Тёмный

Ethiopia - አዲስ አበባን እንደ ሩዋንዳ…? 

Feta Daily
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 95 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

7 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@milionsugamo2166
@milionsugamo2166 Месяц назад
ፈጣሪ አንድ የሚያደርገንመሪ ይስጠን!!!
@telepo2457
@telepo2457 Месяц назад
Isum tawadaju ena tatariw Abiyachin nawa a,
@esuyebelay
@esuyebelay Месяц назад
​@@telepo2457yetesatawen edel abelashetual hagere mangeste magenbate alchalem for exam selam weto magebate kabade honual
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Thanks for sharing about Ethiopia Fetha Daily for sharing about Ethiopia leader❤❤❤❤❤❤
@user-xs9lh3ql9i
@user-xs9lh3ql9i Месяц назад
ከሩዋንዳ መማር ያልቻለ መንግስት መማር ያልቻለ ማህበረሰብ ዉጤቱ መተላለቅና መፀፀት ነዉና እናም ህዝቡም መንግስትም በመከባበር በመቻቻል የህግ የበላይነት በማክበር በዲሞክራሲ ፈጣሪን በማክበር በነፃነት በእኩልነት ሊኖር ይይይይይይገባዋል እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ከጎረቤቶቻችን ካሉ አገሮች ሰፊ ትምህርት እንዉሰድ አመሰግናለሁኝ ።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Месяц назад
ለፋዶ ነገሪው ውሽማሽ
@tru1614
@tru1614 Месяц назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዚህ ዘር ጭፍጨፋ ይሰውራት ያለፈው ይበቃል በቃ በለን አሚን
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v Месяц назад
ምን ሩዋንዳ አስኬደው እርሱ ሩዋንዳን በኢት. ውስጥ እድርጎት የለም እንዴ ??
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Месяц назад
,😂😂😂😂😂😂😂
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ኮተታም
@saraabdou7756
@saraabdou7756 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@miftahkedir2392
@miftahkedir2392 Месяц назад
ዶር አቢይ ከፖልካጋሚ ምን ተምረዉ መጡ? ሩጫ? ወይስ ፀረ ዘረኝነት: ፀረ ሀይማኖት ጽንፈኝነት...?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ሩዋንዳ የሄደው ከፍርድ ያመለጡ ጨፍፊዎችን እንዴት ብዙ ሰዎች በአጭር ጊዜ መጨፍጨፍ እንደሚችል ምክር ሊጠይቅ ነው።
@obsatadesse
@obsatadesse Месяц назад
We see ourself in comments 😮😮😮😮😮😮
@nebyualemayehu30
@nebyualemayehu30 Месяц назад
አብይ አህመድ አሊ እስር ቤት አልገባም እንጂ ቆየ ዘር ማጥፋት ከጀመረ !!!
@fekaduhybano2390
@fekaduhybano2390 Месяц назад
መመር ያለብን ሁላችን ነው ከልጠቀመው መገለ ል ሁላችን ማለት አለብን
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib Месяц назад
Cenqlat yalew new yememare. Abiy demo anget enje chinklat yelewm
@horsetube7
@horsetube7 Месяц назад
We need peace with Dr abi 🙏 stop war for all over Ethiopia 🇪🇹 protect Ethiopian from war soon coming 😮
@TheBex2007
@TheBex2007 Месяц назад
ትንታኔውን ግን ሰምተኸዋል:: ደነዝ ነገር ነህ ልበል? ሰላም ስለፈለግነው ብቻ የምናገኘው ሳይሆ ሰላም እንድናጣ የሚያደርገንን ነገር በማጥፋት ነው:: ሩዋዳ ሰላም ማጣት ብቻ ሳይሆን 1 ሚልዮን ዜጎቿን ገብራ ህገ መንግስቷን አስተካከለች እኛ ግን ከነሱም ሳንማር ባለፉት 6 ዓመታት ያለቀውን ሰው ብንደምረው ከሩዋዳ ይበልጣል አሁንም ግን መንግስት ተብየው ለሰላም አንድ ነገር አላደረገም ብቻ ሳይሆን እንደሚያደርግም አልነገረንም::
@MeaziMeazi-jg5ti
@MeaziMeazi-jg5ti Месяц назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ​@@TheBex2007
@Manyewekeh
@Manyewekeh Месяц назад
ያንተ ሰይጣን አብይ ለምን ሩዋንዳ የሄደ መሰለህ እንዴት የዘር ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ ላይ እንድሚያደርግ ለመምከር ነው ይሄ ሰይጣን በግዜ መወገድ አለበት!
@danieljabengo440
@danieljabengo440 Месяц назад
Addis ababa will be one of the wealthiest city in the world i have no bit doubt but it must serve all Ethiopians Equally
@gualehailemariam
@gualehailemariam Месяц назад
OUR P.M SHOULD LEARN FROM RUANDA PEOPLE & state
@dagmatlaw9966
@dagmatlaw9966 Месяц назад
i proud for your evidence
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Месяц назад
ለምን ወለጋ ዉሰጥ ለታረዱት አማሮች ትኩረት አትሰጥም😢
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Месяц назад
እስቲ ሟርተኞች ዝምበሉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች በጌታ ስም
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f Месяц назад
በዛዉ በቀረ
@user-zz3yi6yi2o
@user-zz3yi6yi2o Месяц назад
ማለት አልገባኝም
@saraabdou7756
@saraabdou7756 Месяц назад
Bayee bayee amaraa .......oromo doctor abiye ahmed jiraa hajiratu
@horsetube7
@horsetube7 Месяц назад
Ethiopian bring peace in your city by force if not they will do worst???
@yayeshworkneh9302
@yayeshworkneh9302 Месяц назад
ቁጭ ብሎ ለመታረድ ከፈለገ ይበለው
@user-xh6pi9pt4t
@user-xh6pi9pt4t Месяц назад
🇷🇼 1milion+ < 🇪🇹 2milion +
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Месяц назад
acet minigles,
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Месяц назад
ጠቅላዩም ሆነ ከንቲባዋ ወደ ሩዋንዳ በአገሪቱ ተደርጎ የነበረውን የዘር ፍጅት ለማስታወስ ለተደረገው ቀን ያቀኑት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው የዘር መጥፋት ሂደት የኃላፊነቱን አመራር እንደጲላጦ አያገባንም መባሉ ይሆን።
@milionsugamo2166
@milionsugamo2166 Месяц назад
የኢት/ያዊ ሞት ቁጥር እኮ የሩዋንዳውን 3 እጥፍ ደርሰናል ስለዚህ ምን ሊደረግ ያስፈልገናል?
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ማርተኛ
@yehabeshalij9594
@yehabeshalij9594 Месяц назад
አሁን እያደረገዉ አልበቃ ብሎ ምክር ሊጠይቅ ነዉ የሄደዉ::እንዴት በፍጥነት ዘር ማጥፋት እንደሚቻል
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 Месяц назад
የኛም ገና ነው 1 ግዜ ከተያየን ብሗላ እንከባበራለን
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Месяц назад
ጥሩ ልምድ ልውውጥ ነው።
@user-pw8fp3xl3j
@user-pw8fp3xl3j Месяц назад
እኔ ይህ ሰውዬ ሲቀመጥ እግሩን ያሚያ ቆላልፈው ነግር የጋጦወጥ እነቱን ያሳያል😢😢😢😢
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Месяц назад
😂😂😂😂😂የራሱን ሀገር ሰላም ሳይሆን ለላ ሰላም ይመኝል አይይይይ😂😂😂
@TilhunGamtesa-qm6tg
@TilhunGamtesa-qm6tg Месяц назад
Baayee gaariidha! Akkasumaan itti fufee! DR/Abiy Ahmed
@Chlenjertizazu
@Chlenjertizazu Месяц назад
እኛ አማራዎች ኢትዮጲያን ኢትዮጲያን እምዬ ሀገራችንን ብለን ታርደን ከአማራ አረገሽ ተብሎ በቁም የነብሰ ጡር ሆድ ተቀዶ በቁም ተቃጥሎ በግሬደር ተቀብሮ የአማራ ህዝብ ሀገሬን ባለ ማንም ያራበትን ብሔርተኛ ይቅር ብለን በቃ ብለን ያለፈውን እረስተን የወደፊት የሀገራችንን አብሮ የመኖር ዕጣ ፍንታ እንወስን 😂😂😂😂ቀልድህ አይጠገብም
@user-kz3ie8fo9j
@user-kz3ie8fo9j Месяц назад
እኔ እምለው ኢትዮጵያ በሱ ዘመን 2ሜሌየን በጦርነት አልጨረሰም እንደ
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
እንደ አንተ አይነት ፅንፈኛ እያለ አገር እንዴት ትረጋጋ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
@@dawit8576 ፅፈኛ ጀግና ነው እንዳተ ሆዳም አይደለምን።
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te Месяц назад
አዎ ! እኛ ትናንትም ሆነ ዛረ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳንሆን የኢትዮጵያ ህዝቦች ነን ! መሆናችንም ይቀጥላል ! አንድ ሆነን ጠብቀን አቆይተናታል ! ለወደፊትም እኛዉ እንጠብቃታለን ! በምንም ሊቀየር አይችልም !
@Abezash82
@Abezash82 Месяц назад
You are Pushing Ethiopians to do the same disastrous Episode.
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Месяц назад
አደነችን የወሰዳት የአማራን የዘር ጭፍጨፋ እንድቀጥልበት ነው
@user-um9id2zv4p
@user-um9id2zv4p Месяц назад
እናም አብይ አህመድ አዲስ አበባን የሚያፈርሳት እንደ እሩዋንዳ አፍርሶ ሊሰራት ነው የሚል ፕሮፖጋንዳ እየነገርከን ነው ?
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Месяц назад
beletsegna degafe nw yekeflewal yeflege beletsegena bechefeche chefechef blo ayzegbem
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ኮተታም
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Месяц назад
mn yeha laba ye7 kefle temare
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад
He is the most dangerous individual planning continuos genocide in Ethiopia wants to get more cruel and fascistic activity
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Месяц назад
ፍዶ እየመጣነው
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Месяц назад
ኢቲዮፕያ ወደዛ እየሄደች ነው
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Месяц назад
የሚሳዝነው ሩዋንውን እስከዛሬ በየየለማቱ ትራማው የእምሮሀሙ ስቃዮ እልተዋቸውም ስውን ሳገደል ምልማት እይቻለም????? በስውልጅ ስቃይ ደም ለምን ይገነንባል ??
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 Месяц назад
እንዴት እንደሚጨፈጭፉን ለመማር መሆን አለበት
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k Месяц назад
ተዳፈነ ለማለት እንኳን አልስማማም ቀኑ ይርዘም አጂ ነጮቹ ቀኑን ጠብቀው ሌላ እልቂት መኖሩ አይቀረም
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
God Is Faithfull to take absoltey according to the truth Word of Jésus christ öur lord and savoir amen for sure❤❤❤❤
@ygbelay2366
@ygbelay2366 Месяц назад
እመኑኝ እነዚህ ሰዎች የሯንዳን ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ላይ ይደግሙታል ባይሆን ጥሩ ነበር ግን እቅዳቸው ይህ ነው ።
@OromayOromay
@OromayOromay Месяц назад
በትክክል
@Nigus616
@Nigus616 Месяц назад
ኦረሞ ሆኜ አራጅ ነኝ ማንም አይነካኝም ስትል የነበርክ ሁላ ሁሉም ቀን አለው ጠብቅ አሁን ንፁሀንን እያናገርክ ባለው ቋንቋ ትዳኛለህ ትከፍላለህም ደም በደም ይመለሳል ንፁህ ኦረሞ ሆነህ እየኖርክ ያለኸውም ማንም ምንም አያደርግህም አንተው እራስህም እንደማንም ተበዳይ ዳኝ ትሆናለህ !
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Месяц назад
የኢትዮጵያን የዘርፍጅት ከሩዋንዳ አላነስም 😅😅ግን ዋናው የሚዘግበው የለም ምእራብውን የኛን እልቂት ውርድት በልማት ስም ስለሚፈልጉት :: ምራብውን ሲዘግቡት ከርዋንዳ የበለጠ እልቂት ጥላቻ በቀን እንዳለ ከፈልጉ በደቂቃ ማስጮህ ማስቆም ይቸሌሉ:: ለማንኛውም ያውም በኛ ዘመንአዳኛችን እግዚአብሔር ከስማይ እስኪመጣ መከራው ሰቆቆው ልብ ይስብሬል
@tigesssagai288
@tigesssagai288 Месяц назад
ዋሸህ እሯዳዊያን በመልክ እኛን አይመሳሰሉም በፍፁም
@girumzee6750
@girumzee6750 Месяц назад
Ende mejemeriaw anbebe pls
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад
Abiy yiwerdal fano aratkillo yigebal
@Telaunbetseb
@Telaunbetseb Месяц назад
አዲስ።።።አበባ..2.00000000😅
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Месяц назад
ከሩዋንዳ ጋር ታወዳድራለህ አረመኔውን አብይ⁉️በትግራይ ብቻ 1,4 ሜሌን ጨፍጭፎ አልበቃው ሲል አማራን በድሮን በሙሉ እያወደመ ነው ይሄ ሰይጣን በመሰይጠን ወደር አቻ የለውም
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq Месяц назад
ፋኖ አደል እንዴ ትግራይን የጨፈጨፈው ምን ከጨዋታው እራሳቹ ታገላላቹ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
​አማራዉ የሰራዉን እየከፈለነዉ
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
አህያውን ትቶ ዳውላውን አቃጣሪ ወያኔን እና ብልግናን ጠይቅ !!!
@yonifirst9243
@yonifirst9243 Месяц назад
⁠ፋኖ ትግራይ አልገባም : ነገር ግን ትግራይ ደብረብርሃን ድረስ ዘልቆ ሲገባ ፉኖ አባሮታል ወሎውስጥ ወደ ገደል አንደርድሮታል:: ሰው ሃገር አይወረርም :ነውሪ
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Месяц назад
ቆሼ ነገር ነሽ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ፊት መሪው አማራ አልነበር?? መጀመሪያ አካባቢ ከወያኔ ጋር ሲያሽቃብጥ የነበረ አማራ አልነበር?!
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Месяц назад
እና የተለያዪ ብሄሮች ብሄረሰቦች ሀገር ነች ይኸ ጨፍልቆ አህዳዊ ለማድረግ የሩዋንዳ ብሄር ብዛትና የኢትዪጵያ ይለያያል መደፍጠጥ አይሰራም
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
The only one who was oppressing other ethnics were Oromo . Go back read history. They were the one who enslaved small ethnics like Hadiya , Sidama, Benshangule. They are the one who eliminated many ethnics , they are one who force other small ethnics to speak Oromo language, most Hadya ethnics assimilated in Oromo . Many Shewa Amhara assimilated by force . Many many many crazy thing . In 21 century they are doing the same craziness
@shambelbogale8084
@shambelbogale8084 Месяц назад
ለተሻለ ጭፍጨፋ ልምድ ለመኮረጅ ነው!
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv Месяц назад
ትክክል ማጨፈጨፉንማእኮ 6 አመት ሙላው ወጀሉን የመደበቃ ለምድ መሰለኝ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ትክክል እዛ የሄደው ከፍርድ ያመለጡ ጨፍፊዎችን እንዴት ብዙ ሰዎች በአጭር ጊዜ መጨፍጨፍ እንደሚችል ምክር ሊጠይቅ ነው።
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ኮተታም ወረኛ
@alebachewkassie1562
@alebachewkassie1562 Месяц назад
😊😅
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Месяц назад
Hzbu nekto tegbabto twawto kaltezgage ngusu aby y sltan sus alebet elhena metfo menfes ysltan alebelt Etiopiean ewke mebeten yhedal
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
አብይና ዝናሽ ምን ብለውይሆን የፀለዩት??????????
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
ኦረሞማና ህወሀት በአደፐን ከስሩ ከልተነቀሉ ተብሔር ነገር ይወገዳል ማለተ ቅጄጄት ነው ይባስ ብለው ብልገግናን አነጡ
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j Месяц назад
የቀረው ፖላነ ይኖረዋላ፣ውጤቱ አጥጋቤ፣አልሆነለትም፣ ።ልምድ፣ካለው ነው የሚውሰድው፣እኛኘማ አማሮቸንማ ከብቄ ብላይ፣ፍጅቶናል፣ጭርሶናል የቀርነውነም፣፣ሊያጠፋነ ነው።እድዚ እርኩስ፣ጨካኝ፣አርመኔ. ዓገሬ፣አታፋራ፣አታብቅል፣ሐብይ፣ሰይጣነን፣ያሰነቃል፣ትላነት ዞሬ እራሱ ሸኔ እያሥባለ እየጨርሰነ አይደል ብቻ ፋጣሬ እሱ መላ ያምጣልነ አማራውማ አሁነ ቦነብም አልቀርለት።
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Месяц назад
ኸዝብ የጠላቸው መሪ ከነ. አገጫም ሚስታቸው 😂😂😂😂😂
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib Месяц назад
Keruwanda eko bebelexe hzbu techefchfo aleq
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Месяц назад
ርዎንዳ የዘር ጭፍጨፋው አንገታቸው ነው ያሰደፋቸው የተጨፈጨፉት አፅማቸው በሙዚየም በማሰቀመጥ የታሪክ ሰህተት እያዪ ታሪካቸው ለውጠው ለከፍተኛ እድገታቸው ተነሱ ቢሔርተኝነት አውጥተው ጣሉ የኛው ይህ ፅንፈኝነት ካላሰወገድን እድገት አይኖርም
@yal1907
@yal1907 Месяц назад
የኦሮሞሙማመንግስት ስር ሰዶ እስካለ ድረስ ኢትዩጵያ የ21ኛው ዘመን ሩዋንዳ የማትሆንበት ምክንያት አንዳችም ገደብ የለም እነ ሁሉ ኬኛ ስለዝህ መርዝን በማር ለውሶ የሚግተው የኦሮሙማው ንጉስ መልሱን ይመልስልህ::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ያለፈው ስድስት አመት የተጨፈጨፈው ህዝብ ከሩዋንዳ ቢበልጥ እንጂ አያንስም። አሁንም በየቀኑ ደም እንደጎርፍ እየፈሰሰ ነው።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Месяц назад
Abiy 5ven abiy wife no fetboll famliy ligliy showe compiation disiation no no
@user-ji3kb2im8m
@user-ji3kb2im8m Месяц назад
የኛም እሩዋንዳ ሆኗል
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 Месяц назад
የኢትዮጲያ ሕግ የማይለወጠዉ መሪዎቹ ፍላጎት ስለሌላቸዉ እንጂ ቀዳዶ ማስወገድ ሣይችሉ ቀርተዉ አይደለም
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Месяц назад
አቤት. ይህ አረመኔ ዘረኛ
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
አብይ አህመድ እኮ ንፁሀንን አስጨፍጭፈው በግሬደር አሳፍሰው በአንድላይ አፈር ጨምረዋል መቼም አንረሳም💔💔😡😡!!!!!!
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 Месяц назад
ምን ሊያመጣ ሴራ ጠንስሶ ሊመጣ ይሆናል ነብሰ በላ ድል ለአማራ ፋኖ
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 Месяц назад
የናንተ ኢትዮጵያ የትኛው ማነው የመሰረቴት ???????
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
የ ኢትዮጵያ ዘር ማጥፋት እኮ ከሩጋዳ በሁለት በሶስት እጥፍ ይበልጣል 😢
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Месяц назад
Kedada
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
@@user-kj2ly3bu4m መድኃኒት አለም አንተን ይቅደድህ
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ኮተታም ወሬኛ ማርት የራዋንዳ ጭፍጨፋ ብታይ እንዲ አትልም
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
@@user-kj2ly3bu4m anite nihe kedada
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v Месяц назад
አብይ የአማራ ተወላጆቹ በያሉበት እስካሁን እየተጨፈጨፈ ነዉ አብይ አማራን አጠፋለሁ ብሎ በድሮን በቢላ እየገደለ ነዉ የአማራ ደም ደሜ ነዉ አላለም
@user-xh6pi9pt4t
@user-xh6pi9pt4t Месяц назад
Ormahra
@yayeshworkneh9302
@yayeshworkneh9302 Месяц назад
Abey is the worst genocider in Histroy, Both Abebech and Abey shouldnt be present in this sad events, for the last six years millions innocent citizens are slaughtered by Abey regimie.
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 Месяц назад
የሚኒሊክ ኢትዮጵያ 1 ሀገር 1 ሀይማኖት kkkkkkk
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
It was Menelik and his ancestors kings who welcome Muslim to Ethiopia peacefully. While Kero Negna Abiy gangs killing Muslim in Welega, now they are killing Muslim in Amhara region to use it for political reason
@user-fy6gp5el1r
@user-fy6gp5el1r Месяц назад
አንተ አረ ረእስህኝ አስተካክል ሩዋንዳን ለዚ የበቃት አሱ ሆኖ አየለ አንደገና ወደኋለ ሩዋዳን ለመመሰል ኢቲዮጲያ አረ አይመስለኝም ይደብራል አርስትክ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Месяц назад
😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
አብይ አህመድ የድሮ ኢትዮጵያን መልሱልን!!!!! ርዋንዳ የሄዳችሁት መቼም ለመታየት አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ጭፍጨፉ እያካሄዳችሁነው ልብ ያለው ልብ ያድርግ!!!! በቃ በቃ በቃ ንፁሀንን መጨፍጨፍ!!!!!!!
@OromayOromay
@OromayOromay Месяц назад
ቀፋዩና የብልፅጌው ደጋፊ ስንት ይሆን የሚከፍሉህ እንዲህ የምታንቆለጳጵሳቸው ሰዎች?
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Месяц назад
ፅንንፈኛው ደጋፉ አትንጫጫ ኢትዮጵያ ወደ ሰላም እያመራች ነው እንቅፋት አትሁኑ
@sofiakasaw3333
@sofiakasaw3333 Месяц назад
ስታስጠሉኮ ማን በነገራችሁ ዘረኞች አፈር ብሉ
@sofiakasaw3333
@sofiakasaw3333 Месяц назад
ጂሎች
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Месяц назад
all sisetme acet no Amrican presnale poset includinge no manedites only Amican poset jornaliset
@ashebir9960
@ashebir9960 Месяц назад
ፈታ ዴሊ አትፈላሰፍ እና አብይ አህመድ አርንጓዴ ሚያረጋት እንደሯንዳ ሊያረጋት ነው ቀሽም በማን ደም ላይ በአማራ ደም ወይ በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የዘር ጭፍጨፋ ደንቆሮ ሲያዳምጧችሁ አራችሁን ማራት ትፈልጋላች ይህንነነ ለአብይ መልሰህ ንገረው
@jossy1382
@jossy1382 Месяц назад
Rwanda started reform from quenstituation, but our government draws into war to build their ethnic based government.
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Месяц назад
አብይን እስከ ዘርማንዘሩ ከምድረ ገጽ ያጥፋልነ
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Месяц назад
እሩዋንዳውያን እባካችሁ አብረውትእስካሉት እዛውጨፉጪፍዋቸው
@spiritsandorbs2666
@spiritsandorbs2666 Месяц назад
ምላስህ ሞት፣ እልቂት፣ ጥፋት፣ ችግር ቸነፈር፣ ግጭት፣ ጦርነት፣ ረሃብ፣ ድህነት፣ ስደት ማውራት ቡጣምምም ይወዳልልል!!! ተሳስተህ አንድ ደስ የሚል፣ መንፈስ የሚያድስ፣ ተስፋ የሚያለመልም ቃል ከአንደበትህ አይወጣም!!! ሁሌ መከራ የምታወራ መርዶ አርጂ ነህ!!! ይቅር ይበልህ...
@Manyewekeh
@Manyewekeh Месяц назад
አብይ ለምን ሩዋንዳ ሄደ? እንዴት የዘር ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ ላይ እንደሚያደርግ ለመምከር ነው ይሄ ሰይጣን በግዜ መወገድ አለበት!
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 Месяц назад
ሚኒሊካዊያን ከሩዋንዳ ያላነሰ ግድያ ፈፅመዋል
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv Месяц назад
ተዛ እንደት እንደጨፈጨፉ አይቶ የጣና ይጨርሰን
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ጠቅላያችን ለዘላለም ይኑርልን እናንተ ማርተኞች
@AtoZ-cy4qj
@AtoZ-cy4qj Месяц назад
ግማታም ሩዋንዳ እንዴት እንደተላለቁ ለመማር ነው ወደ ሩዋንዳ የሄደው? አጋሰስ ዘረኛ ባለጌ። አዲስ አበባ ዉስጥ ሴት እንጂ ወንድ የለም ማለትስ ምን ማለት ነው ወንድ ከሆናችሁ ኑና ግደሉኝ ማለቱ ነው ከብት አፈር ብላ።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Месяц назад
አብይ አህመድ ከሩዋንዳ በላይ ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፏል 😢😢😢😢
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi Месяц назад
እንግዲህወንበሩ ፩ ነው አሱንም አብይ ይዞታል ሁሉም ፅንፈኛ ስልጣን ፍለጋ ነው ጠመንጃ ከማንሳትና ህዝቡን ከመበጥበጥ ተራን ጠብቆ በምርጫ መወዳደር በቃ።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Месяц назад
I don't Care about Ethiopia !!!!
@seblewongel3293
@seblewongel3293 Месяц назад
አንተ ደግሞ አትኳተት ኮተት
@wendmagegnasfaw3928
@wendmagegnasfaw3928 Месяц назад
Stop your nonsense try to improve your eye sites
@KaBeye
@KaBeye Месяц назад
በሩዋንዳ እርበርሱ ጦርነት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ መከላከያ አባል ሆነው ሩዋንዳ ዘማች መሆኑን ምነው ዘነጋችሁ አይ ጋዜጣኞች 😂😂😂😂
Далее