Тёмный
No video :(

#Hiyaw_ 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Part 1 • Hiyaw Misker PArt 1 ለጥ...
Part 2 • #Hiyaw_Mesker_Part_2 ለ...
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
ክብር ለአማልክት ሁሉ አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ ለሆነው ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
ፓስተር ተስፍሽ በጣም ደጋግሜ ከጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ጀምሮ ምስክርነትህን ሰምቻለሁ ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማው። የጌታ ሰላም ይብዛልህ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
አሁንም የወሎህዝብ በዛው መንፈስ አሰራር እየኖረነው እና ጥብቅ ፀሎት ወንጌል ሚሽነሪዎች ጌታ ያስነሳ ሰሜኑላይ የሚሰራ የጨለማቁራጭ ይጠረግ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
ፓስተር ተስፍሽ የሚገርም ምስክርነት ነው እስከ መጨረሻ እነሳቅኩ ነው የሰማዋቹ የረዳህ ጌታ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ በኤልሻዳይ የደም እዳ በሚለው የአርቡ ፕሮግራም በጣም ተጠቅምአለሁ ተባረኩ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ🙏🥰🥰
@frezerify
@frezerify 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው ።
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Год назад
በጣም ደስስስ የሚል ምስክርነት ነው ወይ ጉድ ጣሰው እውነትም ጥሰህ ወተሃል ኢየሱስ ያድናል ደሞ እንዴት ደስ እንደምትሉ ስታወሩ በተለይ ጣሰው ወድጄዋለሁ ጌታ ይባርካችሁ ሲያወራ ከመጀመሪያው ጀምሮ በጣም ያስቃል
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 7 месяцев назад
የመረጠህ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ! ለምድራችን አንተኛ እንፀልይ!
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
አጃጅለኸዋላ ቤተመንግስቱን ሁሉ ።
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj Год назад
ምስክርነትህ፣ያስተምራል፣እህቶቼን፣ጌታ፣ያውጣልኝ፣ተባረክ
@saraAlemayehu-oj3bg
@saraAlemayehu-oj3bg Год назад
እግ፧ር ይመስገን እንኳንም እየሱስ አገኘህ
@lidyaashenafi2047
@lidyaashenafi2047 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ🙏🙏🙏
@jemo5716
@jemo5716 2 года назад
በጣም ደሥ አለኝ በጥሞና ነዉ የሠማሑት ያዉ እኔም በጥንቁልናዉ አለም ጎንደር በልጅነቴ አዘዞ ከጎንደር ትነንሽ ወጣ ያለ ቦታ አለ ከዚያ የመሚባል ጠንቋይ ቤት እየሐድኩ ተመሣሣይ ሥራ እሠራ ነበር ።የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሡሥ ነፃ አወጣኝ።በእዉነት የፕሮግራም መሪዉ ተባረክ ምክንያቱም አሉ በዚሕ የተያዙ።እግዚአብሔር ይባርካችሑ።።።
@Yeharer_Lemma
@Yeharer_Lemma 2 года назад
What amazing testimony, geta yebarki sela talki mehertu, Egzabeharen betam ferhuti kezi meskernati behoal endati endamertagi, minm eko yelgim enan lemerati, selategaw setota egzabehare yemsgen 🙏🙏
@Abiym13
@Abiym13 2 года назад
he is such an entertainer, nothing was believable, but I like him, he is fun, know how to tell a story with a nice twist
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 2 года назад
Amazing testimony thanks for sharing see you guys next week all the glory to the Almighty God 🙏
@CjchfHchd
@CjchfHchd 5 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ደስስስስስ እያለኝ ነው እምከታተለው ❤😢 እወዳችሆለሁሁሁሁ እሽ እዳረሱኝ😢
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 Год назад
ዋዉ ጌታ የሱስ ይክበር
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 года назад
ከዚህ በፊት ሥምህ የታወቀ እንደሆነ አውቃለሁ።እንኳን ለዚህ ሰዓት አደረሰህ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።የምትናገረውን እንደሰማሁት ሴጣንን አምላኪ መሆንህን ገልፀሀል በጣም ጥሩ ንሰሀ ነው።ባጭሩ አሁንም መፀሐፍ ቅዱስን መርምር ይቀረሀል።የእግዚአብሔርን ሥም የሚጠራ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።የሴጣንን ኃይለኝነት ከኛ የበለጠ ታውቃለህ።ለምሳሌ የእመቤታችን ፀሎት በመፀሐፍ ቅዱስ የለም ብልሀል ታዲያ ከየት መጣ ?ይህን ማወቅ አለብህ ምርምርህን ከማቋረጥ ብትቀጥልበት ነው የሚሻለው።ቶሎ ድምዳሜ ውስጥ መግባት የለብህም ።የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጥልቅ ናት።ሃይማኖት በሕግና ሥርዓት የተዋቀረ ነው።ሕግን አንስተህ ሥርዓቱን ከጣልክ አልሹም ዞር አሉ ነው የሚሆነው።ማድረግ ያለብህ ቀደም ሥትል የምተደርገውን ግልባጩን ነው ማደረግ ያለብህ።በንፅፅር ነው መማር ያለብህ።የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱስን አማልጅነት አይለይህ።
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ጌታ ድንቅ አዳኝ ነው ።
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
GBU more and more
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 года назад
ለማመንም ይከብዳል ወላጅ አባቴ እንዳጫወተኝ ተስፋዬ ገ/ኪዳን እና መንግስቱ ገመቹ በሕይወት እንደሌሉ አውቀህ ምስክርነት አይሰጡም ብለህ ነው መንግስቱ ሐይለማርያምም የሉም ቢያዳምጡ እንኳዋን ለዝባዝንኬ ወሬ መልስ የላቸውም ብለህ ወሬ ታጣፍጣለህ እንደገና ወያኔ አዲስ አበባን ከመቆጣጠሩ ከቀናት በፊት የሰበታ መንገድ ስለተዘጋ በከተማው ጫት መሸጥ አይደለም ጫቱም የለም በዕለቱ ጫት ስቅም ነበር ብለሃል እግዚያብሔር ይቅር ይበልህ የጠንቋዋይ የሰይጣን የእርኩስ መንፈስ በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይቃጠል ይመታ
@saraAlemayehu-oj3bg
@saraAlemayehu-oj3bg Год назад
ተስፋየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addistedla
@addistedla 2 года назад
His story is a little different from the original he gave with artist Tadesse
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
ጎደኛየ አስጦንቅሎብኝ ሙሉ ነገር ተበላሻ ምን ይሻላል
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 года назад
ተረት ይመስላል ግን ለ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፃድቃንን ልጠራ አልመጣሁም በሽተኛ እንጂ ጤነኛ ሀኪም አያስፈልገውም እንደሚል ቃሉ
@firewayane2197
@firewayane2197 2 года назад
ተባረክ
@delinamickial3230
@delinamickial3230 11 месяцев назад
besmaam wshet gena ykerehal fetari yderslk
@abeynere9141
@abeynere9141 2 года назад
ፓስተር ተስፍሽ ምስክርነትህ ከድሮም ሰምቸው ለብዙ ኣዳዲስ ነፍሳት እና የመናፍስት ኣሰራር ያልገባቸው ኣማኞች እንዳስረዳቸው ጠቅሞኛል. ኣሁን ግን ኣንዳንድ ነገሮች ረስተሃል .ያችን ኣስም በሽታ ይዛት ከእናትዋ ተለይታ የነበርች እና የለቀቃት፣ሌላም ከእስርበት በኣፍዝዝ ኣደንዝዝ እየወጣህ ቀኑ ሙሉ ወጥተህ ትመለስ የነበረው ሁኔታ ብታስታውሰው ለብዙ ሰው የመናፍስቱ ሚስጢር ስናጋልጥ ይረዳናል በብዙ ተባረክ፣ እንዲሁም ለህያው ምስክር ኣዛጋጅ ከድሮም ጀምሬ ስለምከታተለው እግዚኣብሔር ይባርክህ በርታልን.
@adanechgezahegm5284
@adanechgezahegm5284 3 месяца назад
ለአዘጋጁ የምታቀርበውን እንግዳ ብትመርጥ ጥሩ ይመስለኛል።
@asarefechasmelash9111
@asarefechasmelash9111 2 года назад
ባለፈ የነቀፋ ኣስተያት ጺፌ ኣለዉ ።ኣሁን ግን በጣም ደስ ይላል ደስ የምል ምስክርነት
@user-wh1jy4bt7t
@user-wh1jy4bt7t 2 года назад
ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋ የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ትፀንሽያለሽ ወንድልጅም ትወልጅያለሽ ስሙንም እየሱስ ትይዋለሽ ይላት የለም እንዴ አይ መናፍቆች ትገርማላችሁ
@helen4526
@helen4526 2 года назад
“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” - ሮሜ 8፥11
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 Год назад
በስጋ ድንግል ነሽ በመንስ ድንግል ነሽ የሚለውስ??
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
​@@eyobeshetu7879መፅሀፍ ቅዱስ አይልም!
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
ውጣ ከዝ የጣቋይ ዘር
@sisaywelde2740
@sisaywelde2740 2 года назад
ኮሜድነት ግን ወቶአደር ጋር ነው ያለው እነ ክበበው ገዳ ባይሰሩስ😂😂😂😂😂😂😂
@lozabogale3561
@lozabogale3561 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ምስክር ነው ተባረኩ
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 2 года назад
አሁን ግን ለምን ጠንቋዩን አባባ እባባ የምትለዉ?
@martef6435
@martef6435 2 года назад
Alwetaletim leza nw😆
@tessam8154
@tessam8154 2 года назад
እውነትም ጣሰው
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 года назад
Des sil pasteru betam gilts sew naw💕💕💕😘😘
@onetruth4649
@onetruth4649 2 года назад
እድለኛ ሰው ነህ
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
ድንቅ ምስክርነት
@auto3049
@auto3049 2 года назад
Felfelu er weynaaa gedelignee hahahaha
@tesfayedadibalcha1941
@tesfayedadibalcha1941 2 года назад
ወንድሜ ኦርቶዶክስን ከመንቀፍህ በፊት መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል 3ቱን ደቂቅ ያድነው በመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢተ ዳንኤል በምዕራፍ ሶስት ላይ ታገኛለህ ስለዚህ ዝም ብለህ መፅሐፍ ቅድስን ሳታነብ ወይስ ሳታውቅ አታውራ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 7 месяцев назад
እኔ ይህ ሰው በ1981ዓም በኮቦልቻ ትምህርት ስማር ልጆች ይዘውኝ ሂደው በኪሳችን ድንጋይ ይዘን ልንገባ ስንል አንድ አብሮኝ ይማር የነበረ አባይ የሚባል ልጅ ።ድንጋያቹ ጣሉ ተብላችሀል ሲሉኝ በሩጫ ተመለስን
@tsgayetessema3979
@tsgayetessema3979 2 года назад
Ante ahwnem tenkuay nek
@user-bj3hx9sq7k
@user-bj3hx9sq7k 7 месяцев назад
Ante and qen orthodocs tihonaleh***
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 2 года назад
LA WOOLA AHUNIM YISTALY
@medmak1494
@medmak1494 Год назад
ቀልድህን ይመቻል ።
@woldehana832
@woldehana832 2 года назад
you are blessed.
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 2 года назад
Weshetam Eritrea, demo telaleh eza hezbi Ena Mengest Eritrea yatefahal endeza keld yelem
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
ኤርትራ ወንጌል አይሰበክም እያልክ ነው ?
@azebghidey6457
@azebghidey6457 2 года назад
👍🤗🤗🤗🇪🇷💖
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ኤሬትርያ ጠንቆአይም አለ ፣ በማይመች ሁኔታም ወንጌል ይሰበካል ፣ በእርግጥ መንግስት ነፃነት የለም ሆኖም ግን አለ የእግዚአብሔር መንግስትም ስራ ይሰራል የጨለማውም አለም ይሰራል ።
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 года назад
Tsfesh yarada lej des ylal survival to the fittest malt ante nhee
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 2 года назад
አባ ንፋው
@solomonamero2362
@solomonamero2362 2 года назад
እውነትም አባ ንፋው!!!
@user-te6yd7po7w
@user-te6yd7po7w 6 месяцев назад
ቦታ ቀየርክ እንጂ አልተለወጥክም
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 года назад
አሁንም ያው መንፈስ ነው ያለብህ፣ በእየሱስም የገባ እርኩስ መንፈስ።
@helen4526
@helen4526 2 года назад
በእየሱስ ስም አጋንንት ወደ ሰው ህይወት አይገባም ፣ አጋንንት የእርሱን ስም ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል ፣ ልክ አሁን ሰው ሁሉ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ሲጠራ የሚያመው የሚያንቀጠቅጠው ፣ መስማት የማይፈልገውም ለዛ ነው መፀሀፍ ቅዱስም የሚለውን ሰው መስማት የማይፈልገው ህይወት የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በአጋንንት እስራት ውስጥ ስላለ ነው ። ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@blessedone9775
@blessedone9775 Год назад
ምን አይነት ድፍረት ነው ስይጣን የኢየሱስን ስም ብቻ አይችለውም
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
በኢየሱስ ስም የምጋባ ሳይጣን የለም አስመሳዮች።አታደባልቁ እዛው እንደለመዳቹ
@user-my7vd3ic3g
@user-my7vd3ic3g 6 месяцев назад
ምኑ ደበረህ ??
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
"ዋንዛው ምን የመሰለ ኦሪስ ሰአት አሠረ.."🤣🤣
@kiakemeseret
@kiakemeseret Год назад
ኮሜዲ ነህ
@nesmuzein431
@nesmuzein431 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነኝ ያለበትንስ አገኘህ ከመጵሀፍ ቁድስ?
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 2 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 10 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
@user-ss1xg1se5n
@user-ss1xg1se5n 2 года назад
ኢሣ መሢህ ነኝ ብሎ የተናገረበትን ከቁርአን ታሳየኛለክ?
@villanova9854
@villanova9854 2 года назад
"ህያው ቀደዳ" ነበር የፕሮግራሙ ስያሜ መሆን የነበረበት ምን ዓይነት ቀዳዳ ነው ባካችሁ..😂😂 ጥሩ አዝናንቶኛል
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 2 года назад
ቀዳዳ በደርግ ጊዜ ላድ ክሩዘረ የሚባል መኪና አለነበረመ ላድሮቨረ ነበረ የሚጠቀምት
@medmak1494
@medmak1494 Год назад
and Toyota pickup ... ውሸቱ" ፉጎራው.. ደሰ ይላል
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
የኦርቶዶክስ አቃቅር ውጣ ከዝ መረጌታህን አድምጥ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
Dureyeer he keze
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 2 года назад
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
@tigistamare2881
@tigistamare2881 2 года назад
ከአንዱ ሰይጣን ወደሌላው ሠይጣን
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@delinamickial3230
@delinamickial3230 11 месяцев назад
yemaymesl setan anten slmtsera aynekahm eko setan
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 2 года назад
ባይጎን ፊሊት ነፊ አደለም እንዴ ይህ ሰውዬ ኧረ ተውውውውውው ጆሯችን ገማ አንተ እኮ አሁንም666ነህ
@AmirAli-te2gy
@AmirAli-te2gy 11 месяцев назад
yaw new nurehbetal yeseytan sra stkededem dmtsh yaw new eyenorkbetm new
@Jobhabesh
@Jobhabesh 2 года назад
ንግግርህ ጨዋታህ ይመቻል ግን ኣሁንም ከሰይጣናዊ እምነት ወደ ሴጣናዊ እምነት ውስጥ ነይ ቁርኣኒን በኣማርኛ ኣለልህ ኣንብብ ኣንተን እና የተከበረው ነብይ እየሱስን የፈጠረ ኣንድ ኣምላክን እመን ከ1 ኣምላክ ውጭ እንደሌለ እመን
@tesjij8484
@tesjij8484 Год назад
አሁን ላንተ መልስ ቢመለስልህ መሀመድተስደበ ትላለህ ስለዚህ ሳይገባህና ከአንድቋንቋ በስተቀር ለማይስማው አምላክህ ብዙ ጥያቄዋች አሉን
@lw440
@lw440 2 года назад
አርቶዶክስ መልአክቶችንና ማርያምን ያከብራሉ እንጂ አያመልኩም። ማርያም በቅዱስ ሉቃስ ላይ ትንቢት ተናግራለች ሉቃስ 1 48 ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛለ ሉቃስ 1 26-31 መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ... አንዲት ድንግል ገር ተላከ .. ደስ ይበልሽ ፀጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ አንቺ ከሴቶች መኀከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ...ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ፀጋን አግኝተሻል ሉቃስ 1 42 ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜፅንሱ በማኀፀንዋ ዉስጥ ዘለለ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት በታላቅ ድምጽም ጮሀኻ እንዲህ አለች አንቺ ከሴቶች መኀከል የተባረክሽ ነሽ የማኀፀነንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል። ይህን ንግግር ማርያምም ሆነ ኤልሳቤጥ የተናገሩት በሰዉነታቸዉ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ነዉ። ማርያምን እንድናከብር ያዘዘን መንፈስ ቅዱስ ነው። መላዕክቶች የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋዬች የብርሀን መላዕክት ናቸዉ። እግዚአብሔር የመልአክት ሰራዊት አሉ አለቆችም አሉ ዳንኤል 8 15-22 እኔም ዳንኤል ራዕዩን ባየሁ ጊዜ ማስታዋሉን ፈለግሁ እነሆም የሰዉ መስያ በፊቴ ቆሞ ነበር በኡባሉም መካከል ገብርኤል ሆይ ራዕዩን ለዚህ ሰዉ አስታዉቀዉ ብሎ የሚጮኽዉን የሰዉ ድምጽ ሰማሁ። እኔም ወደቆምሁበት ቀረበት በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግንባሬ ተደፋሁ እርሱም የሰዉ ልጅ ሆይ ራዕዩ ለፍፃሜ ዘመን እንደሆነ አስተዉል አለኝ። የይሁዳ መልእክት 1 8-16 የመለአክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያቢሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለሙሴ .... 2 ቆሮነጦስ 11 14 ሴጣን እራሱ የብርሃን መልአክ እንዲመስለሰ ራሱን ይለዉጣልና ስለዚህ ቃልቻ ቤት የሚጠሩት ቅዱሳን መላእክት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚከበሩት መላእክት ሳይሆኑ ሰይጣን ሰዉን ለማሳት በነሱ ተመስሎ ሕዝብን የሚያጭበረብር ነዉ። የአምላክሰራዊቶችና ቅዱሳኖች ከቃልቻዉ አለም ጋር ግንኙነት የለዉም። የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏 በኦርቶዶክስ ስርዐት የዳዊት መዝሙረ የሚደገመዉ ንጉስ ዳዊት አምላክን ለማመገስ የተጠቀማቸዉ ቃላቶች ፍፁም ድንቅ ናቸዉ ይሄ ግን በአፍ ማነብነብ በቻ ሳይሆን በኑሮአችንም ስንኖረዉም ነዉ መዝሙረ ዳዊት 23 እግዚአብሔር አረኛዬ ነዉ የሚያሳጠኝ የለም ኦሪት ዘዳግም 6 4 አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነዉ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህ በፍጹመሰ ኀይልህ ዉደድ ዕዉቀት በመንፈስ ቅዱስ የሚገለጥ ቢሆንም ጥልቅ የሆነ ዕዉቀት ለማግኘት ከእግዚአብሔር ድጋፍ ጋር ብዙ ማንበብና ስለተለያዩ ክርስትና እምነተ ተከታዬች የዐምነት መሠረት ማወቅ ይቻላል ። በአሁኑ ዘመን ሰይጣን በሁሉም ክርስትና እምነት ተቋማት ዉስጥ ስራዉነ እየሰራ ነዉ። ትክክል የሆነዉን ከስተቱ ለይቶ ለማወቅ በሰዉ ከመፍረድ መጀመሪየ ራሳችንን እንመርምር።
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@muktardawud870
@muktardawud870 2 года назад
Abet kededa
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 2 года назад
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
@user-iz9re6ne9p
@user-iz9re6ne9p 2 года назад
የሚገርመኝ የጴንጤ ፖስተር ተብዬዋች ሁሉም ወይ ማጅራት መቺ ወይ ዘራፊ አልያም ዝሙተኛ ወይም የገንዘብ ፋቅር ያናወዛቸዉ መገለጥ ይላል እዴ ጠንቋዩም ፓሥተሩም ሥራዉ አንድ ነዉ ከሴጣን ጋር ተባብሮ ሠዉን ማጭበርበር ይብላኝ ለሉሲፈር አምላኪ ጴንጤ ጫታም ሲጋራም ሠካራም እስቲ ዝም ብላቹ ታዘቡ ፖስተር ነን የሚሉትን በጠቅላላ ከሌብነት ወደ ተቆማዊ ሌብነት ነዉ የተሸጋገሩት ይገርማል አንተን አምኖ የሚማር ባላቅህ ይገርመኝ ነበር ሌባዉ
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 2 года назад
ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤ 28 እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥ 29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
@helen4526
@helen4526 2 года назад
አሁን ያልከው በሙሉ የሚገኘው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዬች ጋር ነው እውነቱን ለመነጋገር ከሆነ ። ግን ማወቅ የሚገባህ እውነት ግን ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። መፀሀፍ ቅዱስን ማንበብ ያስፈልጋል ።
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
የእናንተ ቄስ ሁላ ጣቋይ እንደሆና ይታወቃል እኮ እሄ ምስጥር አይደለም።
@yaredaddis484
@yaredaddis484 2 года назад
አሁንም በጥልቁ አሰራር ዉስጥ ነኸ ገና አልተፈወስክም አድራሻ ነዉ የቀየርከዉ
@titiabera4736
@titiabera4736 2 года назад
Tikikil
@yonathan2895
@yonathan2895 9 месяцев назад
አይ ኦርቶዶክሶች ምስጥራቹ ስዎጣ ያንገበግባቹሃል አይደል
@maryambeka3385
@maryambeka3385 2 года назад
Ahunm ezyaw nhe melkwn keyere injy antma ortodox betkrstysn west megbat atchlm
@henokkebede6801
@henokkebede6801 2 года назад
እሚያጋጭ ነገር ያጋጭህ አስመሳይ አሁንም ቤት ነው የቀይርከው የዳንክ መስሎህ ነው መናፍቅ
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@yitayalgashaw9185
@yitayalgashaw9185 2 года назад
ቀዳዳ ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
አረ🤔🥺😅😅
@azebghidey6457
@azebghidey6457 2 года назад
ብትን ያለ ቀዳዳ ቱትላ
@sisayassefa7106
@sisayassefa7106 2 года назад
Prosperity ወይም የብልፅግና እምነት ተከታዬች እስልምናን እና ኦርቶዶክስን አዋርዶ የብልፅግናን እምነት ለማስፋፋት እየተጋችሁ ነው
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 2 года назад
ስጥ እንግዲህ....
@araganshtadese8412
@araganshtadese8412 2 года назад
ጣሰው መሆንህን ገና ማወቄ ነው!!!!
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 2 года назад
አይ ተስፋሽ ቀልድህ አይጠገብም!አሁንም በድጋሜ ተሸውደሀል!ቦታ ነው የቀየርከው!
@helen4526
@helen4526 2 года назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@ttyy2973
@ttyy2973 2 года назад
አንተ፣ቀዳዳ፣ውሸታም፣እውንት፣ከሆነ፣አገሩን፣ሰላም፣እማታደርገው፣በዚህ፣እድሜህ፣ትማሻለህ
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 2 года назад
ከድጡ ወደ ማጡ ከዛሮቹ ወደ 666 ሉሲፈር እግዚአብሔር ይርዳህ አሁንም በደንብ አስብ ትክክለኛውን ትደርስበታለህ
@helen4526
@helen4526 2 года назад
“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” - ሮሜ 8፥11 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@hassandigale1234
@hassandigale1234 2 года назад
What a garbage cheap talk !
@solomontadesse622
@solomontadesse622 2 года назад
ተስፍሽ ሴጣንህ እስፔሻል አርጎሀል አሁንክርስቶስን ተከታይ አስመስሎሀል
Далее
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Просмотров 1,1 млн