Тёмный

Ethiopia: Reyot Kin - ታማኝ - 4/23/17 

Reyot
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Tamagne Beyene on Reyot

Развлечения

Опубликовано:

 

22 апр 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@user-fu5zf1hf2x
@user-fu5zf1hf2x 7 лет назад
በውነት እኔ እረጂም ፕሮግራም መስማት አልችልም ትግስት የለኝም ግን ዛሬ በጣም ደስ እያለኝና በጣም እየተዝናናሁ ነው የሰማሁት ታማኝ ስለሆነ።በእውነት ታሜ ሁሌም ታማኝ ለሀገሩ ለወገኑ ሁሌ ታምኖ የሚኖር ጀግና የኢትዪጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ። እረጂም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ እመብርሀን ትስጥህ ።እማምላክ ትጠብቅህ።እንወድሀለን ታማኝ ታማኝ ታማኝ ሁሌም ታማኝ!!!
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 года назад
ታማኝ በየነ. በጣም ነውእማከብርህ. የእውነት አሰተዋይነት
@abebechasfaw4013
@abebechasfaw4013 7 лет назад
ዛሬ ስለታማኝ ታሪክ በጣም ደስይላል ስለማሆይም።
@abushasrat105
@abushasrat105 7 лет назад
ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያ !
@alsaalsa4010
@alsaalsa4010 4 года назад
thank you Ted.
@sshalom395
@sshalom395 2 года назад
Aye degu Gezy I miss this day
@fitawrari307
@fitawrari307 7 лет назад
I respect him I love him so I wish for him all over the best God blessed him Tamage
@selamyedagi6546
@selamyedagi6546 7 лет назад
tamagn yesew zer 😘😘😘😘😘
@user-nh8pc6gk4j
@user-nh8pc6gk4j 7 лет назад
የማይጠገቡ ሰፊ ጨዋታዎች ነበሩ ከታማኝ ጋር ደስ ይላል በርቱ
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 лет назад
yonas wedajo በቃ ላንተ የማይጠገብ ጨዋታ ማለት ቧልት ነው ቱልቱላ ነገር ነህ::
@user-nh8pc6gk4j
@user-nh8pc6gk4j 7 лет назад
azmeraw belachew ያለዉን የቸረ ንፉግ አይባልም ስለስድብክ አዎ ጨዋታዉ የማይጠገብ ነዉ የተሰማኝን ማለት መብቴ ነዉ
@user-gb4vq3df7t
@user-gb4vq3df7t 7 лет назад
azmeraw belachew እስቲ ዛሬ ትሞታለኸ አደበትኸ ለፈጣሪም አይመለስ ሾተል ነዉ
@lubabahussein708
@lubabahussein708 7 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 7 лет назад
nice to hear Tamagin's voice
@user-pl3fy2sw2r
@user-pl3fy2sw2r 7 лет назад
ዳኝነት ሚሉት እበት ካለበት አላዳምጥም. እሱ በፍጹም ለዚ ፕሮግራም ሚሆን አደለም. መውጣት አለበት
@abe5012
@abe5012 7 лет назад
ታማኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 7 лет назад
outstanding interview
@mulugetabaye4357
@mulugetabaye4357 7 лет назад
tamagne baye :tamagne beyne Ethiopia hero
@webetassefa7200
@webetassefa7200 7 лет назад
ደስ እሚል ጨዋታ ነበረ
@samedaniel6133
@samedaniel6133 7 лет назад
It's nice program nd keep it up......
@nuredinkeyar1105
@nuredinkeyar1105 7 лет назад
በርቱ ቀጥሉበት ከሌሎችም እንግዶችህ ጋር እንዲህ በመደማመጥ ቢሆን ይመረጣል
@Roro-gd3mq
@Roro-gd3mq 7 лет назад
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@mohamedebrahim8828
@mohamedebrahim8828 7 лет назад
ኦህ ዛሬ ትመቻላችሁ
@yyyha6939
@yyyha6939 7 лет назад
ewer woyana
@hfshhdba316
@hfshhdba316 7 лет назад
harif neberrr bertu reyotoche ewedacheholaw
@zoyaasade8762
@zoyaasade8762 7 лет назад
በቃ ቃላት የለኝም ታማኝ ለ እናት ሀገርክ ያብቃህ ከነፃነት በሃላ የትያትር ቤት መድረክን ላይ እድሜና ጤና ሰጥቶክ ለማየት ያብቃን፡፡
@user-fu5zf1hf2x
@user-fu5zf1hf2x 7 лет назад
Zoya Asade የሁላችንም መልካም ምኜት ነው ።እግዝአብሄር ያረገዋል።
@mikeendale1
@mikeendale1 7 лет назад
cancel
@user-mo5pg4yi2k
@user-mo5pg4yi2k 7 лет назад
Betam Des Yemil Kin
@tesfayealemu9253
@tesfayealemu9253 7 лет назад
Tesfaye alemuSew be genzeb be werk be cheger be sekay hazen sayashenefew kerto sew serashe behonew genzeb sifeten bezochachen eneshenefalen jehenenem ayayenew new Tamange men ayenet fetur neh menew fetariye kendante aynet sew betefeterku. Mengote amelak habte sayehone Ethiopia stadiom wejem Abiyot adebabay mederekun yezehKemetewedew ena befeker kemiwedeh degu yewahu hezebocheh ga lemegenaget amelak yabekah zende hule selote new! Enkuan tewledk!!!
@aidahailu2419
@aidahailu2419 7 лет назад
tamagne nurlen zelalem.
@kereyu1993
@kereyu1993 7 лет назад
ዳኝነት ተብየው አንኮላ ርዕዮትን አቡካካው:: መለማመጃ አደረገው
@taybakemal7282
@taybakemal7282 7 лет назад
ታማኜ ስወድህ እኮ
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 лет назад
ye yazkughn yimesleghal alemin cherishe ke gonish siteghna segrushin lebishe yihe gitim le Angola le Nigerian Zimbabwe le Ghana le Tanzania le kenya le Uganda le debub sudan le Senegal le Mali le Botswana le Chad le Rwanda le American tikroch ayhonim
@ethiozare8001
@ethiozare8001 7 лет назад
ቴዲ አፍሮን ለ3 ሰዓታት የሰደባችሁትስ? እሱን ጥቀሱልን!
@henasarah9582
@henasarah9582 7 лет назад
betam betam des yelale Wendemocacacen!!!!!
@abebechasfaw4013
@abebechasfaw4013 7 лет назад
በጣም በጣም እደደበራችሁኝ ቴዲሮስ ፀጋዪ ኘሮሬሰርን ፍቅሬንና ቴዲ አፎሮን ለማጥቃት ሞሞከርህ አፍህን የከፈትከው አንተ ለኢትዪጵያ ምንም አላረክም እነቴዲግን ለሰላምለፍቅር ለእንድነት ለኢትዪጵያ የሰሩ ከዛም አልፎ ብዙነገር ያረገ ካንተ ጋር እይመጣጠንም በጣምውቀት ያለውነው እንዲሁም እንዲሁም ኘሮፌሰር ፍቅሬምእትመጣጠናቸውም ስለዚህ ሌላአ አስተሳሰብ ነው ያለሕ የምትመስለው ታማኝንእዴትጠየከው አንተኮ ወያኔ ነው የምትመስለው።
@user-qh3xh5ht3r
@user-qh3xh5ht3r 7 лет назад
ምርጥ አዝናኝ ዝግጅት.. .ታማኝ እግዛብሄር እድሜውን ከጤና ይስጥህ.. .respect
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 7 лет назад
ፈለሥፋዉ ርእዮት ይህኛዉ የጀግና ማሥፋርት ጥያቄ ን ለመጠየቅ ሌላ ጨዋታ ማለት ዉስጣ ወይረ ጨዋታ ካላችሁ እንጅ ይህንን ጥያቄ ለማንሳትም ሆና ለማሳወቅ ከታፈለገ በእናንታ ለካርሥ በተቐቓማ ፖኬት ሰቱድዮ ሣይሆን በአዉናተኞቹ በላሙያዎች አንዳበት ለጀግኖች ብቀርብ ይሻላል ። ከአሥፈለጋህም የሁለተኛ አብዮታዊ ሠረዊት አበላትን ኢና የኢትዮዽያ አርበኞች ን በየፊናቻዉ ዋገ የካፈሉትን ደማቸዉን የቸሩንን አስካ ዛሬም እቸሩን ያሉትን ዋጋኖቻችንን ማንቐሻሺ ይመሥላል ጥያቄህ እና በተነሳዉ ይሻላል ነዉ የሚላዉ በኔ አሥተያዬት ሹፋት ይማስላል ። ዋጋ የካፈላ የደማ ያዉቃል ይገባዋል ታዉ ይህን አጀንዳ ። አላየህም አላለፍክባትም ሰለዚህ ህማሙ ን አታዉቃዉም ። የሚሾፍባት አጀንደ አይደላም ።።።
@jonyemane559
@jonyemane559 7 лет назад
yehe ebet leba wsha ekekam lemagn beyene
@lubabahussein708
@lubabahussein708 7 лет назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@LijTefera
@LijTefera 7 лет назад
ብዙ ነገር በአንድ ሰው
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 7 лет назад
ጀግንነት በጦር ሜዳ ብቸ አንደል ሆና መገንዘብ አለበችሁ ። በየዘሪፉ ብዙ ጀግኖች አሉ ይህንን መዘንጋት የለብንም ።።
@desalegnem2774
@desalegnem2774 7 лет назад
Egzyaber ymsgen nmame mrue Programm new Tamaig Enwdolne
@tsegayhaile6324
@tsegayhaile6324 7 лет назад
በጣም ኣሪፍ ነው በርቱ
@fatmafatma8853
@fatmafatma8853 7 лет назад
ድንጋ እራሶች ቴድ አፍሮን ከነካችሁበት ቀንጀምሮ ድምፅህ ን ስሰማ ያቅለሸልሸኛል አንተ ዝርክርክ
@jesuslord7106
@jesuslord7106 7 лет назад
i know our hero who u r, but this የወያኔ አሽከር። የማየገባውን በጀግናዉ ቴደ የሚጠራ, how do u trust him, ? it is so. sad the way he was asking Dr Fekre, pleas be aware, የሚጠብቅህ አይተኞም አያቀለፍም።
@drtfffhh7758
@drtfffhh7758 7 лет назад
ታድያ ዘር መውረስህ ነው ተቃዋሚ ነትህ?????ክክክክክክክ
@fitsuma8023
@fitsuma8023 7 лет назад
Tamaghe Deፍርስ Mind!!
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 лет назад
zeretu she is ok but she is.not. as good as she think
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 7 лет назад
አተ ዝርክርክ እዴት እዳስጠላህኝ ቴዲን ይቅርታ ካላልከው የተን ድምፅ መስማት አልፈልግም ።።።
@ellinemekonnen3979
@ellinemekonnen3979 7 лет назад
still the same. Grow up.
@abebechasfaw4013
@abebechasfaw4013 7 лет назад
የታማኝ የበፊት ቃለመጠይቅ አሃቴዲን ከሰደበ በሃላ ነው የለቀው አናተ ወያኔዎችተነቅታል እነታማኝ ንቁ እነዚህ ሌቦች ወያኔ ዎች ናቸው።
@ashagredemisie6297
@ashagredemisie6297 7 лет назад
ቴድሮስ ፀጋዬ እንዴት ነው ይህ የድሮ ፎቶ ጥላሁን ገሰሰ ከታማኝ ጋር ጉን ለጉን አስቀምጠህ የድሮ ፎቶ የምታሳየን?ምን ለማለት ነው? ታማኝ እኮ ለገንዘብ ሲል ጥላሁን ታሞ እያለ አሜሪካ በነበረበት ጊዜ ያደረሰበትን ከፍተኛ በደል ሁላችንም እናውቀዋለን ።አንተ ግን በማወቅ ይመስላል ይህን ለማስተባበል ነው እንዴ?
@abiylemma342
@abiylemma342 7 лет назад
Tamagn would not be participating this weyane guy !!!
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 7 лет назад
Abiy Lemma በአማርኛ ብትፅፍ ሀሳብህን በጥሩ እንረዳ ነበር
@abiylemma342
@abiylemma342 7 лет назад
Don't worry about the language....l just wanted to say you are weyane ....you are here to do weyane's homework.
@abiylemma342
@abiylemma342 7 лет назад
Don't worry about the language....l just wanted to say you are weyane ....you are here to do weyane's homework.
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 7 лет назад
Abiy Lemma Hmmm so according to you, any one who disagree with the politics you entertain, is automatically WOYANE? ተው ግደየለም እንዲህ አንሁን እነጂ!!!
@abiylemma342
@abiylemma342 7 лет назад
Hey bro , I'm not thinking that way , i never think everybody agree with the same idea (politics ) with me , but I was mad when i heard your program about teddy afro song the way you guys were explained about his songs , I'm respect your comment even though I don't agree that kind of comment in my opinion that was totally negative comment !!!
@weskiewodalhu9326
@weskiewodalhu9326 7 лет назад
*ታማኝ በየነ ለማኝ ለፍላፊላፍ የሚዲያ ና አመሪካ አርበኛ የጫካ ፈስ ፈሬ ተቅማጣም ነው ወንድ አይለፈልፍም ሂዶ ያታገላል*
@maniqatar7585
@maniqatar7585 7 лет назад
ቴዎድሮስ ብቻህን ብታቀርብ ጥሩ ነው ።
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 лет назад
ዛሬ በጣም ተራ ሰው አቀረብክ
@tsegagebrezgi4623
@tsegagebrezgi4623 7 лет назад
azmeraw b ማዳመጥ ካልፈለክ አታዳምጥ (ጭ) ነገር ገን አውቀትና ብቃት የተቸራቸውን ብሰሎች መዛለፍ የመጨረሻ መውረድና ትንሸነት ነው ታማኝ ማለት የዘመኑ ፈርጥ ነበር አሁንም ማንም የማይወጣለት አገሩን ወዳጅና አፍቃሪ ወገኑን ወዳጅ ነው ቴዱ ማለት አሰከዛሬ ካየሁዋቸው ጋዜጠኞች ደፋር ግልፅ የተሰማውንና የሚያቀው የሚጠይቅ ፈርጥና አንቁ የሆነ ጋዜጠኛ ነው ብዙ አውቀትና ትዝታ የሌለው ስው አይገባውምና አባክዎን አሰተያየት ለመስጠት ይቆጠቡ !!!!
@ethiozare8001
@ethiozare8001 7 лет назад
ኮተታም ወያኔ!
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 лет назад
በትዝታ እየኖራቹ ያላቹ ያፈጀለት ስርዓት ናፋቂዎች ተስፋ ቁረጡ:: አዲስ ራዕይ: አዲስ ግብ :አዲስ አይዲዮሎጂ የሚከተል ትውልድ ነው ያለው ::የብሄሮች እኩልነት የተከበረባት ተስፋ ያላት ተፅእኖ ፈጣሪ አገር ለመሆን ላይ ታች የሚል ዜጋ የፈጠረች አገር ሆናለች :: ዳሩ የእናንተ ቢጤ የፊውዳልና የደርግ ስርዓት ናፋቂና ርዝራዦች ትዝታቹን እንዳዘላችሁ በሰው አገር እርስ በእርሳችሁ እየተባላቹ ትኖራላቹ ማፈሪያዎች::
@user-gb4vq3df7t
@user-gb4vq3df7t 7 лет назад
azmeraw belachew ከተራም ተራራራ 1 ሚስቱን በፍቅር ያልያዘ 2 ቀሚስ ገላቢ ገና በጠዋቱ የተረገመ 3 የእዉቀት ደሀ ኧረ ስቱ
@user-fu5zf1hf2x
@user-fu5zf1hf2x 7 лет назад
ዘመነ ፍሰሀ በምን አወቅህ (ሽ)እሳዳጊ የበደላችሁ አንደበተ ክፉዎች
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 7 лет назад
ወርቅ የሆነ ዝግጅት !!
@meserett8304
@meserett8304 7 лет назад
ምንነው tedi በጣም ደባሪ እና አስጠሊ እንግዳ አመጣህ
@azemerawamare1128
@azemerawamare1128 7 лет назад
ታማኝ በየነን ከሚጠሉት ጥቂቶች መካከል ቅድሚያውን የሚወስዱት እከካም ወያኔዎችና ያንተ አይነት በኮምፕሌክስ የሚንጨረጨር ዶማ ብቻ ነው።
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 лет назад
azemeraw amare አንት በስሜት የምትነዳ ከከትፋ ቤት የማያዘል ድጋፍ ይዘህ ትንጨረጨራለህ ::ወያኔ አንተና ታማኝን ውስጥ እግራቹን ይገርፋቹሃል::
@hidayaabdellah5372
@hidayaabdellah5372 7 лет назад
Meseret Tsegay እውነት????፤ችግርህ ግልፅ ነው
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 лет назад
Meseret Tsegay aye weyane kifu aygelsacihum
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 лет назад
ምናለ ጥሩ እንግዳ አስተማሪ መሆን የሚችል ሰው ብታቀረብ ::በየስቴቱ እየዞረ ሽብር እየነዛ ዲያስፖራው ቤተሰቡን እንዳይረዳ ሽር ጉድ የሚል መንደሬ እንግዳ ብለህ ማቅረብህ በጣም ለአድማጮችህ ያለህን ንቀት ያሳያል::
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 лет назад
azmeraw belachew hodam
Далее
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V Teaser 1
00:40
Просмотров 740 тыс.
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 2,8 млн
Happy 4th of July 😂
0:12
Просмотров 60 млн