Тёмный

MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ወደ ጠበሉ ቦታ ከብቶቻቸውን ሲሰዱ ጠበሉ ወደ ደም ተቀየረ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 479 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

የቤተክርስቲያኑን ስልክ ለምትፈልጉ" +251913166646 " መምህር ምስጋናው
Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@dopeman1356
@dopeman1356 Год назад
እኔ ሶዶ ጉራጌ ወይም ክስታኔ ( ክርስቲያን ጉራ ነኝ ) እኔ ስወለድ 100% ኦረቶዶክስ እንደሆንን ነው የማውቀው በመምህራን እጥረት የተነሳ አሁን የመናፍቅ መፈንጫ ሆኖዋል አካባቢው::
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 Год назад
Really Sad😢😢 be strong my brother ❤
@hesn6839
@hesn6839 Год назад
ወንድሜ የጊዜ ጉዴይነው እንጂ የወጡት ሁሉ ተመልሰው ይመጣሉ። እግዚአብሔር እነሱን ያስነሳበት ምክንያት አለው። መነፍቃን ከመምታታቸው በፊት የነበረው ክርስቲያን በባዕድ አምልኮ ተተብትቦ ነበር። ህዝቡም እረኛ እንዳታ በጎች ተበትና የሰይጣን መጫወቻ ሆኖ ነበር። አሁን ግን እግዚአብሔር የራሱን ሰዎች አስነስቷል ። እርሱን መቃወም የሚችል ማን ነው?
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@@hesn6839 እግዚአብሔር ይርዳን
@wkye1432
@wkye1432 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ስማቹም ይናገራል
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
ደቡብ እንዳለ መናፍቅ እየሆኑ ያሉት እግዚአብሔር ያስበን
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን
@seragabren2451
@seragabren2451 Год назад
እግዚአቤሔር ይመስገን እልልልልል
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው➕💘
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
የኔ አባት ጥርሴ ተሰበረ አሉ 😭 ኧረ ቅዱስ ገብርኤል ልቦና ይስጣቸው ለአሐዘቦች
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ነገረ ይመሰገን አዛብ ያስታግስልን መናፍቃን ልብ ይስጥልን ቤተክርስቲያናችን መቼ በፈተናው ጉዛዋ አይዛችሁ ወገኖቼ ማህበር ቅዱሳኑ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ 😓😓😓😓😓🇪🇹 ሁላችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ጉራጌ ነኝ ግን ብዙ ቤተክርስቲያን አለ ግን የሚያገለግል ብዙ የለም በተዋላጅ የአብነት ተማሪ ተመልምሎ መማር አለባቸው ።
@Gionawit16
@Gionawit16 Год назад
ያን ሁሉ ፈተና አሳልፎ ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የጠፉትን ሁሉ ወደ ቤቱ ይመልስልን።
@kidssome9454
@kidssome9454 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ምን ይከፈለዋል የጠፋ በጎቹን የሚፈልግ አባት ነው ክብር ለሱ ይሁን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ፈተናውን አልፋቹ ውጣ ውረዱን አፋቹ ለዝህ መድረሳቹ እኔ ቃላት ያሰኛል ለሁላችሁም ቃለ ህወት ያሰማልን እኔታችንን በንግግርሽ ስጥ በደስታ ተሞላ በቤቱ በደጁ ያጽናሽ እወነት ለሀማኖቱ የሚጋደል ዋጋ አለው እንኳን በክርስቶስ እየሱስ አሸናፈ ሆናቹ እልልልልልልል እልልልልልል በቱ በጣም ደስ ነው የሚለው እጀና ፈር ቃላት የለኝ ለሁላችሁም እረ ጅም እና እድሜ ያብዛላቹ ተመስገን ህዝቦን ከተኮና ካምልኮት አዳናቹን ከመብርሀን ጋር እልልልልልልልል
@yohannskebede6278
@yohannskebede6278 Год назад
ጉራጌ አካባቢ ወንጌል በአፍ መፍቻ ቢሰጥ ጥሩ ነው
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ዘዠኦርቶዶክሶች እንተባበር እባካችሁ ከምድር ጫፍ እስከ ምድርጫፍ እጅ ለጅ እንየያዝ እንፀልይ አምላካችን ሀያል ነዉ ፈርኦንን ያሰጠመ ፣ናቡከደነፆርን ወደ አዉሬነት የቀየረ ታላላቅ ነገስታትን የገለበጠ ነው ።እኛ እንደ ትእዛዙ ከተጓዝን ሰይጣን ያፍራል ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Год назад
እኔ እኮ ከተማ ዉሰጥ የሚተራመሱት ካህናት ብዛት እዚያ ግን ክርሰትያኑ ወንጌል እየፈለገ የሚያሰተምረዉ አጥቶ ይሄ ገንዘብ የሚባል ነገር ጉድ አፈላ ጥሩ ክፍያ ሰለማያገኙ መቀመጥ አልፈለጉም ልቦና ይሰጠን
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እኔም ይገርመኛል ምዕመኑ ደግሞ በብዛት ገጠሩ ይበልጥ ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
ማህበር ቅዱስ እደዚህ በአህዛብ የተከበቡ ቦታዎች ትኩርት መስጠት አለባችሁ እኔ በምኖርበት ቦታ አህዛብ ይበዛሉ አብዛኛው አስፈራረተው ወደራሳቸው ለወጡት የቀርዉ በእምነት ጠንካራ የሆነው ክርስቲያን ላይ ማንም ካፊር ቤት እዳይገባ ብለው አደሙ ብቻ አህዛብ ክፋታቸው ተወርተው አልቅም
@ዳግማዊትየእናቷ
ለሀይማኖት የሚከፈል ነገር ማስደሰቱ እኮ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💒
@BunaMedia
@BunaMedia Год назад
የቤተክርስትያኑን የባንክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር። ምእመን ሠርዳት እንዲችል።
@ኤዴንዘተዋህዶ
@ኤዴንዘተዋህዶ Год назад
eotc tv የእናንተን ያክል ቢሰራ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያኖች በሆኑ ነበር። ማኅበረ ቅዱሳን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
@getasewgech074
@getasewgech074 Год назад
እነሱ እንደዚህ አይነት ስራ አይችሉም ወይም ከይፈልጉም
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Год назад
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድሀኔ አለም ለድንግል ልጅ,ክብር ይሁን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@እህተማርያምሀይለሚካኤል
ሁሉን የምያደርግ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያሳዝናሉ ምኢመኑ እኔ በእንባ ነው የሰማሁት እኔ አሁን ስደተኛ ነኝ ያደኩባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሀጫሉ በሞተ ጊዘ አቃጠሏት መዳኋኒያም ቤተክርስትያን ያለው በሙሰሊምና በመናፍቃን መሀል ነው መኢመናኑም በቁጥር ጥቅቶች ናቸው አቅምም የላቸውም መልሶ መሰራት ተጀምሮ ነበር ግን አቅም አነሰን ምሰሩት ጠሎ ሔዷል ተብየ ከፍቶኛል ከተጀመረ አመቱ ነው ቦታ ምዕረብ አርስ ኮኮሳ ወረዳ ሆግሶ መዳኒኋለም ይባላል እኔ ሀገረ እሰከምገባ አጋዥ አጣሁ ወስጠ በጣም ያዝናል ለመምህር ዘመደም ጠቁመ ነበር ግን ዝም አለኛ እባካችሁ ይህን ኮመን ያያቹሁ በእግዚአብሔር ስም መላ በሉኝ 🤲🤲🤲
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
ፎስቡክ ላይ የተለያዩ የኦርቶዶክስ ጉርፕ አሉ ፅፈሽ በነሱ ሸር አድርጊው እኛም እናድርጋለን በርግጠኝነት የሚናገር የሚያሳውቅ እነታጣ ነውጅ ሰው ለመስራት ዝግጁ ነው በተለያዩ ዲያቆናት አሉ እንድህ አይነት ማስተባበር የሚሰሩ
@amareshiberukeraga724
@amareshiberukeraga724 Год назад
ለማስተባበር አዲስ አበባ ያሉትን አገልጋዮች ማግኘትና ያካባቢውን ችግር አስረድቶ መግፋት ቢቻል ጥሩ ነው፤ እግዚአብሄር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ቤቱን ይሠራል፡፡
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እስቲ በነካ እጃቹሁ ትንሽ ወጣ ብእላቹሁ ኢ/ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘአበኬ ደብር ቅዱስ ሚካኤልን ጎብኙንል ከምንም በላይ ግእዝ እንዲማሩ እና መምህር እጥረት አለብን እስቲ ተጠጉ ወደ ጉመር ዘአበኬ
@hiwothabetamu2750
@hiwothabetamu2750 Год назад
እንደዚህ አንደበተ ርቱህ ጽኑ ክርስቲያኖች በማየታች እግዚአብሔር ይመስገን ። እህት ወንድሞች ብርታቱን ሁሉ አምላክ ያድላችሁ🙏🙏🙏🙏
@lemlemmhali6129
@lemlemmhali6129 Год назад
አንድን ነገር ለማግኘት ብዙ ፈተና አለው እና ሳትሸነፉ ለዚህ በቃቹ የድንግል ልጆ ይክበር ይመስገን ሁሉም ወደ ቤታቸው ይመልስልን 🌹💒🙏
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 Год назад
ለናተ ደሥብሎኛል በርቱ ፈታሪ ሁሌም ከመልካሞች ጋርነው ።
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
ያሁሉ ኮተት ያጠፋልን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው
@EphremDebissaRcd
@EphremDebissaRcd Год назад
ሶዶ ጉራጌ አብነት ትምርትቤት ቢሰራላቸው
@dopeman1356
@dopeman1356 Год назад
my dream around sodo to open tradetion school and prest training center!
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
እሰይ እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውን ቸሩ አምላክ በሃይማኖታችን እድነጻና እግዚአብሔር ይርዳን ከሀገር ሰላም ጋር።
@golgota2123
@golgota2123 Год назад
በቆንቆቸው በደንብ ይስራ ማህበረ ቅድሳን መቸም እናተን ነው ተስፋ እምናደርህ በርቱልን
@ሰናይትባላገር-ገ3ወ
አረ መመህር ይቀጠርላቸዉ 😭😭😭🙏
@sntayehuyrdiyanos3288
@sntayehuyrdiyanos3288 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የጎደለውን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይሙላላችሁ ።ሁላችንም አምላክ ፈቅዶ በእየ ተሰጠን ጸጋ ለመገልገል እንትጋ አትራፊ እንጂ አጉዳይ አንሆንም ። ሳናውቅ ሳንገነዘብ በትምህርት እጥረት በከንቱ ያለፈው እድሜአችን ሊቆጨን ይገባል
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል💐ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐🎤👏🎤💐🎤👏💐🎤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏💐👏💐👏🎤👏🎤👏💐🎤👏💐🎤💐🎤👏🎤
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን በውነት እፁብ ድቅ ስራነው ጉራጌ በእምነቱ ልክ እደጎደር ጠካራ ናቸው እደምድር አሽዋ ያብዛችሁ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Год назад
እሰይ እንኳንም ደስ አላችሁ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
ይገርማል:እኔ አገርም:ድሮሲመለክ:የነበረው:ዛፍ ሁሉ:አሁን:የቅዱስ:ገብርኤል:ቤተክርትያ:ተሰርቶበት:ደሰሲል:
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@abebabilatu9510
@abebabilatu9510 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ይርዳቹ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Год назад
አካዉንት አስቀምጡልን
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 Год назад
ስልክ እና ባንክ አካውንት አስቀምጡልን!!!
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
እልልልልልልልል ክብር ለድግል ማረያም ልጅ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሥራው ድንቅ ነው እሁንም አይለያችሁ እንደ ምድር አሻዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛችሁ አባቶቻችን ወድሞቻችን እህታችን ረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋው ጋር አብዝቶ ያድልልን ምንኛ መታደል ነው በፈተና ፀንቶ ለዚህ ድንቅ የዘላለም ህይወት ሥንቅ ለማግኘት ለትውልድ ለማሥተላለፍ ድል መንሳት በቱልን በምንችለው እምርዳችሁ በተለይ የደብሩ ልጆች ምንኛ መታደል ነው ሰይጣን መሸነፉ ላይቀር በከንቱ ይለፋል እግዚብሔር ይገሥፅላችሁ ከግራችሁ በታች ያሥገዛላችሁ።
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Год назад
ወደ ኤፌሶን 1÷3 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን መዝሙር ዳዊት 15÷3 አቤቱ ባንተ ታምኛለሁና ጠብቁኝ። እግዚአብሔር እንተ ጌታዬ ነህ አልሁ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው ። የኛ አባቶቻችን ስንፍና ብዙዎች ጣፉ😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪🙆🙆🙆🙆 አር የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ወደ ገጠር ላይ ይሉ ቤተክርስቲያን ላይ ትኩረት አደረጉ⛪⛪⛪😭😭😭😭
@amaduethiopia9357
@amaduethiopia9357 Год назад
ይህን ቦታ ተወልጄ ያደኩበት ቦታ ነው እግዛቤሄር ይህን ያሳየኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
ስለ አለእውነት የህዝቡ ቆራጥነት የሠኮራል !!!!✍️
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ Год назад
ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒ ዓለም ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል እሱ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እንደ ያላችሁ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Год назад
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ጎበዞች የሀማኖት ቅናት እንደ ነው
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Год назад
*_ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ በስሜ የተጠላቹ ትሆናላቹ ተብለናልና በርቱ ያን ሁሉ መጠራ አሳልፎ ለዚህ ላበቃን አምላካችን ክብር ለርሱ ይሁን በርቱ ማህበር ቅዱሳን እናንተ ያላቹበት ጠካራ ልጆችን ታፈራላቹ እና በርቱልን ከጎናቹ ነን_*
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን በረቱ በአድ አምልኮ የለለበት ቦታ የላም መድኃኔዓለም እሄን ነገር ከመድረ ኢትዮጵያ ያጥፋልን ✝️
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
እግዚአብሔር ይመርገን። እንኳን እግዚአብሔር ፈተናችሁን ለፍሬ አደረሰላችሁ ወገኖቻችን። መሪጌታዎች መቀጠሪያ አጣን እያሉ እሚያማርሩ ብዙዎች ናቸው ለምን ወጣ ብለው እንደማያገለግሉ ግን ጥያቄየ ነው ! እግዚአብሔር መልካም አገልጋይ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ይስጣችሁ🙏🥰
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እልልልልል እልልልልል እልልልልል
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@demewozakalu1058
@demewozakalu1058 Год назад
ሰው ግን አይቶ Like ለማድረግ የሚከፍለው ይኖር ይሆን እንዲ???
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
አይዞን ወገኖቼ የእውነት አምላክ ከናንተ ገር ነው ምክንያቱም እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ከናንተ ገር ስለ ሆነ ነው ተዓምረቱን የገላጣላቸው 💒💕
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Год назад
አድራሻቸው አስቀምጡልን ያቅማችን እንርዳ
@meazadocnet902
@meazadocnet902 Год назад
እልልል: እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@kasechalemayew8919
@kasechalemayew8919 Год назад
የስራ ኤል አምላክ ያብዛችሁ
@zinawzegeye4537
@zinawzegeye4537 Год назад
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከሚገኙት ቤተክርስቲያኖች በስተቀር ሿሿቴ የሌላቸው ለምንድነው
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
እንዴት ማለት ?
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@@edenwerkye5723 በቆርቆሮዉ ጫፍ ጫፋ ላይ ወይም እንደታዛ በምንለዉ ማለቷ ነው እኔ በአደኩበት አካባቢ አለ ንፋስ ሲነፍስ ይሿሿል ይላል ጉልላቱም ላይ ከአናት አብሮ ይሰራል
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር ኦ ልክ ናት አመሰግናለሁ ግን ያልኖረበት ምክንያት ሊኖር ይችላል ።
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@liya7521
@liya7521 Год назад
ይሆንን ሁሉ የበአድ አምልኮ እኮ መምህር ተስፋዬ አስትምርናል ቤተክርስቲያን በመሰራቱ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
እልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን💚💒💛💒❤💒🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ውስጥም ቢሆን ይቻላል ፈተናውን ማለፍ ❤🙏
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا Год назад
እግዚአብሔር ስሙም ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ‼በመጨረሻዉ ዘመን እግዚአብሔር በተናቁት ሰዎች ላይ ታአምሩን ይገልጻል መሷእትነትን የተቀበሉ ምእመናን በረከታቸዉ ይደርብን ቦታዉንም ለማየት እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼👐🔷የሚያስፈልገዉንም ነገር ለበረከት አባቴ ገብርኤልን በረከት እካፈላለሁኝ በእሱ ሐይል አሜን👐🔷🇪🇹🇪🇹
@genkeb6480
@genkeb6480 Год назад
በረከትዎ ይደርብን በኩረ ምዕመናን ሜጀር ክፍሌ ሽኩር ጥንካሬዎን እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባረክ ለብዙ አርአያ ነዎት እግዚአብሔር ይመስገን ከእናቱ ድንግል ማርያም እና ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ይድረሰን አሜን።
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
ድቅ ታምር የሀያላን ሀያል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን👏ምድር ገነት ሲምር
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
ኧረ እኛም አካባቢ በመናፍቃን ተከቦአል አህዛቦቹና መናፍቃኑ ተባብረው የጥምቀጥ ቦታችን ወስደውብናል ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ያለን አይመስለኝም 😭😭😭
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
ዘንድሮ በተለይ ፈልቶባቸዋል የት አካባቢ ነው ለተዋህዶ ሚድያ አስታውቁ አባቶች መስማት አለባቸው እየም ጉራጌ ንሁ
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 Год назад
ተመሰገን ነው
@aschalewnurga7631
@aschalewnurga7631 Год назад
ሃሌ ሉያ ሁሉን ላደረገ ለሠራዊት ጌታ!
@benibekele9021
@benibekele9021 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ስራህ በቅዱሳኑ ላይ ስራህ ድንቅ ነው።ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
@tagel40tera25
@tagel40tera25 Год назад
አባታችን መምህር ግርማ የሜዊጉት ይኤንህን ነው እርዷችው ቀሬባቹ አናግሯቸው
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉም እሚመጣ በት ቀን ቅርብ ነዉ
@nataliwimundu8666
@nataliwimundu8666 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ያበርታችሁ
@alematalay734
@alematalay734 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን!!!
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Год назад
እንኳንደሰአላችሁልልልልልልልልልልልልልልል
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አቤቱ መሠን ይቅር በለን
@ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እኛም የበረከቱ ተካፋይ ይድርገን
@በላይነሺየተዋህዶል
እግዚአቤሔር ይመሰገን እኳንደሰአለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wkye1432
@wkye1432 Год назад
mk ወደዛ በደንብ መስራት አለበት
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Egzihaberiy.hulem.yimesgen.ke.xawot.melaqeqachu.ejigi.bexam.desi.bilonyal
@mimigenaa293
@mimigenaa293 Год назад
😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
አባቶቻችን አይዞአችሁ በርቱ እግዝአብሔር ይረዳችኋል እሱ ሁሉን ይችላል ሁሉም ይመለሳሉ አካባቢው ከአኽዛብ ስራ ነፃ ይወጣል መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ታምር ይስራ እመቤታችን ትርዳችሁ እዚኽ ቦታ አንድን አባት ቤተክርስቲያን እንዲሰራ ያሳሰበ እግዝአብሔር ኽዝቡን ለማዳን ስላሰበ ነውና እንኳን ደስ አላችሁ ስንጠፋ ዝም የማይል አባት ስላለን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ ደስስስ ይላል::
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Год назад
እሬቻ የሚያመልኩ ገዚተማሪ
@aklogayalew9441
@aklogayalew9441 Год назад
አይዟችሁ የማይሸነፈው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው።
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Год назад
Dinq nw ye gebreal sira Hayil ye egziabher nw
@kassas4
@kassas4 Год назад
እግዚአብሔር ያጠንክራችሑ የልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መዳሐይናለም ከነ እናቱ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሑ ቀላል ተጋድሎ አይደለም ያደረጋችሑት እግዚአብሔር በመዛዝገቡ ይመዝግብላችሑ የተባረከ ስራችሑን
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
ይሄ ሁሉ ሰባኪ እያለ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከመጋፋት ለምን ህዝቡን አያስተምሩትም? መናፍቃኖች እንዲህ አይነት ቦታ እየቀደሙ ህዝቡን ይጫወቱበታል።ቤተከርስቲያን ተጠያቂ ናት በእግዚአብሔር ።ምክንያቱም በገጠሪቷ ብዙ መስራት ይቀራታል ።
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። ገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከያላችሁበት ህንፃውን ለማሰራት የሰበሰባቹ የፈቀደላቹ የተመረጣቹ እህት ወንድሞቼ የታደላቹ ናቹ በእውነት በረከታቹ ይደርብን ።
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 Год назад
እስልምና ሁሉንም ነገር በኃይል በመግደል ካልሆነ በፍቅር የሚሰሩት ነገር የለም እንዴ? ምን አይነትእምነት ነው በሰዎች መገፋትና መሞት የሚስፋፋው እግዚአብሔር ፍቅር ነው የእግዚአብሔርን ይሆነውን ማፈረስ ግን ምን ማለት እንድደሆነ ያውቁት ይሆን???
@MartaMarta-pj9nc
@MartaMarta-pj9nc Год назад
Ezehaber yemasgen ellllllllllll 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️
@onlymine4294
@onlymine4294 Год назад
እነ መምህር ግርማ የሚያስተምሩት በሰፊው ለህዝብ ትምህርት መሰጠት አለበት ቀርባችሁ መነጋገር በቤት ውስጥ ፀሎት ስግደት ፃም ካልተደረገ እናመልካለን ያሉት የዛር መንፈስ እንዴት ይለቃቸዋል ከዘር ወደ ዘር ይተላለፋል እንጂ በሰው ላይ መሰራት አለበት ወደ መናፍቃን የሚወስደው ይህ መንፈስ አብሮ ሲኖር ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
ወደዛ ሂጂ ግርማ ፊት ዛራም ምን መብት ኖሮት ነው ሰው ከተማረ ሁሉንም ነገር እየተስተካከለ ይሄዳል ድሮ ቀረ ሀጢያት ከዘር ወደዘር ምባምን የሚባል ታሪክ የለም በክርስቶስ ደም ሁሉን አጥፍቶልናል ባላችሁ እጃችሁን ዘርጉ እንትና እንትናውን ወደዛ ጥለን መሰራት ወደአለበት መስራት ነው
@getasewgech074
@getasewgech074 Год назад
ግርማ ምን ሰራ ከራሱ ቢዝነስ ውጪ እሱ ሌባ ነው።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
@@getasewgech074 አይባልም ሁሉም አዋቂ እግዛብሄር ነው
@hiwiadugna7476
@hiwiadugna7476 Год назад
ከአባ ግርማ በፊት ቤተክርቲያን ብዙ ጊዜ አስተምራለች በተለያዩ አባቶች የአንድ ግለሰብ ትምህርት ብቻ ስሙ ማለት ተገቢ አይደለም። ስለመናፍት የሚወራ ወሬ መስማትም ጥሩ አይደለም ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ጊዜ አጋንንትን ከሰዎች ላይ ሲያሶጣ አጋንንትን አላስለፈለፈም ዝም ብለህ ውጣ ነው ያለው። አባ ግርማና መሰሎቻቸው ናቸው ውሸታም አጋንንትን እያስለፈለፉ በሲዲ የሚሸጡ። እኔ ላንተ ምንህ ነኝ እያሉ የአጋንንት ምስክርነት የሚፈልጉ። ብትችሉ ጠይቋቸው ይሄ እርሶ የሚያደርጉት ነገር ከስርአተ ቤተክርስቲያን ጋር አይጋጭም ወይ?
@getasewgech074
@getasewgech074 Год назад
@@hiwiadugna7476 በትክክል የአጋንትን ምስክርነት መስማት ትክክል አይደለም
@birhanuteklie7411
@birhanuteklie7411 Год назад
እግዚሀብሂር ይመስገን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
ምህረተ አብ እዛ ከተማ ከተማውን የማንቂያ ደውል እያለ ጡውልፍ እያበራ ልታይ ልታይ ከሚል ምን አለ እንደዚህ በአህዛብ መካከል የተጨነቁትን ሄዶ ህዝብን ቢያስተባብር በሞቀበት ብቻ ማጨብጨብ ምን ዋጋ አለው
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጉራጌ ንቃ እንደ ተዋህዶ ያለ እምነት የለም እንደ ድሮ እዳትሸወዱ ሴት ልጃቹ ለሙስሊም ለአህዛብ ለጠላት አሳልፋቹ አትስጡ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Год назад
እዣነኝ አከባቢው አላወቅሁትም ይገርማልችግርያለው ስልጤብቻነበር ሚመስለኝ
@abebabilatu9510
@abebabilatu9510 Год назад
የኔ አባት😍😍😍
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋነውን የፈለከን ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔርን ሆይ ተመስገን
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Год назад
ተው እግዚኣብሄር የማይወደው ነገር ኣትናገሩ። ፈጣሪኣችን ኣታስቆጡ። ምኑ ነው ወደ ደም የሚቀየረው? አረ ተው!!
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
በርግጥ ቦዥ ሙየት ሚባል አውቃለው ሲያመልኩ
@meseretwondimu6397
@meseretwondimu6397 Год назад
ተመስገን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
Amen bereketachu aiyleyen !
@ሐይልየስላሴ
@ሐይልየስላሴ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላን
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 394 тыс.
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 183 тыс.
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 394 тыс.