Тёмный

Ethiopia - ‹‹የተሰጠኝ ጊዜ እየሄደ ነው›› ጠቅላዩ ጠቅላዩ ያቀረቡት አወዛጋቢ ታሪክ 

Feta Daily
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

29 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Месяц назад
መድሀኒአለም ቶሎ ይንቀልልን ይህን ነቀርሳ
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Месяц назад
እረ ቶሎ በሔድክልን ለኢትዮጵያችን ምንም ምንም አልበጃሀትም ማርያምን ።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Месяц назад
አረ ፈጣሪ አፍጥነው ብዙ ስው ሳያጠፋ
@MekuantAdamu-rx5mj
@MekuantAdamu-rx5mj Месяц назад
ብንሄድ ይሻለናል ድል ለጀግናው አማራው ፋኖ ለወንዶች ወንድ ሞት ለአራዊት ሰራዊት
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk Месяц назад
በጠጣም ነገር ነህ ብሮ ተለቃቅማቹሁ በቅርቡ ገቢ ትደረጋላቹሁ
@MengistuKebede-zp5xw
@MengistuKebede-zp5xw Месяц назад
ችግር አምጪ ፣ችግሮችን አይፈታም ።
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki Месяц назад
መድ Uኒያለም አባቴ ሆይኧረሰቃይበቃ በለን የሀገራ ችን ሰላም መልስልን እባክህን ተለመነኝ አምላኬ❤❤❤ ድል ለአማ ራ ህዝብ. ፋኖ የሸንፍል❤❤❤ ድልልል ል
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 Месяц назад
እራሡን እየሠማ ለራሡ የሚኖር መንግሥት
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Месяц назад
ይህን መንግስት አትበሉት የእራሱን አንደበት መምራት ያልቻለ ሙት መንግስት ሊባል አይችልም
@hdjhdk
@hdjhdk Месяц назад
እደ አማራ ስላም ፈላጊ የለም ነበር ግን? ገደሉን አፈናቀሉን ስለዚህ ህልዉናችንን በክዳችን እንታደጋለን ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ።
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 Месяц назад
ስልጣን መልቀቅ ነዋ ጎበዝ 😂
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Месяц назад
አላህ ሆይ አንተ አገራችንን ሠላም አድርገህ ከጭቀት አውጣን
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc Месяц назад
ድል ለፋኖ❤
@NegatDeres
@NegatDeres Месяц назад
ድል ለውድ የአማ ልጆች
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk Месяц назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ ነገር እየሞታቹሁ እያለቃቹሁ ድል ለፋኖ ምትሉት ነገር መጀመሪያ ጠግባቹሁ ብሉ ደንቆሮዋች
@Fozeyaendires
@Fozeyaendires Месяц назад
ሌላስ የምትለው የለህም ጀዝባ​@@AlemayehuAbereham-gq4yk
@user-eo4pq4sn4l
@user-eo4pq4sn4l Месяц назад
​@@AlemayehuAbereham-gq4ykኀ
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy Месяц назад
ሰላም ከለለ ልማት የለም በሰላም ሀለህ ካልገባህ ልማቱ ለማን ነው የሚወርሰው
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded Месяц назад
አንዱ በጣም ችግር ያለብህ አንተነህ ፈጣሪ ይቀልህ
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Месяц назад
አዎ ይንቀልህ
@A21979
@A21979 Месяц назад
አብይ የመከራ አባት ቶሎ ሂድልን‼️
@abebaandom5458
@abebaandom5458 Месяц назад
መውረዲህ አይቀርም ሲጨንቅህ አንዲየሀይማናት አባቶችን እንደገና ሴቶችን ባለሀብቶችን መስብስብ መፍትህ አይሆንም ትወረወራለህ አንተበአዶ አምላኪ መተታው ባዶ ጮቅላት ዶል ለፍኖና ለተገፍው የአማራ ውድ ህዝቤ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Месяц назад
Abiye Ahmed must go this is the solution
@SleepyDesk-bx5jx
@SleepyDesk-bx5jx Месяц назад
Ethiopia 🇪🇹 for every
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Месяц назад
ጭንቅላትና ቀናነት ከሌለ የምታስበው ከችግር ጋር መኖር አማራጭ ታደርጋለህ ትንሽ ያው የአቅሙን ነው
@Yif66
@Yif66 Месяц назад
ኧረ ይሂድ ጥርግ ይበል እኛም እንገላገል።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Месяц назад
ይኸ ሰይጣን ድምፁን መሰማት አሎፈልግም
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk Месяц назад
ታዲያ ሲኦል ግባ እዛ አታገኘውም በጥራቃ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Месяц назад
@@AlemayehuAbereham-gq4yk እድት አላገኘው የሲኦል አባት አይደል እድ
@ma9546
@ma9546 Месяц назад
gadle geba
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk Месяц назад
@@tenaberihun7379 መስሎህ ነው እራስህ እየገደልክ እየጨፈጨፍክ ስታበቃ አብይ ላይ ጣትህን ትቀስራለህ ደነዝ ደግሞ አልተማርክም መሰለኝ በትክክል እንኳን መጻፍ አልቻልክም ኩበት
@dijewwoyyalawDijew
@dijewwoyyalawDijew Месяц назад
"ጊዜዬ እያለቀ ነው" ያልከው ትንቢት ይፍጠንብህ አብይ 😭😭😭
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Salam.Lamhara.Ethiopia❤❤❤
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w Месяц назад
አነጋገርህ ተለያለህ❤❤❤ ድል ላማራ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Месяц назад
አቤት ህዝቡን አወደመው
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Месяц назад
ጠቅላዩ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆነ ቀረ ማለት ነው በቃ የት መሄድ አይችልም እኮ ወይ ከንቱ ፍጥረት መሆን እንዴት ነው ነገሩ
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw Месяц назад
ሴሜኑ ከተኛ ደቡብ ይቀጥላል ማለቱ ነው?
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Месяц назад
እረ ኡኡ ሽ አመት ሆነብን አፍ ነው
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z Месяц назад
ምርጫየአፍሪካአሞባገንመጠቀሚያነወ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Месяц назад
እሱ አእምሮ ትክክል አይደለም
@mintyassefa
@mintyassefa Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 Месяц назад
በአብይ ዘመን ከተሠራው ልማት ይልቅ የፈሰሰው ደም አጅግ ብዙ እልፍ ነው አሰከ አሁንም አንደ ቀጠለ ነው መጨረሻችንን ያሳምረው
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Месяц назад
ድል ጀግኖች ለአማራ ፈኖ💚💛❤💪💪💪
@user-pv8lw1lb9p
@user-pv8lw1lb9p Месяц назад
Abeyi Ahmed Ali, your time is up long ago and you should and must go!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад
በተሠጠ ግዜ አሻራ ለመጣር ለሥም ሢባል ቅደምተከተል በሌለ መሠረታዊነገሮችን ከሟሟላት መራቅ ሥለአመራር አለማወቅ ሐላፊነትን መዘንጋት ወይ መናቅ ነው።
@MengistuKebede-zp5xw
@MengistuKebede-zp5xw Месяц назад
አራ ይብቃህ በሉት ።
@kassaye499
@kassaye499 Месяц назад
Egziabehere Kemidere Gessi Yatifahe/// Endante Ayinete koshasha Asemesayi Ethiopia Betarikwa Getimowate Ayawikeme
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e Месяц назад
ፈጣራ እልም ያድርግህ ኢትጰ ሣትጠፍ ህዚቢ ሣያልቅ ድንግል እልም ታድርግህ ውይ ያማል የአንተ አቢይ ህዚቢ ሀዘን ላይነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@yohannesdesalegn7947
@yohannesdesalegn7947 Месяц назад
ከወንዶች ጋር መች ነው የሚነጋገሩት
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 Месяц назад
ይኼ የትም እየተርመጠመጠ ያደገ ከቤተሰብ ፍቅርና ተግሳጽ ባላየዉ ከሁሉም ጋር እየቅለሰለሰ ከ14 አመት እድሜዉ በወያኔ ማኅጸን ዉስጥ የተቀፈቀፈና ያደገ የራሱ ባሕሪ ኖሮት ሳይሆን ሌሎችን አስደስቶ ለመኖር በራስ መተማመን ያልታነጸ የሰዉ ጎደሎ እዚህ ስልጣን ላይ መዉጣቱ በአገራችን ላይ መከራ መጥቶብናል:: የተጫነብንን ዱብ እዳ በፈጣሪ ፍቃድና በጥበብ ከላያችን ላይ ማዉረድ ብቻ ነዉ የሚያድነን::😊
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 Месяц назад
Aren't we tired of these gangsters yet? They are not knowledgeable, honorable, wise or useful., They started their term with a bomb going off in the town center and the horror is still continueing. Let us not forget "Kore Negegna", a personal killing squad!
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 Месяц назад
We need Eritrean representatives
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Месяц назад
እረ ገና ነው 995 ዓመት ይቀርዎታል ።
@ethiopiantewodros2091
@ethiopiantewodros2091 Месяц назад
fano
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Egzbhier.Yanshu.Abiy.Ahmed
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q Месяц назад
በተንኮል እና በተረት ተረት , በክፋት የተሞላ ጭንቅላት ይዞ እንደ ዛፍ የሚወዛወዝ እባብ :: ደስታን ለማግኘት የስውንስላም መጠበቅ ሕዝብንበማንነቱ እያሳረዱ ስላም ከየትም አይመጣም :: ዘረኝነት ጥንብ ነው: መግደል መሽነፍ ነው::
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m Месяц назад
ቀልደኞች መሪዎች የሚፈልቅባት አገር ቢኖር ኢትዮጵያ ናት
@endoethiopia6455
@endoethiopia6455 Месяц назад
Fetari yzoh yehid
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Месяц назад
የኢትዮጵያ ችግር ለስልጣን የሰጠው ያልተገባ ክብር ነው ሳናጣራ አንስር ብሎክ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከተኛበህበት ወስደእሰር ሲባል ባለስልጣን ነውና ያዘዘው ምንአረገም ሳይል እያጋጨ ያስራል በዛው ይረሳል ግደል ይባላል አይጠይቅም ምክንያቱም ባለስልጣነዋ ያዘዘው ይደፍአል ለህግ የቆመ ህግ አስከባሪ እስካልመጣ የስልጣን ብልግና አይቆምም
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Anta.Saytan..mengiste.Badibaby.Tesklalh
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Месяц назад
አባባ ተስፋዬ ባይሞቱ ኖሮ ጥሩ ነበር ተረቱን ያጣሩልን ነበር ። አባባ ተስፋዬ ለልጆች ተረት ሲነግሩ ጠሚኒስቴሩ ደግሞ ለትላልቅ አጎብዳጆች: ባንዳዎችና ሆድ አደሮች ተረት ይነግራል።
@nomorelie3900
@nomorelie3900 Месяц назад
Fano
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Месяц назад
ድልለአማራፋኖ
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Yemesma.Mangiset.Hezbuen.Astfatfaw😢😢😢
@neamen9498
@neamen9498 Месяц назад
ችግር ፈጣሪው እርሱ ራሱ ነው። ችግሩ እንዲወገድ እሱና መንፈሱ መጥፋት ኣለባቸው።
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Месяц назад
አወ ወንዶች ናችሁ የችግር መነሾች ግፈኞች አላህ ያንሳችሁ በዳዮች እናተ ናችሁ በናተ ምክንያት ነው መከራ የምናየው😢😢😢😢
@SelamTeshome-rg8sv
@SelamTeshome-rg8sv Месяц назад
No but know if😅
@SA-sp1ub
@SA-sp1ub Месяц назад
ayi feta!!!!
@HenokBelete-sl5mu
@HenokBelete-sl5mu Месяц назад
I promise you Go to win the next election Ke chaka yemetawen abarenewal gerfen Ke 1dam 3ta
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z Месяц назад
የመከራሰውየነውስልየአላሕብቻነው
@tekka3535
@tekka3535 Месяц назад
ፈታዎች ይህን አንባቢያችሁን ዘጋቢ እንጂ አቅራቢነት እንደማይችል አታዉቁምን?
@workualeme5852
@workualeme5852 Месяц назад
True
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Месяц назад
ኢትዮጵያ እኮ አዲስ አበባ ብቻ አደለም ሰውየው ሊገባው ያልቻለ ነገር
@negestqueen
@negestqueen Месяц назад
ላይክ አታድርጉ!!! ይሄን ዲያቢሎስ እርኩስ አብይ አህመድን አክብሮ አንቱ ብሎ ለሚጠራ ጋዜጠኛ ላይክ አናደርግም!!! ጠ/ ሚኒስተር , አንቱ ብለህ ስትጠራዉ መስመቱ ይዘገንናል!!! ላይክ አታድርጉ!!!
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Del.Lafno🎉🎉🎉
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h Месяц назад
political = work/time ......................when time increase work decrease this is reality ደቡብ ነን ነፍ ነን የመሬት ጥበት አለብን ቆይ የቆላ መስኖ ሚኒስቴር ለምን ደቡብን ማሰብ ላይ ዘነጋ? ልማት በቁመታችን ልክ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Месяц назад
Selam yalew debub ethiopia nw silezhi limat wode debub
@ethiotick8778
@ethiotick8778 Месяц назад
ባቡር ይሂድበት የቁም እሬሳ
@workualeme5852
@workualeme5852 Месяц назад
I agree with women
@adukalu168
@adukalu168 Месяц назад
U don't have enough ብሬይን to process complicated ideas... Stuፒድ
@workualeme5852
@workualeme5852 Месяц назад
I have a very smart brain for me I tell you about the book of the situation in Ethiopia you don't know the people in your country but want to ruell them by force the women and children have been a victim of your ignorance I hope you know if don't understand my writing please stop answering me I pray for lord jesus to help them amen thanks for your reading my book about Ethiopia
@asratsintayehu8954
@asratsintayehu8954 Месяц назад
በቃህ///
@user-nu9tl4nz5f
@user-nu9tl4nz5f Месяц назад
Abeyi must go ,
@abdi6588
@abdi6588 Месяц назад
ተረቱ አዲሰ አበባ የሰርገኛ መናፈሻ ፖርክ ነው ወይስ ውሀ ነው ቅድሚያ የሚያስፈልጋት የሚለውን አይልስም። ቤተመንግስት መገንባትስ ለምን ቅድሚያ አንደተሰጠው፤ ቢዩን ብር የቢሮ እድሳት ወጪ አስፈላጊነቱን አያስረዳም።
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
Now he going to create Oromo woman region and Oromo man region!
@user-gh5sc8kk8p
@user-gh5sc8kk8p Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cr7jb7dz2l
@user-cr7jb7dz2l Месяц назад
ሁለት በሬ ሲጣሉ የሚጎዳዉ ሳሩ ነዉ
@btrueeth
@btrueeth Месяц назад
ሴትየዋ ከኋላ ሆነው ተው እንደዚህ አታድርግ አይሉም?
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
Ethiopia♥💛💚Fanoklng♥💛💚🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅♥♥💛💛💚💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✅✅
@liyaget-nn4td
@liyaget-nn4td Месяц назад
Yes. Ewnte new set liji endete endmtweldew yemyakewn lejan ye hzbnme leji esat endblawe tornte atwejim . Wendoche seltan eytkonatetu new hageran be sera eyamsate yaluten. Set liji relatively dehna astesasbe ena mercha yenorale.
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r Месяц назад
አደኝነኝ😂😂😂 አያልቅበት
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur Месяц назад
ድል ለእትዮ ሞት ለሸበሪው ፋዶ
@user-hn5kg8ut5k
@user-hn5kg8ut5k Месяц назад
ፋኖ ያሸንፋል
@mamushwondu
@mamushwondu Месяц назад
ergman libsu yehonk awrie neh fetare frdhn tolo yisth
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u Месяц назад
Awo abiy yalati unet nwu andu gimeli kerabe ategnawum yetegnawum yenesal silez hulum gimelochi enditegnu lemadreg projectu asifelagi nwu ahun caka yegebutim lehizib sayihon ribow nwu
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Месяц назад
ጠቅላይ፡ምንስተሩ፡እጀቴን፡ይበሉኛል፡ከሀላ፨ቸው፨ያሉት፤ናቸው፡እብረው፡የምገዙት፡እትዬጵያን፡ ዥእስታውስ፡ውገኔ፡እይለስላሴ፤አበሳውን፡እያበላ፡ወሎ፡በድርቅ፡በረሀብ፡መተ፡ተብለው፡ተወጀኑ፡ደክተር፡እብይም፡እጣሩ፡ማነው፡ከጅርባው፡የምገፋው፡
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b Месяц назад
Ashkabachi media
@assefamolla6497
@assefamolla6497 Месяц назад
ይህው ተረቱ መጣ
@amanueltesfamaryam7940
@amanueltesfamaryam7940 Месяц назад
ጠቅላዩ ኢትያጵያን ለ መስራት 2 ግዜ መመረጥ ኣለባቸው፡ ብ ግራ እጅህን ብረት በ ቐን እጅህን ለልምማት ካል ሰጠህ ሃገር ኣያድግም ፡ ደሞ ህሉን መንግስት ተቃናቃኒ ኣላቸው ሌላ መንግስት ስመጣ ም ግጭትና ጦርነት ኣይቀምም።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Месяц назад
😂selezyh Abichu next year mercha 😂😂😂
@user-tt9yr5nn6b
@user-tt9yr5nn6b Месяц назад
እከካም ስለ ምርጫ አይመለከተንም በሀይል ነው እኛ የምንጥለው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Месяц назад
የኢትዮጵያ ድርቅ ለመቀነስ ከግብፅ አስዋን ግድብ በመጥለፍ ሁለት ቢሊዮን (2000 000 000) ሜትር ኪዮብ ውሃ እናቀርብላቸዋለን (የግብፅ መሃንዲስ ሻአሂን በ1986፡19)
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 Месяц назад
የሰውየውን ንግግር ለማሰማት ነው የገባህ የራስህን አምጣ ኮፒ ራይት ክልክል ነው። አትደመጥም ወድቀሀል።
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Месяц назад
ከብልፅግና ጋር አብራችሁ ነው የምትአሩ ህዝቡን አስፈጃችሁት
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g Месяц назад
ውነትነው ነገረኛው ወንዱነው😅😅
@zekATE
@zekATE Месяц назад
የተስጠው ግዜ አልቅቅል ይይህንን ይተናገረው እሱን ያመጣው እምላኩ ቆሪጥ ነው።ግን ያልነገረው እድሜው በጣም በጣም እጭርና አሞሞቱ ደግሞ ከነበሩት የአለም ግፈኛ መሪዋች በጣም የከፋና መቀጣጫ የሚሆን ነው።
@user-zl8lv7yk9o
@user-zl8lv7yk9o Месяц назад
ሰላምን እያጠፉ ያሉት 3 ከመቶ የሚሆኑ በሀገር ውስጥ የነሀብታሙ ዓይነቶች የምላስ ሚራዥ ቦምባርድ ርዕደ መሬት ፈጣሪዎች ናቸው ለመሆኑ እንቅልፍ የሚባል ታቃላችሁ ወይስ ሁለት ዓመት አለፋችሁ ።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Месяц назад
ብዙ ሰው ያላወቅ ነገር። አብይ አህመድ የዳቢሎስ ልጅ ነው። አህመድ አሊ የስጋ አባቱ አይደለም። 😊
@beleteewenete5170
@beleteewenete5170 Месяц назад
አታስጎምጀኝ 😂
@AlemayehuAbereham-gq4yk
@AlemayehuAbereham-gq4yk Месяц назад
ዝም ብዬ ሳዳምጥህ የፋኖ ቃል አቃባይ ትመስላለህ
@degifwujira4672
@degifwujira4672 Месяц назад
መከራ አበዛህበት በህዝቡ በፈጣሪ እጅ ወደ ጥልቁ ትወርዳለህ።መች ከፈጣሪ ትከሻ ለትከሻ
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Месяц назад
ጠቅላዩ አሳዘነኝ ከምር የት መሄድ አልቻለም የራሱ እስረኛ ሆኖ ቀረ የቁም እስረኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Месяц назад
አዲስ አባ ላይ ችግር ሆኖ ያለው የውሀ አቅርቦት እንጂ የመናፈሻ እና የቤተመንግሥት ችግር አልነበረም አይ አብይ
@jemalsaid6026
@jemalsaid6026 Месяц назад
So telotelo Afresu
Далее