Тёмный

*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8 | part 8 | "ETHIOPIA" 

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox
የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
[[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
ጥያቄ - 1 00:10 ፡- በአንድ ቤተሠብ ሁለት ዕምነት ሲኖር ለክርስትያኑ ትንሽ ፈተና አይሆንበትም ወይ ? ክርስትያኑ ወገንስ
ምን ማድረግ አለበት ?
ጥያቄ - 2 03:10 ፡-የጴንጤ አስተማሪ ስለ ዕየሱስ ክርስቶስ አማለጅነትና ጌትነት ሲናገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትርጉሟ ልክ
እንዳለሆነ እና መፅሐፎችን ገልብጣ ነው ያቀረበችው የሚል ውንጀላ አለ ይሄ ነገር ልክ ነው ?
ጥያቄ - 3 04:49 ፡- ኒቆዲሞስ ጌታን በጠየቀው ጊዜ የሠው ልጅ ዳግመኛ ከውሐና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር
የእግዚያብሔርን መንግስት መውረስ አይችልም ሲለው ታድያ እኔ ወደእናቴ ሆድ ገብቼ ባለው ጊዜ
እንዴት መምህር ስትሆን ይሄን አታውቅም ብሎ መልስ ሰጦታል ዕና ያ ምን ለማለት ነው ?
ጥያቄ - 4 08:07 ፡-ጌታ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ከ አፍ የሚወጣ እንጂ የሚለውን ሠዎች ለራሳቸው እንደሚመች
ይተረጉሙታል ትክክለኛ ትርጉሙ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ?
ጥያቄ - 5 10:27 ፡-ካቶሊኮች ብዙ ጊዜ ሲያወሩ የካቶሊክ እምነት እና ኦርትሆዶክስ ሲከፋፈሉ ሌላው ዕምነት አኩርፎ
እንደወጣ ነው የሚናገሩት ምንድን ነው ትክክለኛ የተለየንበት ምክንያት ?
ጥያቄ - 6 14:48 ፡- ሲዖል የለም ወይ ስንሞት ቀጥታ ወደ ገነት ነወይ የምንገባው ?
ጥያቄ - 7 16:29 ፡- እግዚያብሔርን ገሃደ ይመፅ ሲል እነዴት ነው እግዚያብሔርን በግልፅ ከመጣ እንዴት እንችለዋለን ?
ማለት በቁመት በስፋት ስለማይወሰን ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ
ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@nsebhotube
@nsebhotube 4 года назад
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
@tirhashagos8941
@tirhashagos8941 4 года назад
Tirhashagos 9199866890
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 года назад
Ketilubet egzhaber yestilin
@unikh4835
@unikh4835 4 года назад
ameen AmenAmen
@mhretdaniel4825
@mhretdaniel4825 4 года назад
የቅርታ ካልኣስቸገርኩ የመምሕር ዘበነ ቴሌፎን ከተችሃለ ይላኩንል
@nsebhotube
@nsebhotube 4 года назад
@@mhretdaniel4825 mdrzebenelemma@gmail.com
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተጠይቆ የማያፍር የተዋህዶ ጋሻ የኣህዛብ ሞደሻ ኣምላካችን ለመምህራችን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው ያሳድርልን ።
@markosniguse9241
@markosniguse9241 4 года назад
Amen
@9665-s2c
@9665-s2c 4 года назад
Amennn
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 года назад
ኡፍፍፍ መምህሬ ፈጣሪ እድሜ ዘመኖትን ይባርከው 🙏🙏🙏እምዬ ኦርቶዶክስን የመሰለ ምን አለ ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን። 💚💛❤️🙏
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@adentedela5358
@adentedela5358 2 года назад
ሕዝቤን ልቀቅ እያለህ ነው እግዚኣብሄር ህዘቤን ልቀቅ እግዚአብሄርን ብቻ ማሞለክ ማገልገል ለሚፈልገው ህዝብ ዘበነ ለቀቅ የዘመኑ ፈርኦን የ እግዚአብሄርን መንጋ ልቀቅ
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 года назад
የተዋህዶ አለኝታ ከኔ እድም ቀንስ ይቸምርሎት
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
@micho1384
@micho1384 4 года назад
ማነው መናፍቃን ክርስቶስ የምሰብከው ??????????? ሃዋርያ ጳውሎስን መናፍቃን ተባለ በዘመኑ በጌታችን መድሃኔዓለም ስም የልቦና ዓይናቸው አብራ የሠይጣን ስራ ደብተራው ይገልበጥ እግዚአብሔር ይገስጸው ፈረውያን ህይወታቸው ይገምጠል።
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።
@sodoarega1941
@sodoarega1941 4 года назад
ስለ እኛ የሞተውን:ክርስቶስን የሚያምን ሁሉ, መናፍቃን ሳይሆኑ ከጥፈት የደኑ ነቸዉ።
@zeraytruck8616
@zeraytruck8616 4 года назад
@@dawit3135 be arsema tidinaleh Yale yelem be sadkan sim church yiseral all over th world gin ye Egziabher bet newu. Be Egziabher sim demo yetim bota tidinaleh. Mermir
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 года назад
@@dawit3135 Metsaf kidusin le eyitaa becha new metetakamut lazikono . Egziabher Amlak Enante ye Ayine belen nechiwu yelachawun kidusani bente tera sawu sisdabu sinekafu yamal . Kidusanin be kidusinatachaw yemikbal yekidusanin waga yegagnal yila Amlak kidusan. Mesgana Le ersu yehunena. Ante bekan le 1:00 sa'at Enkuan koma metsaley yekabde yichilal . Teklehayemano tsadiku Abat 22 amat komo sitsaliyu ande egerachaw tekorate be ande egerachawm ke 7 amat balaiy ye tsalayu tsadik Abat nachew bente afem yemetaru ayedelam zembal .
@bitwodedmengeshajenbere3537
@bitwodedmengeshajenbere3537 2 года назад
++++++ + + + + + + ++++++++++ +++++++++++ + + + +++++++++++ ++++++++++++ + + + + + + + + + + + + + እድሜዎ ብዝት ይበል!!!❤
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
እነኝህ መናፍቃን 5ጥያቄ ተመሳሳይ ይይዙና ከዛ 2 አንዱ ሁለቱን አንዱ አንዱን አንድ ሰው ይዘው ይመጣሉ በመንጋጋት የሚፈራ መስሏቸው ነው መምህር ደነዞች ሀገራችን ኢትይጵያ በማን ነው ያለችው ስለታቦት 10ጊዜ አይጠቅማቸውም ሲጠይቁ እግዚዎ ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር የእግዚአብሔር ታቦት ታላቁ ሰማእት ላይ አድሮ አደል ያሸነፈችው ዛሬ እዚህ የደረሱት ኧረ ምን አይነት ሰዎች ናቸው በማርያም ማርያም እናታችን ናት
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን እረዠም ከጤናጋር ይስጥልን
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 4 года назад
ዶ/ር ዘበነ ሠላም ላንተ ይሁን።ሰው የዘላለም ሕይወትን የሚያገኘው በምንድነው?
@mihretzewdie5133
@mihretzewdie5133 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ !
@ባላገሩሰውየ
@ባላገሩሰውየ 4 года назад
yእርሶን ትምህርት ስሰማ በእምነቴ እድተነክር yredayal Egziabiher rejim edme ystot Amen Amen Amen
@gashaw2288
@gashaw2288 4 года назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 года назад
ቃልውት ያሰማል ፃጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
@Emanu1532
@Emanu1532 4 года назад
መናፉቃን ማለት ክርስቶስን የረሳ ወንጌልን የማያምን የማይሰብክ በቤተክህነቱ ንግድ የሚነግድ ህጉን የማይከተል ለክርስቶስ የማፀልይ ለክርስቶስ የማይዘምር ለክርስቶስ የማይሰግድ በዝሙት በዘፈን በሱስ በስድብ በነቃፊነት በትቢት የተሞላ ፀበኛ ነው ልቦና ይስጠን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
በጣም እውነት
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 года назад
@ewnet tenager መናፍቅ ማለት የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ቃል የሚያጣምም የተሳሳተ ትምህርት የሚነዛ ማለት ነው። በቀላል አማርኛ መርዝን በማር ቀብቶ የሚሰጥ አደገኛ አውሬ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን መንገድ የሚያጣምም ማለት ነው። መናፍቃን አስመሳይ ወንጌል ሰባኪዎች ናቸው አላማቸውም በወንጌል ስም የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር መንግስት ለይተው ለጌታቸው ለሰይጣን የሚገብሩ ናቸው። መናፍቃን ለክርስትና እጅግ አደገኞች ናቸው ወንጌል ጨብጠው የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር የሚለዩ አውሬዎች ናቸው። ስለዚህ መናፍቃን ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የሚሳደቡ ናቸው እንዴት ተሳደቡ ቢባል የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ያጣምማሉና። ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ እየሸነገሉ በንጉስ ክርስቶስ አምላካዊ ደም ላይ የተመሰረተች ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት ተግተው የሚሰሩ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው። የካቶሊክ ፕሮቴስታንት መናፍቃን የአውሮፓንና የአሜሪካን ክርስቲያኖችን ግማሹን ለሰይጣን አምልኮ ግማሹን ለእምነነት የለሽ አተኢዝም የሰጡ የክርስትና ጠላቶች ናቸው። የሥራቸውም ውጤት ዛሬ ቸቸርቾቻቸው ( their churches) ግብረሶዶምን ፈቅዷል ከእንስሳ ጋር መጋባትን ፈቅዷል
@belimeku5630
@belimeku5630 4 года назад
@@seyoumassefa3743 Kidus Gebriel Yibarkih...
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 года назад
@Beli menu አሜን አሜን አሜን
@belimeku5630
@belimeku5630 4 года назад
@@dawit3135 Menafiiik Malet Merzin BeeMar kebito yemiyakerbilih Nefse Gedayy malet Newe....Timegnaleh enji Tewahidon matifaat Ayichalim.
@azumokiyefgh294
@azumokiyefgh294 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ዕድመ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад
Aaname aname aaname 😢😢😢😢❤💒✝️🇪🇹💒✝️🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hiwotmengesha123
@hiwotmengesha123 2 года назад
ዘነበ ግራ አጋብቶህ ይሄዳል እንጂ ጥያቄ አይመልስም
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በመንግሥት በመታግዜ አቤሄቱ አጤበሃራክን በመንግሥት አሥቤን ካና በላቤቴ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መናፍቃን እግዚአብሔር ልብን ይስጠቹ እንዳ መሪነቱን።
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጡት መምህር ዘበነ
@endeshawabera7679
@endeshawabera7679 2 года назад
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is one of the largest original and oldest Christian churches in Africa; only surpassed in age by The Church of the East, the Armenian Apostolic Church, the Syriac Orthodox Church, the Greek Orthodox Church, and the Coptic Church of Egypt.
@eyobadam
@eyobadam 3 года назад
ኦርቶዶክስ wengalen atesebkum
@Fhi-zt9pn
@Fhi-zt9pn Год назад
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን የምፈልገው ጥያቄነበር መልሱም በሚገባ ተመልሷል ቃለሂወት ያሰማለን
@solomonbless9253
@solomonbless9253 4 года назад
ኣምላኽ ፀግኦ ያብዛል ኣሜን
@sarahayala3235
@sarahayala3235 4 года назад
Memhirachin be hewunet igzabher be idmena be tena yakoyelin
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን መምህራችን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ትርሲት መድን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ካለው ጨምሮ ይስጥልን ድንቁ መምህራችንአሜንንን
@betenigusmidia5813
@betenigusmidia5813 2 года назад
Memherachen kale hiot yasemalen erest yemenadergaten mengiste semayaten yawrselen lezelalem amen
@girumgirma6997
@girumgirma6997 2 года назад
የመፅሐፍ ቅዱስ 81፣ 66 የምንለው ምንለው ምንድነው።
@eteneshdessie1360
@eteneshdessie1360 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን (3) 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 !!
@ተዋህዶነችእምነቴተዋህዶነ
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር የኛ ጀግና
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 2 года назад
ሰለ እምነት የጠየቅሸው ለኔም መልስ ሆነኝ
@adonayasmerom8445
@adonayasmerom8445 4 года назад
Kale hiwet yasemaln memher 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigraytigray3685
@tigraytigray3685 4 года назад
በአውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@museabera
@museabera 4 года назад
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cPH606D7xms.html
@gaddisetakkaling5654
@gaddisetakkaling5654 3 года назад
Salamachu ba keresetose yebezalenge ena endete enasune magangate echelalawu andara ba maryame eredunge lagangachowu falege nabara
@esubalewadane2029
@esubalewadane2029 3 года назад
abate and neger yingerugn betsomm hon be fisike Kelala emnet gar megeb abra belachalehu gen befiker new yemnbelawu ena degmo be tsomm yegnann new abrewu yemibelut gen hulachenmm yeyerasachennn tsolot adergen alyamm zemm beln behodachen yeyerasachenn adergen new yemnbelawu yih cheger alewu woyis cheger yelewumm
@גויתואלם
@גויתואלם 2 года назад
ዶር መም ዘበነ ለማ የሚገርመኝ ነገር ስምዎትን ሲሰሙ መናፍቃን ይደነግጣሉ ለምንድኖው ያቃሉ የድንግል ማርያም ስምዋ በርስዎ ላይ ስለ ተጻፈ ለሙሴ እንዳሎው እግዚአብሔር ስሜን በርሱ ተጽፊዋል እና ተጠንቀቅ እንዳሎው አንድ አባ ነኝ ብሎ የሚያሽቃብጥ አለ ተክለ ማርያም ስሙ እና የድንግል ማርያም ደግሞ ዋናው ጠላት ስለዚህ ስምህን ቀይር ብትሉሉን
@shewayekibret7663
@shewayekibret7663 4 года назад
መምህር እባክዎ በቤተከርስቲያን ስርዓት ጥምቀት ወንድ በ40 ቀን ሴት በ80 የምንጠመቀበት ስርአት መጽሀፍቀዱሳወው መሰረቱን ብታስረዱኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን፡፡ መልሱን ከተቻለ በ ጂሜል አካውንቴ shewaeynat@gmail.com. ካልተቻለ ግን በዚሁ ምልሰ እጠብቃለሁ፡፡
@zagizer2407
@zagizer2407 4 года назад
ክርስትያን ማለት እየሱስ የእግዚኣብሄር ልጅ በስጋ እንደተገለጠ ሂውቱ ከፍሎ በመስቀል እንደሞተ ሞቶ እንደተነሳ በሰው ልጅ እና በእግዚኣቢሄር ፊት በደሙ እንዳስተረቀን የሚያምን እንጂ ስእል ምስል ወይም ሌሎች ኣማላጅ የሚጠራ ክርስትያን ኣይደለም:: ሃዋርያት ክርስትያን ተብሎ የተጠሩ እየሱስ ብቻ ስለሚሉ እንጂ ማርያም ሆነ ጻድቃን ወይም መልኣክ የሚጠሩ ኣልነበሩም እና ቄሶች ህዝብን ከማሳሳት ብትቆጠቡ ለራሳቹ በክርስቶስ ኣምናቹ ህዝቡን ስለክርስቶስ ብታስተምሩ::
@engelish9898
@engelish9898 4 года назад
ጴንጤዎች ምን ይሻላችኋል ክርክር ብቻ ምን ታውቃላችሁ መምህራችን በእግሩ የሚረግጠውን ጫማ እንኮን አትህሉም መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ነው እሽ አፋችሁን ዝጉ እመቤታችን እደምታማልድ ፃድቃን ሰማዕታታ መላእክትን እደሚያማልዱ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎል መላእክትም እደሚጠብቁን ተፅፏል አንድ ጥቅስ ይዛችሁ አትገራከሩ ማንም አይሰማችሁም ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 2 года назад
ያልተማረ አስተማሪ ስትል የፀጋ ስጦታን መካድህ አይደለምን? ማንም ስጦታ ያለው ካነበበ ከተመራመረ መሆ ይማይችለው የለም :: ነቢያት ሀዋርያት የተጠሩት ከግብርና ከአሳ ማጥመድ ነው::
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@גויתואלם
@גויתואלם 2 года назад
የኔ ጥያቄ መም በመጽሐፍ ቁዱስ ስንት ዬውሐንስ አሉ ማን ኖው መጥምቁ ማኖው ባለ ወንጌሉ ማኖው ባለ ራኢኢኡን እንዳውቃቾው ፈልጌ ለአማርኛው ይቅርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 2 года назад
Yen bertu abat atanchachachew eko mareyamn ke ene edemye yesetot ewent endet des endalen tewahido lezelalem tenur
@johnberhane9885
@johnberhane9885 3 года назад
መም ዘበነ 1 ጥያቀ ብቻ ልጠይቅህ ኢየሱስ ክርስቶስ ደምና ስጋ ከማርያም ነው የወሰደ ብላቹ ታስተምራላችሁ ይሄ እውነት ነው ውሸት? እጠብቅሃለው፧
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!! ዋጋዬ ከጎንደር
@birahangefechog9958
@birahangefechog9958 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yonas3792
@yonas3792 4 года назад
ማንተ ነህ የሰደብክ መናፍቃን ብለህ፡ እኔ ጴንጤ መናፍቃን ብሎ ሲሰድብ ኣልሰማሁም፡፡
@johnberhane9885
@johnberhane9885 3 года назад
መናፍቃን ለሃዋርያው ጳውሎስ ስይቀር ነው ያልዋቸ ለኛ ለክርስትያን ቢሉን ምንም ግድ የለንም ስድብ ኣቅማቸው ነው። 14 ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤ የሌለ የጣቆት ትምህርት ኢየቸመሩ ወደ ክርስቶስ እንዳይጠጉ ከመጻፍ ቁዱስ ውጪ ያጭበረብራሉ እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቸው
@ANTESE788
@ANTESE788 2 года назад
የመናፍቃን ጥያቄ ብለህ ታስገበዋለህ ስግብግብ ነገር ነህ የፕሮቴስታንት ኣትለውም
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 4 года назад
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
ሀይማኖት አያድንም ሞያድነው የእየሲስ ደም እና ስጋው አምኖ መቀበል እና መመሰከር ነው
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
ቃለህይወትያሰማልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 года назад
Tewahedo Orthodox , Adregeh selfterkgn slwedekgn Ejigg betamm. Amesgenhalew !!! Amelakachin ena Getachin Eyesus Kerstos!!! 🙏♥️💚💚🙏🙏♥️
@birkneshaderaw9301
@birkneshaderaw9301 2 года назад
Kale hiwetet yasmaln memher
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
ኑፋቄ በስውር ከአጋንንት ጋር ኪዳን አድርገው ለሽፋን ጥቅስ መጥቀስ ነው ተሰውሮ አይቀርም ትጋለጣለህ
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 4 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 3 года назад
ስላሴ ተመስገን🙏🏻
@sunperflowerdecor3028
@sunperflowerdecor3028 2 года назад
b tedar west yal leunet kales mendenew mederegew ?
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 2 года назад
ሁሉም አስተማሪዎች ግን ብቁ ናቸው እይልኩ አይደለም ::
@fikerselam343
@fikerselam343 4 года назад
አሜን አሜን አማን ቃል ሕይወት የሰማልን ለመምህራችን ፀጋን በረከት እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን እንደ ቀሲስ መምህራን አብዛልን
@አደይዓለመይትግራይሃገርይ
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን
@rahelgugsa7918
@rahelgugsa7918 4 года назад
This is not't answer.
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew 2 года назад
Kal hywet yasemalin
@omaralothyopy198
@omaralothyopy198 4 года назад
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@abdifreetube8411
@abdifreetube8411 3 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን።
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 года назад
Amen
@selamethiopia9860
@selamethiopia9860 4 года назад
Amen Amen Amen
@yeshekasya7460
@yeshekasya7460 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 4 года назад
አታማልድም እናቱ ናት እኔ መንገድ ነኝ ብሏል እናቴ መንገድ ናት አላ ለም ድራማ ድራማ ድራማ
@tigistfirde182
@tigistfirde182 4 года назад
ክርስቶስ ወደ ማን የማልዳል ?? እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራ ወይ መናፍቃን
@እግዚአብሔርሃያልነው-ቸ5ነ
@@tigistfirde182 ወደ አብ እግዚአብሔር
@tatekabera3130
@tatekabera3130 2 года назад
@@እግዚአብሔርሃያልነው-ቸ5ነ እኔና አብ አንድ ነን ብሏል እኮ
@እግዚአብሔርሃያልነው-ቸ5ነ
@@tatekabera3130 ዮሐንስ14:6 ኢየሱስም፦እኔ መንገድና እዉነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የሄነን እንዴት ታይያለሽ???
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እራሱ ጊዜው መምህር ኖው ንስሐ ያልፈባ እመ ብርሃን ድንግል ማርያም አማልጅ እንደሆነች አምኖ የማይማጸናት ከመናፍቃን ጋ ሕብረት ያሎው ኮሮና ትልቕ መምህር ኖው
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 года назад
Enam Aelehulsh
@micho1384
@micho1384 4 года назад
ዮሐንስ 8 (John) 36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።ንሰሃ የምትፈልገው እናንተ ናቸውን ኮሮና ትልቅ መምህር ትላለህ ገና ሌላም ኣለ ካልተመለሳቹ ገብረ ምናምን እያላችሁ ወንጌል እንዳትሰብኰ የሠይጣን መንፈስ በክርስቶስ ስም እንወጋሃለን ተመለሱ
@mikimiki6802
@mikimiki6802 3 года назад
Amen
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 4 года назад
❤❤❤🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@Eritrea-First177
@Eritrea-First177 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህርና ሓውናን መምህር ዘበነ ለማ
@እመቤትተረፈየማርያምልጅ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉንም የሚያስተምር ጥያቄና መልስ ነዉ
@museabera
@museabera 4 года назад
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cPH606D7xms.html
@andamiakdebaba6950
@andamiakdebaba6950 4 года назад
Amennnnn
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
እውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ እኔ ጓደኛየጋር አብረን ነው እምንበላው ስደት ነው ያለንው እሱ ይቅር ይበለኝ
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምህራችን
@firnusyalew692
@firnusyalew692 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 года назад
Amenenamenamenennnnn
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
አሜን
@amarechasfa412
@amarechasfa412 4 года назад
መምህራችን እጅግ እንወድሀለን ቃል ሂይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@burteburte4630
@burteburte4630 4 года назад
Amen amen amen Amen amen amen ✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲
@endalemekasha2105
@endalemekasha2105 3 года назад
Hawariyat sira 1:9 lay chemire new yetenagekew, lemin chemerek?
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
ቃለሕይወት ያሠማልን እንኳን አደረሳችሁ #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@luoproduction2675
@luoproduction2675 3 года назад
Eske kerisu Senenesa "Menafek " malete men malete new ? lelalew teyeke Christian malete men malete new ?
@abelbirhanua6838
@abelbirhanua6838 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 года назад
ዶክተር መምሕር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይጨምርልዎት ።ቸሩ መድሐኒያለም እንደማቱሳላ እረጅሙን እድሜውን ፣ ሰላሙን ፣ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥዎት ።ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ይቀድስልኝ።አሜን ።
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን 🙏
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 4 года назад
Nuruln
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад
መምህር እኔ አንድ ተሃድሶ በጣም ጥያቄ እያበዛብኝ ነው ምን ማረግ እንዳለብን አላውቅ በፀሎታቸ አስብ
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 4 года назад
Atesmi
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
ካላወቀሽ መልሰ አለመስጠት ማንም እዲያሰገድድሽ እድል አትስቼ ፈሪ እደሆንሽ አውቆ ነው መልስ ፋልጎ ሳይሆን አንቺን ለማሳት ነው እኔ ጥያቄህን መመለስ ሰለማልችል ከዛሬ ጅምሮ አትጠይቀን በይው መጠየቅ ከፈለገ መምህር ዘበነን ይጠይቅ
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад
እሺ መምህር አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣት
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@heywetheywet6324
@heywetheywet6324 4 года назад
Memerachen egazeber yetebekeh tekalegni mesalesehen adezah🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@AaaBbb-uu4pb
@AaaBbb-uu4pb 4 года назад
Amen amen amena 🙏🙏🙏🙏🙏
@amaamm1205
@amaamm1205 4 года назад
Amen amenAmen💓💗💐
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12