Тёмный
No video :(

ፓርላማው እና ጠቅላይ ሚንስትሩ ምን ነገሩን?  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 470   
@seeme7983
@seeme7983 2 года назад
የምንጋፈጠውን ችግር በደንብ ግልፅ ነው የምታደርጊው!! የኛ ችግር እያየን ላለማየት መፈለጋችን ነው በተለይ እንደአማራ
@beatytamene8033
@beatytamene8033 2 года назад
እንዳንች ያሉትን ያብዛልን 🍄🍄ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን 🙏🙏እግዚአብሂር በቃችሁ ይበለን 🙏🙏💔💔😭😭🙏🙏
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 года назад
ግሩም ትንታኔ 👌የተለየ እይታ👌አንደበት ርትኡ አነጋገር 👌ጨዋነት የተሞላበት አቀራረብ 👌
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 2 года назад
መስኪ አሜሪካን ውስጥ ጆርጅ ፍሎይድ ሲሞት ባይደን የሞተበት ቦታ ላይ ተሰብስቦ ለነበረው የከተማው ነዋሪ እኮ ተንበርክኮ ነው ከልቡ ማዘኑን የገለፀው።
@dawittesfaye2393
@dawittesfaye2393 2 года назад
መስኪ አዲስ አበባ ላይ ቁጭ ብለሽ እንደዚህ ስትተነትኚ 1ኛ ፦ ላለሽ ልበ ሙሉነት እና እውቀት በጣም አደንቅሻለሁ 2ኛ ፦ አስተሳሰብሽን በጣም ስለምወደው መጥፎ ነገር እንዳያደርጉሽ ፣ መጥፎ እንዳይደርስብሽ ትልቅ ስጋት አለኝ እህቴ በጣም ጎበዝ ፣ አርአያ የምትሆኚን ሰው ነሽ በጣም 💚💚💚
@seifeme.3561
@seifeme.3561 2 года назад
እውነት ድንቅ ሰው ነሸ መሰኪየ ኑሪልን ሰው በጠፋበት ሰአት በዚህ ጊዜ ሙሉ ሰው ሁነሸ የተገኘሺ❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesbelay5308
@yohannesbelay5308 2 года назад
መሰኪ ጌታ ይባርክሽ !!! በምክንያት መሞገት ይልሻል እንዴ ነው
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 года назад
መስከረም እና አማሀ ክበሩልን የግፉሃኖች ድምፅ 💗💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏Thank you ወገኖቻችን ነፍሳቹህን የማር 😭😭☝☝☝
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 2 года назад
የሚገርም ትንታኔ ነው መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 2 года назад
ጥልቅና የእውነት ምርኩዝ ትንታኔ ።መስኪ በርቺ ሰላምሽን እመኛለሁ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 года назад
የሚገርም ትንታኔ መምህርት መስከረም አበራ 👏👏👏
@stoptheamharagenocidesopit913
@stoptheamharagenocidesopit913 2 года назад
ጠቅላዩ የመጨረሻ የበሸቀጠ ስብዕና ባለቤት መሆኑ ተነቅቶበታል!!!!
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
ስድ አደግ አይደል።
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib 2 года назад
መስኪ የአንቺ የሀሳብ ፍሰት ሁሌም ይደንቀኛል እናም ልዩ ነሽ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
የቻናሌ ቤተሠብ እዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@selamabera7256
@selamabera7256 2 года назад
Well said
@Ye-Tsiyon
@Ye-Tsiyon 2 года назад
እኔም በቃ ፍዝዝ ብዬ ስለማዳምጣት ፕሮግራሙ ሲያልቅ ነው ከወሰደችን ኣለም የምነቃው ልዩ ናት ❤❤❤
@mercy9108
@mercy9108 2 года назад
She is bright and mannered !
@GNegasi
@GNegasi 2 года назад
መንግስት ግን ለህፃናት በግፍ መታረድና በሺዎች መጨፍጨፍን አስመልክቶ 1. ብሔራዊ የሀዘን ቀን ካላወጀ 2. በሚዲያው ካልዘገበ 3. ወጥቶ በፊትለፊት ካላወገዘ 4. የሀዘን ስሜት ካልተሰማውና ጭራሽ የጭፍጨፋው መነገር ካናደደው መንግሥት አንደኛ ተጠርጣሪ ነው።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 года назад
በዘርኛች፣በጠቦች፣በመንደርተኛች ኢንቨስትመንት ሰው አራጅ ትውልድ የተፈጠረባት በስፋት የተከሄደባት የሚጠባ የ3 ወር ሕጻን፣አዛውንቶች፣እርጉዝ ሴቶችና አዛውንቶች የሚያርደው ትውልድ
@ysolnet
@ysolnet 2 года назад
መንግስት ተጠርጣሪ ሳይሆን ዋና አጋፋሪ ነው ።
@ysolnet
@ysolnet 2 года назад
መስኪዬ እንወድሻለን ኑሪልን ።
@zeynuseid5896
@zeynuseid5896 2 года назад
መስኪ በርችልን የኛ ዘመን ጣይቱ
@awokekefale2468
@awokekefale2468 2 года назад
መስኪ የምሁር ትንታኔ በርችልን.... በሆነ መንገድ ፓርላማ ዉስጥ ገብተሽ የምናይሽ ቀን ናፈቀኝ.
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
እኔማ ስወዳት
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
ያለዉን የፓለቲካ ሽፍጥ አጥርቶ በመናገር መስከረምን የሚያህል አለ ወይ ? ነጭ ነጯን ቁጭ አደረገች ግን ወሳኙ ህዝብ ስለሆነ የሚሆነዉን እንጠብቃለን::
@zeinunure5172
@zeinunure5172 2 года назад
የፖለቲካ እውቀትሽንና የነገሮችን ማየቻ መነጽርሽን በጣም ነው ምወድልሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት
@andargachewdubale5053
@andargachewdubale5053 2 года назад
ከእግዚአብሔር። በታች የአማራ ብርሀን። ብየሻለሁ በርቺ ከጎንሽ ነን።
@samuelafework1277
@samuelafework1277 2 года назад
በጣም ጥሩ አድርገሸ ነዉ ያብራራሸዉ ጨዋነትና ትህትና በተሞላው አገላለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እንወድሻለን
@hanasheferaw7147
@hanasheferaw7147 2 года назад
I feel you my sis ❤ It's painful to hear those so cold fake leaders.
@gtab5628
@gtab5628 2 года назад
መስከረም አበራ እውነትም አንደስምሽ ሆነሽ የተገኘሽ አምላክ ግርማ ሞገስ ይሁንሽ!!!
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 2 года назад
የሴት ጀግና ማለት ለኔ አንቺ ነሽ ለእዉነት መኖር ባንቺ የተማሩ እድለኛናቸዉ😍👏😍
@addist6210
@addist6210 2 года назад
መስኪ ደስ ስትይ አንደበትሽ ይማርካል
@x2dermul
@x2dermul 2 года назад
ጥሩ ተንታኝ፣ የሀገራችንን መፃኢ ውጣ ውረዶችን በመተንበይም ብቃቱ ያለሽ፣ የድርሻሽን እየተወጣሽም ያለሽ የምንኮራብሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ።
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 2 года назад
ጠቅላዩ እንለማመድባቸዋለን እንዳለው እሱን ጨምሮ ተለማማጅ ነው የተሰባሰበው።
@stoptheamharagenocidesopit913
@stoptheamharagenocidesopit913 2 года назад
መንግስትነት እንዲህ አይነት ወንጀል ማስፈጸም ከሆነ ተግባሩ ባፍንጫዬ ይውጣ!!!ይኽንን መንግስት ብዬ አልጠራውም!!; የማፍያ ድርጅት እንጂ!!!
@merymery7358
@merymery7358 2 года назад
Meskerem you are so young and extremely smart may God protect you from this savage administration
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 2 года назад
በበላበት የሚጮህ ይሰለፋል እውነት ብለሻል ጀግኒት ብዙ ሆድ አደሮች ሞልተዋል አንቺ ተባረኪ
@teddy7551
@teddy7551 2 года назад
all Oromo party have the same goals,which s to create new Oromia by genocide Amhara people
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 года назад
Yep 👍
@rahelyacob8266
@rahelyacob8266 2 года назад
መስኪ እኔ ካቺ እኮ የምስደው እውቀት የትዬ ለሌ ነው።ለትግራይ የሚጠቅማትን ቁጭ ብዬ እፅፋለሁ የአማራው ትግል ደጋፊ ግን ጂጂ ኪያ ጋር ነው ያለው ተባረኪ እህቴ ።🙏
@user-ul8ur2hq7k
@user-ul8ur2hq7k 2 года назад
ምስኪዬ የ ኢትዮጵያ ውድ ስጦታ 🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 2 года назад
I am in love with her speech.
@heyab1471
@heyab1471 2 года назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 года назад
ስሪላንካን ያየ አይቀናጣም…….ይቺ ህዝብ መናቅ!!!!!!
@dfg6173
@dfg6173 2 года назад
የኡነት ክብር ነሽ እናት ነሽ እድሜና ገና የስጥሽ ::
@amaremengiste539
@amaremengiste539 2 года назад
Good justification to every questions! That is why I always follow you!!
@belete6166
@belete6166 2 года назад
መስኪ የኔ አንበሲት በርቺልኝ❤❤
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 2 года назад
መስኪየ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቅሺ ፍትህ ለየዋሁ አማራ
@MrFisseha50
@MrFisseha50 2 года назад
God bless you, Meski! You always speak my mind!
@mitikugreat9451
@mitikugreat9451 2 года назад
ምርጥ ትንታኔ
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 2 года назад
** Never ever forget about Amhara genocide !!!!
@mesi21127
@mesi21127 2 года назад
ስወድሽ የምትናገራቸው ነገሮች
@englishengland3551
@englishengland3551 2 года назад
መምህርት መስከርም አበራ እንኳን ደህና መጣቹሁ
@user-zn9xl4hq5j
@user-zn9xl4hq5j 2 года назад
የኔ ወርቅ 🙏❤️😥
@eyualasefa880
@eyualasefa880 2 года назад
ማር እኮ ነሽ መታደል ነው። አንችን የፈጠረ ፣የወለድ፣ ያስተማሩ እና የሳደጉ ማሀበረሰብ ይመስገኑ የኛ የሰው ማኛ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 года назад
ይህ አውሬ ኦሮሞን ኦሮሞ አይገለውም እያለ ተባብሮ ባአማራ ህዝቦች ላይ ጆኖሳይድ ፈጸመ ጌታ በመብረቅ ይምታቸው አሜን ይህ ያልታወቀ አውሬ ቤተ መንግስት የገባ ያአማራ ህዝቦች ጥላት እግዛብሔር ያውድመው ያአማራ ህዝቦች ደም አጣሎ ይምታች ጌታ በሀይሉ አሜን
@zelalemfkadu4749
@zelalemfkadu4749 2 года назад
መስክዋ ሙቸ ነው የምወድሽ የምታደሪግያቸውን ንግግሮች እከታተላለሁ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ የማደንቅሽ ደግሞ ክሎትሽ ነው
@negashtamiru9867
@negashtamiru9867 2 года назад
Meski keep it up my hero!
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 года назад
Enameseginalen Mesky Egziabher yibarkish!
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
መስኪ ምን እንደምልሽ አላውቅም ትችያለሽ፣ ትለያለሽ።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
bravo bravo meskiye jegnit amhara ehete ezgiyaber yibarkish abo u the best i swear am very very proud of you
@saraberhanetuke7410
@saraberhanetuke7410 2 года назад
ዠ ዠ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
@@saraberhanetuke7410 meskerem abera amhara ehete jegnit nat akorachen zendero amharas yashenefal , agame fassam tigre yedemesesal
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
መሰኪየ ሰወድሺ የኔ ጀግና እህት
@solomonmelaku6169
@solomonmelaku6169 2 года назад
የሚገርም ትንታኔ ነው
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
በርቱልን ጥሩ ንገሮቸው እስኪ,ከገቦቸው
@addisman5642
@addisman5642 2 года назад
you are awesome!
@hrh7555
@hrh7555 2 года назад
I love you Meskiye, brave heart, most courageous. Please take care of yourself while we go through this turmoil. My admiration for you is boundless.
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 года назад
መስኪ ጀግና ረጅም እድሜ ተባረኪ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ግሩም እይታ መስኪየ
@negesukasse2585
@negesukasse2585 2 года назад
Mesky thankyou for being voice for humanity ethiopians
@semret859
@semret859 2 года назад
የሴት ቁንጮ ነሽ መምህር መስከረም በርቺ
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
በርቱልን እስኪ እናንተ ባትኖሩ ማን ይተነፍስልን ነበር፡፡
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ጨቅላ'ይ ሚንስትሩ ከእዚህ በኋላ ምን ጥሩ ቢሰሩ, ያለፈው ጥፋታቸው ለፍርድ እንደሚያቀርባቸውና እንደማይለቀቁ ስለሚያውቁት ከእዚህ ብኋላ ጥፋታቸው እየተደመረ ስለሚሄድ ከላይ በጠቀስኩት መሰረት ፬ኪሎን ግድ መቀየር አለብን,ጨቅላይ ሚንስትሩ sadistic ናቸውና ቁረጥ የቃሪያ ወጥ።
@fritafrita4412
@fritafrita4412 2 года назад
ጨቅላ'ይ😂😂😂
@endaletizazu7594
@endaletizazu7594 2 года назад
If I were Ambassador I would say I cant agree any more . ደስ እያለኝ ውስጤን በሚገልፅልኝ አባባል ህያው እግዚአብሔርን እይታችሁ እይታየ ስሜታችሁ ስሜቴ የሆነ እወቀታችሁ እና አገላለፃችሁ የሚያጥረኝ የተረደኋችሁ ያለንበት ሁኔታ ጥርት ያለ ግንዛቤ ያላችሁ ናችሁ። ክበሩልን። ክቡር ጠ/ሚ : እንድናከብርህ ከፈለግህ ወ/ሮ ኢትዮጵያን አክብርልን እንጅ አታፍናት። ፈጣሪ አገራችንን ከከፉ ሁሉ ይጠብቅልን።
@melkiekassa7039
@melkiekassa7039 2 года назад
Thanks
@tsfberhanu38
@tsfberhanu38 2 года назад
meski this fight won't end unless Amhara Nation established its own state.....
@meseretasmamaw4300
@meseretasmamaw4300 2 года назад
Such a wise teacher
@yocity9533
@yocity9533 2 года назад
Free Tenna Free Ashara Media editors Journalism is not a crime !
@amharaunderattack1100
@amharaunderattack1100 2 года назад
Mesi Mesi Mesi mesi mesi mesi mesi Mesi Mesi mesi mesi mesi mesi mesi mesiye ❤️❤️❤️
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r 2 года назад
መሥከረም እጅግ በጣም የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ እውቀትሽ ድፍረትሽ ከአይምሮዬ በላይ ነሽ የአማራ ህዝብ ከነቃ አንቺን የመሠለ የበሠለ ሴት አግንቸዋል ከጎንሽ ሆነው እድላቸውን ይጠቀሙ .....እዚ የምታዳምጡ አማራዎች እስቲ እንዳማራነታቹ ልጠይቃቹ አማራዎች ግን ምን አዚም ተደርጎባቹ ነው እንደዚህ ደንዝዛቹ የምትኖሩት እየተገደላቹ ሌላው በናተ ደረጃ ተገለው ቢሆን ሀገረ ሀገረ አቶንም አንዳንዴ በዚህ ደረጃ ስትገደሉ አንድ ሰሞን ትንጫጫላቹ ትተዋላቹ ተለማመዳቹት እኮ ሞቱን አረ ተው ንቁ ንቁ አካባቢዬ አማራዎች አሉ በቅርብ የማቃቸው እኔ አማራ ያሎንኩት የማዝነውንና የምታመመውን ያህል አይታመሙም እንድታምኑኝ አደለም በአማራ ሞት ከማዘኔና የሚሆኑት ነገሮች ከመናደዴ የተነሣ ህክምና እስከመሄድ ደርሻለው አንዳንዴ አማራ እኮ የሚጮህለት የለም ይባላል ማን እንዲጮህላቹ ነው የምትፈልጉት እንዲህ ተዝረክርካቹ መጀመሪያ እራሳቹ ተደረጁ ጠንክራቹ ውጡ ልክ እንደሌላው ብሄርተኛ አማራነታቹን ይሠማቹ መገደላቹ ይሠማቹ እስኪ ይቆጫቹ ለራሣቹ ቁሙ ከዛ ሌላውም ከናተ ጎን ይቆማል እባካቹን ንቁ ሌላውንም ወገናቹን አንቁ ሞት በቃን በሉ አትደንዝዙ ይሰማቹ አልቅሶ መቀመጥ ሞትን አያሥቀርም እግዚአብሔር ሀይል ይሁናቹ ደማቹን በቀላቹን ይመልስላቹ
@shemelesbogale8842
@shemelesbogale8842 2 года назад
እናመሰግናለን ው/ት መስከረም አበራ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Год назад
AMHARAS NEVER DISARM & NEVER GIVE UP THE FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️
@abebegirma8473
@abebegirma8473 2 года назад
Thanks meski
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Bravo bravo meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi am very proud of you I swear we love you amharas yashenefal ezgiyaber yitebekesh 👏👏👏👍👍👍💚💛❤️
@derejemekonnen8934
@derejemekonnen8934 2 года назад
Thank you Mesiki.
@yonifirst9243
@yonifirst9243 2 года назад
ታማኝ ላለመገመት ነው ማለት ነው ዝም ያለው
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መሰኪዬ የኔ ጀግና
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 2 года назад
ጀግናይ የኔ ባትሆኚ ቁጭት በገደለኝ ❤
@Abaqus-Tutorials
@Abaqus-Tutorials 2 года назад
At its fullest form!! exactly ለምሳሌ ለዶ/ር አብይ ሶስት ልጆች አሉት አንድ ልጁን ቢገሉበት ሁለቱ አሉኝ ችግር የለዉም! ይል ይሆን??????????????????????????????
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 года назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 951 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@seifeme.3561
@seifeme.3561 2 года назад
የምትገርሚኝ እኮ መሰኪየ እይታሸ ምንአልባት መንግሰት ተበየው አንችን ብቻ ቢሰማሸ ህዝቡ ቢያንሰ እንኳን በህይወት መኖር እንችል ነበር
@abebawdebie5751
@abebawdebie5751 2 года назад
Thanks Meskiye
@TheoatStudio
@TheoatStudio 2 года назад
Meskerem, smart gal. Keep it rocking !
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 года назад
መስከረም እንኳን ተወለድሽልን
@user-ds9bk9ix3d
@user-ds9bk9ix3d 2 года назад
መስኪዬ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ቢታረቀን ሀገራችንን ብትመሪ ሁሉ የምትችይ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም የጌታ ጥበቃ በአንቺና በቤተሰብሽ ላይ ይሁን ኑሪልን❤እወድሻለሁ አከብርሻለሁ🙏🙏🙏
@saraberhanetuke7410
@saraberhanetuke7410 2 года назад
በጣም ማነንም ወንድ ነኝ ከሚል ትበልጫለሽ በእውነት እና በእውነት ላይየተመሠረተ ነው ትንታኔሽ።
@belaynehbirhan508
@belaynehbirhan508 2 года назад
Great explanation.You are amazing, guys
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 года назад
I apprecite,please like and share.
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 года назад
LONG LIVE MESKI MY HERRO 1000000Q !!!!
@melkiekassa7039
@melkiekassa7039 2 года назад
Good job
@fitsummengesha8879
@fitsummengesha8879 2 года назад
መስኪ ሁልጊዜ ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ሚዛናዊ የሆነ በአሳማኝ መረጃዎች የታጨቀ ነው፡፡ ሃቀኛ ታጋይ ነሽ በርቺ!!
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 года назад
መስኪ ዛሬ ትንሽ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ፈርተሻቸዋል በኔ አመለካከት ኢትዩጲያን የማይመጥን ጠቅላይ ሚኒስትር ነዉ
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 2 года назад
የአነጋገር ስነ ስርአት ወይም ጨዋነትን እያስተማረችው ነው :: ፈርታው አይደለም
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 2 года назад
Meskiye I respect You. God bless You.
@teddy7551
@teddy7551 2 года назад
Amhara learn from Srilanka, to remove adp mercenary
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 года назад
Thank you I very like and appreciate it! You are deeply influenced with your country, Ethiopia situation which shows for safety and peoples right 👍. Your are very appreciated, educated leader, professor! I wish I could ask you, but instead you taught me many about what I think and ask, you told me!!! Thank you, may God bless you and make you wise and honest for what you stand, for your country and human rights!? God bless you!?! There is no word how I am influenced with your speech, all day if you give speech, it makes more and more longing to hear..... Thank you, thank you!!!
@alisemir2527
@alisemir2527 2 года назад
መስኪ የኛ ትንታግ እንኳን በደህና ተመለስልሽልን። እንዳንቺ አይነቶቹ በርከት ቢሉልን ጥሩ ነበር።
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 года назад
መስኪ (መስከረም አበራ) አቤት አንደበት አንቺን አትጠገብ ብዬሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 года назад
የሰውነት መጠን መ ስ ከ ረ ም!! ይባርክሽ ! ህይወትሽ በሸጋ ነገር ይዋጥ!
@tikuret123
@tikuret123 2 года назад
መስኪዬ ጠቅላዩን ጠንቅቀሽ አውቀሻቸዋል አስመሳይ አስመሳይ አስመሳይ የመጨረሻ በቃ
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 года назад
እረ መስኪ አልገባሽም መሰለኝ ሆን ብሎ ነው ሰውዬው ሰይጣን ነው ሰይጣ ነው ሚያመልከው ለዛ ነው ሚያዘናጋን
@sanebneb3891
@sanebneb3891 2 года назад
My Meskiye 💙💙💙💙 🙏🙏🙏🙏
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 21 млн
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26