Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 80|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

26 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@ef6079
@ef6079 3 месяца назад
ለምንድነው አባቶችየማይገርፉት እንዲ አይነቱን የሱዶማውያንን ተግባር የሚፈፅም ታሪክ አበላሽ ሙት ሰሜ እናትህ እንክዋን ወለድልን❤❤❤❤❤❤
@abebubefekadu2356
@abebubefekadu2356 3 месяца назад
ሰሜ አንተም እኮ ትውልድን ለማንጽ ከፍተኛ ተጋድሎ ላይ ነህ:: እግዚአብሔር ጥበቡን ኃይሉን ብርታቱን ያድልህ ::
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 3 месяца назад
ሰመረ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን በዚህ አስተያየትህ የሚቃወም እኮ አይጠፋም
@setework3484
@setework3484 3 месяца назад
ምን እንላለን ሰሜ ስላንተ? ጀግኖችን መዘከር በእራሱ ጀግንነት እና እውቀት ይጠይቃል የተዝረከረከን ትውልድ መልሶ ለመሰብሰብ ሌላ አደዋ ይጠይቃል። ያንን ሁሉ የተከሰከሰ አጥንትና የፈሰሰ ደም መዘንጋት እና ስልብ ሆኖ መገኘትም ዋጋ ያስከፍላል። ሰሜ ይህንን እንቅልፍ ያንጎላጀው ትውልድ ለማንቃት ስለምትደክመው ድካም ፈጣሪ እድሜውን እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 3 месяца назад
ሰሜ ውሰጤነህ ያባቶችልጅ💚💛❤👍💪 ምርጥኢትዮጵያዊ
@Abrela143
@Abrela143 3 месяца назад
እናመሰግናለን ገለፃህ በጣም ልብ የሚያሞቅ ነው👌💪
@hiwit6369
@hiwit6369 3 месяца назад
ሰሜ ወሳኝ ሰው❤
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g 3 месяца назад
ሀይ ሰሜ እንደዚህ ያለ ዘልዛላ ነው ሀገሪቷን የሚያሰድበው አሜሪካኖች ለምን እንደዚህ እንደሚለብሱ ጎግል አድርግና ተማር በሉት የኛ የኢትዮጲያውያንን ባህል አይወክልም. ሰሜ እናመሰግናለን!!!!
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 3 месяца назад
ሠሜምርጥሠው❤❤❤
@abiybirhanie1097
@abiybirhanie1097 3 месяца назад
WAW WAW WAW ZARE ATEGEBKEGN!!!!! EXCELLENT EXPLANATION!!! MAY GOD BLESS U!!!!
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 3 месяца назад
ሰሜ👉❤❤❤
@yusufhamid8204
@yusufhamid8204 3 месяца назад
thank you for all your video reactions and information.
@aidasem3952
@aidasem3952 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 месяца назад
በእናትክ ሰሜ ይህንን የአደዋ ድል ታሪክ ለማጠልሸት የሚሮጡ ኢትዮጵያን ታሪክ አልባ ለማድረግ ለሚጥሩ ፖለቲከኞች ፅንፈኞችም አስረግጠክ ንከርልኝ አመሰግናለሁ ባርች
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 3 месяца назад
😂😂😂😂😂አይ ሰሜ😂😂😂
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 3 месяца назад
መቅመጥ ነው በደና አጠና😂😂😂
@tetetety3946
@tetetety3946 3 месяца назад
Adnakyeh ngni ❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👉🏾☝🏾👈🏾
@AbiyAbyssinia2412
@AbiyAbyssinia2412 3 месяца назад
GREAT RESPECT ! FOR THE ADWA Victory
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 3 месяца назад
❤❤❤ Mr Semere thanks fort all what you are doing
@Abrela143
@Abrela143 3 месяца назад
ሚስትም እህትም ትኖረዋለች ሰብስቡልን እንጂ ኮተታችሁን😂😂😂😂😂😊
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 3 месяца назад
The African Jeneral Alula is my favorite !!!
@agetahun
@agetahun 3 месяца назад
Seme, I like the educational content. I'm proud of you and please stay strong!!
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 3 месяца назад
እኔኮ ሽንቱን መንገድ ላይ ሊሸና ነበር የመሰለኝ እንደዚህ ለመራመድ ይመቸዋል ግን እግዚኦ
@Fafi51296
@Fafi51296 3 месяца назад
ክክክክክ
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
Semere thank you ❤❤❤❤❤
@user-qj9ux9qu1u
@user-qj9ux9qu1u 3 месяца назад
Thank you seme
@azebshoaferaw3451
@azebshoaferaw3451 3 месяца назад
ሰሜ በጣም እኮ ገራሚ ነው። እኔ በመኪናዬ የሶፋ ትርስ ጭነሻል ብሎ መርካቶ ሲኒማ ራስ ጋር ከፖሊስ ተጣልቼ እግዚአብሔር ይስጠው አንድ ሞተረኛ ገላግሎኝ 500.00 ብር እንድከፍል ተገድጃለሁ። እስቲ ይሁን እስከ መቼ የእንጀራ ልጆች እንደምንሆን....?
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 3 месяца назад
ሰሜ ከጋሻው ይልቅ የአጤ ምንሊክን ፎቶ ደረትክ ላይ ብታደርግ የአደዋን መሪ ዘከርክ ማለት ነው! አይመስልክም?
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 3 месяца назад
ይመስለኛል። ከስር ደግሞ ''ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው'' የሚል ጽሁፍ ቢጨመርበት ልዩ ይሆን ነበር።
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 egziabheren endezare sike alakem😂😂😂❤❤❤
@yehodenmanaye6916
@yehodenmanaye6916 3 месяца назад
Hahahaha​@@SemereBariawethiopia
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
@@SemereBariawethiopia የአድዋ ድል ፲፰፻፹፰ ዓም / 1896 AD ነበር ፤ ሰሜ ፦ ✌🏾 13:10
@Fafi51296
@Fafi51296 3 месяца назад
ንገርልን ወገናችን ። ከነጮች ተማርን የሚሉት ወሸት ነው ነጮች ቀበቶአቸው ጠበቅ አድርገዎ ሲያደርጉ ነው የምናያቸው የዚህ ዘመን ትውልድ ይህ አለባበስ ከየት እንደወረሱት አላቅም።
@BethlhemeMerawi
@BethlhemeMerawi 3 месяца назад
Thank You
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
Thank you 🙏 ❤❤
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 3 месяца назад
አቦ!በርታልን❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 месяца назад
ባርዬ መቼም ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ :: አክባሪህ ነኝ::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 месяца назад
ባለዝቅ ሱሪ የለበሰውን በአለንጋ አርባ ገርፎ ዘቅዝቆ በርበሬ ማጠን::
@karimam3236
@karimam3236 3 месяца назад
Exactly ❤❤❤❤❤
@enayko5471
@enayko5471 3 месяца назад
Selam semey barechi Enkowan temelesk metakelegn welcome yene mert 👍🙏 bale sorew 😂😂😂 no semey Eye ye jegenochiw leji Ayidelem Egnan Ayi hokelenem 😂
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👉🏾☝🏾👈🏾
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 3 месяца назад
ሰሜ ስትመቸኝ
@obsanafrica3552
@obsanafrica3552 3 месяца назад
Seme eyesaku naw😅 yemisemaw😂😂😂😂😂
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
Ye’Honee Denze Ethiopia wesete hono video endayetay Yemisera yinoral… this should be at least 45,000 views
@Sufeyah
@Sufeyah 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂❤
@Woldisha
@Woldisha 3 месяца назад
ልጁ እየሸና ነው እንዳልል .....
@abrehammulugeta3986
@abrehammulugeta3986 3 месяца назад
ሰላም ሰሜ ከሚዲያ ተቋማት ይልቅ ለ አዲስ አበባ ሞተረኞች ድምፅ ሆነክልናል በግሌ እና ሙሉ በአዲስ አበባ ሞተረኞች አመሰግናለሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አሁንም ቢሆን በጣም ችግር ውስጥ ነን ከበፊቱ የባሰ ግብር, ጂቢኤስ , ቦሎ , ኢንሹራንስ , መንቀሳቀሻ ፍቃድ በየአመቱ እየከፈልን በፈለጉት ሰአት እያስቆሙን ነው ያሁኑ ደግሞ የከፋው በይበልጥ ስራ ምንሰራባቸው ቦታዎች ላይ ታፔላ ሰቅለው መግባት አትችሉም ተብለናል ሰው መጫንም አይቻልም እቃም ይዘን ስንቀሳቀስ 500 ብር ቅጣት አለው ምን እንስራ የት እንሂድ???
@workiyeadere37
@workiyeadere37 3 месяца назад
እየሸና ነው?︎??? አምላኬ ወይስ ገና ሊታጠቀው ነው የጉድ ሀገር
@djhheye212
@djhheye212 3 месяца назад
Semer Yehawelhe ezhe sewden ya Adawa yamekaberawe la And zef becha honale selazhe eya ba betachen Akebranale
@misrachtube3180
@misrachtube3180 3 месяца назад
እየተኮሻኮሸ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@nitsuhabebe5349
@nitsuhabebe5349 3 месяца назад
Kikiki min aynet sebet new😅😅
@asi5439
@asi5439 3 месяца назад
ምን አይነት እስታይልነው🙈
@hannatefera6995
@hannatefera6995 3 месяца назад
😂😂😂😂❤❤❤
@yoditdemeke8201
@yoditdemeke8201 3 месяца назад
ይሄ አለባበስ እንዴትና የት እንደተጀመረ ቢያውቁ ደግመው የሚያደርጉት አይመስለኝም
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 месяца назад
ድሮ በንጉስ ሀይለስላሴ ዘመን ሴት ልጅ ከጉልበት በታች ለብሳ ከተገኘች ፖሊሶች በመቀስ ይቀዱ ነበር ብላ ታስቀን ነበር:: ካዲያማ አሁንስ ዱላ ይዘው የሚዞሩ ፖሊሶች ምነው ወንዱን እንዲህ ተዝረክርኮ ሲያገኙት …. 😂😂😂 እግዚኦ እኔ ያለሁበት እንዳንዱ ልጅማ ድንገተኛ ነገር ቢፈጠር የራሱ ሱሪ ወርዶ አደናቅፎ ይጥለዋል ... እግዚኦ ይቅር በለን ...
@meazatefra6336
@meazatefra6336 3 месяца назад
ዘሜ አከብርሃለሁ ❤
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 3 месяца назад
አተ ብቻ አውራ
@jessblair37
@jessblair37 2 месяца назад
😍 'Promo sm'
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 3 месяца назад
ይሄ ባለወራዳ ሱሪ ሸለቆውን ከፍቶ ጠረን እንዳያበላሽ ያለው መፍትሄው የህንድ ሰንደል ለኩሶ መካፈቻው ላይ መሰካት ብቻ ነው ።😂😂
@werkshablak9515
@werkshablak9515 3 месяца назад
ደንቦች ነጋዴዎችን ትተው እነዚን ቢቀጡ
@duoa8816
@duoa8816 3 месяца назад
Ena eko man bleh ymtnehal anjate ares neh
@abdu9392
@abdu9392 3 месяца назад
Boru meda yetechefechefut muslimoch atawesum
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 месяца назад
Allah yezenilachew ya rab😢😢😢😢😢😢
Далее
Я ВЫЖИЛ ПОСЛЕ УКУСА ЗМЕИ!
22:56
Просмотров 988 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 27
33:04
Просмотров 426 тыс.