Тёмный

Ethiopia ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስላጋጠመዉ ነገር እዉነቱን ተናገረ (አካዉንታችን በመንግስት ታግዷል!) ሀላፊነት አልወስድም! kef tube 

kef tube
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

Ethiopia ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስላጋጠመዉ ነገር እዉነቱን ተናገረ (አካዉንታችን በመንግስት ታግዷል!) ሀላፊነት አልወስድም! kef tube
ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, ሰበር ዜና 60,000 የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በርሃ | ፋኖን የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት | Addis Media አዲስ ሚዲያ | Ethiopian Daily | Dereje Habtewold | Ethiopia | Ethiopia News

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@almasbh6100
@almasbh6100 3 месяца назад
ወንደማችን እሥኪ ሥለአማራ ባንክ ሥራልን
@Solomontekle-h6i
@Solomontekle-h6i 3 месяца назад
This is the experience of many Ethiopians with original ideas in Ethiopia, government red tape.
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 3 месяца назад
ህግ ይከበር በህግ ማንም እየመጣ ሌያዝበ የሚችል ሀገር አይደለችም
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 3 месяца назад
የሚታመን ድርጅት የማይታመን የማያሰራ መንግሥት። ቤት አፍራሽ ደሀ አስለቃሽ መንግሥት።
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 3 месяца назад
አከስዪን ነው የገዛነው በቃ እኛ የገዛነው እያለን ሌላው ምን ያንጫጫቸዋል
@btin1791
@btin1791 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@btin1791
@btin1791 3 месяца назад
ባሪያ
@robat8719
@robat8719 3 месяца назад
ዋቴ መሆኑን ሲጀመር አውቅ ነበር::
@taleadmasu2067
@taleadmasu2067 3 месяца назад
መዘጋቱ ልክ ነው እያልክ ነው፡፡ አትቀባጥር እስኪ
@edenDemilshe
@edenDemilshe 3 месяца назад
ከፍየ በጣም አመሰግናለሁ አረጋግተከኛል እኔ አክሲወን የገዛሁት 4 ሚሊየን ነው ግን መንግስት አለ ብየ አስባለሁ ገንዘቤን አልበላም የሚል ተስፋ ሰጥተኸኛል እና ደግሞ በጣም ፈርቸ ነበር አሁን ተረጋግቻለሁ
@AbuAbu-z6z
@AbuAbu-z6z 3 месяца назад
Lla ager yeteblabetn game yizew dehawn lifejut metu
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 3 месяца назад
My diaspora sisters and brothers don’t ever invest in Ethiopia when it comes to those kinds of investment and banking sectors. If you want just invest on properties which can be owned 100% under your name.
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 3 месяца назад
ምነው እንደ ኤርሚያስ አመርጋ አላሰራ አላችሁት
@taleadmasu2067
@taleadmasu2067 3 месяца назад
ደርሶብህ እየው፡፡ አትፍረድ ይፈረድብሃል፡፡
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 месяца назад
ፍስሃ ወሮበላ ነው☝😂 ደግ በጎች ቤት ይሰጠናል ብለው ከፍለዋል እርምህን አውጣ 😂😂አምታታው ገና ሲበጠረቅ ለሕዝብ አሳውቀናል አሁን ማለቃቀሱ አያዋጣም የዋህ በጎች በተኩላው ይነዳሉ 😂😂ፊሽ ልምድ አላት ይመችህ ..የአራዳ ልጅ✌👏👏👏👏
@YonatanAlemseged-f5i
@YonatanAlemseged-f5i 3 месяца назад
Ahunem alegebahem begemet atawra yekochehal
@abdinuredin613
@abdinuredin613 3 месяца назад
በመሰረቱ ቤት ያውም ሜክሲኮ አደባባይ አጠገብ ከአልሳም ሪል አስቴት ጎን አልሳም ሀያ ሚሊዬን ብር እየሸጠ ፐርፐዝ ብላክ 1.5 ሚሊዩን ብር እሸጣለሁ ብሎ ያስተዋወቀ እለት ትንሽ እኔኩዋን የሒሳብ እውቀት ያለው ሰው ሊያምንም ሊገዛም አይችልም ነገር ግን ድርጅቱ በአክሲዬን ስም ይህንን ሚስኪን ህዝብ የቤት ፉላጎት ችግሩን አይቶ አደናጋሪ ማስታወቂያዎች በመጠቀም በቀጥታ ተጭበርብሮዋል....እስቲ ስንቶቻችን ነን ስለ አክሲዬን ህግ ምናውቅ ካርታ ባልተቀበለበት እና ሽያጭ ባላለቀበት ቦታ ላይስ አክሲዬንም ሆነ ቤት መሸጥ እንዴት ይቻላል?????????? ሻጬ ያውቀዋል 🥸
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 месяца назад
ይሄን ሰውዬ አላሰራ አሉትሳ?
@monkeyd3700
@monkeyd3700 3 месяца назад
እራስ ግዙ ብለ ገፋፈተ 😂
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 3 месяца назад
አዱስ ባለስልጣ መጥቶል የካቢታል ገበያ የተባለ እሱ ደሞ ስልጣኑን ሌያሳይ አካወንት ይዘጋ ብላል አንድ ሙሰኛ ስንገላገል በሌላ በኩል ይመጣሉ ለመብላት ባለስልጣን መሆን ግድ ነው ባሁኑ ጊዜ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 месяца назад
Becase Dr. Fesiha Eshetu is Amara
@edenDemilshe
@edenDemilshe 3 месяца назад
አሁን ከፍየ ስልክህ ጠፍቶኛል እና ስልክህን ፃፍልኝ ሌላ አክሲወን ካለህ ልገዛ እፈልጋለሁ : ጊፍት እርሊስቴት እደገዛህልኝ ታውቃለህ
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 3 месяца назад
አልገባህም አክስዬን የገዛ ቤት 1.5 ሜ እንስጣለን ነው ያለው የቤዝነስ ሞዴል ነው
@biniyamyemane7020
@biniyamyemane7020 3 месяца назад
ቤት እንሸጣለን አላሉም, ሼር ግዙና ቤት በነጻ እንሰጣለን ነው ያሉት
@MastewalWeretaw
@MastewalWeretaw 3 месяца назад
እኔ አንዱ ነኝ አንተ ስታወራ ሰማሁ ገዛሁ
@edenDemilshe
@edenDemilshe 3 месяца назад
ኣረ እኔ 3.5 ነው የገዛሁት
@YonatanAlemseged-f5i
@YonatanAlemseged-f5i 3 месяца назад
Ante shareholders kehonk, mediyawen meketatel ena lehum melse alw chigeru eko sew mediyawen ayeketatelem gin bemeselgn asteyayet yesetal
@taleadmasu2067
@taleadmasu2067 3 месяца назад
20 ፈቃድ ቢኖረው ምን አገባህ፡፡ የራስህ አስተያየት ትተህ መረጃውን ብቻ አቅርብ፡፡
@FikruFikruchane
@FikruFikruchane 3 месяца назад
ይሄ ሰውዬ በህዝ ብር እየተንቀባረረ ስለሆነ መንግስት አንድ ነገር ልየው
@biniyamyemane7020
@biniyamyemane7020 3 месяца назад
አንተ የብልጰግና ደጋፉ ስለሆንክ ነዉ መንግስት ጨዋ ነው የምትለው
Далее
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Просмотров 66 тыс.