Тёмный

Memeher Girma Wondimu 228 

Nku tamirtsion
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ክፉ መንፈስ በቤተሰብ ዉስጥ ምን ያህል ፈተና እንደ ሆነ 40 አመት ሙሉ ሲፈትናቸዉ የኖረዉ ቤተሰብ ልንማርበት የሚገባ መንፈሳዊነት ይብለጥ ሼር አርጉት

Авто/Мото

Опубликовано:

 

18 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 года назад
#የድንግል #ማርያም ልጅ ቸሩ #መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ። በረከታቸው ይደርብን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አሜን እማ ወንቅሸት ገዳሙ ተከፈተ እንዴ ውዴ ?
@samerahsemir48
@samerahsemir48 2 года назад
እድሜአቸውን እረጅም ያድርግልን አባን ኢትዮ ሂጄ እሳቸው ጋሂጄ እስከምድን ጀኮልኩ እህቶቼ ለዛ ቀን ያብቃኝ
@ya336
@ya336 2 года назад
አባብዬ ውድ እና መልካም አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን💙🙏😍
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 года назад
በእዉነት ይገርማል ምን ነዉ እንዲህ ሁነን ክፉ ሆነእባክህ አምላኬ ይቅር ይቅር ይቅር በለን አዉጣን አባታችንም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ትክክል ውድ እና መልካም አባት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታችን ረዥም እድሜ ተመኘሁ ለርስወ 🙏🏿😘አቤቱ ጌታ ሆይ አለቅን አንተው ድረስልን 😭😭🙏🏿ኢትዮጵያችን አስብልን ልጆችዋ ተባልተው አለቁ ኢትዮጵያችን አለቀሰች አነባች ወይ ሀገሬ 😢🥺🥺🥺
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 года назад
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ኣባ እድሜ እና ጤና ይስጦት
@hanilove2730
@hanilove2730 2 года назад
አባዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት እርሶ የኛ የክርስቲያኖች ስጦታዎች ከእግዚአብሔር የተሰጡን ናችሁ እኛ በእርሶ ድነናል ዲራማ አድርገው እሚያዩት የሴይጣን ፈረሶች ናቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 2 года назад
አባታችን ኑሩሉን🙏🏽 ቅዱስ ሚካኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን 🙏🏽
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኛችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ለገኖቻችን የደረስክ አምላክ ሆይ በስደትም በሀገር ቤትም ለምንሰቃይ የእጅህ ስራ ለሆን ልጆችህ እንደ ሀጢአታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ሰይጣን እስራት ፍታን 😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-vh5by6cd8j
@user-vh5by6cd8j 3 месяца назад
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
#አቤቱ ጊዜን ስጠን #አቤቱ ዘመንህን አምጣልን #አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን #ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን #አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲😭😭😭
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 года назад
መታደል ነው አሔን እርኩስ መንፈስ እንደዚህ አሰቃይቶ ማስወጣት የመላእክት አለቃ እኛንም አግዘን ጠላታችንን እንደዚህ እንዲሰቃይ ቅጥል ብሎ ተነቅሎ እንዲሔድልን 👏👏👏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
አባ እንኩዋን በሰላም መጡልን መድኃኒዓለም እድሜዎትን ያርዝምልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደ ምረት አባታችን ስለ ሰጠህን ስም ይክበር ይመስገን አባዬ በፅሎታችሁ አስቡን
@tigiseshtu9006
@tigiseshtu9006 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ እህቴ እንዴት ነሽ አባታችን የት ነው አገልግሎት የሚሰጡት ታውቂያለሽ
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን እርሶን አባታችንን ሰጥቶን መቼ አመሰገን። ዓይን እያለን ማየት አቃተን ጆሮ እያለን መስማት ተሳነን። በመጥፎ መንፈስ በመሰቃየት ሕይወታቸው ምስቅልቅል ያለባቸዉ ወንድምና እህቶች በእግዚአብሄር ኃይል ሲፈወሱ እያየን ፣ ህሊናችንን እና ልቦናችንን የእግዚአብሔር ፀጋ ላልተሰጣቸዉ አሉባልታና ወሬኛ አባት ወይም አዋቂ ነን ከሚሉ አስመሳይ ግለሰቦች አጥብቀን እንጠብቅ። እግዚአብሔር ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜዉንና ፀጋዉን ከጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@genetasmelash7405
@genetasmelash7405 2 года назад
ኣብታችን መምሀር ግርማ ይምልዮኖች ኣባ ኑሩልን
@assefa2334
@assefa2334 2 года назад
ንቁ የተዋህዶ ልጆች አባታችንም እግዚአብሔር የሰጠን ክብሩን ከፍ ይብልብን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜንንን
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 года назад
ለነብስ ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሥገን
@temesgendeka4094
@temesgendeka4094 2 года назад
አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ዘመኖት ይባረክ ለ 1 ሰከንድም ቢሆን ይጸልዪልኝ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
እግዚኦ ሁላችንም አልቀናል እግዚአብሔር ይፍታን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
እናንተም የረዳ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brokeragearoundaddisababa9344
@brokeragearoundaddisababa9344 2 года назад
አባታችን መ/ር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እባካችሁ አባቶች መናፍቃን በዙ ይቅርታ አድርጉልኝ አባቶቼ በ12/03/2014ሰአት 6 በአ.አ ጎሮ ቅዱስ ሚካኤል ጳጳስ ተብለው እንድያስተምሩ ተጋብዘው ነበር ፖለቲካ ስሰብኩ ነበር ቤተክርስቲያን ለምን ዝም ትላለች ለእርሶ ቃለህይወት ያሰማልን እንድህ አይነት አባት አይገኝም
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤናና ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት!!! ለኔም ለቤተሰቤም አንድ ቀን እንደሚደርሱልን ተስፋ አለኝ ! ! !
@alemteclu8939
@alemteclu8939 2 года назад
በጸሎቶን ያስቡን ጸሎቶን ይድረሰን ኣባ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 2 года назад
Amen Amen Amen waqayyoo Abban ii kenyaa umrii dheraa isiifii haa latuu 💚💛❤🙏
@user-gz9kw9wo9u
@user-gz9kw9wo9u 2 года назад
Nagaq sifi haa ta.uu kode esa hojeetu mee nati himi kode maloo
@sarabafkadu6213
@sarabafkadu6213 2 года назад
Enkan dana matu abatachen edema yesetote
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 года назад
ኣምላከ ዮዉሃን ኣምላከ ቁዱሳን ጨርሶ ይማርልን ኣሜን
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 года назад
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን 🙏, ጌታ ሆይ እባክህን ከክፉ መንፈስ ሰዉረን 👏
@birritualemu4476
@birritualemu4476 2 года назад
Amen amen amen egiziyahber enenm lazi barakat yabikagn
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን
@addissalaalee5308
@addissalaalee5308 2 года назад
Amen Amen Amen elelelele elelel elelelele 💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😪😪
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
ሁላችንም ራሳችንን ብንፈትሽ የሌለብን የለም በክፉ መንፈስ ተጠምደናል እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
የኔ ውድ ሰብልዬ እውነት ብለሻል አሜን🙏
@legegirma2867
@legegirma2867 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት አባዬ ፀሎቶት ሁሌም አይለየን አባዬ።
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እኛንም በስደት አለም ያለነዉን በፀሎት አስቡን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@tsreehat7568
@tsreehat7568 2 года назад
የኣባ ግርማ ሲልክ ቁጥር ሰጠኝ አመታውቁ ከሆነ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ገላገለሽ ከዚህ እርኩስ መንፈስን ። እኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@liyanegash7607
@liyanegash7607 2 года назад
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜከጤና ይስጦት ለእህታችን የደረሰ መድሀኔአለም ለኔ ለስደተኛዋ እስከነ ልጆቸ ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከኔ ቀንሶ ለእርስወ ይጨምርልኝ
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 года назад
Amen Amen Amen Amalkee wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን የተፈወሳቹሁ እንኳን ደስ አላቹሁ ጨርሶ ይማራቹሁ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@edenmeasho
@edenmeasho 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ላንተ ምን ይሳንሀል ሀያሉ አምላካችን:እድሜና ጤና ይስጦት አቦይ ማዓረይ🙏💜🙏
@beletbelay6721
@beletbelay6721 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ከነቤተሰበዎ በስደት የምንኖረውንም በፀሎት አስቡን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 2 года назад
Elelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelel Elelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelel Egzhaber yemasgen bawenat selamyengrow setotaow😭😭😭
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 2 года назад
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 2 года назад
አባታችን ቃል ህይወቱን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 14 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yemaryam21242
@yemaryam21242 2 года назад
እውነት እውነት እውነት የመንገዴ መሪ ለነፍሴ ብርሐኗ አባቴ እረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 года назад
በሰው ላይ ሰዎች የሚፈፅሙትን ድርጊትየሚሆን ድብቅ ስራየሚገልፅ ነውበቤተሰብም በጒደኛም በጎረቤትም ይሆናልፀሎትፀሎትፀሎት አይለየን።
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@birketaye5445
@birketaye5445 2 года назад
አባብዬ ረጅም እድሜ ይስጥዎት !ለኛ ሲል
@seki1508
@seki1508 2 года назад
አባባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከት ረድኤቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ሽ አመት ኑሩልን🙏
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@mulukidane270
@mulukidane270 2 года назад
AMEN AMEN EDIMA ENA TENA LEABATAHINE AMEN
@johndanid4553
@johndanid4553 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።አንቺን የረዳ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን አሜን
@yae-yp2zn
@yae-yp2zn 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባ የሰጠን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ጠላታችን እጃችንን ላይ ሰጦናል
@mesitube8868
@mesitube8868 2 года назад
Elelelelelelele elelelelelelele Ezgiahber yemsegen kale hiwot yesamelan abatachin
@dhdbdgdyudhd9777
@dhdbdgdyudhd9777 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቀወት እድሜወትን ያርዝምልን
@mitawiha316
@mitawiha316 2 года назад
✝️✝️✝️ abetu amlake eyesus kirstose hoy maren yekir belen ✝️✝️✝️
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@addisheruy4333
@addisheruy4333 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን እባዬ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጦት
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የስንት ግዜ መከራ ሲራገፍ ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን እህቴ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
@brokeragearoundaddisababa9344
@brokeragearoundaddisababa9344 2 года назад
ተጋብዘው ነበር ፖለቲካ ስሰብኩ ነበር ቤተክርስቲያን ለምን ዝም ትላለች ለእርሶ ቃለህይወት ያሰማልን እንድህ አይነት አባት አይገኝም
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከታቸው ይደርብን ኣባታችን
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 года назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን🤲🏿🙏🏿
@betyabera9644
@betyabera9644 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን የነፍሳችን አባት ከአምላካችን እንድንቀርብ ጠላት ሰይጣን እንድንቃወም እንድንቀጠቅጠዉ የአስተማሩን ኑሩልን ይፍቱን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d 2 года назад
ኣባታችን ነፍ ኣመት ኑሩልን ኣሜንንን ስለሁሉ ነገር እግዛብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️
@martabiru444
@martabiru444 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመስግነ ይሁን እነሱን ያየህ ፈጣሪ እኛንም አስበነ ላአባታችንም እድሜና ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️
@zelujira8811
@zelujira8811 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ferafera850
@ferafera850 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
ሠላም። አባታችን። እድሜ። ጤና። ያብዛሎት
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 года назад
አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን አብዚቶ አብዚቶ አብዚቶ
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 2 года назад
#አባታችን መላዕከ መክራት ግርማ ወንድሙ #ሰላም, #ጤና, #እድሜ እና #ፀጋዎትን #ቸሩ መድሃኒያለም ያብዛልዎ በረከትዎትም ይደርብን አሜን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰልሽ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@legegirma2867
@legegirma2867 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@biresawmekonnen2938
@biresawmekonnen2938 2 года назад
አባ ጤና ድዕሜ እ/ር ይስጣችሁ በረከታችሁ ለኔ ለባሪያዉ ለወልደ ጊወርጊስ አይለይየኝ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 года назад
አባየ የእኛ ልዩ አባት የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልኝ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
አባታችን፣ቃልህይወት፣ያስማልን🙏🙏🙏
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 2 года назад
እድሜ ይስጦት ኣባታችን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
ሺ አመት ኑሩልን አብዬ እወዶታለሁ የኔ እቁ አባት የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት አብዬ እናቴ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ ልቦና ይስጠን መተት ምታረጉ ሰዎች እህ ለንስሀ ሞት ያብቃቹ
@abi4294
@abi4294 2 года назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም) ነኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ የሁን አባታቸን ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድሎት ቅዱስ አበታችን እና አምለከቺን ቢወድ እና ቢፈቅድ እኔም ፈውስን እሻለው አባ በፀሎቶ የስቡኝ አጸደ ማርያም ብለቹ
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
ውይይ ሰዉ መተተኛ ሆኗል 😢.. ለሰው ስን ነግር መተት የለም ብለው የሚከራከሩ አሉ . Even ማየት የማይፈልጉም አሉ እንደ እኔ ባል አይነቱ ካልደረሰበት አያምንም...... ሁሉም ሰው ጥሩ ነው ብሎ የሚያምን ሞኝ ነው... የሱ ጦስ ለኔ እንዳይተርፍ ፈርቻለሁ.... ፈጣሪ ይግለጥለት. ወይ አይፆም ወይ አይፀልይ እኔ ለምፀልየው እራሱ እሱ ይናደዳል. ፈጣሪ ይርዳኝ 😢 እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ 🙏
@Fano44
@Fano44 2 года назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 года назад
አባቴ እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይሰጦት
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 2 года назад
አባታችን በእዉነት አንድ ሺ አመት ያኑሩህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 года назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የእኛን ክፋት አይቶ ነዉ አባት የሰጠን
@woinshetzemicheal5175
@woinshetzemicheal5175 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔርን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@belaynesh1211
@belaynesh1211 2 года назад
በእዉነት አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባይ🙏🙏🙏🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 4 месяца назад
aba feteri edemayna tena yestewt betelote asebugia welte tadike belachihu👏👏👏
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 года назад
Labatachin Ergim edmena tena ystln
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ 2 года назад
Abetu Medhaniyalem hoy asebege🙏yene Welete Amanuel,yelege welete kidan eyalachiw bestelorachiw asbuin.Abatachin edeme ketena gar abzeto yestot.Bestelotok asbuige abate Memhir Girma.
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 2 года назад
EGZIABHER YIMESGEN abbachin edimewun ke TSENA GERE YITSOT ABBATACHI enam betsam techereku be tseloto yasibugn abbachin welete MARIYAM bilewu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Memeher Girma Wondimu 242  የፈረኝጅ ቡዳ
24:35
Тест Подвески БМВ
1:00
Просмотров 1,4 млн
Tiny motor, big power
0:25
Просмотров 38 млн