Тёмный

Ethiopia: ክፍል 1:የመኢሶን መስራች ከነበሩት መካከል አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ እና አቶ ታደሰ ገሠሠ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 1 

Ethiopian View
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Ethiopia: በደራው ጨዋታ: የመኢሶን መስራች ከነበሩት መካከል አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ እና አቶ ታደሰ ገሠሠ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 1፣ ስለ መኢሶን እና የዚያን ጊዜ ፖለቲካ ይወያያሉ (Interview with Ato Andargachew Assegid and Ato Tadesse Gessese part 1)
Subscribe for more videos

Опубликовано:

 

4 ноя 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Год назад
ጋሽ ደረጀ እነኚህ በግዜዉ ወጣት የነበሩ እንጭጭ ያልበሰሉ ያገራቸዉን ታሪክ ባህል እዉቀት ያላገናዘበ ያልመረመረ አስተሳሰብ ሳያዩ ሳያጠኑ የዉጪ አስተሳሰብ እና መፅሀፍ ገልብጦ በማምጣት አገሪቱ በመከራ ያስተማረችዉን ትዉልድ እንዲሁም ባርበኝነት ታግዉ ተዋድቀዉ አገር ያዳኑ ሰዎችን ባልጠፋ መሬት ነጥቀዉ ዘርፈዉ ሳይበቃቸዉ እንደ ወንጀለኛ እንዲጠፋና አገሪቲ ሰዉ አልባ እንድትሆን እና እንዲህ አይነት መዉጫ የሌለዉ ድብልቅልቅ መጥፎ ሁኔታ ላይ አገራችን እንድትወድቅ ለምን አረጋችሁ የሚያስፈልገን ሶሺዬ ካፒታሊዝም ለዉጥና አስተሳሰብ ነበር ሰዉ በመግደልና በማስገደል የሚቀየር የሚገነባ አገእ አላየንም ፡ወታደሮቹን ገዳይ እና ጨፍጫፊ እንዲሆኑ ባለስልጣኖችን ባደባባይ በመግደል እንዲደነብሩና ያን ሁሉ ጥፋት እንዲያደርሱ ግፊትና ጫና በማድረግ አስተዋፆኦ አርጋችኋል ኢህአፓዎችና መኢሶኖች አቶ ደረጀ ይህንን መጠየቅ ይገባሀል እንደሌሎች ያደጉ አገሮች ሁሉ ፊዉደሊዝምን በሲስተም በፕላን በእቅድ የሚቀየርባቸዉ እያሉ ከመንግስት ጎን ቆሞ ከህዝብ ጎን ሆኖ በማማከር በማስተማር ፈንታ ነጭ ሽብር ነጭ ሽብር እየተባባላችሁ ትዉልድ እና አገር ያጠፋችሁበትን አስተሳሰብ አሁንብ ባደባባይ እየወጣችሁ አትመፃደቁብን በልልን እባክህ የተረፋችሁት ተደብቃችሁ እንደኖራችት ኑሮ አይ ካላችሁ ደሞ ወጥታችሁ ለደረሳዉ ጥፋት በተደጋጋሚ ይቅርታ ጠይቁ በልልኝ
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 Год назад
የፈለገው ይሁን ብዙ ሃቀኛ ልጆች በከንቱ ማለፋቸው ቢያሳዝንም ከተለያዩ የፖለቲካ ተሳትፎ የነበራቸውን እየጠራችሁ በመጋበዛችሁ በውነት አዘጋጆችን እጂግ አድርጌ አመሰግናችኋለሁ እኔም ተማሪዎቻቸው ስለነበርኩ አሁን መለስ ብዬ ሳስብ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@yehenewayalew6375
@yehenewayalew6375 2 месяца назад
Informative, articulate and detail oriented, thank you!!!
@zelalemmahammed63
@zelalemmahammed63 2 года назад
Waw Waw dare good job 👏 keep going I love 💖 that’s jnraiton 🇲🇱🙏👀
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 года назад
መሰሪዎቹ ነብሰ በላ ዘረኞቹ ነገደ ጎበዜና ክፍሉ ተደሰ ያ ሁሉ ወጣቶችና ሙሁራኖች አስጨርሰውና አስጨፍጭፈው አሁንም በድብቅና በዘረኝነት ስውር መሰሪኣቸው እየደገሙትና ደም እያፋሰሱ ስታይ ሰው ለካ ጨካኝ አውሬ ነው ያስብለሃል? እኔ ግን በሂወት ኑሬ ልጆች ወልጄ እስከ አሁን የኖርኩት በመኢንሶን መመታት ነው ? በመኢንሶን ሰው በላ ታስሬ ወደ ፋሽሽቱ ብርሃኑ ከበደ ተሰጥቼ ለሞት ተፈርጄ እሱር ላይ እያለሁ መኢንሶን ተመታና የፋሽሽቶች ቁንጮው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ቀጭን ትእዛዝ " በመኢሶን የታሰሩ ለግዜው እንዳይገደሉ " የምትል ሂወቴን አትርፋ እከ አሁን በሂወት እየኖርኩኝና ይህንን ለመዳመጥ በቅቼ አለሁ !!! ✍️💪✌️🤗 የአንዱን ሞት የአንዱ ሂወት ነው መሰለኝ ???🥰💝💖❤🤝
@arayademissie9328
@arayademissie9328 Месяц назад
ማዳመጥ ጥሩ ነው።
@fasilketema2661
@fasilketema2661 Год назад
I would like to thank all of you for willingness to share information. Mr. Andargachew had knowledge and experience, his suggestion can contribute a lot for current political situation. because of time, less emphasis was given on current political situation. In this regard Mr Dereje , it would be nice if you arrange an interview for Mr. Andargachew and others who had genuine ideas not propaganda, to explain the strong and the weakness of past political experiences, what to be done in the future, what to be done within the existing political system. For this give them ahead a leading question for preparation, such type of information would be useful.
@mekdesayena5489
@mekdesayena5489 6 лет назад
እህህ ወደ ህዋላ መልለሳችሁኝ ወደፊት የሚሆነው በልቤ ሀገሬ ምን ልትሆን ነው ጨንቀት ልቤን በትርታ እያመቀው አልቆም በለኝ ሰዓት ከስደት ተመልሶ ንስሀ ገብቶ እግዚትነ ማረንነ ክርስቶስ ለማለት ልቤን ባነሳሳው የሰላም ልውውጥ ሰሞን ለንስሀ በተሰጠን የ2 ሳምንት የሱባኤ የሰላም ጸሎት ወድህዋላ የሚመልስ የደራ ጨዋታችሁ እንዳዳምጥ ገፋፋኝ ጨረስኩትም። የወንድሜን ገዳዬች አገኘህዋቸው። ለኔ በልጅነቴ እስር ቤት የወረወረኝን ወቅት ይቅር እንድል ሰዓት ነኝና ይቅር ብያለሁ። የምትፈልገውን ባለጋራህን ስታገኝ ጠላትህን ይቅር ሳትል ንስሀ የለምና በሰው ደም ላይ ተረባርበው ዛሬ ምንም እንዳላደረጉ ያደረጉትን እያወቁ የስንት ልጆች ደም በእጃችሁ እያለ ይቅር ይበለን ሳይሉ በሳቅ በፈገግታ በደራ ጨዋታ በተንፈላሰሰ መኪና እንደሸሻችሁ ተንፈላሳችሁ ትዝታችሁን ስትመልሱ በጣም ያሳዝናል። ግን ከላይ ፈራጅ አለና ይህንን ለእውነተኛው ፈራጅ ልጆቹን አጥቶ በሀዘን እንዳይወጣው የነፈጋችሁት ስትንፈላሰሱ ዛሬ በማየታችን ያሳዝናል። ይሁን ይህ ሁሉ የሆነው በማታውቁት የፓለቲካ እውቀታችሁ እንጭጭቾችን የአለም አንድ እናርጋት በመቶ አመት ትዳሰት ድርጅት መሆኑን ባለማወቃችሁ ነበርና። ይቅርታ ልትጠይቁ ህቡበም ይቅር እንዲል ይገባል። ይህ ድርጅት ዛሬም ለወደፊትም እያመሰ እስከዘመኝ መጨረሻ በእኩልነት በእውቀት መዳበር ሀገርን ማበልጻግ ብሎ አለምን በአንድ ሀይማኖት ልግዛ የሚለው የአለም ቅንጅት ኢትዮጵያ መፈራረምዋን በኃ/ስላሴ የተፈረመውን ባለመረዳት የታለመው ሀገር እድገት ለመወሰን የተሰጠው 94 አመት ፈረረምን አለማወቅ አትናገር አትጠይቅ ሚስጥራዊ የአለም ጉዞ ማንም አላወቀምና እልቂት ከንጉሱ የጀመረ እስካዛሬም አለ ወደፊትም ይኖራል ይህንን ልንታገለውና ሚስጥሩን ልንረዳት የምንችለው የምናሸንፈው ንስሀ በመግባት አንድ ስንሆን ነው። ይቅርታ መደራረግ። ፓለቲካው ማንም ሊደርስበት ያልቻለው ሚስጥር አትናገር አትጠይቅ። አለምን አንድ ወጥ እገዛለሁ የሚለው ድርጅት በኃ/ስላሴ ከተፈረመ በህዋላ መሆኑን ከተገነዘባችሁ እጃችሁን ለከዳችሁት እግዚያብሔር አለ በማለት መልሱና ለነብሳችሁ ቁሙ። እንቁም ንቁ ንቁ። ሀገራችን ብቻ ነው አለምን ያዘገየው። ይህም የሚጠቀለለው የሚወሰነው የቀረው 30 አመት ብቻ ይሆናል። ጊዜ አጭር ነው። ለነብሳችንን እንቁም። ንስሀ እንግባ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 года назад
Schizophrenia wede hospital gora maletu yiteqmal
@jamilajamils9237
@jamilajamils9237 2 года назад
As a former active EPRP/A member, I am impressed by the breadth & depeath of the analysis. But the division between the revolutionary forces opened the political space for ethnics dwarfs.
@arayademissie9328
@arayademissie9328 Месяц назад
ሌላው ጋዜጠኛ በገለልተኛነተ መነፀር መጠየቅ አለበት እሳቸው ግን ጎበዝ መላሽ ናቸው
@kasahunz8217
@kasahunz8217 2 года назад
Please let the gust finish his narration. I like your the interviewer enthusiasm.
@quaragonder4735
@quaragonder4735 2 года назад
Ato Andargachewo Assged Keteleke mesgana/keber gare yersuwo kalemeteyeke betam dese yemile erkata yemiset leke woha temetohe woha endemetetat newo erkata yemisetewo .Edeme Tena yesetelen🟩🟩🟨🟨🟥🟥
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 года назад
በአብዛኛው ነገር እስማማለሁ በጣም ጥሩና መሳጭ ነው ነገር ግን ብልጠት የምትመስል ንግግሮን አልስማማም የኦሮሞ ህዝብ አማርኛ አልማርም አላለም የቋንቋዬ የመብቴና የክብሬ ተጠቃሚ አይደለሁም ነው አጋጣሚውን ተጠቅሞ በተቀረው ህዝብ ላይ ከፍ ያለውን የጭቆናና የብዝበዛ ቀንበር የሚያስተናግድበት ትከሻ የለውም የራሱን ክልል በራሱ መምራት ማስተዳደር አለበት ሞግዚት ከእንግዲ አያስፈልገውም ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ከእውነታቸው ውሸታቸው ከበዛ ከፍቅራቸው ጥላቻቸው ንቀታቸው ከሚያንገሸግሹ ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስችለው የተጻፈው ህገመንግስት ብቻ ነው ይሄ ደግሞ የሁሉ ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ነው ምናልባት ከአንድ ብሔር በቀር ሁሉም የራሱ ቋንቋና ባህል አለው ይህን ማየት እንፈልጋለን።
@user-cx5lg9ty2l
@user-cx5lg9ty2l 7 месяцев назад
Where are you? This is a story of 50 years ago!! That was a time when you have not formulated what you are propagating now. Haile Fida and Baro Tumsa understood the problem you are noting and had their solution.
@gashugetie7077
@gashugetie7077 Год назад
የኛ አባቶች ምን ይላሉ መሰላችሁ ለተፈጠረ ችግር ;- ቅድም ነበረጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስቱን ጥዶ ማልቀስ ይላሉ። ለማሰት የለግሁት ቀደም ብየ በተለያየ የአስተያየት መስጫዎች እንደገለፅሁት መኢሶ የሰራው በአቋራጭ የ ፖሌቲካ ሸፍጥ ስልጣን ለመፈናጠጥ ብዙዎችን የፖሌቲካ ድርጅቶች እስጨርሶና እራሱንም አስጠፍቶ ደርግን በስልጣን እዲፈናጠጥ ያደረገና ለዚህ ያደረሰን ሸፍጠኛ ድርጅት ሆኖ አያለ ሰለመኢሶን መተረክ ለምን አስፈለገ??
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene 3 года назад
I got the truth here now !!
@birukdejene9522
@birukdejene9522 2 года назад
የሚገርም ፕሮግራም ብዙ ነገር ተማርኩኝ ዛሬ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 года назад
ይቆጫል ጊዜው ቢያልፍም በፖለቲካእውቀታቸው በአንባቢነታቸው በሀገር ፍቅር እድገት ተስልፈው ተሳሳቱም ትክክል ስሩ ይሚለውን ትተን በዚህ የፖለቲካ ግማታቸውን ያለዕውቀት ሀገራችንን እያበከቱ ላሉት ከመንግስት ወሮበሎች እስከ ተራ ግለስብ አፍቃሪዎችን ሞት የነጠቀን አቶ ሀይሌ ፊዳና ብርሀነመስቀል ረዳ ኖረው ቢያስተምሩልን ደስ ባለን ነበር ነፍሳቸውን ይማር ለተሳሳቱበት ሁሉ ሀገር የማሳደግ ፅኑ ፍላጎታቸው አሳሰቷቸውም ከሆነ
@lakewalemu7163
@lakewalemu7163 2 года назад
እኛም የእነዚህ ሰዎች ተከታይ ወጣቶች ስለዚያ ወቅትና ሒደት የምንለው ብዙ ቁምነገር ስላለ የምንለው ነገር ይኖራል።
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 6 месяцев назад
እሄ ቃለ መጥየይቅ በዛ ህዝቡ አብይ ላይ ጥሩ ተስፋ የነበረው ጊዜ መሆኑ ነው የዚህ አይነት ኮመንት ያየሁት። በሰአቱ እኔ ስሰማው የዛሬ 6 አመት ምን አለ የአብይ አማካሪ በሆኑ ምን አለ እነሱን ቢመርጥ እል ነበር ። ኢህያፓ ነው ለዛ ሁሉ ትርምስ ለደርግ መጽናት ምክንያት የነበረው የከተማ ጦርነት ያወጀው መኢዶንን ያስበላው ሀቁ እሄ ነው ። ለማንኛውም በአንድ ኢንተርቪው ሰለ ለውጡ የተናገሩት ዛሬ ላይ ደርሶ አይተነዋል አዋቂን ካለፈው ተመክሮ ያስተምሩን ነበር ።ስሜታዊነት ለቆዋችው አሁን አዳምጡ ። የአጼ ርዝራዥ ናቸው እስከ ዛሬ የኛ በሽታዎች ።
@wendwessenkelemwa2714
@wendwessenkelemwa2714 2 года назад
Where can i get his book
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 9 месяцев назад
It was another OLF under the banner of ethiopia Ian
@gizachewtadesse3587
@gizachewtadesse3587 9 месяцев назад
Dereje yeblobet.lrj
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Год назад
አንዳርጊቸው እርሻ ተምሮ ኢትዮጵያን በዱም አረሳት። ትንሽ ዕውቀት አደጋ ነው ይሉኻል ይኼ ነው።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 года назад
ምሁር እንዳይባሉ አገር አፍርሰዋል። መሐይም እንዳይባሉ ፊደል ቆጥረዋል። ማን እንበላቸው?
@zegfanta4244
@zegfanta4244 2 года назад
ኣቶ አንዳርጋቸው ስለ መሬት ላራሹ አብዮታዊ ለውጥ የተለየ ሃሳብ አለኝ። መልካም ለውጥ አልነበረም። እኔ ከሌሎች 12 አሉ የተባሉ ባለሙያወች በንጉሡና ካቢኔ ምንስትሮች ዘውዱ አማካሪ ምረቃ ተመድበን የመሬት ይዞታ ፖለሲ እንድንቀይስ ተመደብን። ከብዙ ወራት ጥናት በኋላ የዘጋጀነውን አዲስ ፖለሲ ተቀብለውት ንጉሱ ተቀብለውት ፓርላማው ጣለው። ውጤቱ እና መዘዙ ጥልቅና ሰፊ ቀውስ ነበረቅ። አብዮቱ ያመጣው ነው። አቶ አንዳርጋቸው ያደነቁት ለውጥ ጥፋት መሰረት ነው። ለዝና እሱም ጊዜያዊ ለሆኑ ጠቅሟል። ዘለቄታ ጥቅም የለውም።
@arayademissie9328
@arayademissie9328 Месяц назад
መሬት ላራሹ የሚለውን የሚቃወም ጥቅሙ የተነካበት ኋላ ቀር ነወ።
@arayademissie9328
@arayademissie9328 Месяц назад
የኖሩበት የውቁታል።
@BerhanuWoldesenbet-bq7wr
@BerhanuWoldesenbet-bq7wr 6 месяцев назад
One of the guy is so arrogant.
@gizachewtadesse3587
@gizachewtadesse3587 9 месяцев назад
ደረጃ
@gizachewtadesse3587
@gizachewtadesse3587 9 месяцев назад
Yeblobet Dereje love
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 года назад
በኣንድ አይዲኦሎጂ እያመንክ በስልጣን ጥማት በእኔነት በዘረኝነት ታውረህ እርስ በራስህ ተቧቅሰህ ሚሊኖች ወጣቶችን ማስጨፍጨፍ የሂሊና ካንሰርና ጥቁር ታሪክ ይቅር የማይባልበት የኢትዮጵያዊያን የኋላቀርነትና የድንቁርና ፖሎቲካና የደናቁርት ስስታምነት ትውልድ ገዳይ ነውና በዚህ እልቂት የተሳተፋችሁ ሁሉ ዘረ ርግማን ናችሁ!!!?? እሚገሮመው ግን በሂወት መኖራችሁን ነው ????💀👺🥶👹🤮🤮🤮😭😭😭😭😭
@arayademissie9328
@arayademissie9328 Месяц назад
ስነምግባር የጎደላቸው በላቻና በቀም በቀል የተሞሉ ሰዎች በእነዚህ ቀና አሳቢዎች አና ለአንድነት እና ለእኩልነት የቆሙ ሰዎች ላይ የፆፉት ኮሜንት አሳዘኖኛል።ግን ለመማር ቢሞክሩ ጥሩ ነው።በወቅቱም የተማረው መተንተን የሚችለው ክፍል ነበር።ጥላቻና በውይይት ያለማመን ችግር መቼ ነው የሚለቀን?
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 Год назад
Ato Taddesse is not honest. To interview this person is waste of time. We call it BS!!!!!
@yonasgebrewubet1607
@yonasgebrewubet1607 6 лет назад
I really enjoyed this interview. I was of course a kid when all these wa happening.
@joyaku8707
@joyaku8707 6 лет назад
ጠያቂዎቹ ከዚህ ከዚያ የለቃቀሙትን ይዘው ትክክለኛ ጥያቄ መጠየቅም አልቻሉም። ጠቀስ የሚያረጉትም በሙሉ ለገንዘብ መስሪያ ተብሎ ያኔም እኔም ነበርኩ እያሉ ያሳተሙትን መፅሀፍት ይዘው ነው።
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 6 лет назад
በአጭር የተቀጨ ረዥም ጉዞ በአንዳርጋቸው አሰግድ ..............የሽያጭ ቦታ ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ........አራት ኪሎ በሃምሳ አምስት ብር ይሸጥ ነበር።መጽሃፉ ውስጥ ምን ምን ነገሮችን እንደያዘ እንዳይታይ ወይም ምክንያቱ አይታወቅም በፕላስቲክ ተጠርዞ ነበር።አትላስ የምንለውን የካርታ መጽሃፍ ይመስል ነበር።የሚገዛው አጥቶ ለረዥም ጊዜ በመደርደሪያ ላይም ይታይ ነበር።ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ድርጅቱ መጽሃፉ አልሸጥ ስላለው በቅናሽ ፕላስቲኩን ልጦ ደርድሮ ይሸጥ ነበር።አቶ አንዳርጋቸው ያ ልፋጭ ድርጅታቸው በ1969 ዓም የነበረውን የሜይ ዴይ ጭፍጨፋ አልመራም እያሉን ነው?ወይ ጊዜ!!ለምን ዘለሉት እባክዎ ?በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የነበረውን የተማሪዎች ተቃውሞ በጭፍጨፋ የቋጨው በዶክተር ነገደ ጎበዜ የተመራው የመኢሶን ገዳይ ቡድን አልነበረም?ጃኬት ለብሶ በቀኝ እጁ ሽጉጥ ይዞ ግድያውን ያስተባብር የነበረው ነገደ ጎበዜ አልነበረም?ነገደ ማለት መኢሶን ማለት አይደለም?አስታጥቁን አታስጨርሱን ብሎ የሰፈር ወዝ አደሮችን መሳሪያ አስታጥቆ ከኋላ ሆኖ ቼ በለው ያለችሁት እነ አንዳርጋቸው አልነበራችሁም?ቀይ ሽብር የተጀመረው በ69 አስታጥቁን አታስጨርሱን ብላችሁ ኩሊውን ሁሉ ከኋላ የነዳችሁት እናንተ አልነበራችሁም?ኢህአፓ ከሰራው ጥፋት በበለጠ ታንክና መትረያስ ከያዘው ደርግ ጋር ተለጥፎ ለደርግ ግድያን ያሳየው ማነው?መኢሶን አይደለም?ይቺን ቀን እንዴት አልፌያት ያልናት 69ም አልፋለች።ተስፋ አደርጋለሁ የሚቀጥለው ሳምንት ስለ የግድያው ዋና ተዋናዮች ስለነበሩት ስለነ ዓለሙ አበበ፤ መስፍን ካሱ፤ንግስት አዳነ፤ወዘተ የሚነግሩን ነገር ይኖራል ብዬ እገምታለሁ።አውሮፓና አሜሪካ ያሉት የኢህአፓ መሪዎችም ድርጅቱ ስለ ሰራው ስኬትና ስህተት እንደ መኢሶን ሰዎች ቢነግሩን መልካም ነው።ኡጋንዳ ያለውን ክፍሉ ታደሰም መጠየቅ ያለበት ሌላው ሰው ነው። ሌላው ከሁሉ ነገር የገረመኝ ብርሃነ መስቀል ረዳ ቅዱስ ሆኖ መሳሉ ነው።ህይወት ተፈራ በTower in the sky መጽሃፏ ጌታቸው ማሩ እንደ ብርሃነ መስቀል ረዳ ሽሩድ ስላልሆነ የነበረው አደጋ አልሸተተውም ነበር ትለናለች።ብርሃነ መስቀል አደጋው ስለሸተተውና ያለፈበትም ስለሆነ ወደ መርሃቤቴ ተጓዘ ብላ አጠቃላዋለች።ብርሃነ መስቀል ረዳ ደርግን የተማነጸነበትን ጽሑፍ አንብበነዋልም ሰምተነዋልም።እንኳን ሞተ እያልኩ አይደለም። ብርሃነም ኖሮ የተሰሩትን ስህተቶች ቢነግረን ለአሁን ጊዜ ጠቃሚ ይሆን እንደነበር አልዘነጋም።እናንት ጠያቂዎች ደረጀ ሃይሌና አዜብ ወርቁ አቀራረባችሁ ጥሩ ሆኖ መጠየቅ የነበረባቸውን ጥያቄዎች የጠየቃችሁ አይመስለኝም።ብዙዎች ሊያውቁት የሚገባው ግን የመኢሶንና የኢህአፓ መሰረታዊ ልዩነት ምንድን ነው?በፍጥነት ወደ መጋደል ደረጃ ያደረሳቸው ጉዳይ ምንድን ነው? ተስፋ አደርጋለሁ ሸምቆ የተቀመጠው ታደሰ ገሰሰ መኢሶን የነበሩት ጓዶቻቸው ተገልብጠው ከደርግ ጋር ሆነው እንዴት ጓዶቻቸውን አሳልፈው እንዳስበሉ ሊመልሰው ይገባል።ጋዜጠኛ ደረጀ ትግል አሜሪካና አውሮፓ ሄደው ነው የሚታገሉት እያልክ ያለኸው ወያኔ ተቃዋሚ እንዳይኖር እንዳያንሰራራ ምን እያደረገ እንደሆነ በየዕለቱ እያየህ ይህንን ትጠይቃለህ?ነው ወይስ ሰዓት መሙያ ነው ርዕሱ የተነሳው?እነ መረራ፤ኦልባና፤እስክንድር ነጋ፤በጣም ብዙዎች ለምን የታሰሩ ይመስላችኋል?ብርሃኑ ነጋ እኮ ኢትዮጵያ መጥቶ ትግሉን ሞክሮታል።ለምን ውጭ ሆኖ የሚታገል ይመስላችኋል?ወይስ እንደ በየነ ጴጥሮስ ለማዳ ተቃዋሚ አልሆነም ነው?ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል፤እንዲህ አይነት ጊዜ ሲገኝ ግን አቶ አንዳርጋቸው ትውልዱን ይቅርታ መጠየቅ ይገባል።ያ ትንታግና አበባ ትውልድ እንደ ቀልድ ከተረፈረፈ አርባ አመት ሊሞላው ምን ቀረው!የወደቁትን በደንብ እንኳ የምንዘክርበት መንገድ የለም።በሁለም በኩል የወደቁትን ወገኖቻችን የምናስታውስበት ምንም ነገር የለም።መስቀል አደባባይ የተሰራው ሙዚየምም ወገንተኛ ነው።መኢሶን ማን ምን እንደሆነ ሳያውቁ አባል ሆነው የወደቁት ደማቸው ደመ ከልብ ሆኖ ከነቤተሰባቸው ተገልለው እንዲኖሩ የተፈረደባቸውን እስካሁን እያየን አለን።እንደ ቱትሲና ሁቱ እየተያየንና እየተካሰስን እየተወጋገዝን እስከ መቼ እንደምንዘልቀው እንጃ!ከአንድ ቤተሰብ በተለያየ ጎራ ሆነው ሊገዳደሉ ይፈላለጉ የነበሩ /ብንያም፤ዮሴፍና ንግስት ሌሎችም ይኖራሉ/ ዘመዶቻቸው ስለነሱ ምን ብለው ያወሩ ይሆን?እነ ሸዋንዳኝ በለጠም ካደፈጡበት የሚነግሩን ቢኖር፤ሽመልስ ማዘንጊያ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እንደለ ይታወቃል እንዴት ከኢህአፓ ወደ ደርግ እንደተገለበጡ ወዘተ........................ ዋናው አላማ ግን ታሪክን በታሪክነት አቆይቶ ለአሁኑ ትውልድና ለአገር የሚሆን መልካም ነገር ማስቀረት ይገባል።
@aschenaqiamberbir6388
@aschenaqiamberbir6388 6 лет назад
Elias Alemseged Ato andargachew yetenagerut bemulu wushet new eyalun kehone ato Elias alemseged yesetut tichits tikikil new bilen lemewsed bemin logic enichilalen ?ergit bizu gize ye meison teqenaqagn sayhon demegna telat yeneberew eprp ameraroch bicha sayhonu be qirbu metsehaf neger eyetsafu yalut yederg balesiltantim qey shibir yastemaren meison new egna minim anawqim neber eyalun new. Ezih lay ye meison demegna telat eprp. Ye eprp demegna telat degmo meison. Derg ye eprp demegna telat , and viceversa .etc... "Demegna telat "yemilew qal be eprp ,meison, derg, ena leloch yeweqtu political fanatics be kurat siteqemubet yenebere kifu qal new. Bezih yetilacha zemen yeneberachihut sile rasachihum hone sile leloch "demegna telatochachihu "yemitawerun neger be sened ena be research tedegifo yemiyaqerbilin geleltegna tiwlid eskimeta dires endet enimenachihu ? "Demegninetu " ahunim eyetenaneqachihu new. Ke hulum belay gin yih ye maydegifihin weyim behasab yeteleyen sew astesasebun kemeqawem yiliq sewuyewun tilashet qebito ketechalem behiwot yemenor mebtun yemenfeg seytanawi abaze le adisu tiwlid lemastelalef yemitaregut tiret ke wenjeloch hulu wenjel new. Silehonem ke yikirta gar ato Elias Alemseged yesetut comment beqelalu ye yetignaw dirijit abal bicha sayhon ye yetignaw anja wegen endehonu wediyaw megemet yemiyaschil new. Be ergitegninet ye "enashenifalen " sayhon ye " enachenifalen " wegen newot bilo megemet yichala. Ato Andargachew yamenubetin yemenager mebit linakebir yigebal. Ye Ato eliasm endihu. Gin ewnetun lemaweq bizu gize yetdegageme silehon weyim eprp ena derig siletenagerut sayhon be geleltegna wegen teregagito yemiqerib well researched yehone document sinagegn bicha new meqebel yemichalew. Eskezaw gin hulum nigigir eyaregebin new hulunim yemesmat edilu be manim linefegen aygebam. "Amarigna endabejush...." yemilew ye abew teret "Tarik endabejush ...." Bemil eyeteteka eyemeta mehonun lib enibel gobez ...yihe degmo tiliq adega new!!
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 лет назад
Elias Alemseged አድበስብሶ ለማለፍ እየሞከረ ነው ሰውየው ታሪክ ትምርት ካልሆነ ምን ይወራል? ግን ዜሮ ነው ባሁን ጊዜ ያላቸው ተፅኖ
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 6 лет назад
ወንድሜ ልብ በል፦ ...............ደርግ መኢሶን ቀይ ሽብር ምን እንደሆነ አሳየኝ ይላል ላልከው መንግስት ማለት እኮ ትልቅ አካል ነው።ማንም በጎተተህ አይደለም።ሃላፊነት ሊሰማህ ይገባል።አሁን መጽሃፍ እየጻፉ ያሉት የደርግ አባሎች እኮ ያደረግነው ትክክል ነው ብለው የተከራከሩ ግዑዛን ናቸው።በመስከረም 1978 ዓም ነገር ሁሉ ከበረደ በኋላ 110 ሰዎችን አንቀው የገደሉ እኮ ናቸው።ሁሉንም ነገር በቁጥጥራቸው ስር ያደረጉ ሰዎች እንዴት ነው የመግደል አባዜ ያለቀቃቸው?ጊዜው አሁን ሆነና የሚገባቸውን ቅጣት በደንብ ሳያገኙ ነው የተፈቱት።በጋራ ለሰራነው ጥፋት ሁላችንም መጠየቅ አለብን።አስታውስ በዛ ጊዜ ዕድሜዬ 12 ነበር።ሰባት ወር አስረውኝ ያደረጉኝን ባልረሳም አሁን ባለው በጉልምስናዬ ዕድሜ ግን ጥፋቱ የማን እንደነበር ማገናዘብ ችያለሁ።አብዮት ባልተማረ ህዝብ መካከል የሚያስከትለው መዘዝ እንዲህ ቀላል አይደለም።ከዛ ጊዜ ከዛ ሁሉ እልቂት በኋላ አሁንም በየቀኑ የንጹሃን ደም የሚፈስባት አገር አለችን።በቀይ ሽብር ለተገደሉ ወገኖቻችን መታሰብያ አቁመንላቸዋል።በማያውቁት ነገር ለትንሽ ደሞዛቸው ሲሉ በየቀበሌው በር ላይ ቆመው የመኢሶንንና የደርግን ትዕዛዝ ተግባራዊ በማድረጋቸው በኢህአፓም ለተገደሉት ሃዘን አለኝ።እነሱም ልጆች ነበሯቸው።ሁላችንም ይቅር የምንባባልበት መንገድ ካልፈለግን አዙሪቱ መጪውንም ትውልድ አይለቅም።በአጠቃላይ እያንዳንዳችን ቆም ብለን የምናስብበት ጊዜ እንዲሰጠን መጸለይ አለብን።ወንድሜ ራዲዮኑ ሰዓቱን ለመሙላት ሲል እዛም እዚህም የሚረግጥ ጥያቄ ይጠይቃሉ።እነ አንዳርጋቸው መጠየቅ ያለባቸውን አልተጠየቁም።ጥያቄና መልሱ አስተማሪ መሆን ነበረበት።ደርግና መኢሶን እኮ ካዛንችስ በአንድ ቀን ከአንድ ቤት ዕድሜያቸው ከ12 እስከ 17 የሆኑ አራት ወንድ ልጆችን የገደሉ ናቸው።ዕድሜያቸው ሰባ አመትንም አልፎ ይቅርታ አልጠየቁም እኮ!
@joyaku8707
@joyaku8707 6 лет назад
Elias Alemseged ሁሉ በየጎራቸው ሆነው ልክ ነበርን ከደሙም ነፃ ነን እያሉን ነው። ለዚያ ለረገፈው ትውልድ ተጠያቂዎች ሁሉም ናቸው ታድያ አሁንም ስልጣን ላይ ጉብ ለማለት ይቃጣሉ። ማን ይናገር የነበረ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 года назад
@@eliasalemseged3553 @12yr of age what did you about politics that made you join ehapa? Didn't you have any sensible adult inyour life?
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 6 лет назад
Good program, thank you for all your efforts trying to dig deeper and present us what happened in our country in the past. My suggestion is you need to listen to foreign programs a lot and learn from professional journalism. Once you ask a question, you should take the back seat and listen and let the audience listen as well. The constant interruption and urge to get the desired answer from your subjects is not professional. Let them do the talking, even if they sound not true, that's what you gonna get. If you want us to hear your opinion, summarize your thought and say it at the end. Thanks
@Ephrem58
@Ephrem58 2 года назад
ትክክል! እኔም እንደዛው አስባለሁ:: አቶ ደረጀ, ከጥያቄው በሁዋላ በመሃል የሆነ ነገር ለማስታወስ ስትል የመጀመርያውን የተነሳ የሃሳብ ፍሰት ትቀለብሰዋለህ: በተለይ በአድማጮች ቦታ እራስህን አስቀምጠህ ብታይ እንዴት እንደ ሚያናድድ ትረዳዋለህ:: አዜብ እና አንተም ተደማመጡ እርስ በእርስ ስትረባበሹ አድማጩንም ትረብሹታላችሁ:: የግል አስተያየቴ ነው:: እወዳችሁዋለሁ::
@mestawet-ys2tw6ms9o
@mestawet-ys2tw6ms9o 2 года назад
@@Ephrem58w 1qq😢w❤
@yohannesmesfin9548
@yohannesmesfin9548 2 года назад
@@Ephrem58 .
@brookgebreegziabher6334
@brookgebreegziabher6334 6 лет назад
Please Dereje, please let to speak the Guest , Mr. Andargachew Asegid
@mreasy1369
@mreasy1369 6 лет назад
Derje haile. Ere pls lelöochum sewoch time set endyaweru. Bechahen eko sewun alsewra alek. Betley azeb n. Benzhi mekinyat sentu Young Generation beyemedaw lay tegedlu. Betam new yemyasznew. Ahun Menem endaltdetre endezhi seyweru yasznal betam
@nasthing8095
@nasthing8095 6 лет назад
Thank you for your service. They had amazing ideas. Some of their ideas have been implemented by the current administration. Ethiopia is a big country with many nations under it. The country is NOT monolithic. The nations are Oromo, Amahra, Tigray, etc. No one is above the other. Let them live in peace, absolute mutual respect and co-existence or part ways. Most of the histories told by previous regimes are farce.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 года назад
Not nations but tribes
@zemenfestewoldebrhan2219
@zemenfestewoldebrhan2219 2 года назад
@@werqzeleke2815 ö9o0
@amtemichaeldamte5685
@amtemichaeldamte5685 6 лет назад
ጠያቂዎቹ ከማግነን በስተቀር ተዝጋጅተው ባለመምጣታቸው ብዙውን ጉዳይ ተጠያቂው እያድበስብስ ሆን ብሎ እየዘልለው ሲሄድ ከመስማት በስተቀር እውነታውን እያጣቀሱ ለመሞገት አቅሙ አልነበራቸውም::እንዲያውም በማይረዱት ነገር ሲስማሙና ሲያስማሙ ይስተዋላል:: መኤሶን በደርግ ላይ ተንጠላጥሎ ስልጣንለመቆናጠጥ ቀድሞውኑ ሃሳብ ስለነበረው ደርግን ቃታ እያሳበ ና ራሱም ክእስር ቤት ያለፍትህ ወጣቶችን ሲያስረሽን ቆይቶ ዛሬ ክደሙ ንፅህ ነኝ ሊል ይሞክራል:: አንድ ታጋይ በሺህ አናርኪስት እንመንዝራለን የመኤሶ ን መለዮ አልባ ፋሽሽት መፈክር አልነበርም እንዴ::?
@lamrof
@lamrof 6 лет назад
ልክ ነዎት ግን እነዚህ ጠያቂዎች ምን ምንጭ ኣግኘተው ነው እነዚህን ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩ ግለሰቦችን እውነታን በተደገፈ ሁኔታ መጋፈጥ የሚችሉት? ኣቅሙ የለም? ኣቅም ሊሰጥ የሚችለው መረጃም የለም። ከእንግዶቹ ኣንዱ፤ ድምጸ ወፍራሙ ብዙ ነገር እያድበሰበሱ ራስን የማጥራት ፍጭርጭር ሲያደርጉ ይሰማሉ። ሐስተኛ ወይም ሙሉ እውነትን የያዘ ቃል እንዳልሰጡ ያስታወቀኛል።
@amaremekonnen7993
@amaremekonnen7993 2 месяца назад
ያለፈው አልፏል። ግን አሁን ላለው ትውልድና ለሚመጣው ትውልድ፣የነበረውንና የተካሄደውን ታሪካዊ ሁኔታ በትክክል ብታቀርቡት፣ትምህታዊነቱ ጠቃሚነቱ ይሆናል።
@osmansoragalla7497
@osmansoragalla7497 6 лет назад
Mr. Andargachew is knowledgeable and I am glad he mentioned how the children of the neftegna fought for the right of peasants in the 1960s and 70s. But, where are they now? Also at many points Mr. Andargachew is strictly partisan. As a veteran of the progressives he should attempt to give a more objective analysis. Few examples where he was weak. First he belittles the damage that was cauased by the first 'asesa' in which Meison participated. During that asesa a leader of the EPRP whom Mr. Andargachew knew personally was killed, and a preganant union leader was murdered. Second, he claims that Meison was neutral with regard to Mengistu vs the Alemayoh group. This is not true. At the time Meison leaflets such as 'shemut' clearly propagandized against General Teferi group. The reason was simple, Meison was afraid that Teferi will open the legal space to other opposition groups such the EPRP. Meison knew that they cannot compete with the EPRP on a fair playing field. That is why they did not even try to contact Berhane Meskel who wanted to be like them. They did not want a competition from any one with the skills of the EPRP. They wanted the Dergue to declare war on the EPRP. They somehow thought that they can hit the EPRP with the red terror, and rule the country with Mengistu. They realized too late that Mengistu was not interested in sharing power. On this point Meison failed to assess the situation correctly not the EPRP. The lie that the violent slogans of the EMALEDEH did not belong to Meison is just that, a bold lie. It is also wrong to associate the land reform with Meison. The reform would have happened no matter what. Meison wanted to use the reform to its advantage in its mutually destructive competition with the EPRP, and failed. Or may be succeeded too well on the route of mutual destruction. Too bad this guy will pass away without warning the future generation about the grave mistakes his generation committed.
@BBelay-ck7tm
@BBelay-ck7tm 6 лет назад
That is right OSMAN, still him and some of his followers insist that they have taken the right step. You have spoken my mind in your analysis of the event. All the moves were disasterous and still the people are paying the price.
@Tikursew1
@Tikursew1 3 года назад
Neftegna? Am here sup?
@joyaku8707
@joyaku8707 6 лет назад
አንዳርጋቸው ከደሙ ነፃ ነበርን ሊለን ይሞክራል ስልጣን በአቋራጭ ለመያዝ ከሰይጣን ተጠግተው በቀይ ሽብሩ ተሳትፈዋል የማይታበል አቅ ነው። የነአንዳርጋቸውና የተቃራኒያቸው ቡድን እንታገልለታለን ላሉት ህዝብ ሲሉ መግባባት አለመቻላቸው ለዚያ ትውልድ እልቂት ተጠያቂ ናቸው ። ሁሉም ትክክለኛ ነኝ እያለ የራሱን ታሪክ እየፃፈ ነው። ግን በሁለቱም በኩል ልዩነቱን ለማጥፋት ከኢህአፓ ብርሃነመስቀልና ጌታቸው ማሩ ከመኢሶን አይሌ ፊዳን መሠሎች ነበሩ። ገና ኢህአዴግ አዲስአበባ በገባ ማግስት መኢሶንና ኢህአፓ ቶሮንቶ ካናዳ ተሰብስበው ሳይግባቡ ተለያይተው ነበር። አሁን ካለው ጋራ ለማነፃፀር አስቸጋሪ ነው ግን አንዳርጋቸው ያለው ቴክኒካዊ እውቀት ማጣት አለ ያለው ትክክል ነው ብሎ የተነተነው ልክ ነው
@tirukassahun6052
@tirukassahun6052 6 лет назад
ከምጠላቸው ትውልዶች የስልሣውቹ60ቹ ሙህራን ነን ባዮችን ነው በልቶ ካጆጅ አገሪቱን ጥሩ ደረጃ እንዳደርሷት በብዙሃኑ ሀበት ተመረው ቀወጢ አርገዋት ጠፉ
@aschenaqiamberbir6388
@aschenaqiamberbir6388 6 лет назад
Le Tiru Kassahun Ye 60wochu tiwlid baynor zelo ye 90wochu tiwlid aybeqlim eko ! Bejimla mefetejus min yiteqmal ? Biyanis yesomalian werera yakeshefew eko ye 60wochu tiwld new. Meri dirijit ata enji tiwlidus ....tintag neber beteley be ageru tikim ena dehninet guday ! Be dv wedeageru yemigeba enji be dv wede America mekoblel ayhoniletim neber ! Jimla fireja yiqum...jimla cherash mesaria baynorenim jimla fireja ...tilacha eyecheresen new ena !
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 6 лет назад
I am definitely sure these people started that struggle with a genuine idea but, who takes the responsibility of the tens of thousands of people who were sacrificed, tortured and destroyed? Even the so called leader Mengistu, one of the most blood thirsty human beings in the world denied killing a single human being. There must be some supernatural force that did all the killings.
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 6 лет назад
እንዴት ሆኖ ነበር ቆሎ እየቆረጠሙ በታንክና በመድፍ ሜካናይዝድ ሆኖ በታጠቀ ሰራዊት ለመዋጋት መታሰቡ ምን ያህል ድርጅቱ የእስትራቴጅ ንድፈ ሃሳብ ችግር ነበረበት ማለት ነው።ችግሩ 60ቹ ባጠቃላይ ራሳቸውን መውቀስም ሆነ ተሳሳትኩ ማለትን በጣም የማይወዱና ግትሮች መሆናቸው ነው ።
@danieltadesse8927
@danieltadesse8927 6 лет назад
ወያኔ ስንት ሆኖ ጀምሮ ነው አሁን እየገዙ ያሉት?ስድሳዎቹ ባይኖሩ ኖሮ ከዛ በኋላ ያለውም ትውልድ አይኖርም ነበር።ከዛ ጊዜ ስህተት የተማርከው አንተ ምን አደረክ?ደርግ እኮ ሃላፊነት በጎደለው ስሜት ሊያጠፋ የሞከረው ክሬም የነበረው ያ ትንታግ ትውልድ ነው። ያ ዕልቂት ግን አንተን የመሰለ ነፈዝ እንዲፈጠር አድርጓል።ቆም ብለህ መጀመሪያ አስብ፤ወደ ፊት ለመሮጥ ወደ ኋላ መንደርደር ያስፈልጋልና...........................!!
@Sarbet888
@Sarbet888 6 лет назад
nice to show us his face, he was one of those meson members who committed crime against humanity, in other words a mass murderer, mengistu's right hand.
@lamrof
@lamrof 6 лет назад
የእነዚህ ሥራ መዘዝ ኢትዮጵያን ባሕር በር ዐልቦ ኣድርጓታል። የነርሱን መጽሐፍ ከምገዛ ብሞት ይሻለኛል።
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 6 лет назад
ደድበህ ትቀራታለሃ!
@lamrof
@lamrof 6 лет назад
ኣንዳንዴ እንደነዚህ ማይም/ምሁራን ኣወቅሁ ብሎ ከማበላሸት ደድቦ መቅረት ይሻላል። ኢትዮጵያ ላይ የውጪ ኪነሥልጣናዊ ግሳንግስ እያመጣች ከምትዶለው ህወኃት ቢብሱ እንጂ ኣይሻሉም። ኣፌን ቆጥቤ፥ጽሁፌን ኣምቄ ነው እንጂ ብዙ ኣሉታዊ ቅጽላ ቅጽል የሚገባቸው ሰዎች ናቸው። ለነገሩ ተማርኩ ብሎ፤ የኣውሮጳውያንን ጥንብ ሁሉ በመቃረም ኢትዮጵያ ላይ ማቀርሸት በነርሱ ኣልተጀመረም።
@MyD1010
@MyD1010 6 лет назад
የቃለመጠይቁ መሪ ደረጀ ለምን ለአዜብስ እድል አትሰጣትም?????? ብቻህን መድረኩን ነገሥክበት እኮ ብዙም ዝግጅት ያደረክ አይመስለኝም ጥያቄህ እዚህም እዚያም ነው። መጀመሪያ ሃሳብ ይኖርህ ምን ልጠይቅ የትኛው ሃሳብ ይነሳ እስከየት ያለውን እንሽፍን መታወቅ ያለበት ዋናው ጉዳይ የቱ ነው ብለህ ሰንቀህ አልመጣህም። በዚህ ባለፈ ሁሉም ተከሳሽ መሆን በማይፈልግበት ጉዳይ ጥያቄው ሁሉ ሃሜት እና የልጅነት ሆነበኝ እውቀት ጎደል አሉ አሉ
@hagereethiopia8676
@hagereethiopia8676 6 лет назад
No difference between eprp and tplf both The same Killers
@abyssinian01
@abyssinian01 6 лет назад
Dereje need to learn how to do interview. On the other hand , Mr. Andargachew is so defensive and unwilling to answer a question. Dirty politician. Useless interview.
@gezkassa1511
@gezkassa1511 6 лет назад
Bunch of liars and killers.
@serekeeshetu9856
@serekeeshetu9856 6 лет назад
Branch of Bandas responsible for all the killings. Now crying and playing victim. He can't even answer the questions asked,he picks n chooses. It was a very trifying period of time
@aschenaqiamberbir6388
@aschenaqiamberbir6388 6 лет назад
Populism Americanina agerachinin ende gon wugat qesifo beyazebet weqit yeqerebe Jeron yemisib interview new . Bertu ...chewatachihu yebelete endidera mignote new dereje ena azeb
@hassanmussasaid681
@hassanmussasaid681 6 лет назад
Aschenaqi Amberbir 9
@mollademeke3914
@mollademeke3914 6 лет назад
ምን ጊዜም ቢሆን በጎ አስብ፣ ሌላውን ሁሉ ለፈጣሪ ተወው፡፡
@millionlake3329
@millionlake3329 6 лет назад
They destroyed our mother land. We should do something those people.
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 6 лет назад
Good program, thank you for all your efforts trying to dig deeper and present us what happened in our country in the past. My suggestion is you need to listen to foreign programs a lot and learn from professional journalism. Once you ask a question, you should take the back seat and listen and let the audience listen as well. The constant interruption and urge to get the desired answer from your subjects is not professional. Let them do the talking, even if they sound not true, that's what you gonna get. If you want us to hear your opinion, summarize your thought and say it at the end. Thanks
@tsehaydemeke
@tsehaydemeke 6 лет назад
የአድር ባይነት እና የፀረ ላብ አደር አቋም የመኢሶን መለያው ነው!! መኢሶን በኢትዮጵያ የተማሪዎች አብዮታዊ ንቅናቄ የታሪክ አተላ በመሆን ሲታወስ ይኖራል።
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 6 лет назад
በቅሎ ላይ የሚያዝ ባላባት ባይኖርም መኪና ላይ ሆኖ የሚያዝ የከተማ ከበርቴ ተፈጥሮበታልና አልሸሽም ዞር አሉ ነው።
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 3 года назад
Serto mebelysegena qemeto asgedego masares yeteleyaye newe.
@assefaduressa5598
@assefaduressa5598 6 лет назад
Huletum gazetegnoch teteyake nachu tetenkeku.....waaa.
@samuel2335
@samuel2335 6 лет назад
I am not of fun of these people.To many us of who are part of that generation they are traitors with the blood of tens of thousands our brothers, sisters on their hands . Despite my deep seated hatred I have towards them I was eager to listen to what they say. But Derje would not let me follow any of what they were saying. They were being rudely interrupted by the so called interviewers who do not have a trace of journalistic ethics in their thick head. Derje was talking so much, sometimes i was wondering if he was the guest. From their rumbling i gather both Derje and Azeb are kids who were not even born during those dark days. My advice to both of you , no matter how much you read you will not able to know as much as the people who were at highest level of power at that time. Few people can match the experience and knowledge of these two individuals who orchestrated the greatest blood shed in modern Ethiopia. Why don't you just shut your mouth and listen to what they say ? To be honest i was being irritated to hear your sighs and heavy breaths let alone your comments. You could have presented your lousy comments at the end of the interview instead of interrupting them now and then. Your questions which i admit some were excellent could have been presented after the guest finishes the story he started. If you want to talk at same level as guest invite your friends but please show a little bit of respect and professionalism to individuals like Ato Andragachew and Ato Tadesse
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 6 лет назад
Well said👍
@lamrof
@lamrof 6 лет назад
ኣንዳንዴ እንደነዚህ ማይም/ምሁራን ኣወቅሁ ብሎ ከማበላሸት ደድቦ መቅረት ይሻላል። ኢትዮጵያ ላይ የውጪ ኪነሥልጣናዊ ግሳንግስ እያመጣች ከምትዶለው ህወኃት ቢብሱ እንጂ ኣይሻሉም። ኣፌን ቆጥቤ፥ጽሁፌን ኣምቄ ነው እንጂ ብዙ ኣሉታዊ ቅጽላ ቅጽል የሚገባቸው ሰዎች ናቸው። ለነገሩ ተማርኩ ብሎ፤ የኣውሮጳውያንን ጥንብ ሁሉ በመቃረም ኢትዮጵያ ላይ ማቀርሸት በነርሱ ኣልተጀመረም።
@binyamwmengesha7440
@binyamwmengesha7440 6 лет назад
This a bunch of bandas are resposible for so many life lost in ethiopia they try to play inocent but they aren't better than mengistu Hailemariam.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 года назад
Menge 💚💚💚💚💚
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 6 лет назад
You talk to much slow
Далее
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 502 тыс.
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 502 тыс.