Тёмный

Ethiopia - ድንቁርናው የማነው? ማንስ ነው ደንቆሮ? 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

GEBEYANU በኢትዮጵያ ነፃነትንሚያሳጡ ምክንያቶች
🔴 Subscribe Gebeyanu : / @gebeyanu sub_confirmation=1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
ነፃነት ማለት፣ ከክፉና አስፀያፊ አስተሳሰብ አእምሯችንን ነፃ ማውጣት ማለት ነው። አለመሰልጠናችን ሆኖ ከባድና ጎጂ የሆኑ ቃላቶችን አዘውትረን ሳናፍር እንጠቀማለን። ነፃነትን የተለማመደ ስው አእምሮውም ነፃ ነውና ጎጂ መጥፎ የሆኑ ቃላቶች እያውቃቸውም። አእምሮው ውብ የሆነ የሚያፈልቀውም ቃልና አስተሳሰብ ውብ ነው። የነፃነት ልኩ እንዲሆንልኝ የምመኘውን ነገር ለሌላውም መመኘት ድረስ ነው። በሰለጠነው ዓለም፣ የመጥፎ ቃላቶች አጠቃቀም ብዙ ጥያቄን ያስነሳል። በሽተኛ ነው? አስተዳደግ ነው? ለምን?
@dan50890
@dan50890 4 года назад
የመጀመሪያው የምንታገልለት የሚገባው ህግ ማንም ሰው 1በህይወት የመኖር 2የመብላት የመልበስ በመጠለያ ውስጥ የመኖር 3የማምለክ ነፃነት
@chombe9555
@chombe9555 4 года назад
ነፃነት የሚባል ነገር አለም የለምም ነፃነት የሀይምሮ መልካም አስተሳሰብ ተፈጥሮአዊ ነው በተጨማሪ ነፃነት በሁለት ልክፈለው በከተማ የጉርብትናና በዘመናዊ ኑሮ የፖለቲካው ህግ በሚሸጥልህ ልክ ነው ያ ማለት ያንተን ፍላጎት ሳይሆን የተባልከውን ነው ሁለተኛው ነፃነት የገጠር ነፃነት ተፈጥሮ ያደለችው ጤነኛ ተፈጥሮዋዊው አስተሳሰብና ሳይነጋገሩ የመግባባት ነፃ ነት በተጨማሪ አንዱ ላንዱ የሚግባባበትን ተፈጥሮአዊ ተለምዶ መሀበረሰቡ በሚወስነው ነው ህገ ህሊና ሚባል ነገር አለ ፕሮግራሙን በጣም እወደዋለሁ በርቱ
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 года назад
ድንቅ ውይይት። long live ሻይ ብና። ።kudos to አቶ ሰለሞን
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 года назад
ድንቁርና የብዙ ኢትዮጵያዊያን መለያ እንደሆነ በጣም ነው የምስማማው።ኢትዮጵያዊ አለመስማማቱን በደም ፍላት በቁጣ ሲገልጽ እንጂ ስርአት በያዙ ቃላት ሲገልፁ ማየት የተለመደ አይደለም ለምን ሲባል የአእሙሮውን ባዶነት ነው። በስሜቱ እንጂ በአእሙሮው የማያስብ ሰው ዶንቆሮ አላዋቂ ወዘተ መባል የሚገባው ነው እላለሁ።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 4 года назад
Moral principles come 1st than Legal principle in Certain occasions.(eg. Medical practice and Consent )
@thgeneralservice6373
@thgeneralservice6373 4 года назад
Freedom, for most of us, means an independence from the operations of masssociety and the pressures it instills. Freedomis the state of being aware of one's own place in the world, taking responsibility for it, and deciding for one's self how best to act: striving for authenticity. OR If the question is 1- Who give you a freedom to be yourself? My answer would be *me, myself, I and My best friend. 2- Who is " denkoro " in other words he who listens and never take actions My answer would be * a person who is stubborn Which we have tons of those people in our planet earth, *
@dan50890
@dan50890 4 года назад
ከሞራል ህግ ሰው ተስማምቶ የደነገገው ይቀድማል ሞራል ወይም ህሊና በሰለጠነበት ስለሚሄድ ::ለምሳሌ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ከአንድ በላይ ጋብቻ ምንም የህግ ጥሰት አይደለም ወይም ብዙ ሰዎች በተመሳሳይ ፆታ መካከል ያለው ግኑኝነት እንደ እርኩስ ቢገልፁትም ህግ ግን የግል መብትን ለማስከበር ሲል ሊፈቅድ ይችላል ::ወይም መንግስት የሴቶችና የልጆችን መብት ለመጠበቅ ሲል አንድ በላይ ጋብቻን ሊከለክል ይችላል::
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 4 года назад
አለም ያለበትን ቦታ እኛ ካለንበት ማወዳደር ብትሞክር ድንቁርናችንን ቁልጭ ብሎ ታገኘዋለህ። ሃገራችን በችግርና በጥላቻ የምትናጠው አብዛኞቻችን ደንቆሮዎች ስለሆንን ነው። የማታውቀውን ሰው ቀጥቅጠህ ገለህ ዘቅዝቀህ ከመስቀል ያለፈ ድንቁርና የለም። ይህ አንዱ ነው።
@abz8493
@abz8493 4 года назад
✊ ነፃ ሰው????????? ✊ ★★★★★★★★★ የሀገር ትርጉም ሚስጥሩን፣ ገና ጠልቀህ ሳታውቀው ኢትዮጰያዊ ነኝ አትበለኝ፣ አፍህን በእኔ ስም አታሟሸው በሰማዕታት ደም አጥንት፣ በተገኘው ነፃነት አትደንፋበት አታቅራራ፣ አንተ ከምኑም የለህበት የነፃነት ተምሳሌ ነኝ፣ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም ብለህ አትፎክር በጉራ፣ በፍፁም ነፃ አይደለህም ፋሽስት ወራሪን አርበድብደው፣ ነፃ ቢያቆዩ ኢትዮጵያን ምን ተረፋቸው ያንተ አያት፣ ቅድመ አያት ምዕምናን በስማቸው ተመጳድቀህ በገድላቸው ተኩራርተህ መቸ ታሪክ ስትደግም፣ ኪዳንክን ስጠብቅ ታየህ እናም ልጀ ወዳጀ ሆይ፣ በአንድ ወቅት ቅኝ ገዥዎች ቢወሩኝም የነፃነት ውጤት ነኝ፣ ባርነትን አላውቅም ብለህ አትደንፋ በጉራ፣ በፍፁም ነፃ አልወጣህም እስኪ ቆም ብለህ አስተውል፣ ጠያቂ ይሁን አይዕምሮ ትውልድ ለዘመናዊ ባርነት፣ በገዥውና በደላላ ተሸጋግሮ ወገን ክብር ተነፍጎት፣ ከቆሻሻ ጋር ተወርውሮ በሰበብ በአሰባቡ፣ ዜጋ ከርቸሌ ተጠፍሮ ጤንነትህ ተቃውሶ፣ ጠኔ አንጀትህ ተቀብሮ ማንነትህ ተገፎ፣ ስብዕናህ በረንዳ አድሮ ልሳንህ በአፈሙዝ፣ በጆሮ ጠቢ ተቸንክሮ የህግ ያለህም ስትል፣ ስታሰማ እሮሮ ለህይወትህ ዋስትና፣ ትውልድ ብሄርህ ተቆጥሮ ከአንተ በዕውቀት ሚያንሰው፣ በዘመድ አዝማድ ተቀጥሮ የመጨረሻ እጣ ፈንታህ፣ ስደት እና እንጉርጉሮ ያውም የዘንድሮውስ ባርነት፣ በራስህ የአብራክህ ክፋይ ብሄር ጎጥህን ተገን አርጎ፣ ከእድር ከቀየህ ፈንቃይ በጎጥ በብሄር ጉግማንጉግ፣ አንዲት ሀገርህን ከፋፋይ እናም ልጀ ወዳጀ ሆይ፣ ቀኝ ተገዝቸ አላውቅም የነፃነት ውጤት ነኝ፣ በባርነት አላለፍኩም ብለህ አትደንፋ በጉራ፣ በፍጱም ነፃ አይደለህም በእከከኝ ልከክልህ፣ ጊዚያዊ ጥቅም ተተብትበህ እውነታው ውስጥህ ታምቆ፣ ውሸት ከሆነ አንደበትህ ውስጥህ በፍርሀት ሲርድ፣ ከንፈር መምጠጥ ከሆነ ምርጫህ ዜጋ በግፍ ሲገደል፣ ከርቸሌ ወርዶ ሲማቅቅ አያገባኝም ብለህ፣ ያንተን የሱን መብት ሳጠይቅ ታዲያ በምን ሂሳብ ነው፣ እኔ ነፃ ነኝ ምትለኝ በሙሰኛ ዳኛ አቃቢ፣ ያለ በደሌ ወንጅለህኝ በውሸት አስመስክረህ፣ በቁመናየ ቀብረህኝ በፅናቴ ክፋት ቋጥረህ፣ ከእርምጃየ ገተህኝ መስጊድ ደብር ተደግፈህ ቁራን ዳዊት አነብንበህ ፍትህን ከልክለህኝ ታዲያ በምን ሂሳብ ነው፣ ነፃ ሰው ነኝ የምትለኝ እናም እውነት እውነት እልሀለሁ፣ ልጀ ወዳጀ ሆይ ያውም የባሪያ ባሪያ፣ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይ ግዕዑዝ አካልህ ከርሱን እንጅ፣ ስዕብናውን የማያይ ወገንህ ግፍ በዝቶበት፣ እራሱን በእሳት ሲያቃጥል የተቀደሰ ንፁህ ህይወት፣ ሲጣል በዱር በገደል እትብቱ ከተቀበረበት፣ ዜጋ ከቅየው ሲነጠል ድምፃችን ይሰማ ያለ፣ በአልሞ ተኳሽ ሲገደል ሚጠይቅ የሚመራመር፣ ከዕውቀት ገበታው ሲገለል በብዕሩ የሞገተ፣ ገላው በግፍ ሲተለተል በጠኔ ሚሰቃይ ጨቅላ፣ ከአያት ደረቅ ጡት ሲታገል የነፃ ሰው ተምሳሌት ሆነህ፣ ከጠገበው ጋር ጮቤ ሳትረግጥ፣ ጊዜ ላነሰው ሳትነጠፍ ከስርቆቱ ከግድያው፣ በይሉኝታ ሳትለጠፍ የተከፋን ልብ፣ ሳታደማ የለመለመን፣ ሳታነጠፍ እውነትን እሬት ሳትቀባ፣ ውሸትን ሸልመህ ሳታቅፍ ልክ እንደ ፃዲቁ፣ ለምን ማለት ስትጀምር የአምባገነን ግፍ ላስመረረው፣ እንዳቅመህ ያለህን ስትቸር ለዜጎች ነፃነት ክብር፤ ያላድሎ ስትከራከር ለሀገር ለወገን ዕልውና፤ በፅዕኑ ስትፉለም ጎጠኝነትን አሽቀንጥረህ፣ ስለ አንድ ኢትዮጵያ ስታልም ብሄር ቀለም የግል ጥቅም፣ ከምናብህ ሲፀዳ እውነትን ምርኩዝ አርገህ፤ ስትወጣ ከጔዳ ሙሉ ሰው የምትባል፣ ቃልኪዳኑን የማይከዳ እሄኔ ነው፣ በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ፣ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም ብለህ መመፃደቅ ያለብህ፣ በስብዕናህ ስትኮራ፣ ውስጥህን ሲሰማው ሰላም ጥላህን ሳትፈራ፣ ሳትኖር በቅዠት አለም የተቦተለከልህን ሳይሆን፣ የራስህን ራዕይ ስታልም እሄኔ ነው፣ በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ፣ ቅኝ ተገዝቸ አላውቅም የነፃነት ውጤት ነኝ፣ በባርነት አላለፍኩም ብለህ መመፃደቅ ያለብህ፣ ውስጥህን ሲሰማው ሰላም። ክብር ለኢትዮጵያ ሰማዕታት ***************************** " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born." Doris Lessing, the Golden note book.
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 2 года назад
We are not living in a world of concepts alone. Nobody can escape just by saying" Ignorance is just a concept". That is notceven a good premise. Where did concept arise from? You have to answer that clearly. Is " Ignorance is a concept" being used to say Ignorance is not a reality? What exactly is the point? What is reality and according to what?
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 4 года назад
Denkurena means arrogant exactly what you guys are doing you don’t listen each other
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 года назад
በስብሰባ ብዛት የመጣ ሰላም ሳናይ የመደመር ምልክትንም እስካሁን ወደላይ ብታጋጥጡ ወድያው ይመጣ ነበር ለውጡ
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 года назад
90%ደንቆሮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እውነት መናገር ሀጢያት አይሆንም ።
@respectyou8393
@respectyou8393 4 года назад
The host consumes 95% of the time. He has to give the freedom and the time to the speakers. He wants to dictate everything.
@thehighway7008
@thehighway7008 4 года назад
መቼስ ጥንካሬህንና ታታሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም! ይህን የመሰለ ፕሮግራም መልካም ውጤት እንደሚያመጣ ተስፋ አለኝ። የህሊና ነገር እንዲህ በቀላሉ ሊታለፍ አይገባውም ምክንያቱም ብዙ የተዘጉ ህሊናዎች((seared conscience) መጻሃፉም ወየውለት ነው የሚለው! The Spirit makes it clear that as time goes on, some are going to give up on the faith and chase after demonic illusions put forth by professional liars.These liars have lied so well and for so long that they've lost their capacity for truth. 1 Timothy 4:1-2))በዘመናት ውስጥ ግለሰቦቹን ጨምሮ አገርንና ማህበረሰብን ለካፋ አደጋና እስከጭራሹ እስከማጥፋት ዳርገ(ጓ)ዋል! ሌላው ደግሞ እንደማሳሰቢያም ምክንያቱም ብዙ የምታደርጓቸው ውይይቶች ወይም የሃሳብ ልውውጦች በተለያዮ የመገናኛ አውታሮች ለተለያዩ ማሕበረሰቦች ስለሚደርሱ! ቃል ይተክላል ይነቅላል! መጀመሪያ በአንድ ቡድንም ይሁን በማህበረሰብ ውስጥ ለአንድ ቃል ዋና ትርጉም አስቀድሞ ወይም አስገድዶ የሰጠ የቡድኑን ወይም የማህበረሰቡን ባህልም ሆነ የአስተሳሰብ ደረጃ እንደሚቆጣጠር አትዘንጋ! የትኛውም አገር ሂድ ይህንን በሚገባ ታየዋለኸ! እናም በሰው ልጅ እድገት ውስጥ መታገድ ያለባቸው ቃላቶች እኛ ጋ በሽ ናቸውና እነሱን ማዳከም ነው እንጂ ማጎልበትና ጉልበት መስጠት እንዳይሆን መጠንቀቁ መልካም ነው! በተረፈ በርታ በርቱ!
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 4 года назад
አኔ እንደውም ድሮ መንግስት ይመስለኝ ነበር ነፃነት የሚገፈው ለካ ህዝቡ ይብሳል
@asmebro3949
@asmebro3949 4 года назад
Enant natsenet bitaku neberachu ye Eritrea natsenet takbru neberachu.Gin gizyachu akilewal ahun mebetaten ye Ethiopia dersewal
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
ደንቆሮ ስም የተሰጠዉ አንድንጠቀምበት ነዉ
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 года назад
በለው ደገመው
@binyamm9956
@binyamm9956 4 года назад
Donkoro hula! 😆
@almazali4784
@almazali4784 2 года назад
ሰለሞን ሹምዬ የምትባል ሰውዬ ትሳደብ ጀመርክ 🤫🤫🤫🤫🤫
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 4 года назад
Freedom comes with responsiblilty. You do not spit what comes to your mind, you have to weigh it. Freedom of speech does not mean you say what comes to your mind, wakeup people. We do not understand what freedom is?
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
ሰሌ እንደምን አለህ እስቲ አድራሻህን ጻፍልኝ በምን እናግኝህ
@GEBEYANU
@GEBEYANU 4 года назад
gebeyanu@gmail.com
@ritaa6260
@ritaa6260 4 года назад
Wait a minute, how do u call 110million people ignorant? What is the qualifying point to be ignorant? Who are you to call your own people ignorant? Be kind to humanity.
@sisaywoldesembet5051
@sisaywoldesembet5051 4 года назад
eminetbise yehone sew denkoro bil ayigermnem b/c esu erasu denkoro silehon, sol please don't invite this kind of person on ur show please.
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 года назад
እውነት ነው ወንድሜ ህዝቡ ደንቁሯል
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 4 года назад
ሁለቱም የከበረን ታላቅ ህዝብ ደንቆሮ ድንቁርና በማለት አፉቸውን የከፈቱ the worst and the least they are real ደንቆሮዎች who are they such idiot's Garbage's ህዘብ እንደ ህዘብ ሊከበር ይገባዋል።
@alexmedia1817
@alexmedia1817 4 года назад
It’s great meeting try again mr selomon
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 4 года назад
ነፃነት! ባለቅኔው ሲቀኝ "የነፃነት መዘዝ " ያለው ትዝ አለኝ:: ከነፃነቱ በፊት ነፃነት የሚሰጠው ለማን/ለምን ብሎ መጠየቁ ከሰው ታሪክ የተማርነው እውነታ እንዳለ አመልካች ነው:: ራስ ወዳድ ለግል ጥቅሙ ህዝብ የሚማግድ ጨካኝ ልብ ላለው ሰው ነፃነት የመግደያ ላይሰንስ ነው::ስለዚህ ከነፃነት በፊት ሰው "ሰው" መሆን አለበት! ድንቁርና ማሃይምነት ... ላልው ጎበዝ ጥያቄዬ "በምን ሚዛን መዝነኸው ነው?" ነው:: ሰውን ሰው የሚያደርገው "መልኩ" ነው! ያ መልክ ደግሞ እውቀት ወይም ጥበብ እንዳላችሁት ሳይሆን ቅድሚያ "ፅድቅ" ነው::በኅይማኖት ስብከት ጆሮ አትስሙት! ፅድቅ ስታንዳርድ ነው!! ማን ሆንክ ምን/ራስህን ሊቅ በል ደቂቅ/ምሁር ነኝ በል ጭሰኛ: ፅድቅ የአስተሳሰብህ ትክክለኛነት የሚቀረፅበት/የሚመዘንበት የእውነት አምድ ነው:: ፍርድ ማለት የህይወት ሁለንተና የተፈረጀበት ዋጋ ነው::ይህንን ፍርድ ማወቅና መከተል ጥበብን ያስተምራል::ሁሉን ከእናትህ ሆድ ተምረህ የወጣህ የመሰለህ ከሆነ ሞኝ ነህ!! ሞኝነት ደግሞ የጥበብ እጦት እንጂ በሽታ አይደለም!! ታዲያ ነፃነት ከውስጥህ የሚጀምር በአስተሳሰብህ የሚያብብ/ምን ተግዳሮትና ጭቆና ሚገጥምህ ድል የምታደርግበት የነፍስህ ዲያሜንሽን ነው:: እንደ ማህበረሰብ ደግሞ ለወገኖችህ ኅላፊነት የሚሰማህ ከግለኝነትና ከራስ ወዳድነት ንዑስ ዓለምህ ነፃ የወጣህ ነህ::ጣትህን ሳይሆን የምትቀስረው ልትደግፍ ልታቀና ትፈጥናለህ:: የነፃነት ይዘቱ ይህ ነው!! እንጂ የኤጎ ትሪፕ ላይሰንስ ከሆነ ዓለም ከዚህ የከፋ እንድትሆን የበኩልህን እያገዝክ እንጂ ነፃ አይደለህም!! ገደቡ? ገደቡ ከተረዳኸው የፅድቅ ሚዛን የጎደለ ሲሆን!! ግን መጀመሪያ ሰው መሆንን ይጠይቃል!! ሰው ሰው የሚሆነው በልቡ ፅድቅ ሲከበርና ፍርድን ሲያውቅ ነውና!!! ህግ ህግ ህግ የሚባለው ነገር በአንድ አገላለፅ "የትክክለኛ ሚዛን ፍርድ" ማለት ነው::ይህንን ቅድሚያ ልብ ያለና የተቀበለ ሰው ህጉ ውጪ ሳይሆን በውስጡ አስተሳሰቡን ስለሚያንፅ:: ስለዚህ ወደ መሬት ስናወርደው: ነፃነት ነፃ ከመውጣት የሚጀምርና ፍፁም ነፃ ሰው በመሆን የሚፈፀም የህይወት ዘመን ጉዞ/እድገት ነው:: ጀስት የፈለከውን ስላደረክ ነፃ መሆን ከመሰለህ:ምናልባት ያ የፈለከው ነገር ምኞት ባሪያ ሆነህስ እንደው? መቼስ ሰው በውስጡ እርስ በእርስ የሚጣላ ፍላጎቱ ራሱ ምስክር ነው!! ስለዚህ ሰው መጀመሪያ ነፃ መውጣት ያለበት በውስጡ ካለ አሉታዊ ማንነት ነው::
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 года назад
ተቀምጣቹ እርስ በርስ ከምትፋጠጡ አዋቂ ታዋቂ አለቅላቂ ከምታለዋውጡ
@alikodinko9158
@alikodinko9158 4 года назад
"Denkoro " ?, better to use euphemistic words than using blunt or harsh words for the constructive discussions.
@mulusewaneley1263
@mulusewaneley1263 4 года назад
don't forgete freedem is limeted but depend on rulel for the constition
@eshetud210
@eshetud210 4 года назад
ሰለሞን በመጀመርያ የመናገርን ነፃነት እንኳን ወደራስህ ሀሳብ ለማምጣት ትከለክላለህ በመቀጠል ነፃነት ከባህልም ከሀይማኖትም ከህግም ይቀድማል በእኔ እራቁትነት ማንም ሊሸማቀቅ አይገባም ማንም እራሱ እንዳይሸማቀቅ የእኔን መብት መግፈፍ የለበትም ሰለሞን በጠቅላላው ስለ ነፃነት ሳይሆን ስለ ሞራል ብታወራ ይሻልሀል ነፃነት አልገባህም
@marthaabebe5174
@marthaabebe5174 4 года назад
You are correct! We luck wisdom!
Далее
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 86 тыс.