Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 26 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 26 

Addis Movies
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 872 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 26 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 26.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 984   
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 года назад
ውይ ውይ ውሮ ያንቺ መደነጋገር እንዴት እንደሚያስቀኝ ቤተሰቡ ሁሉ ለኔ አንደኛ ነው ይመቻችሁ
@AaAa-gf9dv
@AaAa-gf9dv 4 года назад
አቦ እንደዚህ ድራማ ህይወታችሁ በሳቅ የተሞላ ይሁን 😍😍😍
@user-pm3er5bl8e
@user-pm3er5bl8e 4 года назад
አሜን
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
9 ኛ ሺዎች ድራማቹህ ልጆቻችን እንዲከታተሉት አትራክት እንድታረጉዋቸው :: ህፃናቶችን ብታካቱ ጥሩ ነው :::
@SaidaSaida-fn3ps
@SaidaSaida-fn3ps 4 года назад
K
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 года назад
አሚንንንንን እህት
@thomasmesfin585
@thomasmesfin585 4 года назад
Amen
@Umu-niya
@Umu-niya 4 года назад
ለእንደዚህ አይነጥ ምርጥ ድራማ ደብል ላይክ ቢኖር አሪፍ ነበር።
@huykgoendi2845
@huykgoendi2845 Год назад
Hi
@abbisalamon1607
@abbisalamon1607 11 месяцев назад
Z Is7y
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 года назад
ማነው እንደኔ ሀገር ለመግባት አልሞላለት ያለ
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 4 года назад
አይዞን እኔም አለሁ ማሬ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Yordanos Tesfay የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
አያዣሽ
@user-kl1lw1us2l
@user-kl1lw1us2l 4 года назад
እኔም አለሁ አይዞሽ እኔብቻ ይመስለኝነበር
@zebebajaimal1483
@zebebajaimal1483 4 года назад
እኔም አለሁ አብሺሪ እህት እሱ ያቃል
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 года назад
የውሮ አድናቂወች 👍👍👍 like me 😜❤
@user-ux1bo3xh4f
@user-ux1bo3xh4f 4 года назад
✋💕💕💕💕
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 года назад
💟💟💟💟💟💞💞💞👏👏👏👍👍👍🌻🙋🙋🌻👍👍
@soli7289
@soli7289 4 года назад
I love her😂😂 she is funny
@semahenokhenok4285
@semahenokhenok4285 4 года назад
Samuel henok
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 4 года назад
ዋውውው ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አቡን የምትወዱ ላይክ
@endalegebre9029
@endalegebre9029 4 года назад
John i llike it ok
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 года назад
ውይ የኔ ምርጦች እንኩዋን ደህና መጣችሁ መቸ ነው በዚህ ድራማ አንደኛ ሁኝ 1000 👍 እማገኝው ፍጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
አለም ሰገድ ተስፋየ የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 года назад
አችም
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 года назад
ዉሮ ከዉቀት ነፃ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉድ ያገሬ ልጆች👌👌👌👌👌💚💚💛💛💔💔
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 4 года назад
እስቲ እደኔ ሀገሩ የናፈቀው ሊገባ ያልሞላለት እጁን ያውጣ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Mohamed Khodir የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 года назад
እኔ አለሁ አይይይይይይ
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 4 года назад
👆😢
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
9 ኛ ሺዎች ድራማቹህ ልጆቻችን እንዲከታተሉት አትራክት እንድታረጉዋቸው :: ህፃናቶችን ብታካቱ ጥሩ ነው :::
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኝዉሽ አቡዬ የኔአንደኝ አንተና ጩቢቲ የድራማው ድምቀትናችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-ls2mv6ex1h
@user-ls2mv6ex1h 4 года назад
ምሪጦቹ
@moreomdubai9511
@moreomdubai9511 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 года назад
ወጣሁ ወረድኩ በስደት ባዶ ሆንኩኝ የውእነትት አልሞላ አለኝ ያብርሀምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የኛንም ቤት ይባርኩልን አሜን
@jewula8690
@jewula8690 4 года назад
አሜን/3/እህት፡አይዞሺ፡ሁላችንም፡ናን
@muluworkethio996
@muluworkethio996 4 года назад
አሜን
@tenatena7698
@tenatena7698 4 года назад
Xc Vbn አይዞሽ እኔም አለሁ ግማሽ እድሜዬ እዚአለቀ
@samirelasmar532
@samirelasmar532 4 года назад
Ayzosh..yemolale.eimamilk.rditun.timulalsh
@user-ws3mc8dq9y
@user-ws3mc8dq9y 4 года назад
Amennnnnnnnnn
@seramera9250
@seramera9250 4 года назад
የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ ያብርሃሙ ስላሴ በያላችሁበት ይጠብቁችሁ ሱሱቺ ስወዳችሁ
@yeabsra5375
@yeabsra5375 4 года назад
Amen💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 года назад
ሥወዳችሁየሃገሪልጆች ሥወዳችሁ ሠላም ለምየኢትዩጵያችንኑሩልን
@user-wl3vg4os5t
@user-wl3vg4os5t 4 года назад
አሜን
@kokiyesahlshlji5485
@kokiyesahlshlji5485 4 года назад
amen amen amen
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
አሜን
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 года назад
ወይ ውሮ ከእውቀት ነፃ እኮ ነሽ😀😀 እኔም እንዳች ነኝ ከእውቀት ነፃ ሁላችሁንም ውድድድድ የብሬ ቤተሰቦች❤
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 4 года назад
😀😀😀😀😀😀
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 года назад
ታላቅ እህት ማልት እኮ እናት ማልት ነው የኔ ውድ እሞሞሞሞሞምም
@zeinfotech3958
@zeinfotech3958 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O4fgmeIsDjE.html ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እዳይረሱ!
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 4 года назад
እረ ለዚህ ድራማ ቃላት አጣውለት (ቤቢየ) ክክክክክክ በርቱልን 😘😘😘😘😘
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 года назад
ማነው ኮመንት እያነበበ የሚያይ 😊😊😊
@mymara7252
@mymara7252 4 года назад
እኔም
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
ጩባውን የምትወዱ ላይክ
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 года назад
የአቡ አድናቂ ነኝ ግን ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ማክሰኞዋችንን አሳምራችሁታል ወንዶችዬ ልክ እንደ አቡ ሰውናተችሁን በጊቢ ውስጥ በሚገኝ የእስፓርት ማቴሪያሎች ገቡ😁😎😊
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 4 года назад
ሀገሬ ኢትዮጲያ ሠላምሺን ያብዛው ምን ብርቅሺም ናፍቆቴ ርኃቤ አንችው ነሽ ለዘላለም ኑሪ
@habesha7235
@habesha7235 4 года назад
ወይኔ እናንተ ባትኖሩ ማን ዘና ያደርገን ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት ሁሌም ትናፈቃላችሁ
@gogoentertainment9446
@gogoentertainment9446 4 года назад
waw betam desi yelale
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 года назад
እኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ሰላምና ፍቅር ባላችሁበት ይሁን እደው ጩቢቲ & ውሮዬ & አቡ እዴት አደምታስቁኝ እኮ በተለይ ጩቢቲ ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል ብሬ & ረዱዬ ስወዳችሁ እኮ በርቱልኝ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 года назад
እንኮን ደህና መጣችሁ ምርጦች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ዘና በጣም ዘና ታረጉን አላቹሁ 👍👍👍👍♥♥♥♥
@shrifhood2359
@shrifhood2359 4 года назад
በጣም ነው ጎግተን የምንጠብቃችሁ እንወዳችሆለን ቀጥሉበት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ጋይስ የዛሬው ሶስቱ ስላሴ የሰላም ለሊት ያድርግላችሁ አሜን።መልካም ሳምንት
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 года назад
ጩቢቲ ጥበብ ናት የጠራችኝ አልከው😂😂እንኳን ወደ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ በሰላም መጣህ😂😂😂
@yeabsra5375
@yeabsra5375 4 года назад
እንኳን ድህና መጣችሁ ስወዳችሁ😍😍😍😍
@habtamutemesgen7351
@habtamutemesgen7351 4 года назад
ዘጠነኛው ሺዎች በጣም ምርጦች ናቺሁ የዘጠነኛው ሺ ተከታታዮች ከኔ ጋር ድራማ እንስራ የኔ ተሰጥኦ #ስለ ሀገሬ ና ህዝቧ በግጥም ማዎደስ ነው #የናንተን ተሰጥኦ reply ላኩልኝ ከተመቻቺሁ like
@themixedtube272
@themixedtube272 4 года назад
ማነው ህልሙን የናፈቀ ህልሙ እውን ያለሆነለት?,
@retopia2716
@retopia2716 4 года назад
አሜን
@tgabaa7168
@tgabaa7168 4 года назад
ሰሞኑን በጣም ደስ ብሉኝል የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ 👍👍 ፈጣሪ ሁሌም የቤተሰባቹችን ደስታ ያሰማን አሜን አሜን🙏🙏
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳንም ደስ አለሽ ማር❤❤❤❤
@ohoudomqy3870
@ohoudomqy3870 4 года назад
Enkan. Dise. Alesh Ena. Gen. Ena. Daberognal
@fatima0138
@fatima0138 4 года назад
ማክሰኞ ቀን ይመቸኛል ዘጠንኛው ሺ የእግር እሳት የቤተሰብ ጨዋታ ሰፍ ብዬ ነው የምጠብቃቹ 😂
@martatole1139
@martatole1139 4 года назад
እኔም😀😀
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@user-xv6fr2tt7t
@user-xv6fr2tt7t 4 года назад
እኔም እንደዛው በጉጉት ነው የምጠብቀው
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 4 года назад
ዘመንም ከች ብሏል
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
ልክ እንደ እኔ ኪኪኪኪኪ
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 4 года назад
😀😀😀ለማጀመሪያ ጊዜየ ነው ኮሜንት ስሰጥ ሳይም ጭምር እኔኮ ፌስ ቡክ ላይ ተቆራርጦ አየው ነበር እንደዚህ ደስ የሚል ድራማ ግን አልመሰለኝም በተለይ ትንሿ ልጅማ እውቀትና ማሰብ በዞረበት አልዞረችም 😀😁እንደተፈጠረች ከእሷ ይልቅ በማህፀን ያለ ህፃን በብዙ የሚረዳ ይመስለኛል ወይ ውሮየ ይመችሽ እናቴ እንደ አንች እያሰቡ ከሃጥያት እዳ ነፃ መሆን ነው 😀😀
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
ቁም ነገር እኔ እንደ ሷ ነኝ
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 года назад
ወይኔ እደዚ ድራማ የምወደው የለም እስኪ የምትወዱ Liki
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 года назад
አቡ ስዎድህ
@sikosilo8791
@sikosilo8791 4 года назад
ኦ በፍቅር ነበር ምጠብቃቹ በጣም ደብሮኛል በጣምም ከፍቶኛል በጣም እምወደው እማከብረው ጓደኛየ ወንድሜን ገደሉብኝ የምር😭😭😭😭😭
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 года назад
የኔ ማር አይዞሽ
@SaraSara-fq9zm
@SaraSara-fq9zm 4 года назад
Siko Silo እውነትሽን ነው
@sikosilo8791
@sikosilo8791 4 года назад
@@SaraSara-fq9zm አወ የኔ እህት ሀሙስሉት ጅዳውስጥ ገደሉት በሀገሩ ልጆች 😥😪😥😪😭😭
@fikiryashenfalfikiryashenf2944
@fikiryashenfalfikiryashenf2944 4 года назад
Ufff nebs yimar
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 года назад
በስማም ውይ
@user-ns8jm1mr8p
@user-ns8jm1mr8p 4 года назад
በርቱልን አቡየ ውሮ ውይይይይይ ሰወዳችሁ እኮ
@miskanamiskana9583
@miskanamiskana9583 4 года назад
ተመስገን ሀገሬ ልገባ 5 ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ❤😘
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 года назад
Selam gibi wede
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 года назад
በሰላም ግቢ
@miskanamiskana9583
@miskanamiskana9583 4 года назад
@@user-md2jo9kc2d አመሰግናለሁ 😘
@miskanamiskana9583
@miskanamiskana9583 4 года назад
@@sadyasadya7461 አመሰግናለሁ ❤
@azebazeb3242
@azebazeb3242 4 года назад
ክክክክክክክክ ውእይ ውእሮ ከእውቀት የፀዳች እኮ ናት በናታችሁ
@LinaLina-sx2fk
@LinaLina-sx2fk 4 года назад
wow ዘጠነኛው ሺ ዎች በጣም አድናቂያችሁ እወዳቸዋለሁ ብሬይል ምርጥ አባት ነክ
@user-eh9eb3rk9n
@user-eh9eb3rk9n 4 года назад
ምናለ እደ ውሮ ምንም የማይገባኝ በሆነ ውሩዬ ውድድ
@user-yx7gn2bn6w
@user-yx7gn2bn6w 4 года назад
ይመቻችሁ ድስ ተሎኛላችሁ ብርቱ
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 4 года назад
የጋሽ ብሬ ልጆች ዛሬ ደግሞ ብሶባቸዋል ክክክክ አቤት አሽሙር ምርጦች
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 года назад
አቦ አይተን እስክንጨርስ ላይክ ሰብስክራይብ ሚሉትን እዛው ቤታቸው ያዝልን ጌታ ሆይ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
አሜን
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 года назад
አሜን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
ክክክክክ ያዝልን
@zeinfotech3958
@zeinfotech3958 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O4fgmeIsDjE.html ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እዳይረሱ!
@zeinfotech3958
@zeinfotech3958 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O4fgmeIsDjE.html ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እዳይረሱ!
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 года назад
ከጩባው ፎንቃ ገባልኛ ምን እዳ ነው ባካችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@rutekidane7839
@rutekidane7839 4 года назад
Hahahahaha, this made me laugh so hard, I started crying but still laughing! U guy’s are hilarious. Wuro anchi kewuket netsa, wendemocheshe mafiawoch
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 4 года назад
ሀገር ልገባ 10 ቀን ቀርኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-iy5zc5pk9n
@user-iy5zc5pk9n 4 года назад
Ke yete new
@selmanegash5970
@selmanegash5970 4 года назад
Selam gbi
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 года назад
ውሮን ያምወድ ለይክ
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 года назад
በሰለም ግን
@shibremuhye456
@shibremuhye456 4 года назад
Tadilesh enem endik yemilibet ken nw yenafekegn
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 года назад
😍😍😍😍😍አቦ ማክሠኞን በናተ ወደድኩዋት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@lealemkebebushe819
@lealemkebebushe819 4 года назад
ምን አለ ሁሉም ሰው እንደ ውሮ ቢሆን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ሳምንት አልቀረኝም እርጉዝም አይደለሁም 🙆‍♂️😂😂በቃ ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ ግጩኝ👍😂
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
እንዴ እግዚአብሔር በሰላም ግቢ እኞም ለእዚህያብቃን ፀሎትአድርጊልን
@fetf3812
@fetf3812 4 года назад
ክክክክክክ
@stlaurentlaurentst9070
@stlaurentlaurentst9070 4 года назад
Defar
@SaraSara-fq9zm
@SaraSara-fq9zm 4 года назад
ጠቅላላ እውቀት ክክክ ከዚያስ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 года назад
በሳቅ ፍርሰአረጋችሁኝ አይ ውሮ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ
@user-ki7yw6rd8p
@user-ki7yw6rd8p 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@Legna27
@Legna27 4 года назад
ውርዬ ከዕውቀት ነፃ ስወዳችሁ ከልብ የተሠራ ሲትኮም ጩቤው ልብ አቁስል ብዬሀለሁ!!! ጋሽ ብሪ ምርጥ ተዋናይ በአጠቃላይ የምርጦች ስብስብ !!! ዛሬ ዕራቴን ሳቅ ነው የበላሁ♥
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 года назад
አስጠብቃ ችሁ ነበረ እንኮንበደናመጣችሁ
@thetnatube
@thetnatube 4 года назад
ጩቢቲ የሚወድ ማነው
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 года назад
ስውደቹ ውድድድድድድ የኔ ማሮች
@zeinfotech3958
@zeinfotech3958 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O4fgmeIsDjE.html ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እዳይረሱ!
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 года назад
*የ* *አቡ* *ንግግር* *ውይይይ* *ጠብ* *አይልም* 😂😃😂
@wubalemtiko3994
@wubalemtiko3994 4 года назад
Baye bareeduu 👏💚💛♥️👏🖤💓🖤
@zemelaku6811
@zemelaku6811 4 года назад
አቡን ሳይ ራሴን ያየው ይመስለኛል! ምርጥ ልጅ like me!
@user-fo6ud6df4x
@user-fo6ud6df4x 4 года назад
ውይ እደት እደመወዳችሁ እኮንበሰላምመጣችሁ ኮሜቶች በምንጊዜውቀደማችሁኚ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 года назад
እዴ እነጩቢቲ ዛሬ ቶሎ ለቀቃቹልን ስወዳቹ እኮ😘😘😘😘😘😘😘
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Nasat Nasat የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 года назад
አብ ጩባው ውሮዬ ባጠቃላይ ሁላችሁም ትመቹኛላቹ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 года назад
እንኳን ሠላም መጣችሁልን ማሮች በእናንተ ላይ ነው የምንዝናናው ፈጣሪ ሠላማችሁ ይብዛልን❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@susutube6227
@susutube6227 4 года назад
አዝጎችየ እንኩዋን ደህና መጣችሁልን 😂😄😃😀😂😅😂😄
@sofitube7281
@sofitube7281 4 года назад
ere ኢሔ…ቤተሰብ…አነፈረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉድድድ
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 4 года назад
እኮን ሰላም መጣችሁ ምርጦች
@safisoso5459
@safisoso5459 4 года назад
ውይ ልክስር ስጨርስ ድካሜን አስረሳችሁኝ የኔ ማሮች ኑሩልኝ
@user-ct7zh3yo5q
@user-ct7zh3yo5q 4 года назад
እኔ እምለው ምቀኝነት ጠፍቶ ፍቅር የምንሆንበት ቀን የናፈቀው ላይክ ሠስክራየፕ አድርጉኝ የኔ ማሮች
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 4 года назад
😘😘😘😘😘
@shabel6456
@shabel6456 4 года назад
ዊይ ይቺማክሰኝ ምናለ 3ቲ ብትመጣበአደ ሳምት ወስጥ
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 4 года назад
እንደ ውሮ ነፃ መሆን አማረኝ
@wudefekadu8104
@wudefekadu8104 4 года назад
ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው ፡፡
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@seenaa7402
@seenaa7402 4 года назад
ሰላም ዘጠነኛው ሺህ 🇪🇹🇪🇹 ብርቱ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ድራማውን ሳታይ ወደ ኮሜንት ከሮጥሽ እመኚኝ የኮሜንት ሱሰኛ ነሽ
@user-vq8nn6lh3i
@user-vq8nn6lh3i 4 года назад
አድቱ እኔ ነኝ እሩጭ ኮመት ላይ 😂😀😀
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ስአዳ ነኝ የመካነሰላሟ 👏👏😂😂
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
አው እኔ እሮጣለሁ 😂
@user-hy2lg4uw4d
@user-hy2lg4uw4d 4 года назад
እኔማ ስሮጥ ባልሰበር እየፈራሁ ነው
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 4 года назад
Please we are waiting for part 27... Do not le us wait. We miss you guys.
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
እንኳን በስላምመጣቹህ
@user-oy3fu6zu2r
@user-oy3fu6zu2r 4 года назад
ኑ እንይ የመዳም ጩኸት የሰለቻችሁ😳😳😳
@bekelutsegawe6200
@bekelutsegawe6200 4 года назад
ርች ነኝ የfb ቀውጢ ነሺ እንዴ😂😂😂😁😁
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 года назад
ውሮን ቀይሪያት ባንዴ ጩህቷ ቀጥ ይላል
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 4 года назад
ግን ምን እያረግሻት ነው ምትጮኸው
@user-ck8nk1lv7s
@user-ck8nk1lv7s 4 года назад
በጣም ዝና ታድርጉኝ አላችሁ በትለይ ጩብቲ ላይክ ግጩኝ አንድኛ ነኝ ዛሬ
@fatimala3180
@fatimala3180 4 года назад
እንኳን ደና መጠቹ ዘሬ ወግ ዳርሶኛ
@workiwoww7018
@workiwoww7018 4 года назад
Siwodachu betam des yemil asking nw❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 года назад
የጩቢቲ አድናቂ ነኝ 😍
@shashieayele2710
@shashieayele2710 Год назад
እኔም @
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 года назад
ጩባው መስቀልህ በጣም ያምራል .......
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 года назад
ወይ ይህ ቤተሰብ እንዴው ምን ላድርጋችው ዘና ያለ ደስ የሚል ጨዋታ ያለበት
@user-vv1xd4zh5r
@user-vv1xd4zh5r 4 года назад
ስወዳችው እንኩዋን ደህና መጣችው ምርጦችየ
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 года назад
ውይ 9ነኛው ሺ ወላሂ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ።በተለይ የጩቢቲ ድምፅ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስቃኝ.እንዲያውም ሱስ እየሆነብኝ ነው።
@getachewyazie1786
@getachewyazie1786 4 года назад
Balatdare new kessss
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 года назад
@@getachewyazie1786 አውቃለሁ ምን ችግር አለዉ አድናቆት እና ትዳርን ምን አገናኘው
@SaraSara-fq9zm
@SaraSara-fq9zm 4 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ኮመንት ላይ ግን ስለድራማው ብቻ አስተያየት ብሰጡ ደስይላል
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Sara Sara የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ ምርጧ👍
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@SaraSara-fq9zm
@SaraSara-fq9zm 4 года назад
ጠቅላላ እውቀት አድርጌሻለሁ ውዴ
@kerimendris8142
@kerimendris8142 3 года назад
የህንድ ፊልም እኮ ፊልም ነው ያውም የቦልውድ አክተሮች ናቸው እነ ሸሀሩክ ያበላሻቸው ይላል አረ ሙድ የለውም
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
በጣም ሱፐር ማርኬቱ ያምራል ደግሞ የምፈልጋቸው እቃዎች አሉ ታዲያ ከዚ ምን አስጫነኝ አገሬ እያለ ጩቢቲዬ ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 года назад
Ethio እንደዚ አይነት ሱፐር ማርኬት አለ ዋው ነው በጣም ያምራል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
@@samrawittadu9111 አገራችንን መግዛት ይሻላል ያው ዋጋው ቢወደድም ደስ ይላል
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 года назад
እጄን ዛይት አቃጣላኝ😂😂😂 ይን ድራማ ሰይ ድብርቴ ይጣፋል እውዳችአሁ
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ውዴ ያሀገሬ ልጆች #ሰላማቹሁ ይብዛላችሁ #መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 года назад
Thank you ❤❤
@hadramoussa837
@hadramoussa837 4 года назад
እኳን ዴና መጣችሁ ምርጦች
@rohana1993
@rohana1993 4 года назад
Enkon dena metachu እስኪ እንደኔ የጬቢቲ አልበም የናፈቀዉ 🙋
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
😅😅😅😅😅😅
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 года назад
ፈጣሪየ ሆይ አይኔን አፍጥጬ ስጠብቅ ቆይቼ 157ኛ አልሆንኩም ሢያናድድ ቆይ ኮሜንተሮች ስራ የላቸውም እንዴ 👊👊👊👊👊👊👈
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 года назад
wiy wiy kkkkk besaq gedelshin amaringawin endefelegesh naw mitirejiw Abu abo tichilaleh...hulachum best nachu
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 года назад
በጉጉት ስጠብቃቹ ከች ኣላቹ ውዶች እንኮን በሰላም መጣቹው
@ljhabte9396
@ljhabte9396 4 года назад
እንደነ የምወዳቸው እና ማክሰኞን የምጠብቀው እሰቲ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
እኔ እኮ ግርም ምትለኝ ሑሮ ናት አቦ ይመቻችሁ
@azebgirmay8782
@azebgirmay8782 4 года назад
betam dess yemil sitcom new
@zulfazulfa3140
@zulfazulfa3140 4 года назад
ስወዳችሁ እኮ ውይ ።እንኳን ደህና መጣችሁ
@ikramagaroo6950
@ikramagaroo6950 4 года назад
Siwodachu batam das yemil azinagn derma new
@queenmonalisa7486
@queenmonalisa7486 4 года назад
ሰኞ ዘጠነኛው ሺ እሮብ ሐሙስ አርብ ቅዳሜ እሁድ ::
@jdjdsi8603
@jdjdsi8603 4 года назад
Mejida Griffiths ይመቻቹ ኣቦ
@amutube1047
@amutube1047 4 года назад
ኑ ላዝጋቹ 😂😆ሰብስክራይብ እንዳይረሳ🙏🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ?አዝናኝ ጥያቄ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NwtHKXk0lXU.html
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 года назад
ክክክክ ሰላሙን ያብዛላችሁ አቦ ደግሞ ዛሬ ልዩ ናችሁ ፣
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
እረ ኮመንቶች ከመቼው ዘጠነኛው ሺ እኳን ደና መጣችሁ ጩባው ስወድህ
Далее
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 10 млн
Задержали в аэропорту
00:56
Просмотров 100 тыс.
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18