Тёмный

MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || በቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ማሻሻያዎች ለማምጣት የምእመናን ሚና 

Mahibere Kidusan
Подписаться 483 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@genetababe2501
@genetababe2501 18 часов назад
ቤተ ክርስትያናችንን ይጠብቅልን
@genetababe2501
@genetababe2501 18 часов назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@AccurateTube
@AccurateTube 3 дня назад
ኧረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ላይክ እና ሼር አድርጉ!!!
@Marew-p6n
@Marew-p6n 4 дня назад
ውድ የዚህ መርሐ ግብር አዘጋጆች፡- ቃለ ዓዋዲው እኮ ለምእመናን እንዳይደርስ የሚፈልጉ ከሀገረ ስብከት ጀምሮ ያሉ አካላት ብዙ ናቸው። ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት እኮ በአጥቢያ ደረጃ ቃለ ዓዋዲ የሌላቸው ብዙ ናቸው እንኳን ለምእመናን። ስለሆነም ቃለ ዓዋዲው ለምእመናን ተደራሽ እንዲሆን እንዲሁም ቃለ ዓዋዲው ራሱ በእናንተ በኩል ሊተነተንና ተፈጻሚ እንዲሆን በጋራ ሥራ መሥራት ይኖርብናል።
@TumelsanMola
@TumelsanMola 3 дня назад
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ❤❤❤
@Fekertube16
@Fekertube16 3 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
አሜን 💖💓❤️a❣️❣️💗አሜን 💖💓❣️💗💖
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 2 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። ድንቅ ምክር፣ ድንቅ ውይይት ነው። በመንፈሳዊነት ሰበብ ፍርሐት የሚግቱን መምህራን በዝተዋልና በተለይ ወንዶች ድፍረት፣ ጀግንነት፣ ቆራጥነት የባህሪው እንደኾነ እንዲያውቅ በማጀገን ለነፍሱ እንዲቆም የሚያደርግ ትምህርት ያስፈልገናል። ከአባቶቻችን ቅድስናን ከአርበኝነት ነው መውረስ ያለብን። የወንዱን ተፈጥሮ የሚያጎለብት ትምህርት ለመስጠት ብታስቡበት መልካም ነው። ራስ፣ መሪ የተባለው ሲቃና ብዙ ነገሮች ይቃናሉ። በርቱ!
@AccurateTube
@AccurateTube 3 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን!!!
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h 4 дня назад
በርቱ የተዋህዶ ዕንቁወች
@kegetahun3445
@kegetahun3445 13 часов назад
ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ ጥያቄ ተመለሰልኝ❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 3 дня назад
ቃለ አዎዲውን ለምህመኑ አሳውቁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TsegaDemise
@TsegaDemise 3 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@behailutesfaye714
@behailutesfaye714 3 дня назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@MeronTeshome-f6i
@MeronTeshome-f6i 3 дня назад
በርቱ የተዎህዶ እንቁዎች
@ayshaalemu
@ayshaalemu 3 дня назад
በርቱ የተዋህዶ ልጆች አሁን አሁንማ እኔ ያለሁበት ከተማ የንግስ ብዛቱ እሱ ብቻ መሰላችው የንግስ ጥሪ ፣ የጉባኤ ጥሪ በሞንታርቦ በመኪና ከተማ ውስጥ እየተዞረ ቅስቀሳ ምን አሱ ብቻ ቅዱሳት ስዕላትን ይዞ ግራና ቀኝ ቆመው ልመና እጂግ አሰልቺ የሆነ የአወደ ምህረት ልመና ቢቆም መልካም ነው የምለው ለወንጌል ቅዲሚ ቢሰጥ መልካም ነው
@lewtayehutemesgen1361
@lewtayehutemesgen1361 4 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amarecheklu5958
@amarecheklu5958 4 дня назад
Very good program
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 4 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AdanchTezra
@AdanchTezra 3 дня назад
Kalehiwt yasmaln
@Seble7
@Seble7 3 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን✝️👏
@DawitGrmay-o1c
@DawitGrmay-o1c 3 дня назад
Ewnet new
@Selam-t3i
@Selam-t3i 3 дня назад
የመንስትን ችግር የምናውቀውም ቢሆንም ከቤተክርስቲን ግቢ የንግድ ህንፃ መገንባት ከገነት ግቢ ንግድ እንደመገንባት ነው፡፡ ለምዕመናን የቤተክርስቲን ወጭ መሸከም አይከብደውም፡፡ ለምንድን ነው ወደ ከተማ መነኮሳትና አገልጋዮች የሚተሙት፡፡ በአሁኑ ሰዓት የግንባር ቦታቸውን ለንግድ ያላከራዩ አጥቢያዎች በጣም ጥቂት ናቸው፡፡ ችግራችንን ይታወቃል ቤተክርስቲያንን ለመተዳደሪያነትን መበልፀጊያ የሚፈልጋት መብዛቱ ነው፡፡ ከሁሉ በላይ በውጭ አገር ያላችሁ እያሉ እጅን አሻግሮ ማየት ነውርን መብላት ነው፡፡ ቤተክርስቲያን ዓላማዋ የኢኮኖሚ ማበልፀጊያና የስራ እድል መፍጠሪያ ሳትሆን የነብስ ማሻገሪያ ናት፡፡
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 3 дня назад
beritu
Далее
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.