Тёмный

ይህ የመጨረሻ መልዓክት ቁጣው አይቀርም ይህ መልዕክት መስከረም 3 2015 ዓ.ም የቀረበ ሲሆን በድጋሚ እንዲቀርብ ታዝዣለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

ይህ የመጨረሻ መልዕክት የመጨረሻ ዘመን መስከረም 3 2015 ዓ.ም በድጋሜ እንዲቀርብ ስለተገደድኩ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

Опубликовано:

 

22 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Год назад
በእውነት መስከረም ላይ የመጨረሻው መልእክቴ ብለው ይህ ሲለቀቅ ለአዕምሮ ከበድ ይል ነበር ነገር ግን እንደ ኖህ ዘመን ልባችን ስለደነደነ ከንፈራችንን መጠን አልፈነው ነበር ግን ሁሉም እየተከናወነ ነው:: እሰይ ይበለን እንዲህ ናትና አሁንም በድጋሚ ስሙት ተብለናል እንግዲህ:: አውጣኝ ያለ ወጣ አብላኝ ያለ በላ የተኛም ተበላ ነው ነገሩ:: አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው:: ሁሉንም ቀደም ብሎ አሳውቆናል እንግዲህ እንደቃሉ እጃችንን ወደ ወደድነው መክተት ነው:: መምህር ቃለህይወት ያሰማልን:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሠማን
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
.አባቴ መምህር ሰለሞን በፀሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ብለው ቸርነቱ ትግስቱ እና ምህረቱ የበዛው አምላኬ ለንሥሃ ሞት ያብቃን አባቴ እንድን እና እንመለሥ ዘንድ እግዜያብኤር በርስዎ እና ሌሎች አባቶች አማካኝነት በተደጋጋሜ መልክት ቤላክም የዘመኖ መሬወች እና ትቄት እዝቦች እንደ ፈርኦን ልባቸው ደንድኖ በግፍ የብዙ ንፁሐን ደም በከንቶ እየፈሠሠ ነው እግዚአብሔር ይማረን አባ፣፣፣፣፣፣ጀሩ ያለው ይሥማና በንሥሃ ታጥበን ነፍሳችን ትድን ዘንድ እግዜያብሔር ይርዳን አባቴ ሆይ መምህር ሰለሞን በዜህ ዘመን ሜሠማው ትቄት ቤሁንም እርሥወን የላከልን እግዜያብሔር ይመሥገን አቤት ያምላኬ ምረቱ እንድን ዘንድ ይጠራናል ተው እያለም ከክፎ ሥራችን እንድንመለስ መልክቱን ይልካል ግን ከቶ ማን አቤት ይላል
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ከማለት ውጭ የሐፄያት ምንጭ የሁነውን ሥድብ አልናገርም ፣፣፣ወገኖቸ ዛሬ የመጀመሪያው ሠማሕት ቅዱስ እሥጤፋኖስ ነው ወገኖቹ አይሁድ ፈሪሳውያን በዴንጋይ ሴወግሩት ወደ ፈጣሬው ቀና አለና የሥላሴን መንበረ ዙፋን እያየ አባት ሆይ የሜያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አለ እናም የዘመኖ ፈሬሳውያንንም እግዜያብሔር ይቅር ይበላቸው በሥድብ አፋቸው እረክሶልና ጀሮቸውም አይሠማም ዐይናቸውም አያይም እና
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
እኔስ ከሜናገሩት የእግዜያብሔር መልክት አንዳችም ሥተት አላየሁም እውነትን እንጅ ፣፣፣፣የማመልከውም እግዜያብሔርን ነው መልክቱን ሴልክ ደግሞ እንደ ነነዌ ንጉስ እና እሕዝብ ንስሃ መግባት እና ፈጣሬን መለመን መልካም ነውካለበሌዛ ግን እንደ ሉጥ ሜሥት ጨው ሆነን እንዳንቀር እንደ ሦደምም እንዴንጠፋ ፣፣፣፣ አሁንም እላለሁ መጥፎ ቃል ምትናገሩ እግዜያብሔር ይቅር ይበላችሁ አህን ከመጥፎ ሥራችሁ ታቀቡ ንሥሃ ግቡ የንፁሐን ደም አታፍሱ እንዳንጠፋ ያፈሠሣችሁት ከላይ ደርሷል እግዜያብሔርም ፍርድ ይሠጣል ማለት እና መልክቱን መናገር ያሠድባል ከጥፋት እንደመመለሥ ንጉስ ኤሮድስ ሠማሕቶ ቅዱስ መጥመቀ መለኮት ይኋንስ እውነትን በመናገሩ እውነትን ጠልቶ ገደለው ፣፣፣፣፣
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
እውነትን እሜጠላ ሠይጣን እና የሡ ልጆች ናቸው እውነት ከክርስቶስ ናት
@user-ys4gx1uf9d
@user-ys4gx1uf9d Год назад
አባቴ ብስራት እንዳሰሙን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በሀገራችን ምህረትን ያውርድልን በፀሎት አስቡኝ
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አነባን አለቀስን እንደናንተ መልእክትና ፀሎት ቢሆንኖሮ እስቲ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን ፈጣሪ ፊቱን ወደሐገራችን ወደኢትዮጲያ ይመልስልን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት አሜን
@balewletaye
@balewletaye Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት። ስለ አናታችን ፅዮን ልጆችዋ ስለያዙት የፀሎት የፆምና የስግደት ዘመኖት ሁሉ እናመሰግኖታለን። ጉልበቶትን፣ ድካሞትን ፣ ሐዘኖትና በፊቱ ስለኛ ስለምቆምዋ ወለታዎን በስላሴ ስም አመሰግኖታለው። ለልጆችዋ ስላሎት ፍቅር በእናታችን በፅዮን ስም ፣ እኛን ስለመውደዶ በወዳጅዋ በቅዱስ ሚካኤልና በቅዱስ ገብርኤል ስምም ደግሜ አመሰግኖታለው። ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ። አንድ ቀን ኢትዮጵያ አገኞት ይሆናል።
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደወጣሁ አታስቀረኝ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ። የሞተትን ሁሉ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን በአጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቻቸውንም እግዚአብሔር ያፅናቸው ፥ እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ን ይባርክልን።
@aemrobelete2395
@aemrobelete2395 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የአገራችንን ትንሳኤ ፈጣሪ ያሳዬን
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k Год назад
ፈጣሪ ሀገራችንና ህዝቡን በቃ ይበለን በማንነታቸው የተጨፈጨፉትን ተመልክቶ ይፍረድ
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f Год назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜና ጤናን ይስጦት እውነት ጊዜው ያስፈራል ሚሰማው ሚታየው በሀገራችን ላይ ያለው የአማራ ሞትና መፈናቀል በአጠቃላይ እኔ በሰው ሀገር ሆኝየ ስራየን በአግባብው መስራት አቅቶኛል ሀሳብ ሁሉ የኢትዮጵያን ነገር ሳስብ በጭንቀት አለብን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን የንፁሀንን ሞት ፍርዱን ያቅርብልን ይህን መከራ ዘመን ያሳጥርል መኖር አይደለም ምኖረው ብቻ ከባድ ነው
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
መምህር እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር በምህረቱ ከዚህ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፀንተሽ ለዘላለም ትኖሪያለሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኳን ደህናመጡ እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ይስጥልን እዉነት መልክተወ ከእግዚአብሔርነዉ የሁሌ አድማጪህ ነኝ 💚💛❤🕊🕊🕊🕊
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
አባታችን እኳን ደህናመጡ እግዚአብሄር አገራቾንን ሰላምያድርግልን ህዝቦቿን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ጨንቆኝ ነበር አባቴ
@agerewondale560
@agerewondale560 Год назад
መምህር ቸር ያሰማወት ፀጋ ይጨመርሎት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
መ ምህር እንኳን ሰላም መጡልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@krishkrishna5993
@krishkrishna5993 Год назад
አሜን ውስጣችን ደማ አቤቱ እግዚአብሔር ፋርድ አቤቱ የሚስኪን እንባ ደም እርብ
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃልሖን ያሠማልን ክብር ለምዬ ተዋሕዶ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 Год назад
ማስተዋልን ይስጠን😭 ለእርሶም ጤናን ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ
@yemesrachemulu6454
@yemesrachemulu6454 Год назад
እንዃን ደናመጣችሁ አባታችን እግዚአብሔር መልካሙን ያስማን
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን በቃቹ በለን
@romanethiopia
@romanethiopia Год назад
አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Год назад
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህር 🙏🙏🙏
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአገልግሎት በፀሎት አፅንቶ ያቆይልን
@oritadiss77
@oritadiss77 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ።
@tigistabebe8993
@tigistabebe8993 Год назад
እንኳን በሰላም መጣ
@lulafares8305
@lulafares8305 Год назад
እንኳን ደህና መጡ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen Egziabher Ethiopian yitebikat Amen
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@loveswear1832
@loveswear1832 Год назад
Abata berkatowate udersge
@najantn2669
@najantn2669 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ መልካሙን መልክት ያሰማን ፈጣሪ አምላክ🙏🙏🙏
@bettyamharawit1278
@bettyamharawit1278 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@solomonreda8456
@solomonreda8456 Год назад
MemhirbEnkuwan dehina Metu .Kalehiwot yasemalin.
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Год назад
ሠላም..አባታችን እንኳን..ደና. መጡ..
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Год назад
Memeri setebekoti nebere enkuewn be selam metu amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@saraeyob2446
@saraeyob2446 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጠወት
@mekdidani6263
@mekdidani6263 Год назад
መምህራችን አገራችንን በፀሎት አስባት
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።ይህችን እለት ያሳየን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን።አሜን 🙏🙏🙏
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
@@user-ri5xv8kk4s ፖለቲከኛ ነበር ልበል? የሆነ ሰአት አርት ሚዲያ ላይ ያየሁት መሰለኝ የኛ ህዝብ ያገኘውን መምህሬ ሲል ይውላል 😄
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
@@user-ri5xv8kk4s አሜን ። ሰውየው የሚናገረው ምንም መሬት ላይ የማይገናኝ ነው ። በኢትዮጵያ እውነት ለመናገር ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በሰው ልጅ ደም ታጥባለች ይህ ደሞ የመጀመሪያው ከእግዚአብሔር መንገድ መውጣታችን ነው ከዛሬ 70/60 አመት በፊት እግዚአብሔር የለም የሚል ትውልድ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ለቃሊ ግን ነበር ያ ትውልድ ያመጣው ጣጣ ቀጣዮ ትውልድ ደሞ የዘር ፖለቲካ አምጥቶ ሀገሪቷን የደም ሀገር አድርጓታል ይህንን ለማወቅ ትንቢት አያስፈልግም ዛሬ ይህ ሁሉ ሰው የሚልቀው ትናንት በተራው ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እኔ የገረመኝ እንደ አሸዋ ትንቢተኞች መብዛታቸው ነው ። ህዝቡን አደነዘዙት ለመብቱ ለነፍሱም ለስጋውም እንዳይሆን ከማድረግ ያነሰ የሚደርጉት የለም ። 2015 የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሲሉ የሚሳዝነው ታች ህዝቡ አምኖ ተቀብሎታል የሚገደለው የሚሞተው የሚሳደደው ከዛ የተነሳ መስሎት አሜን ብሎ ተቀብሏል ይህው ከትናንቱ የባሰ መከራ ጠቀበን አስታውሎ ለሚመዝናቸው አጥማቂ መብዛቱ ትንቢት ተናገረው አበዛዙ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔ ማንኞቹንም አልሰማም ሞት አዲስ ነገር አይደለም ሙከራ አዲስ ነገር አይደለም ምክንያቱም የተነገረን ቃል አለ ቃሉ ይፈጸም ድረስ ግድ ነው ። ንጉሥ ለሚባለው ቤተክርስቲያን ንጉሷ ክርስቶስ ነው የምትጠባበቀው የኢየሱስ ክርስቶስን የምድር ነገስታትን አይደለም ። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከተባለም የመላ የኦርቶዶክሳውያን በንስሐ መመለስ እንጂ ሌላም አይደለም ምክንያቱም ከዚህ የሚበልጥ ትንሳኤ የለም ። ለማንኛውም ስለመረጃው አመሰግናለሁ 👏
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Год назад
መጡ አባት ስግደት ላይ ናቸዉ መሰለኝ የጠፉት እያልኩ ነበር ደም እምባ ሲያስለቅሱን ሰነበቱ አማራን ደገጉን ገበሬ አዲስ፠አበባላይ ተማሪ አስተማሪዎቹ ላይ እያንዣበበነዉ አራጁ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Год назад
ባለጌ እደዚህ ይባላል ለዚህ እኮ ነው ይህ ሁሉ መከራ የመጠባን ቆሻሻ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Год назад
@@wawaasrs5431 የአባታችን መምጣት አስደስቶኛል ልክ አባታችንን የተቃወምኩ አስመስላ ይሔን አዲስ ፋሽን ሰሞኑንን ጀምረዋል እነዚህ ነቀርሳዎች ደም ጠጪ አብይ የላካት ምንአባቷ ነዉ ይቺ ያራጅ ልጅ ጋላ ትራሽ ደነዝ ነፍሳችሁን አይማረዉ የጋላ ያራጅ ልጅ ወይም የግብረ ሰዶም ትግሬዎች ናችሁ እንደዝንብ ጥልቅ የምትሉት እናትሽ አራጅ አባትሽ አራጅ
@danieltadesse5940
@danieltadesse5940 Год назад
Amen...!
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Год назад
Igziabher idemiy yestlan ❤❤❤
@seifuseifu9551
@seifuseifu9551 Год назад
Egezaber ymsegen memer Enkan abro aderesn
@berketbeka7511
@berketbeka7511 Год назад
ይሁንነይደረግልንአንደቃልህ
@netitewa9888
@netitewa9888 Год назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ሁሉ በጊዜው ሆነ ነውና ፈጣሪ ያለው ይሁን
@my2973
@my2973 Год назад
መምህር እንኳን በደና መጡ🙏🏿
@petypety6303
@petypety6303 Год назад
Egzabher yemsgn enkun bselam metuelene. Abetachen
@asnakutakele166
@asnakutakele166 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❣️🙏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Год назад
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen beselot Asebun wolet Haymanot
@Birtukan565
@Birtukan565 Год назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 Год назад
Amen egzabhar Ethiopian yebark
@girmam5678
@girmam5678 Год назад
I am sure if i listen again, I will have more understanding than before. Thank you Gash/Memiher Solomon. Always a pleasure listening your voice.
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@user-xc1db8kn9l
@user-xc1db8kn9l Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መህምር እንኳን መጡ
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 Год назад
Mamehrchen enkan basalme matulen fatry basagw ytabkote ...AMEN AMEN AMEN
@nebibekele3019
@nebibekele3019 Год назад
This holy man Speaks great truth ( AMEN , AMEN , AMEN)
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Enkan Dana matew enamsagnaln 🙏
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
Welcome enkuan dena metu Abatachin 🙏🙏💞💕💒💒💒
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
አበተችን እድሜይስጠት ቀለሂወት የሰማልን አሜን
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w Год назад
እንካን ደህና መጡ
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Год назад
አሜን!!!!
@merisol7220
@merisol7220 Год назад
Amen Amen 🙏
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Год назад
Enkon selam metu abatachn!!!
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 Год назад
Amen egzabhar mehratun yawerdeln
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
አሜንንንንንንንንንን🙏
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንደምን ሰነበቱ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Год назад
Amen Abetu Maren yiker belen
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Год назад
መምህር ጠፉኮ በስላሴ ስም
@negerasori9602
@negerasori9602 Год назад
Egzihaber kalhiwot yasamalem
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Год назад
እንኳን በሰላም ተገናኘን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Год назад
አባታችን እንካን በሰላም መጡ ሰላመዎት ይብዛልን በፀሎት አስቡን
@rahelaseffa138
@rahelaseffa138 Год назад
Edma ystln abatachin
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 Год назад
memher enkuan bedhena metulen
@sosieeshete8081
@sosieeshete8081 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 Год назад
Beka belene zereseeeeeee
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
Welcome guys
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Год назад
እኔስፈራሁ ወለጋ የድምፅ ስልክ ከሰማው ጀምሮ መኖር አስጠላኝ ፈጣሪ ግን ምን አርገነው
@mersiehazenarmide1833
@mersiehazenarmide1833 Год назад
Min yaladerginew ale? Yefetaryn yetignawin higigatun fetsemin? Becherinetu eyaseben new enji
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Год назад
@@mersiehazenarmide1833 ማርይምን ብታይ ጫካውስጥ ሙተው ሙተው እረ እመቤቴ የጭቅ አማላጅቶ ከልጅሽ አማልጅን ማርይምን እአይስፈራል እፃናት እደበግ ሴታረዱ ብታይ እመቤቴን እኔስ አልቅሺልማት ነ ው
@mesidesign12
@mesidesign12 Год назад
እህቶቼ ያለን አንድ እድል ነው እሱም ወደእግዚአብሔር ማልቀስ ብቻ ነው። ከድጡ ወደማጡ ገብተናል። እግዚአብሔር ማረን እያልን ብቻ ማልቀስ ነው። የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ብሷል።
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Год назад
@@mesidesign12 እሺ እህቴ
@b.k.1768
@b.k.1768 Год назад
ፈጣሪ ሳይሆን: ስጋ የለበሱ አጋንንቶች ናቸው የንፁሃንን ደም የሚያፈሱት
@user-mi3uc5tl3j
@user-mi3uc5tl3j Год назад
ንጉስ ቴድሮስ ይነግሳል ስትሉ ነበር እና ኣሁን ንጉሱ የት ኣለ?
@saraalax4240
@saraalax4240 Год назад
ለዩትብ ብር መስብስቢያ ህዝቡን በጽብጡት
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Год назад
ይህ ሰው ምንም እውቀት የለውም ጥንቆላ ነው የሚያወራው። የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የለውም።
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Год назад
እምነት አይበልጥም ከዕውቀት
Далее
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
Просмотров 1,9 млн
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
Просмотров 1,9 млн