesta1266 5 лет назад
Amen Amen
@easymoney1661
@easymoney1661 5 лет назад
@@ggmm2340 how do you know what majority want when there has never been a true honest election nor a refrendum. what majority?
@easymoney1661
@easymoney1661 5 лет назад
@@ggmm2340 i am confused, how do you know only one question the federalism. people want federalism , we all want self governing states that can self sustain themselves. by the way that has been the case during most of the kings times. the main point is we need a stronger federalism system in which people can have a cense of citizenship in the country. ownership of the country not just one zone/state. For example, if you are from Afar and you get a job in oromo, you get a the rights of someone that has moved out of his "Nation' and you are not a member of the oromo "nationalities". the constitutional gives very small rights for Ethiopian Citizens , instead it cuts the country in 8 Nations + South (which is 53 of the 78 tribes all added into one, so now 6 of the tribes are asking for self determination or becoming own state ) . if we have the map the way it is and we move on from Nation and nationalites into citizenship like switezrland or USA we will be a better country.
@astewaynegash659
@astewaynegash659 5 лет назад
No words. I have nothing but so much respect for this person.
@inateweladit-qal2301
@inateweladit-qal2301 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ ቴድሮስ ተባረክ የአክሱማ ማርያም አብዝታ ትባርክህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ኡ ቃላት የለኝም
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 5 лет назад
ቴዴ የሚገርም የመረጃ ምንጭ ፤ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ፈጣሪ ይባርክህ
@asnibelay1588
@asnibelay1588 5 лет назад
ቴዲ የእምየ ኢትዮጲያ ልዩ ስጦታ።
@tsgg9092
@tsgg9092 5 лет назад
ቴዲዬ የልብ አድርስ ነህ። የብዙዎች አፍ ሆንክልን።እረጅም እድሜና ጤና።
@mehrethabte8553
@mehrethabte8553 5 лет назад
ቴዲ በጣም የ ማደንቅህ ጋዜጠኛ ነ ህ
@hdhdujdhdh5698
@hdhdujdhdh5698 5 лет назад
Tseday Gebreselassie v
@አሜን-ሸ4ፐ
@አሜን-ሸ4ፐ 5 лет назад
Woena woy a aderkeh Tedey
@samuelgiday6009
@samuelgiday6009 2 года назад
@@አሜን-ሸ4ፐ I To
@teferaatalay596
@teferaatalay596 2 года назад
@@hdhdujdhdh5698 !!a!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ethiopia4940
@ethiopia4940 5 лет назад
Teddy keep preaching Ethiopianism.
@meltulu1132
@meltulu1132 5 лет назад
ቴድሮስ ተባረክልኝ
@thagezhannan5178
@thagezhannan5178 2 года назад
ቴዲዬ እማወላዲት አምላክ ትባርክህ አቦይመችህ
@breX351
@breX351 5 лет назад
Thanks Tedi. All the Ethiopia children loves you! Keep on doing great! Thanks!
@higo7840
@higo7840 5 лет назад
Perfect intellectual. I love this guy. Bless your heart.
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 5 лет назад
ጥሩ ተናጋሪይ ከዘር የፀዳ ሀቀኛ ሰው ሲኖር ማለትም እንደ ቴዲይ አይንት ሌላውም ልቡ ወደ ሀገሩ ይመለሳል Thank you tedye
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 года назад
AHUNS
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 3 года назад
@@shegerketema6622 he is the same
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 года назад
@@magdarodriguez6778 OK
@addytes14
@addytes14 2 года назад
ትግራዊነት የኢትዮጵያዊነት እልፍኝ ናት አልክ ወንድሜ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ከዘር ልይነት አውጥቶ በይቅርታ እና ሰላም እንድኖር ፍቃዱ ይሁን🙏🏾
@Helabelaful
@Helabelaful 5 лет назад
You are right Teddy! Keep it up! One Ethiopia.
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 года назад
Thank you Teddy, lots of respect!
@hopeb3837
@hopeb3837 5 лет назад
I am Tegaru from Ethiopia 🇪🇹 for me Teddy is very very brilliant I can listen to him for the longest hours without tired of him
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
ቴዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልዩ እኮ ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን💚💛❤ ትግራይ ሚዲያ ጥሩ ነው ከቴዲ ጋር ቃለመጠይቅ ማድረግህ አክራሪ የትግራይ ብሄርተኞች ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዳይክዱና ከክህደት መንገድ እንዲመለሱ ይረዳቸዋል ብዬ አስባለሁ። ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤ ዘረኝነት ይውደም!
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 5 лет назад
ጋዜጠኛውን አስተማረው፣ እናመሰግናለን ተዲ
@fg2982
@fg2982 4 года назад
ተድዬ አኔም የትግራይ ተወላጅ ነኝ ስለ ኢትዮጵያ የሚሰማኝ ስሜት ልከንዳተው ነው ::
@wondesennegash2386
@wondesennegash2386 2 года назад
ቴዲ በጣም እናመሰግናለን በጨፍን ለሚደናበሩት ቡድኖች ጥሩ አድርገህ ነው ያብራራህው
@asmamawtesfaye4079
@asmamawtesfaye4079 5 лет назад
#Tewoderos Tsegaye!!!! My God! what a brilliant mind. Thank you. Long life brother!
@eahmed3648
@eahmed3648 5 лет назад
Thank you TEDDY. Your perfect thoughts based on history, evidence and open mind are very intellectual. Nobody can't compete with you because you are truly ETHIOPIAN.
@MrAddisam1
@MrAddisam1 5 лет назад
Teddy you are the voice of majority . The extreme have lot to say but believe me majority who happen to be silent for now are with you.
@essetewondimu9103
@essetewondimu9103 4 года назад
Teddy ANBESA. God bless you.
@ኢትዪጵያህይወቴ
@ኢትዪጵያህይወቴ 3 года назад
💎ቴዲ ማሬሬሬሬሬ ሺ ይወለድ እዳንተ አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊ 💚💛♥️
@ephihara6345
@ephihara6345 5 лет назад
ይህ ሰው ሲበዛ ልዩ ክስተት ነው:: እውቀቱ አንደበቱ የተለየ ነው :: ይባርክህ አቦ :: ድቅ ሰው ነህ ቴዲ!
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 5 лет назад
Teddy anbessaw. Ethiopia le zelaleme tenure.
@tegestmelese2486
@tegestmelese2486 5 лет назад
ቴዲዬ እንቅልፌን አጥቼ ነው የሰማሁህ ትምህርት ቤት የሄድኩ ነው መሰለኝ ታድለህ እውቀትህን እግዚያብሔርያብዛዉ አሁንም
@Abyssinia30
@Abyssinia30 5 лет назад
Keep it up! Teowdros Tsegaye,10q very much for your endless thinking.
@jofewanbesa7710
@jofewanbesa7710 5 лет назад
ቴድየ አቦ ኑርልን ተባረክ ።
@enyewalachew5815
@enyewalachew5815 5 лет назад
ሁሉም ኢትዮጲያውያን ዓይናቸውን እንዲገልጡ የሚያደርግና አንድነታቸውን እንዲጠብቁ የሚያደርግ ድንቅ ምልከታ፤ እግዛብሄር እንደ አንተ ዓይነቱን አብዝቶ ይስጠን፡፡
@emebetsafawo4354
@emebetsafawo4354 5 лет назад
ጤናኛ መንፈስ ነው የለህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ !!!
@henokkifletesfaye4673
@henokkifletesfaye4673 5 лет назад
Teddy Great man like your name!!
@tbashu5814
@tbashu5814 2 года назад
Thank you so much. Tedy
@fikirufishea6684
@fikirufishea6684 Год назад
Tedros sincererity , knowledge and logic is mesmerizing ...God bless him
@elisabethalemayehu1515
@elisabethalemayehu1515 5 лет назад
ቴዲያችን ከ አይምሮ በላይ የምትሆንብኝ ሰው ነህ የኛ የኢትዬጵያ ልጅ በመሆን እኮራለሁ
@አዲስአበባቤቴ-ኀ6ሸ
ቴዲዬ አንበሳዬ!!! የት ሄጄ ነው ይሄን ቃለ ምልልስ ያልሰማሁት??!! የኔ ልበ ብርሃን, አስተዋይ, በሳል!!!! ዘመንህ ይባረክልኝ❤️🙏
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 5 лет назад
This guy must be Debertsion’s brother. He even sound like him.
@mahariyihdego4321
@mahariyihdego4321 5 лет назад
እንደዚህ ከሰመመን የሚያነቃን ሐሳብና ስለ ኢትዮጵያ የምትባል ትልቅ አገር የሚያስገነዝብ አዋቂ ያብዛልን!!! ከማይረቡ የኛ መጣላትና ሰላም አለመሆን ናፋቂዎች የሚያድነን ስለ ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት መልዕክት በጥሞና ስናዳምጥ ነው። ታላቅ ምስጋና ከአክብሮት ጋር ለቴዲ!!
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 лет назад
ሐገሪቱ ብትበታተን ለማንም ጥቅም አለው ብዮ አላምንም ።እዉነት ነዉ ሠመመን የሆነ ኑሮ ነዉ ሐገር ዉስጥ ያለው ሕዝብ በተለይ አማራዉ አአ የኔ ነዉ ሲል ኦሮሞዉ አአ ፊንፊኔ የኛ ሲል ኦሮሚያን እንመሰርታለን ሲል።መቼ ነዉ መጨረሻው የሚታወቀዉ። ሌላው ብሔረሠብ specially about Addis Ababa ዉስጥ ያሉት ዲቃላ እየተባለስ. It is very disgusting politics I wish the end to come soon.
@alphatango4686
@alphatango4686 2 года назад
አሁንስ
@የእውነትዐምድ
@የእውነትዐምድ 2 года назад
ጋዜጠኛው ግን ሚዛናዊነት አይታይብህም
@tigabuwubetuadane4919
@tigabuwubetuadane4919 5 лет назад
የዜጋ መብት ማለት የሀገር ባለቤትነት ነው፡፡ ቴድ ትልቅ ሰው ነህ
@fikerteeshetu3606
@fikerteeshetu3606 2 года назад
Thank you ! Tewodros
@menaze4203
@menaze4203 5 лет назад
ተባረክ ቴዲዬ ጠያቂውም ይህንን ነገር በማረግህ ትመሰገናለህ
@gechm8992
@gechm8992 5 лет назад
Meaningful discussion. Tedy is one of the leading intellectual in Ethiopia. All good points. Wish if everyone has access to this. The level of discussion is high, deep and needed. Wish to see this kind of discussion, analysis and debate very often.
@asnkatesfay5988
@asnkatesfay5988 5 лет назад
ውይ ተዲ በጣም የኢትዮጵያ ጀግና ነክ ኑርልን
@tw4473
@tw4473 5 лет назад
It has been a while since I watched interviews to the end. Teddy you educate everyone, you didn't even let the journalist mislead or distract you. You made excellent points regarding abiy, the constitution etc . Keep on my brother .
@nebibekele3019
@nebibekele3019 5 лет назад
You are Right Tede
@kassahunkass1949
@kassahunkass1949 5 лет назад
Teddy is a brilliant Ethiopian, we have to follow his ideas that’s the only choice for all of us
@entyew3204
@entyew3204 5 лет назад
yes
@luismesfin3498
@luismesfin3498 3 года назад
ሹምዕ ** ብዙ ጉድ አወጣ ** ይህ አካሄድ መሆኑን ብዙዊች ይስማማሉ? በወቅቱ ታዲያ ይህን ያህል ግዜ እራሱን ወያኔ ከነ ጀሌው አስተሳስቡን ወይ ክርክሩን እንይ ስ ለ ራ ሶ ሳ ታ ው ቅ ስለ ስዊዘር ላንድ የሚቀባጥር ምን ይሉታል omg 🇨🇬🇨💚💛❤️✌️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬✌️✝️
@belayejigu7205
@belayejigu7205 5 лет назад
ወንድም ቴዎድሮስ እጅግ ግሩም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አመለካከት ስላለህ አመስግንሀለሁ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 лет назад
ቴዲያችን አንደበተ ጥዑም ልበ ብርሀን እጅግ ድንቅ ታሪክ አዋቂ እዉነታን ያነገብክ ሚዛናዊና አስታራቂ 😍😍😍ክርስቶስ ይጠብቅህ!
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
እግዚሐብሔርን ይሰጥህ እውነት ለራስ ነጻነት ነው የህሊና ሰላም ነው ትልቅ አስተዋይ ልበብርሐን ነህ እንደዚህ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሺ ያርግህ
@GIZE-PLC
@GIZE-PLC 5 лет назад
Tewodros Tsegay the most intellectual Ethiopian, this is reference Video every one should see it.
@temkintikuye1298
@temkintikuye1298 4 года назад
ሺግሺግ እንጅ ሺግግር የለም
@hennahenna3747
@hennahenna3747 5 лет назад
ቴዲዬወድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኝ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 5 лет назад
ቴዲ ሰው ብቻ አይደለም ቤተመዛግብት ጭምር ነው። 💚💛❤
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 5 лет назад
Menale hulu kesu bimare
@endalebeyene1325
@endalebeyene1325 5 лет назад
Gasetgnaw aymetnem !!!!!!
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 5 лет назад
Betam
@GIZE-PLC
@GIZE-PLC 5 лет назад
Yes indeed
@sirbezgel167
@sirbezgel167 3 года назад
የጋዜጠኛው ድድብ ያሳቅቃል!!
@memywa2756
@memywa2756 5 лет назад
Our Hero Teddy very brilliant mind .you teach us a lot thank you always and stay tune
@youhenok
@youhenok 5 лет назад
He is one in a million!
@memywa2756
@memywa2756 5 лет назад
@@youhenok absolutely true
@youhenok
@youhenok 5 лет назад
@@memywa2756 Thanks, we need to stand next to him!
@memywa2756
@memywa2756 5 лет назад
@@youhenok sure I will.
@germachewayele2126
@germachewayele2126 2 года назад
ምርጥ ልጅ ያለተመጣጠኑ ጠያቂና ተጠያቂ
@ashash5088
@ashash5088 3 года назад
Teddy Please keep pushing educating all Ethiopians the danger of identity politics. 🙏
@therther4989
@therther4989 5 лет назад
Great mind of our time!! Just wow . I am from Gondar and felt war is unavoidable b/n Amhara and tegrie regions. After listening teddy, peace is on the air , we just need leader with wisdom like teddy
@dawitmamo2386
@dawitmamo2386 5 лет назад
ያለ ጠያቂ ብቻውን ቃለመጠይቅ የሰጠ ጀግና ቴዲሻ
@sabagebru2439
@sabagebru2439 5 лет назад
I couldn't agree more👍. We need many more like you Teddy.
@Awget-golgol
@Awget-golgol 5 лет назад
We Eritreans know that any Ethiopians don't believe by Eritrea sovereignty however we got our independence by our selve no body approved........ so don't try to invite us to have another war coz you know us.......
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 5 лет назад
ሀይ ቴድዬ ለወለዱህ እናትህን ሳላማሠግንህ ባላልፍም አንተን ግን የኢትዮጵያ ጀግና ልጃችን ነህ i love u for ever ......
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 5 лет назад
Teddy, u are a real Ethiopian with full knowledge about ur Country. I can't hate you for any minor issues. I watch this interview with tears flowing out of my eyes. I wish Ethiopia to have millions of citizens like u! I love u bro!
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 лет назад
Ted mert Ethiopiawe 💚💛❤👏👏👏
@fatemafatema7446
@fatemafatema7446 5 лет назад
ቴድየ ጀግናነህ
@hanageberemaryam305
@hanageberemaryam305 5 лет назад
ቴዲ አንተን ለማድነቅ በቃ ቃላት ያጥረኛል ሁሌም ኑርልኝ ጥበብ እንደ ሰለሞን ያብዛልህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ
@lazer106
@lazer106 5 лет назад
What a wonderful explanation teddy . Thanks both of you for this discussion
@tateffer
@tateffer 4 года назад
The Second Atse Yohaness means Teodros Tsefaye. I am so glad I came to know you as BEST Ethiopian. Teodres you gave me the hope Ethiopia will exist forever. God bless you.
@dandera3
@dandera3 5 лет назад
Nice interview Teddy!! We thank TIGRAY MIDIA HOUSE.
@youhenok
@youhenok 5 лет назад
ይህንን ፕሮግራም 'Reyot' በ 'gofundme' አማካኝነት በገንዘብ በመደገፍ Ethiopianism እንዲስፋፋና እንዲመልም እናግዝ ! ቴዲ ምርጥ ሰው! ጋዜጠኛው ግን ጨዋ ነው፡ ባዶ በርሜል ነገር!!
@argiahussin2161
@argiahussin2161 5 лет назад
ተባረክ ቴዲዬ ሀቅአይጥፋብህ ገለባበጡትእጂ የትግራይ ህዝብ በኢትዬጲያነቱ ኩሩነው
@azizaomar2001
@azizaomar2001 5 лет назад
አቦይመችህ ቴድሾ ልበብራሀን ያተንአይነቱን ያብዛልን
@azizaomar2001
@azizaomar2001 5 лет назад
አወበትክክል በቢሄር ቀቶ በዜግነት ቢሆን ይሁሉ ነገር አይመጣም ቴድ በርታ ብዙተከታይ አለህ
@ዘመኑንዋጁ
@ዘመኑንዋጁ 4 года назад
ቴዲ በእውነት ትላልቅ 1000 መጽኃፍ እንደሆንክ ከዚህ ከማይረባ የህውሃት ጋዜጠኛ የዘመኑ ኦነጋዊያን ደጋፊ ጋር ባደረግኸው ውይይት አስመስክረሃል፡፡ ቀድሜ ባለማወቄ ቢቆጨኝም የተሰማኝን እውነት የመናገር ግዴታ አለብኝ፡፡
@HagerTigray
@HagerTigray 4 года назад
Teddy you are very articulate and very far sighted and smart. I am always amazed how and from what angle you see things is genius
@ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
@ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 5 лет назад
ቴዲሻ ስወዲህ ከትግራዋይነት ኢትዩጽያውይነት ይቀዲማል ኢትዩ ከፈርሰች እኛም መኖር አንችል ለማንኛውም በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢትዩን አዲኗት
@afreeqa7530
@afreeqa7530 4 года назад
U are best participant ma sis
@samuelhailemariam7543
@samuelhailemariam7543 5 лет назад
This is superb! As a nation i'm thrilled to have you and this is exactly why Ethiopia need such a kind of brilliant guy.
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 3 года назад
oh yeah????
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 5 лет назад
proud of u Teddsha እንዳንተ በምክንያት እና በመረጃ የሚያወራ ፡ ስለሚያወራው በደንብ የሚያውቅ ሰው ደስ ይላል ። ሌላው ጋዜጠኛውን ምትሳደቡ በትኑሹ ማሰብ ያለባችሁ ነገር እንደዝህ አይነት እድል ፈጥሮ የቴድን ሃሳንብ እና ምልከታ እንድናይ አድርጎናል ስለዝህ ምስጋና ለሁሉም ይሁን
@belaymergya3530
@belaymergya3530 2 года назад
ቴዲ ስለ በሳል ማብራሪያህ አመሰግናለሁ።
@ሙሉዓለምሞቅያለው
@ሙሉዓለምሞቅያለው 2 года назад
አቶ ቴዎድሮስ በዚህ አቋመሆት ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪም አብዝቶ ይባርክልኝ
@henyafro4210
@henyafro4210 5 лет назад
አንተን የወለች እናት ሺግዜ ትባረክ ለእውነት ኖረህ ይህን በማለትህ ከልብ በመነጨ ስሜት አክብሮቴን እገልፅልሀለው።
@poloethio7099
@poloethio7099 5 лет назад
tedy I wish all politician listhing to you ! you are proud ethiopian thanks
@ijarex
@ijarex 5 лет назад
What a smart guy. I am proud of you Teddy. People like you give me a hope for Ethiopia. You are genius man. That what I am talking about. I like you Teddy.
@yon7
@yon7 4 года назад
Great mind...Tedros Tsegay
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 лет назад
ልዩ ትንታኔ ነው ተባረክ ወንድም ቴዎድሮስ ።
@NEBILU
@NEBILU 5 лет назад
ልበ ብርሃኑ ቴዲ አንተ የአንድነትና የሰላም አምባሳደር፣ ኑርልን።
@yosialemu1541
@yosialemu1541 5 лет назад
asafari gazetegna akimebis bravo tedy
@rahelmarkos6341
@rahelmarkos6341 5 лет назад
ጠያቂው እውቀት ይጎድለዋል.....
@amhabesufkad1891
@amhabesufkad1891 5 лет назад
Everything you say is a thought of brilliance and an infinite wisdom! Bless you Teddy T.
@xsss9011
@xsss9011 5 лет назад
ቴዲ እንደዚህ ልክ ልካችንን ንገረን! እድሜና ጤናውን ይስጥህ! ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Год назад
ቴዎድሮስ ውንድሜ እግዚእ ብሄር ይስጥህ ተባረክ እድሜና ፅኃ ያልብስህ እውነት እውነቱን እየነገርከን ነው ምሁር ማለት አንተን ነው የእስራኤል እም ልክ ይጠብቅህ ጌታዬ ኢትዮጵያ ን የሜያውቆት ከሃዲ ትውልዶች ተፈጥረዋል እርማት ያስፈልኃቸዋል
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Год назад
አንተ ስው ጠያቂው እታወናብድ ጋዚጠኖነትህን እትርሳ እይምሮህን ከፍተህ ማዳመጥ ይኖርብሃ ለምን ታስኔናክለዋልህ እሱ አዋቂ ነው እዳምጠው እኛም እንድናምጠው እባክህ እናመስግናለን
@tibbyzeleke235
@tibbyzeleke235 5 лет назад
Oh my GOD this man is very intellegent. I learn lots of information about our world.
@kibret.m7933
@kibret.m7933 5 лет назад
ቴዎድሮስ ፀጋየ የእውነት አዋቂ ለገባንበት አስቸጋሪ ውስብስብ አጣብቂኝ ልንወጣበት የሚያስችል ታሪካዊ ሀቅ ያለህ ምርጥ ወንድማችን ነህ:: ድምፅህ የኢትዮጵያ ድምፅ ነው::
@natiyedngllijyemikaelbariy3010
Yhen chinklat bemn kal endemgeltsh techegerku edmena tena seto yanurln Tedo
@thomasfiseha2174
@thomasfiseha2174 5 лет назад
ማንም ትግራዋይ ይህንን እውነታ ሊያውቅ ይገባል ሌላው ሁሉም ኢትዩጵያዊ የሆንን ከብሔራችን በላይ ኢትዩጵያዊነታችንን አንግሰን የትኛውም የኢትይጵያ ክፍል የኛ ነው ብለን የትም የምንኖርባት ሀገር እንፍጠር እባካችን እባካችሁ ስለ ኢትየጵያችን እናልቅስ እንፀልይ እንማፀን
@danielabera7380
@danielabera7380 5 лет назад
Tedy, Tiret Yale Astesaseb. Very clear principle!
@diressbaye5000
@diressbaye5000 5 лет назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋየ ያለ ሰው እንዲበዛ እመኛለሁ!!!ለቃለመጠይቁ የሰጠው ሃሳብ ትክክለኛነት 100% ነው!!!
@hanazenebe7764
@hanazenebe7764 2 года назад
ቴዲ ሐቅ ይህ ነው
@geremewashenafi8576
@geremewashenafi8576 5 лет назад
Excellent explanation!!!!
Далее