Тёмный

Ethiopia - Reyot: Interview with Daniel Kibret :: ከዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ - Part II 

Reyot
Подписаться 293 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Ethiopia - Reyot: Interview with Daniel Kibret :: ከዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ - Part II

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@mekdeskebede4216
@mekdeskebede4216 7 лет назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን ጥሩ ውይይት ነበር ቴዲ አንተንም እናመሰግለን
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 7 лет назад
በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ዲ/ን ዳኒ ረጅም እድሜ ይስጥልን። ፌስቡክ ላይ በየቀኑ እየወጡ ከ3:00 በላይ ለ10 ዓመት ከሚለፈልፉት ዲ/ን ዳኒ በ1 ቀን ብዙ አስተማሪ መልክት አስተላለፈ። ሚስጥሩ ማንበብ ነው ስለዚህ ቤታችሁን ዘግታቹ እንደ በቀቀን ፌስቡክ ላይ ከምትጮሁ ብዙ አንብባችሁ አጭር ቁም ነገር አስተላልፉ። አለበለዚያ እናንተን የሚስጮዋችሁ እውቀት ሳይሆን ስራ መፍታትና የጩሀት ሱስ ነው።
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 6 лет назад
ሁለት የተከበራችሁ ትንታግ የኢትዮጽያ ልጆች ቆይታችሁ ትምህርት ሰጭና አናጭ ነበር በጣም እናመሰግናለን ቴዶየ አይዞህ ግፋበት ኢትዮጽያንና ኢትዮጽያዊነትን ይዘን ወደፊት.......
@hailegetahun8445
@hailegetahun8445 7 лет назад
በጣም ግሩም ትምህርት ሰጪ ቃለምልልስ ነበር ፤ ምስጋናየ ለግራ ቀኛችሁ ይድረስ።
@markosalemayehu278
@markosalemayehu278 7 лет назад
ዳኒ ለመሚያስገርመው የቴዲ ጥያቄ የሚያስገርም መልስ፡፡ ጠያቂ እና ተጠያቂ ተገናኝተዋል ማለት እችላለሁ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 лет назад
ወሎ ገራገሩ ሰው ነን ወሎ ኢትዮጵያ።
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 7 лет назад
እንደዚ በሳል ርዕዮት ማየት ራሱ እድለኝነት ነው;;;; ዳንኤል በጣም በሳል አስተሳሰብ ያለው ጎበዝ ሰው ነው ቴዲ ደሞ ድንቅቅቅቅቅ የጠለቀ ጠያቂ ነው,,, ተባረኩ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 7 лет назад
ሁለት ወሳኝ ኢትዮጵያውያን ቴዲ ፀጋዬና ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ከልብ እናመሰግናችኋለን ድንቅ ቆይታ ነበር
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 7 лет назад
ዳኒ ደግመህ ደጋግመህ ተፈጠር ። አገርን እንዲህ በአጭር እና ጥዑም በሆነ አገላለፅ መግለፅ መቻል በእውነት መታደልም መባረክም ነው። ቴዲ አመሰግናለሁ!
@UtopianEthiopia
@UtopianEthiopia 4 года назад
The most challenging Ethiopian journalist!
@asademessa5183
@asademessa5183 4 года назад
ወይ ዳንኤል ክብረት ውሃ ውስጥ የገባ ሰው በውሃ ጥም ሊሞት ይችላል ሲል ሰማሁት ይሁና በሉ በደንብ መንግስትን አማክሩልን።
@selambekure1640
@selambekure1640 7 лет назад
Des yemil weyeyet nber tebarekulen
@tlg5215
@tlg5215 7 лет назад
አጋዝያን የኢትዮጵያ ትግሬ እና የኤርትራ ትግሬ እንዲሁም ትግረ ሚባለው ብሄረሰብ ኤርትራ ውስጥ ያለ እነሱ ነበሩ አጋዝያን ሚባሉት።
@እግዚአብሔርስራውግሩምነው
Wubna tekami wyyt neber endnketetel yegabezachun.egziabhear ystln.melkam gzea lehulachn.
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 7 лет назад
ጠያቂና ተጠያቂ አሁን ተገናኘ ደስ ይላል።
@hamelmalamare170
@hamelmalamare170 7 лет назад
እንደ ቴዎድሮስ ያለ ልበ ብርሀን ኢትዮጲያዊ ርዕዮት ፈላጊ!! እንደ ዳኒ ያለ ጦማሪ በማየቴ አድለኛ ነኝ ደስ የሚል ጊዜ ስለምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ቴዲ እግዚያብሔር ይባርክህ!!
@solomonhailemariam2608
@solomonhailemariam2608 7 лет назад
ላቀረባችሁልን ዝግጅት እያመሰገንኩ፥ ኢትዮጲያ ዉስጥ የብሔር ጭቆና አለ የሚሉ ሰዎች የኢትዮጲያ ሆርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም እንደ ጨቁዋኝ አድርገዉ ስለሚመለከቱ፤ በአሁኑ ሰዓት ቤተክርስቲያኑአን ቴዲ አንተ እንዳልከዉ ሁሉም ሰዉ የኛ ነዉ ብለዉ አይመለከተዉም።
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 6 лет назад
በመጀመሪያ ሁለታችሁንም በእውነት ላመሰግን እወዳለው። **ከሁለታችሁም ብዙ ነገር መማር ማወቅ ችያለው** በድጋሚ አመሰግናለው።
@solomontadesse8092
@solomontadesse8092 6 лет назад
Oh! Thank you, He's idea, strong language and knowledge history, culture and public interest, is excellent and proud on him that fruit of great Ethiopian fathers.
@anexmek2963
@anexmek2963 6 лет назад
waw
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 7 лет назад
ግሩም ውይይት ነበር ። የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ!!
@sarosaron1284
@sarosaron1284 7 лет назад
Dn/Danil kebrt Ethiopia yemetegeltsbel kalatoche men yahele le hagerek Ena le hezebek Fikire yaseyele Erjem edeme ke tanaga yadelelen
@mantegboshmeseret6649
@mantegboshmeseret6649 6 лет назад
በጣም !! ደስ የሚል ትምህረት ነው እምሰጡት በርቱልን!!!!
@emushabebe5949
@emushabebe5949 7 лет назад
two Ethiopians genius what a disscution.
@1988tesfay
@1988tesfay 7 лет назад
"tesemi,teferi ena tekebari sew" ndih aynet sew endinor metebek ke ahunu kflezemen begmt byans 300 amet wedehala mehed yasfelgal. ato daniel betam yemimechegn sew bihonm and and gze ke sciense wuch bedemenefs yeminagerachew negeroch alu
@endeshawhailu4365
@endeshawhailu4365 5 лет назад
የመሬት ወረራ አድርጎ (ከመንግስት ፈቃድ ሳይሰጥ )ቤተክርስቲያን ሰርቶ ማምለክ ኃጥያት ነው ወይስ አይደለም ?
@adaneababu6579
@adaneababu6579 4 года назад
ወረራ አልከው እስቲ የቱ ነው ወረራ ፣በእርዳታ ስም መጥቶ ይህን አውሮፓ አሜሪካንን ያበላሸ ሃይማኖት ሕዝብ መሃል አምጥቶ መሸቀጥ ወይስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት (መንገድ) የምታስገባውን ቀጥተኛ ሃይማኖት መከተል ልቦና ይስጥህ ።
@endeshawhailu4365
@endeshawhailu4365 4 года назад
@@adaneababu6579 አንተ እውነትን መጋፈጥ አትፈልግም እና መልስ የለኝም
@brookbirhanuu5331
@brookbirhanuu5331 7 лет назад
Daniel Kibret ብስለት ይታይበታል
@yidnalove9588
@yidnalove9588 7 лет назад
brook Birhanuu Erabakhi ?
@29mviews14
@29mviews14 7 лет назад
i dont think it represent ethiopia it is only the identity of the habesha people, orthodox christianity is just 8% of the people outside the habesha comunity(tigre,amhara,gurage,harari).
Далее
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 145 тыс.
Reyot: Interview with Daniel Kibiret- Part 1
50:28
Просмотров 87 тыс.
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11