Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-ክልሉን የማስተዳደር ሃላፊነት የኛ ነው -ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል/የአቶ ጌታቸው ማሳሰቢያ እና የጄነራል ታደሰ መግለጫ /KK park 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 21 день назад
አውነተኛ ጋዜጤና የኢትዬጰያ ጀግና አቶ ሲሳይ አጋኔ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ በርታ
@faoziaaboulrahman3902
@faoziaaboulrahman3902 21 день назад
ሲሳይ ጀግናው ረጅም እድሜ 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙏🏽
@addisualene556
@addisualene556 21 день назад
የአንድ ብሔር ጥያቄ ይዞ የተነሣ ቡድን ማንም ይሁን ማንም የኢትዮጵያን ችግር አይፈታም። የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው በሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የጋራ ተሳትፎ ነው።
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 21 день назад
Very well said 👏👍👌
@siraworkhaile3948
@siraworkhaile3948 21 день назад
Lehilinaw yeminor gazetegna ! Bravo sis as always
@belayrebi8415
@belayrebi8415 21 день назад
You are a good journalist
@siraworkhaile3948
@siraworkhaile3948 21 день назад
Long memory sisay, Thank U we should not forget !
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 21 день назад
ሲስ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ በርታልን እድሜ ከጤናጋ አመኛለሁ ። ምርጥ
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 20 дней назад
የሚገርምና በዕውነት ወደር የማይገኝለት ድንቅ ጋዜጠኛ!!! አድናቂህ ነኝ ሲሳይ አንተን አለማድነቅ ከህሊና መሸሽ ነው!!!❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 день назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ፀባየሰናይ የምንልህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሉአላዊ ሚዲያ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም ስብስክራይብ ምንጊዜም ምርጫችን ሉአላዊዊዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed
@TAYE-db4vp
@TAYE-db4vp 21 день назад
ሲሳይ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በርታ
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 21 день назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@wardewarde9415
@wardewarde9415 20 дней назад
ትክክለኛ መረጃ ከሉአላዊ ሚዲያ ማግኘት ይችላሉ ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed
@Black-2024
@Black-2024 21 день назад
▫️Thank you #Sisay_Agena | #Lualawi_Media ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 21 день назад
ሲስ አንተ ትለያለህ ብርቱ ጀግና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም ።
@robairess4147
@robairess4147 21 день назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 21 день назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
መሪያችንን እንከተላለን ችግኝ እንተክላለን 🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 21 день назад
ሲስዬ እናመሰግናለን❤
@ashenafitiki1274
@ashenafitiki1274 21 день назад
Wow one of the great media !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪 🎄🎄🎄🎄
@helenethiopia
@helenethiopia 21 день назад
ሲሳያችን በርታ የኛ ጀግና🙏🙏🙏
@gethab2306
@gethab2306 21 день назад
Thank you!
@widadkemal8929
@widadkemal8929 21 день назад
@tsega-tastasew4150
@tsega-tastasew4150 21 день назад
ሉዓላዊ ሚዲያ ትልቁ የአፍሪካ ሚዲያ ይሆናል። እናመሰግናለን። ክብር ምስጋና ለጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት። ከራት ኩራት ብሎኛል።
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 21 день назад
Amesegenalehu Sisay
@samiabera7894
@samiabera7894 21 день назад
ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 21 день назад
ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን በዚህ መልክ የሀገራችን ትናንት ያለፍንበት ለዛሬ የሚበጀንን በእውቀት ስለምትተነትንልን ሰዉ አያሳጣን❤❤
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 21 день назад
The way you informed us is soooo Wonderful.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 21 день назад
Thanks Sis ❤️ 🎉❤🎉❤
@Sam-ng2lu
@Sam-ng2lu 21 день назад
When l listened ur program l always learn and update my political views about Ethiopia.
@MojaTdnj
@MojaTdnj 21 день назад
ሰላም ሲስ❤❤❤❤❤
@danealasayu3615
@danealasayu3615 21 день назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ ጤና ይሁንልህ ኢትዮጺያዊ ጀግና ነህ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 21 день назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 21 день назад
❤❤❤❤❤
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 21 день назад
ሢሣይ አጌነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👂👌
@fatoumata1440
@fatoumata1440 21 день назад
Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmagumataw
@girmagumataw 21 день назад
KEEP GOING
@bashodada6515
@bashodada6515 21 день назад
እኔ እንደው የነዚህ ሰዎች መባላት የዘሩትን እያጨዱ ነው የሰው ደም እጃቸው ለይ ሞልቶዋል
@beebrr3617
@beebrr3617 21 день назад
❤❤❤🇪🇹💪🏻🙏
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 21 день назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን!!!
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 21 день назад
Sis the master of TPLF.
@FaithSaves23
@FaithSaves23 21 день назад
እነዚህ ሰዎች አሁንም አልበረደላቸውም? የፕሪቶሪያው ስምምነት ከሞት አዳናቸው ።
@SamuelTsegay-jf8ol
@SamuelTsegay-jf8ol 21 день назад
ሃቅን መሰረት ያደረገ ሪፖርት ማድረግ ለሰሚና እንዲሁም ለሪፖርት አድራጊ ምቹ ይሆናል
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esayasmamo
@esayasmamo 21 день назад
ሢሥ ❤❤❤
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 21 день назад
thank you sisay God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ 💖
@meharihaile4976
@meharihaile4976 21 день назад
ሉዓላዊ-ክልሉን የማስተዳደር ሃላፊነት የኛ ነው እንደዚህ ነው የሚነበበው እንደዚህ ብታረገው ሉዓላዊLualawi መጀምርያ በኣማር
@dadatadesse
@dadatadesse 21 день назад
ምንድነው የምታወራው?
@girmachewtibebu
@girmachewtibebu 21 день назад
ምኞታቸው የስልጣን መሆኑ መጨረሻ ላይ ተጋለጠ ።
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 21 день назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 21 день назад
እነዚህ የትግራይ ህዝብ እርግማኖች ከህዝቡ ጫንቃ ላይ መች ይሆን ?? የሚወርዱት የጦርነት ሱሳቸው ጌታዬ ሆይ 😮 እነ ጌታቸውን እንደ ሰሜን እዝ እንዳያደርጓቸው መበላላት ስራቸው ነው
@SolomonKebede-j9c
@SolomonKebede-j9c 21 день назад
Sis like you
@junefirst500
@junefirst500 21 день назад
ወገኖቼ፡ ታይላንድ፤ ያለው፡ የሴትኛ፡ አዳሪነት፡ እጅግ፡ በጣም፡ የሚቀፍ፤ ገበያ፡ ቦታ፡ ብልግና፡ ዳንስ፤ ኃይማኖቱ፡ አጋንንቱ! አወይ፡ ልጆቻችን!
@gashaw773
@gashaw773 21 день назад
Selam sisay
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
ብሄርተኝነት ዘረኝነት ጥንብ ናት
@salimselam9514
@salimselam9514 21 день назад
❤❤❤🎉🎉🎉 ሲሳይ ❤❤
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m 21 день назад
ቅድስት ቤተክርስትያንን ዘረኞችና ፖለቲከኞች በቆሸሸ እጃቸው ሲያጨቀዮአት እያየን ወይ ልክነው እንላለን ወይ ዝም እንላለን፤ሁላችንም የወደቅንበት ነገር ነው።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 21 день назад
Thanks Sissy agena Jornelest The Ethiopian .
@መላኩ
@መላኩ 21 день назад
ሲሳይእስከመጨረሻለእውነትእንድትቆምፏጣሪይርዳህ
@jestsforall7040
@jestsforall7040 21 день назад
Thank you Sisay !!
@MekonenGuji-dq6wp
@MekonenGuji-dq6wp 21 день назад
ህወሓት እንደ ሌሎች ክልሎቾ ለማዕከላዊ መንግሥት የማይታዘዙት በአጋጉል ንቀትና እብሪት ተወጥረው ይመስለኛል።የወያኔ ድራማ ማቆሚያ ስለሌለው መንግሥት በልዩ ትኩረት የህወሓት አንጃዎችና TDF ህቡዕ እንቅስቃሴን መከታተልና ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። አገራችን ሠላሟ እንዳይረጋገጥ ከማንኛውም የአገር ውስጥና የውጭ ታጣቂዎች ጋር ተቀናጅተው ሊሰሩ ስለሚችሉ TDF በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ፈጥኖ ትጥቅ እንዲፈቱ መደረግ ይኖርበታል።
@debelabayisa9087
@debelabayisa9087 21 день назад
እኔ ከጌች ጎን ነኝ
@ggvideonow1
@ggvideonow1 21 день назад
ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ቻይና ኤምባሲ ፊት ለፊት ማካሄድ ውጤት ያስገኛል፣ በቻይና ማፍያ የተያዙትን ነፃ ለማውጣት። ቻይና ዲሲ ላይ ማፈር አትፈልግም።
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 21 день назад
ክብር ለጀግናው ሰራዊታችነ
@elefenshlegse5198
@elefenshlegse5198 21 день назад
ሲሳይ መድሃኒያለም እድሜ ይስጥህ አሰተዋይና የተረጋጋ ነሀ መኖር ጥሩ ነው እናየለን እውነት። ይፍረደረ።
@YoHa-f3p
@YoHa-f3p 21 день назад
Hi sis
@Brukhhh
@Brukhhh 20 дней назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 21 день назад
ሲሳይ አጌነ ጀግነ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@woldefantu75
@woldefantu75 21 день назад
የፀጥታ ሀይሉ የተቋቋመው የክልሉን ፀጥታ መጠበቅ ነው፣ከሆነ የአስተዳደሩን ውሳኔ ማክበር እንጂ መሐል ላይ ሊሆን አይችልም።ህወሀት ፓርቲ ነው እንጂ መንግስት አይደለም
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 21 день назад
አዎ …………"ብሔርተኛ ሀገር መምራት አይችልም"!!!
@nassir152
@nassir152 21 день назад
My hero
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 21 день назад
እኔ ግርም የሚለኝ ሰው እንዴት "ካልገደላቹኝ"ይላል? ከስዩም መስፍን ከደመላሽ ከአባይ ፀሐዬ ከመለስ ዜናዊ ወዘተ ሞት ካልተማሩ ከማን ሊማሩ ነው?
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 21 день назад
ደርግ መመስገን ይገበዋል በዛን ጊዜ እኮ ሳሕል ተራራ ላይ ያለቀው ከ50ሺሕ በላይ የትግራይ ወጣቶች ናቸው ሽሐብያ አሑንም አለ ልብ በል ልብ ያለሕ ።
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 21 день назад
ንፍስሔር መለሰ ዜናዊ ያደረጉት በጎ አስተዋፅእ እንዳለ ሆኖ ለዛሬው ቀውስ መሠረት ያኖሩም መሆናቸው በታሪክ መመዘገቡ አይቀሬ ነው
@HryakoseTheodros
@HryakoseTheodros 21 день назад
የብሔር ፖለቲካ የሰፈር ፖለቲካ ነው
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 21 день назад
እነመለስ በብሄር ውስጥ ተደብቀው ሀገር መዝረፍ ነበር ስራቸው እሚያሳዝነው እሚጠላት ሰዎች እጅ ላይ ኢትዮጵያ መውደቃን የምትረዳው ወደብ ምን ያረጋል የሚል ተንከሲስ የመርዝ ብልቃት ዛሬ ህዝቦቻንና መንግስትን ለመከራ ዳርገው ወደብ ፍለጋ ታች ላይ ይማስናሉ
@dadatadesse
@dadatadesse 21 день назад
የእጃቸውን እያገኙ ነው። አገር እናሟሟለን ብለው ራሳቸው ቀለጡ። ሌሎችም ይሄን መንገድ የሚከተሉ መጨረሻቸው እንደ ፈጣሪዎቻቸው እስከ ወዲያኛው መቅለጥ ነው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
የትግራይ ህዝብ ምንድነዉ በህወሀት ትግል ያገኘዉ እልቂት መፈናቀል ችግር ነዉ ያመጡባቸዉ እነ መለስ ዜናዊ እና አሁን የሚበጠብጡት ዘረኞች እነ ደብረጺዮን
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 21 день назад
ትክክል ሲሳይ❤
@junefirst500
@junefirst500 21 день назад
ወገኖቼ፡ አንዳንድ፡ ባሎች፡ ሚሳታቸውን፡ አፍነው፡ እኔ፡ ከፈቀድኩልሽ፡ ውጭግ የትም፡ እንዳትሄጂ፡ ብሎ፡ ይገላታል፤ ህውሓትም፡ ያም፡ ነው።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 21 день назад
ልክ ነው መፍራት ያለብሕ ፍራቻን ብቻ ነው ያለአግባብም አጉል መስእዋትነት መክፈልም ድንቁርና ነው ።
@mfiseha1
@mfiseha1 21 день назад
ማርያም ጽዬን ፍርድ ትሰጣለች ታቦት መቀለጃ ኣይደለም
@tsega-tastasew4150
@tsega-tastasew4150 21 день назад
ሲሳይ አጌና እናመሰግናለን።
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 21 день назад
ሢሣይ ጌኛ አሁን ደግሞ ለወያኔ
@user-uc1fy3wm2s
@user-uc1fy3wm2s 21 день назад
Goat
@tadessebogale4980
@tadessebogale4980 21 день назад
ጉርጏዱን አርቀህ አትቆፍር የሚገባበትን አታውቅም እና ህወሃት ቅድሞ አመራሮችን ለየክልሉ በእጅ አዙር እያስመረጡ ያስቀምጡ አልነበረም ወይ:: አሁንም ፍትሐዊ መሆን ይሻላል
@YosefGeresu
@YosefGeresu 21 день назад
sis selam ne
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 21 день назад
እውነትም የትግረይ ኦርቶዶክስ መንበረ ሰላማ ምነው ድምጽ ጠፋ ? አሁን ያንዣበበ ቀውስ ላይ ዝምታ ምንድነው ?
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 21 день назад
ማን ባጀት ሊሰጠው ነው ??
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 21 день назад
ግብጽና ኤርትራ የማንን ጎፈሬ ያበጥራሉ😂😂😂
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 21 день назад
civil war ethiopia laye ligemer eyayen new😂😂😂
@danealasayu3615
@danealasayu3615 21 день назад
እርስ በእርስ ተፋጅተው ያልቃሉ
@ameley4768
@ameley4768 20 дней назад
ሲሳይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dontmiss53787
@dontmiss53787 21 день назад
ተው ተው እንጂ ደጺ። መንግስትና ፓርቲ ለይ እንጂ። መስተዳድር ሌላ ፖለቲካ ሌላ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 21 день назад
ተሰድበዉ ያደጉ ስድብ ይቀናቸዋል።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 21 день назад
እና ችግሩን ያመጣዉ እራሱ ደብረጺዮን ደንቆሮዉ አይደለም አሁንም ጦርነት ወይም ሞት ብሎ እየተጋጋጠ ስንት የትግራይ ወጣት አስጨፍጭፎ ማንን ሊያታልል የሚታለልለት የለም
@addpuppets9326
@addpuppets9326 21 день назад
ወደ ኬኬ ፓርክ የሄዱት ኢትዮጵያውያን ይበላቸው! አዎ ደግሜ እለዋለሁ እሰይ ይበላቸው! ደግሞ ለነሱ ይታዘናል? ሌላው ደክሞ ያጠራቀመውን ገንዘብ እኮ ነው የሚዘርፋት::
@negussiegebrekidan2716
@negussiegebrekidan2716 21 день назад
ምን አገባህ
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 21 день назад
ሙሉ መብት አለው ጋዜጠኛ እኮ ነው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 21 день назад
በጀት የሚለቀቀው ከ ኢትዮጵያ መንግስት ነው
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 21 день назад
አይተ ንጉስ: በጀት የሚስጥህ ከሰማንታ ፖወር ባንክ ሳይሆን ወያነ ከሚጠላት ኢትዮጵያ ካዝና ስለሆነ ድምፂ ወያነን ከማዳመጥ ይልቅ ገንዙቡ በትክክል ለትግራይ ህዝብ መዋሉን ለማረጋገጥ የሚቻለው ነፃ ሚዲያ ከሆነ ቦታ ነው! ሲሳይ አጌና አንዱ ነው::
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 21 день назад
@@negussiegebrekidan2716 : አይተ ንጉስ ! ምነው አጠፋሀት ምልክቴን? በጀት ማን ለማፍያ ደብረፅዪን ይለቃል?
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 21 день назад
ye abiye dikala new prpogandist tekefelote new
@TINTAG.S
@TINTAG.S 21 день назад
ወዳጅ ሆኖ ቀርቦ አድንቆ አጉል ክቦ: እጅ አውጥቶ መርጦ ጠቁሞ አጨብጭቦ። በሁዋላ ተቃውሞ...ወንጅሎ የሚክድ: ለሰው የማይራራ ጨካኝ ክፋ ትውልድ:። ዘግናኝ ሰቅጣጭ ግብሩ...ከምንም የከፋ: በደንዳና ልብ አንገት የሚያስደፋ። የሰባት አመት ልጅ አስገድዶ ደፍሮ: አሰቃይቶ ሲገል...ፍትህ ፊት አዙሮ። ወንድሙን በጥይት ግንባሩ ላይ መቶ: እሬሳ የሚያሳየን...በቪዲዮ ቀድቶ: ከነጭ ቀዩም ሽብር የባሰ አሰቃቂ: የጽንፈኞች ዘመን ሰው በዘር ጨፍላቂ:: ውጉዝ ከመ እኩይ...እንበለው በቃ: ይቀጥቀጥ ከይሴ ደረት ከምንደቃ። ምን ጊዜ መጣብን እግዚኦ ፈጣሪ: ከመጠኑ አለፈ...ሙትና ቀባሪ።
@gediman8749
@gediman8749 21 день назад
Amarigna mawerat aychelem inda 😮
@Samitrghh
@Samitrghh 21 день назад
አይ ትግሬ ጀግና ከ9ሀገር ተዋግቶ አሜሪካ ተመለሱ ባትላቸው ከደብረ ብርሀን አይመለሱም ነበር አማራ አንድ የሰለቸው ወታደር መዋጋት እዴት አቃተው
@girmachewtibebu
@girmachewtibebu 21 день назад
ይህን የስልጣን ጥመኛ ሀይል አደብ ለማስዝያዝ ሚድያው አቶ ጌታቸውን ልደግፊ ይገባል ።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 21 день назад
ወያነ! ትግራይ ህዝብ የእነሱ የፖለቲካ መጫወቻ!😊
@amensisa3648
@amensisa3648 21 день назад
Beman betelake budjet, telecommunication, electricity,erdata ena keman bemihed ehil ena erd naw yemichemalequt. Ahuns beza wedeza.
Далее