Тёмный

Ethiopia - ‹‹በኦሮሞች ለመዋጥ ነው ይሉናል›› ጠቅላዩ!፣ እነዘመነ ካሴ በሽብር ተከሰሱ!፣ የአብን አወዛጋቢ መግለጫ፣ የድሬድዋው አደጋ 

Feta Daily News
Подписаться 768 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

27 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 349   
@AsegidZenebe
@AsegidZenebe Месяц назад
ይህ ሁሉ በአጋጣሚ አማራ ሆኖ ተገኙ እንጂ ለኢትዮጵያ የቆሙ ጀግና ምሁራን ናቸው ። ድል ለዐማራ ፋኖ 💚💛❤️
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Месяц назад
Definitely yes ❤️
@YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du
@YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du Месяц назад
ፋኖያሸንፍል የምትል በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt1dz4pt7k
@user-wt1dz4pt7k Месяц назад
ያለምንም ጥርጥር ፋኖ ያሸንፋል
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 Месяц назад
ድል በሶት ለወለደው ለአማራው ልጅ ጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 Месяц назад
ኢትዮጵያን ማፍረስ ከፈለግን ማንም አይከለክለንም ሲል መንቃት ያስፈልግ ነበር!አሁን መፋትሄው ጠንክሮ መታገል ብቻ ነወ!!💪💪💪
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb Месяц назад
ድል ለ አማራ ፋኖ
@user-wf9pd6uh2z
@user-wf9pd6uh2z Месяц назад
የግዜ ጉዳይ እንጂበሽብር እና በዘር ማጥፋት ማን መጠየቅ እንዳለበት ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቀዋል
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Месяц назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-xh2zi3mc8j
@user-xh2zi3mc8j Месяц назад
የአታላዮች‪ ስብስብ ማንም ሊአምናችሁ አይችልም ይበቃል ለፋኖ ድል ለጪቁኑ የአማራ ህዝብ አሜን አሜን ❤❤
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt Месяц назад
ስሙ user ሆኖ ጤነኛ የለም
@zolazola5725
@zolazola5725 Месяц назад
አፈ ቅቤ፣ ሆደ ጩቤ።ድል ለፋኖ❤❤❤
@wondaya7620
@wondaya7620 Месяц назад
እሽ ባክህ ኦነግ ሸኔ የ3 አመት ልጅ ሲያርድ ዝም ፋኖ ለነፃነት ሲታገል ክስ ስትል አንሰማም ድል ለአማራው ፋኖ
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 Месяц назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራው ሕዝብ
@zikratube5806
@zikratube5806 Месяц назад
ድል ለፋኖ 💚💛❤
@user-dd9ip3wr6d
@user-dd9ip3wr6d Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ 🐅🐅🐅🐅🐅🐯🐯🐯🐯💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@emeyassef3422
@emeyassef3422 Месяц назад
ድል ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪
@Habtam837
@Habtam837 Месяц назад
ድል ለፋኖ 💪❤❤❤❤❤
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z Месяц назад
ድል ለፋኖ መከሰስ መታሰር መገደል ብርቃችን አይደለም አሁን ደም በደም እየመለስን ነው እውነት ከአማራ ክልል ህዝብ ጋር ናት እናሸንፋለን
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn Месяц назад
አይጋላ ግራተጋባአይደል ከነፍጠኛጋ ማንተነካካአለው ሽብርተኛቢል ነፍጠኛ የሚመጣውንይቀበል ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@TiaTery
@TiaTery Месяц назад
የባለጌ ስብስብ ብልፅግና ድል ለፋኖ❤❤❤
@YeeTawahidoLij4764
@YeeTawahidoLij4764 Месяц назад
Belege sew bela awure anchn chmro fano yemibel fando now ,
@OnlyAction-ig3yd
@OnlyAction-ig3yd Месяц назад
@@YeeTawahidoLij4764aheya
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️👈💪💪💪✊✊✊
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 Месяц назад
Fano is not rebels or ( Shifita) name !! Fano is the name for Brave Ethiopian who fought against the fashishite Italian regime!!
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c Месяц назад
ድልለጀግናውአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
💚💛❤🐅🐅🐅👍👍👍👍 ድል ለአማራ ሕዝብ. ከብልግናው አገዛዝ በላይ አሼባሪ ማንም የለም ።።።።።።። 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪👍🐅🐅🐅🐅👌👌👌👌
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 Месяц назад
ሐገርእየተወረረና አዲስ አበባን እያፈናቀለ ታገሱ የሚለው ሕዝቡ ከተወረረና ካበቃለት በሁዋላ ሿሿሿ ይሄ ነው እንደ ግብፆች በኢንተር ኔት አንድ ጠንካራ መረብ መዘርጋትና መናበብ ያስፈልገናልና ተባበሩን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Месяц назад
ድል ለፋኖ
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤ፉኖዬ ❤❤ፉኖዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-tj9cz7su1p
@user-tj9cz7su1p Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋን
@HxHf-br7lq
@HxHf-br7lq Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Месяц назад
መከራችን በዛ እናተ አንዱን ሳንጨረስ አዱ እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢😢😢
@user-wt1dz4pt7k
@user-wt1dz4pt7k Месяц назад
ድል ለጀግናው ፋኖ
@user-hv8ei6wr5o
@user-hv8ei6wr5o Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አምላኪ ሆይ 😭😭😭
@samepato9512
@samepato9512 Месяц назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@apostleamarufetala2844
@apostleamarufetala2844 Месяц назад
ሌላ ብሔር በማፋናቀል የተጠመደ ዓለም ያየ ሀቅ ነው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Месяц назад
መቼስ ምን ይደረግ ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይን ይሰብራል ተብሎ የለ ግን ስለነገ ማንም የሚያውቅ የለምና ፍርድ ለድንግል ልጅ አሜን ።
@MuluHabtamu-kf9pw
@MuluHabtamu-kf9pw Месяц назад
በሽብር መክሰስ ሚገርም ነገር አድለም በድሮን ,በከባድ መሳሪያ እየተደበደበ አይዞህ ወገኔ በርታ ከፈጣ ጋር ድል ያንተ ነው።
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Месяц назад
6 አመት ሁሉ ስታታለን ኖረሃል አስመሳይ እባብ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Месяц назад
6 ዓመት ሞላው እንዴ ይሄ ሰይጣን
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l Месяц назад
አብን ከመቼ ጀምሮ አማራ ሆነ? ከነ ክርሰቲያን ውጪ አብን አማራ አይደለም ለጣሂር አድርሱልን ....አዲሰ አበባን የኛ እንደምትሉማ ግልፅ ነው ለማንኛውም ልዩ ዞን ያላችሁትን አማራ ክልል የምንም አይነት የኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚባል ነገር የለም እንዳታስቡት
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o Месяц назад
ድል ለአማራ ሕዝበፋኖ
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Месяц назад
በዚህ ክስ ዝርዝር መሰረት ሁሉም አማራ ሰለባ ነው ፣ ለዛ ነው ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ የህልውና አደጋ ውስጥ ነው የሚባለው ፣ መንግስት ተብየው እራሱ አረጋገጠልን።
@LunahirutZe
@LunahirutZe Месяц назад
ማንም ያቦካው ጭቃ?! ማነው ይሆን ማንም?? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው፣ ይሄው ማንም በተባለው የማንም አስተሳሰብ፣ በጊዜው ባለው የማንም እውቀት ልክ፣ የማንም ጉልበት፣ የማንም የሀገር ፍቅር የማንም ወንድማማችነት መስሎኝ። ሆሆሆ ወይ አለማፈር ወይ አለማወቅ ወይ ትዕቢት /ወጣ ወጣና/ የቀን ጀግና የሀገራችን ቀን ይምጣ።
@Amfano368
@Amfano368 Месяц назад
የጨነቀለት አለ😂😂😂😂 ።ፋኖ ይችላል
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x Месяц назад
መጥፎ መንግሥት ማጋጫ አያጣም""
@AgeeMulm
@AgeeMulm Месяц назад
ድልለአማራ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
The poll. What Do the Ethiopian People Want !!! The ethiopian people deserve respect and justice !!! Ethiopia Yesterday. Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
ዲልለፋኖ እራሱን ለማዳን የሰለጠነን ሀይል በሺብረመክሰስ አይቻልም ዘሜ አረማችን ጀግናችንነዉ በመከሰስ ከሆነ እራሱ አራዱ መግስት ነዉ የሚከሰሰዉ 💚💛❤️ፋኖ ያቸንፈል ዘዲሮይለያል
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 Месяц назад
Hh😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
@@faysalzinab5221 ምን ያስቃል
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Месяц назад
So what ? Oromos do have their God given right to do whatever they want,After all it’s their land( region). Finfine is not in Tigray or Amhara or other region. You guys better stop your ‘Mqegna’ dirty politics and lies. Assume the capital city is not in Oromia, even then Oromo people as the citizens of that country have every right to live, work and settle as every other citizen in Ethiopia. Come on guys, your crazy conspiracy and hatred has no bounds. Shameless media bunch.
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Месяц назад
መግስት አለ ለማለት ይከብዳል በየቦታው ሰው ይገደላል ይታገታል ሰው እየሞቱ ታገሱ ምን ማለት ነው ለአመታት ታገስን እኮ
@user-il6pk1fm3r
@user-il6pk1fm3r Месяц назад
😂😂😂ተጨነቃችሁ እኛ አማራወች ትግላችን አይቆምም አሸባሪው መግስትነው በግፍ የገደለን😢😢😢😢😢😢
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Месяц назад
victory for FANO, peace for Ethiopia
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Месяц назад
በቦካው ጭቃማ እናት አባቶቻችን እኛም ኖርንበት አንተ መተክ በአምስት አመት መድረሻ አሳጠከን😊
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Месяц назад
የመሻሻ፡ጪቃ።
@sewyalewtadele4456
@sewyalewtadele4456 Месяц назад
አሜን አይወክለንም
@user-rh8er5qg4d
@user-rh8er5qg4d Месяц назад
ብልፅግናው እስከ መቼ ነው ህዝን ለማጭበርበር ያሰብከው?
@user-li2un2ew6i
@user-li2un2ew6i Месяц назад
ይሄ ነብሠ በላ መንግሥት አማራን የጠለው በእውቀት ሥለሚበልጡት ነው አማራን እሚያሠቃየው ድል ላማራ ፋኖ ላማራ ህዝብ ሀይል ሞት ላሸባሪው መንግሥት መቸም ድል ለፋኖ ለጀግናው አማራ ❤❤❤❤
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq Месяц назад
መቼ ይሆን ሰላም የሚሆነው
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ፈጣሪው ቢመለስ ይሄንን ደካማ ያነሳልን ነበር።ግን ፈጣሪ በየት በኩል ይዘንልን።ሰው ሙቶ እንኳን አርፎ ከማይተኛበት ሀገር
@Atifra1532
@Atifra1532 Месяц назад
ኢትዮጰያ ህዝብ ባህልና አመትባል በፉክክር ያክብር እንጂ መፅሀፉ ቅዱስ አንብቦ በቃሉ መሠረት መኖር ከተወ 30 አመታት አለፈ እረኛ ተሰጠን አልተጠቀምንበትም ዘፈንና ግርግር የሚወድ በዘር የሚጨቃጨቅ ሌብነትን ባህል ካረገ ቆየ
@teferazemelak6668
@teferazemelak6668 Месяц назад
የሚጠቅመው የአማራ ክልል መሪ ነኝ ባዮች ትጥቃቸውን ያስፈታችኃቸውን የአማራ ልዩ ኃይልና ለፋኖ ያሰለጠንከውን ሚኒሻ ለትግራይ ጦርነት አዘጋጅ ፋኖም ወደ ታሪካዊ ጠላትህ ሳትወድ የምትመለስበት ነው አሁን ሁሉም የሚታይበት ጊዜ ነው።
@workuhabte8522
@workuhabte8522 Месяц назад
Ethiopia News March 28, 2024 እንዲህ አይነት ቀንና ወር እዲሁም አመተምህረት ጥቀሰ
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 29 дней назад
አሽነፍን የሰፈር ሽፍታ ንው እያሉክሥ እይጋጭባቸውም ድልለፋኖ ፋኖያሸንፋል❤❤❤
@user-im4sc5xm1n
@user-im4sc5xm1n Месяц назад
ይህአስመሳይ እባብ እያታለለነ የኖረው ይበቃዋል 😤😤😤😤😤😤አማራነት ወይመት💚💛♥️ ✊✊✊
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Месяц назад
ሁሉም ያቡካው ቅርስ ካልሁነ ሽመልስ ምን እየሰራ ነው እስኪ ይሁን መድአኒአለም ሰላም ይላክልን
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Месяц назад
አበቹ አርቆ አሳቢ ነዉ።
@user-yz8vb2wv1j
@user-yz8vb2wv1j Месяц назад
አርቆ እሚታሰበው መጀመሪያ ያለውን ችግር እየተቀረፈ ነው ​@@serkalembelay7094
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Месяц назад
የሚያፈርሱት ኦሮሞን ለማስፈር ሙሆኑን የአብይ ቃል አቀባይ ሽመልስ በግልፅ ተናግሯል!!
@sofyatube4630
@sofyatube4630 Месяц назад
ታገሱ አላለም ዉጤቱን ሙሉ አዲስ አበባን ኦሮሞ አድርጎ ያሳየናል ይኸ እባብ መንግስት
@user-ff5cb3uw8e
@user-ff5cb3uw8e Месяц назад
አይ ለህፃን ብርጭቆ መሰጠት
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 27 дней назад
አይንህን ፈጣሪ ያጥፋልንየ666ቱ መሪ።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Месяц назад
አብን አለ እዴ እይ አማራ እዲ መጫወቻ የሆነ ህዝብ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Месяц назад
በጣም የሚገርም ነዉ ዛሬ አማራ ላድነቱ ላለመገደሉ ሲታገል ተከሰሱ እ አጀብ ኦነግ ሸኔ ወለጋላይ ህፃን እርጉስ ሲቀድ አይታይም እዴይህ ብቻ ሚዛናዉይ አለሆኑ ከወድሁ ይለያል የግዜ ጉዳይ እጁ ሁሉምያልፋል ሆድ ከአገር ይሰፋል አገርመሪእድህአደለም በኔእይታ
@KisKis-kr2xf
@KisKis-kr2xf Месяц назад
እኒህን ሰዎች በሽብር የፈረጀ ስለ ሀገር እውነት ስለሚናገሩነው አሸባሪስ ሌላ
@hdjhdk
@hdjhdk Месяц назад
እራሱን ዶክተር አብይን ማንይክሰሰዉ ?ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ።
@yohannesyeshitila2597
@yohannesyeshitila2597 Месяц назад
አብን ምን አገባው ሰለአማራው ፋኖ ነው አማራን የሚያድነው
@Ha-Hager
@Ha-Hager 29 дней назад
አብን ፈርታለች። ይች የአማራ ዋና ጠላት! አማራ መዳኛው ፋኖ ብቻ ነው! ሌላ አብን በዴን ብልጽግና ፒሪሪም ፒሪሪም አንሰማም
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
ጊዜይፈታዋልአማራያሼንፋልፋኖያሼንፋል
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Месяц назад
የምታቀርበው ነገር ለኮሜንት በቂ አይደለም ግልፅም አይደለም
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Месяц назад
ቁማርክ ተበልቶአል
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Месяц назад
እውነት ነው ሺ ገዳዩ ተናግሯል ለምን ተነቃብን ነው ⁉️
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Месяц назад
ሽመልስ አብዲሳ ተናገረ አይደል ሌላዉን አፈናቅለን ኦሮሞ ለማስፈር ነዉ ሽመልስ እየተናገር።።።።።።
@woldegirma6375
@woldegirma6375 Месяц назад
በደንምብ አድርጎ እንጂ ሚሳለቅጡት አረት ክፍለ ሃገር አንድ ክልል ሆኖ ሌሎች የምባበታታነዉ ለምን ይመስለችኃል
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs Месяц назад
የብልፅግና ባለስልጣናት አንዱ አላማውን ሲናገር ሌላኛው ይክዳል ሕዝብ ደሞ የሚያየውን ነው የሚያምነው ዘረኞች የነገሰበት ጊዜ
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk Месяц назад
ድል ለአማራ ጭቃ አላለም ጭቃ እናተኮናችሁ ድሀን ታላጠፋን ያላችሁት የሰው ስቃይ የማይታያችሁ የሰው አውሬ
@user-tf8rg2rj3h
@user-tf8rg2rj3h Месяц назад
አላህ ያማርድምጥ ሰቶሀል በዝህ ድምጥ እዳትዋሽበት
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
Fano👑♥💛💚Fano👑🐅🐅💪💪💪✅
@rockstarvine
@rockstarvine Месяц назад
ሞኞ ታዲያ ወልቃይተና ደቡብ ለአማራ በመስጠት ነው የትግራይ ህዝብ ነፃ የሚወጣው
@AmanualAlex-gx9vw
@AmanualAlex-gx9vw Месяц назад
እነ ትምርት ሚስተሩም ሽብርተኛ ተብለዉ ነበር
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Месяц назад
በሽመልስ በኩል አጀንዳውን እየነገረን ተቃውሞ ሲነሣበት ለማስተባበል ይዳክራል።
@mayetmelkam9235
@mayetmelkam9235 Месяц назад
ያልታረመ ንግግር እያስጠላም?
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 Месяц назад
ማንም ያቦካው ቅርስ አይደለም!! ነው ያልከው?
@user-oy3zk8lu4b
@user-oy3zk8lu4b Месяц назад
ፍትህ ለደራ
@AddisBirhanu-ud7ge
@AddisBirhanu-ud7ge Месяц назад
❤❤
@ErmiyasAbrham
@ErmiyasAbrham Месяц назад
Good new 👍👍
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 29 дней назад
ትክክል ነው የ እዲሣባን ህዝብ እሜፈናቅሉት ምርጫ ሥለደረሰነው ሌላታሪክ የለውም ያፈናቀልክ በተራህ ትፈናቀላለክ የግዜጉዳይ ነው
@user-oy4vt5zb6b
@user-oy4vt5zb6b Месяц назад
❤❤❤❤❤
@babbagecollege958
@babbagecollege958 Месяц назад
መረጃን ከምንጩ አዳምጦ፣ በሌላ ሚዲያ ሲዘገብ እንዴት ይገርማል? ሲሰነጠቅ፣ ርእስ ሲሰጥ፣ ለቪዲዮ ሽቀላ አሪፍ ሊሆን ይችላል፤ መሀል ላለነው ህዝብ ግን እንዴት እንደምንተራመስ ሳስበው ባልሰማስ ያስብላል። አሁንማ ርዕሱን አይተን፣ ሰምተን፣ ዜናውን መጨረስ ጀምረናል።
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Месяц назад
ማንም ያቦካው ጭቃ ሁላ ቅርስ አደለም እረ መፍረሱ ይበቃናል
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Месяц назад
አብይ የሸፈነውን ሽመልስ እውነታውን ያወጣል 😂😂በዚህ አፈ ቀላጤ አብይንኮ የሚያምን አይጠፍም ወይ ማስመሰሉ በሱ ቤት የሚሰራው ሿሿ አልታወቀበትም😂
@fanmoges2219
@fanmoges2219 Месяц назад
እራሳችሁኮነው ዲሞግራፊ እንቀይራለን ያላችሁ ለኦሮሞ አይጠቅምምጂ
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz Месяц назад
በስማም በጣም እውቀት ያለክ ይመስለኝ ነበረ ማንም ያቦካው ጭቃ ቅርስ አይደለም ነውር ነው የሆላው ከሌለ የለም የፊቱ ደሞ ማንም አላለም እኮ በኦሮሚያ ለመዋጥ ነው ሽመልስ አይደል ያለው ወይ ጉድ ማነው መሪው
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Месяц назад
ይሄ አውሬ ልቡ ይፍረስ ቸሩ መድሀኒያለም ይሄንን ሰውን የሚያጭበረብረትን አንደበቱን ይቆልፈው
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret Месяц назад
የአማራና የትግራይ ህዝቦችን በማነሳሳት ለዳግም እልቂት መገፋፋት ይቅርባችሁ ያለፈው ስብራት ይብቃ ብልፅግና ያለ ጦርነት ህልውና እደለለው አሳይቷል መጠቀሚያ አትሁኑ
@user-xk2ec1es3k
@user-xk2ec1es3k Месяц назад
ይህንን ምክር ለህወሀት ንገሩትው።ኦነግና ህወሀት ጠላት ብለው የፈረጁት አማራ ላይ ጦርነት ሲከፍቱበት፣ አማራው ራሱን ለመከላከል ነፍጥ አንስቶ ሲመክት፣አፈ ቅቤ ልበ ጩቤዎች የየነሱና እልቂት ልታመጡ ነው አርፋችሁ ተቀመጡ የምትል ማዘናጊያ ይዘው ብቅ ይላሉ።በኢትዮጲያ ታሪክ በጨፍጫፊነታቸውና በአረመኔነታቸው አቻ የሌላቸውን ህወሀትንና ኦነግን ግን ሲቃወሙ አትሰሟቸውም።
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Yamtaftafaeu.Amharase.Eshi.Kabet.Abiy
@SamiSalon-kf6ve
@SamiSalon-kf6ve Месяц назад
ኡኡኡኡኡኡኡ መሮኛል ከፈሪ ጋር መኖር
@user-oy3zk8lu4b
@user-oy3zk8lu4b Месяц назад
ህዝብን የሚጠብቅ ነው አሸባሪው በድሩን ህዝብን የሚፈጀውን ማሸባሪ ??
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Месяц назад
😢እኔ አየሰገርመኝ መለስም ትጌራይን በመስታወት አስውቧትነበርና እሱን ማየትነው የኦሮሞ ህዝብ ፌስታል ይዞ እጀራልመና እደሚወጣ አልጠራጠርም ኢሻአላህ ምን አልባት ይዘገሰይ ይሆናል የአብይ ተረተረት ማለቂያየለውምና አላህ እድሜውን ይቅጨውና ከነዘሮ ችህ አብይ የሰው እንባ የሰውግፍ መጨረሻህ አመድነውና አብሽር የአገሬሰው
@user-hi3wz1jz9d
@user-hi3wz1jz9d Месяц назад
👍👍👍
@tesfayebekele2999
@tesfayebekele2999 Месяц назад
ማንም ያቦካው ጭቃ ሁሉ ቅርስ አይደለም ሲሉ ምን ለማለት ፈልገው ይሆን?
Далее
Приснился ужас 😂 #shorts
00:12
Просмотров 21 тыс.
Самый необычный ЗАВОД - ShapeZ
27:42