Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 81|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

23 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@kezira4
@kezira4 2 месяца назад
የመንግስት ባለስልጣኖች በጠራራ ፀሀይ እየዘረፉ:: ተማሪዎች ደግ አደረጉ
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 2 месяца назад
Yihe didibna newu hager yatefew yihe yethiopia bicha habt newu
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 2 месяца назад
ምንም ለውጥ የለውም ነገ ወንበሩን ሲያገኙ እንደሚዘርፉ ምን ያህል ሌብነትን የሚወድ ማህበረሰብ እንዳለን ነው የሚያሳየው ብሩን ህዝቤ በራሱ እግር እየመጣ ይመልሳል አልገባው አዳሜ ህይወቱን እያበላሸ እንዳለ በተለይ ተማሪዎች
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 месяца назад
እስኪ እንደኔ ሰሜን በናፍቆት ሲጠብቅ የነበረ ያሳዬኝ❤...
@girimatizita
@girimatizita 2 месяца назад
Me too😊
@ethiopiantikdem8485
@ethiopiantikdem8485 2 месяца назад
Min enasayish tsiom eko newe
@SRTeta1
@SRTeta1 2 месяца назад
You are right."When the Norm becomes abnorm, The abnorm becomes a norm" I heard this from Gash Abera Molla,I think it is western saying.
@user-mi3us5kv7s
@user-mi3us5kv7s 2 месяца назад
ሁሉም ለዘረፋ አጋጣሚ የሚጠብቅ ይመስላል ይህንም ምን ያህል በሞራል መውደቃችን ማሳያ ነው።
@MubarekAhmed-ul7kg
@MubarekAhmed-ul7kg Месяц назад
ሰመረ ሀሳቦችህን ሁሉ እንደ አንድ ሰዉ ሙሉ በሙሉ ደግፈዋለዉ።❤
@LaekAdnew
@LaekAdnew 2 месяца назад
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 месяца назад
Thank you so much !!
@abadir1531
@abadir1531 2 месяца назад
ሰሜ ውስጤ ያለውን ሀሳብ ስለገለፅክ ደስ ብሎኛል ።❤❤❤❤
@kirosmeles9639
@kirosmeles9639 2 месяца назад
እውነት ነው የራስን አገር መዝረፍ ከባድ ወንጀል ነው
@mahletearaya5605
@mahletearaya5605 2 месяца назад
ክበርልኝ እውነት ያማል እየሆነ ያለው ሰሜ እረ አትጥፋ
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 2 месяца назад
ሰሜ እውነት ለመናገር ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው የመርህ ሰው ❤ህሊናውን ሽጦ በበላ ማህበር ውስጥ ካሉት ጥቂቶች አንዱ ነህ ክበርልን🙏💚💛❤️
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
ከሞትን ቆየን ቀበር አጣን እንጅ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 месяца назад
ውነትሽን ነው?🙄😅
@user-do7px9ry2q
@user-do7px9ry2q 2 месяца назад
ሰሜ የመጀመርያው ኮማች በመሆኔ ደስ ብሎኛል በርታልኝ ወንድሜ
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z 2 месяца назад
ወንድሜ typing ላይ እጆችህ ዘገምተኛ ሆነው መሰለኝ አሰብክ እንጅ አልተሳካም ቀድሞኻል አንድ ሰው ለጨዋታ ያኽል ነው ❤❤❤
@HassanWado-jq3bq
@HassanWado-jq3bq 2 месяца назад
ትክክል ነህ።
@semaynehnida3251
@semaynehnida3251 2 месяца назад
ሰሜ ከዘረፈው በላይ መህበራዊ ሚዲያው ያሳፍራል።ካንተ እና ሌሎች ሁለት ሰዎች በስተቀር ትልልቅ ሰዎች ሳይቀር ሲደግፉ ቀር
@user-wg9bg4kv6o
@user-wg9bg4kv6o 2 месяца назад
በትክክል ሰሜየ ይመችህ ጀግና ነህ✌️✌️💪💪
@lovely3174
@lovely3174 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ሀገር ሲለማ ለምን ብሎ የሚቃወም ሀገር ሲዘረፍ እሰይ የሚል ህብረተሰብ እየበዛ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🇪🇹🙏
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis 2 месяца назад
ሰሜ በርታ 🙏
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 2 месяца назад
You have been missed, ሰመረዬ ❤
@assefaamanuel
@assefaamanuel 2 месяца назад
ሰሜ አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን በጣም ዘቅጠናል
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 2 месяца назад
ተማኝነትሕ እንደምታወራው ከሆነ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ነገር ግን የሚያወራውን የሚኖር ነው የጠፋው በጓዳና በአደባባይ አንድ ሰው መሆን ቀላል አልሆን ብሏል ወንድም አስተያየቴ አገንተን በግል ለመንካት አይደለም አላውቅሕም በአጠቃላይ የሚታየውን ማለቴ ነው ሰለበጎ አይታሕ ሳላመሰግን አላልፍም
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 2 месяца назад
100% ትክክል ነዉ
@alimuhe1104
@alimuhe1104 2 месяца назад
Good job. Appreciate what you do. Thank you
@ephremmekasha8735
@ephremmekasha8735 2 месяца назад
ኣህህህ አቦ ኑርልን ሰምዬ ፤ እድሜ እና ጤና ይስጥህ፡፡ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ so proud of u. 🤛🤛🤛
@lemlemmichael6587
@lemlemmichael6587 2 месяца назад
Ewent new yene konjoo ❤❤❤❤ Tebarek
@ruthasres491
@ruthasres491 2 месяца назад
I agree with you ❤❤❤
@bubububu9282
@bubububu9282 2 месяца назад
Well said seme
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 2 месяца назад
በእውነት የሚሰማ ቢኖር፣ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው።
@BelaynehAli
@BelaynehAli 2 месяца назад
አንተ ሰው ተባረክልኝ አድናቂህ ነኝ።
@sami5767
@sami5767 2 месяца назад
ለብነትን እኮ መንግስት ነው በሰፊው ያስተማረው በተለይ ያለፈው መንግስት.... አሁንም ቢሆን የተለወጠ ነገር የለም..... በተረፈ..... You're doing great work keep up👍👍👍
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 2 месяца назад
የባሰ አለ ሀገርን አትልቀቅ አሉ ከባለፈዉ እኮ ያሁኑ ባስ
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 2 месяца назад
Mengist ket newu yemetew? Kesemay? hizbu Leba silehone newu mengistm Leba yehon
@geremewdenbel1005
@geremewdenbel1005 2 месяца назад
Seme Betam Akebrikalew.
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 2 месяца назад
❤❤❤እውነት ነው ሰሜ ኑርልን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 месяца назад
ሠላም ወዳጀ ወደጉዳይህ ተንደረደርክ
@abnetbuta
@abnetbuta 2 месяца назад
ዛሬ በጣም አጠረች ❤
@muluneshwolde6518
@muluneshwolde6518 2 месяца назад
Zare 1000000000 like yegebahal amswgnalew
@emmy1365
@emmy1365 2 месяца назад
በጣም ትክክል!!? ሰብነት በአደባባይ እሚበረታታበት ዘመን ላይ ደርሰናል,!!!
@RejuErduna
@RejuErduna 2 месяца назад
Always forward seme ⏭️⏭️⏭️⏭️⏭️⏭️
@tesheberudereje
@tesheberudereje 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ስሚነው የጠፋው❤
@ejegayehuyeshitela9038
@ejegayehuyeshitela9038 2 месяца назад
@Seme 💚💛❤💯💯💯💚💛❤🙏🙏🙏
@engidamekonen
@engidamekonen 2 месяца назад
betam arif ena astemari program new yeserahew
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 2 месяца назад
ናፍቆኝ ነበረ ጨዋታው ተደርድሬሀሀሀሀሀሀለ
@user-rs2qh6hh5s
@user-rs2qh6hh5s 2 месяца назад
ሰሜ ትልቅ ሰው ክበርልን ወንድሜ ረዥም እድሜና ጤና ሌላ ምን ይባላል
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 месяца назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ አዳሜ የተነገረሽ ነው የምታምኚው ገንዘቡን የሰረቀው የተደራጀ ማፍያ ቡድን ኮሬ ነጌኛ የሚባል ነው :: ፒያሳ የፈረሰውን ቦታ ሊሰሩበት ነው የሰረቁት :: አዲስ አበቤ ንቃ:: መርምር 2 ቢሊየን ብር ተማር ሰረቀ❓❓❓ አይመስለኝም 🙏🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 2 месяца назад
Mr. Semere I agree with you 100% ❤
@mariyemazengeya403
@mariyemazengeya403 2 месяца назад
ባህልና ወጋችን እየጠፋ ነው
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 2 месяца назад
ሰመረ ባርቾ፣ ልክ ነህ ብዙ ግዜ የማውቅህ rational ሆነህ ነበር ዛሬ ስለ ባንኩ ስታወራ ግን...., እስኪ ትንሽ መርምረው፣ የድርጅቱ መሪዎች እነማን ናቸው? ስለ ድርሻ ስትናገር ነበር ታዲያ ምንድን ነው የሚሆነው? እነርሱ በቲቪ መስኮት ስለሚሰሩት ግፍ ትክክል ነን እያሉን አንተ ደሞ ስለ ሌብነት መበረታት ትነግረናለህ፣ ይልቅ እስኪ አሻግረህ አስበው ወደ ሄይቲ እየወሰዱን አይደል።
@solomon-iy8km
@solomon-iy8km 2 месяца назад
ልወቅሳቸው ብዬ ግብዝነት ሆነብኝ ተማሪዎቹ ቦታ ላይ ብሆን ከእነረሱ የተለየ ነገር አላደርግም ነበር።
@titikk1432
@titikk1432 2 месяца назад
Uff menabate ladergeh.
@adsg8540
@adsg8540 2 месяца назад
I was waiting for your reaction cause you're the one person express like how I feel ❤
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork 2 месяца назад
በምንም ሚዛን የራስን ያልሆነ ነገር መዉሰድ ትክክል ሊሆን አይችልም ።
@ahmedmhamed7330
@ahmedmhamed7330 2 месяца назад
አገር በሌባ ስትመራ ይሄው ነው መጨረሻው
@melkamumihiret7594
@melkamumihiret7594 2 месяца назад
ጀግናዬ!!! በርታ ሰሜ!
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 месяца назад
Asheshampch nachwe ylije turtgoch nachwe thnqag yiwdalu ❤😂
@biniyambekele1887
@biniyambekele1887 2 месяца назад
ጎበዝ ፤ በርታ።
@user-rw2io2cw1r
@user-rw2io2cw1r 2 месяца назад
❤❤❤ endet endemtmechey berta wendme
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 2 месяца назад
እኔ ሰሜ አታሷሸኝ የቤተሠቤን ታሪክ የሚቀይር ከሆነ ከመዝረፍ ወደ ኋላ አልልም እንደ ንግድባንክ አጋጣሚውን ባገኝ
@enayko5471
@enayko5471 2 месяца назад
Are uuuu semey barechi welcome betam tefake Eko Enkowan be selam metakelegn ❤ lebenet liasnewrn yegebale yes Serkote new
@AsmeArubi
@AsmeArubi 2 месяца назад
#1 and feel great to be.
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 месяца назад
አብዘሀኛውን ትክክል ነህ ግን ባንኩ ስራ አስኪያጅ ሀላፊብ አለው ወፍራም ደመውዝም ይከፈለዎል አይደል ስለዚህ የዚህ ጥፋት አካል ለህግ ቀርቦ ሊጠየቅ ይገባዎል ይሄ ከእንዝህላልነት ወይም ሀላፊነት የጎደለው ስራ ነው ብቻ ኢትዮጵያ አየር መንገድም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም እንዲህ በተከታታይ ውርጅብኝ ሲወርድባቸው የጋራ ሀብታችንን ሊያጠፉት አስበውስ ቢሆን ለምን የሰጡንን ሁሉ ሳናላምጥ እንሰለቅጣለን ቆይ እንዴ
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i 2 месяца назад
በርታልን ልክ ልካቸውን ንገርልን
@ZDreamMedia1983
@ZDreamMedia1983 2 месяца назад
አቅ አቁን ይነገረን ይኤ የፖለቲካ ጫወታ አይደለም ጎበዝ አስታውለን እንስረቅ አገራችንን ነው የሰረቅነው
@mamush9189
@mamush9189 2 месяца назад
We’ll come back my king …….. bro 🫵🫵🫵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 месяца назад
❤❤❤❤
@birtukanalemayehu3386
@birtukanalemayehu3386 2 месяца назад
ክበርልኝ ወንድሜ !
@aberamollaaberamolla8075
@aberamollaaberamolla8075 2 месяца назад
ሰላም
@rafaelmike5279
@rafaelmike5279 2 месяца назад
አፀያፊ ነውርን እንደ ክብር አይተው ጭራሽ ለምን አልነገራችሁኝም አይጣል
@shume8778
@shume8778 2 месяца назад
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤️❤️
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 месяца назад
Well done Samar my hero ❤
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 месяца назад
ምን ትልቅ ሰው አለ ከዳኛ በላይ ትልቅ ሰው አለ ፍትህ ይሰጣሉ ተብለው የተቀመጡት ሌቦች ተብለው ካልተጠየቁ መጭውን መቋቋም ያስቸግረናል። ፍርድ ቤት ሲቀርቡ እኮ ዳኛ ጉቦ በልቶ ነጻ ይለቃል። ከዛ ነው የጀመረው። አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የተባለው ለዚህ ነው።
@radicalv2720
@radicalv2720 2 месяца назад
Good Job❤
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 2 месяца назад
እንኴን ደና መጣህ ጠፍተካል
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 2 месяца назад
ባርያው❤
@shume8778
@shume8778 2 месяца назад
🎉
@Nateaverse
@Nateaverse 2 месяца назад
Seme tefash
@Lovebk98
@Lovebk98 2 месяца назад
Yeah leban be hig metyek yasfelgal.Mahbrsebu betam lewt yasfelgnal.
@YetnayetGetaneh
@YetnayetGetaneh 2 месяца назад
ሰሜ የንግድ ባንክ ነው የሚገርምህ በየቢሮው በተደራጀና በተለያየ መንገድ ህግንና ደንብ፣ መመሪያ በማዛባት ዝርፊያ ይካሄዳል ማን ይመልከተው//
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 месяца назад
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐
@besufekadfikre
@besufekadfikre 2 месяца назад
Seme arife thumbnail kflkhe anagrege eseralhalhu.
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 2 месяца назад
ጨዋ ሰው😊
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@DagM-em6ks
@DagM-em6ks 2 месяца назад
Deg aregu jegna nachew
@Misneb
@Misneb 2 месяца назад
አንድ እናት ከረጅም አመታት በፊት "ጣልያን አዲስ አበባ ከመግባቱ በፊት ባንክ ዝረፉ ጣልያን ሳይወስድው በፊት ተብለን ባንክ ዘረፍን" ብለው ያጫወቱኝ ትዝ አለኝ። ያኔስ ጠላት እንዳይወስድው ነበር፣ ያሁኑ ባንክ ዝርፊያ ለምን ይሆን?
@AffectionateGuitarAmp-mu2nh
@AffectionateGuitarAmp-mu2nh 2 месяца назад
የደውሉ. ማጭበር. ነው. ይባላል
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@md277
@md277 2 месяца назад
በርታልኝ የኔ ጀግና በደንብ አጠጣልኝ ሌባ ትውልድ
@lidolido3071
@lidolido3071 2 месяца назад
ኢኢኢኢ ግን እኛ ኢትዮጵያዊ ነው ተዉ
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 2 месяца назад
Sema Anite enidalikew ke 4 wer buhala yimerekuna kahunu beteshale yizirefu. Min yibalal...leban be adebabay esike melemen ketederese. Yonas
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 месяца назад
yasaznal😢😢😢😢mastewalun ysten
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i 2 месяца назад
ያሳፍራል እኔም እንደሐገር የናቱን መቀነት እንደመፍታት ባንክ በየትኛውም አለም በሲስተም ችግር የከስሩ እስከመዘጋት ይደርሳል አዲስ ነገር አይደለም ሚያሳፍረው ነገ የራሳቸውን እነሱ ተቀጥረው ሚስሩበትን ባንክ የናት ያባት ቁዋጠሮ ያለበት ችግሩን እንኩዋ ቢያውቁት ማስቆም ሲገባቸው ብቻ በጣም ያሳዝናል ትልቅ ላልከው አሁን ሁሉን የፈጠረ እግዛብሄር ብቻ ነው ትልቅ ቢኖርማ መቼ የስድብ የሌባ የዘረኝነት ሐገር ትሆን ነበር ልክ ሌላ አለም ቤት አዘጋጅተው ነገ ሚወጡ ነው ሚመስለው ማስተማር ያለባቸው ምንም አይመስላቸው ተው የሚል የለም ባንኩን ባንድ ሌሊት ስሙን ቀይረው የናት ባንክ አሉት ከባድ ነው ትውልዱም አይፈረድበት ሲያይ ያደገው በየትኛውም ክፍል እሄንኑ ነው።
@mubarekma3443
@mubarekma3443 2 месяца назад
ሁላችንም አብደናል
@ethiopiantikdem8485
@ethiopiantikdem8485 2 месяца назад
Beneka afih ebakih Condominium bet be police teyzobinal mulu metejawun benim lilakilih ,bizu bet newe
@awolhassen53
@awolhassen53 2 месяца назад
ሰሜ አንተ ልክ ነህ ነገር ግን ይሔ ጀኔሬሽን 95% የሚሆነው ስነ-ልቦናው ሳይሰራ በስርቆትና በዘረፋ ላይ የተመሰረተ በሰው ላብ በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚፈልግ የዘቀጠ ትውልድ ነው ያለው
@haymanotduressa
@haymanotduressa 2 месяца назад
Betame yaszenale
@kali.16
@kali.16 2 месяца назад
Sameyaaaa
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 месяца назад
እውነት ነው ከሞትን ከርመናል ቀባሪ አጥተን ሜዳ ላይ ገማን እንጂ!
@user-bl3zd2cv8r
@user-bl3zd2cv8r 2 месяца назад
ሰላም ሰሜ ከልመናቸው ጀርባ የነሱን ስህተት የመሸፈን ጨዋታ እንደሆነስ
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 2 месяца назад
አይ የኛ ነገር ሃበሻን update ማድረግ የሚችል software ካልተገኘ በሰተቀር በጣም ተበላሽተናል ሃገር ሃገር አልሆነችም። ጦርነትና አለመረጋጋት ባለባቸው አካባቢዎች ዘራፊው የአካባቢው ሰው ነው። ይህን ከትግራይ ክልል ጋር ጦርነት በነበረ ጊዜ አስተውያለሁ።
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 месяца назад
ብልፅግና ሀገር እየዘረፈ ዝም ብለህ አንድ ባንክ ተዘረፈ ብለህ እሩዋንዳ አታርገው
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 месяца назад
ድሮ ሳንቲም ከመሬት ለማንሳት በፍርሃት ያልበን ነበር አሁን ግን ትልቁም ትንሹም ለሌብነት ይሽቀዳደማል ወይ ዝቅጠት!
@user-xc9zx5sj9m
@user-xc9zx5sj9m 2 месяца назад
አብረው ስለሠረቁ ነው
@user-pw4ho9zx9x
@user-pw4ho9zx9x 2 месяца назад
ማስመለስስላቃታቸው መሰለኝ ሚለማመጡት የሰው ፈላጊ የራሱ ያጣል
Далее
JASMIN TRANS TOSHKENTDAGI UYIDAN INTERVYU 2024 #shokuz
45:40
Others VS Tick🗿 | Brawl Stars  #brawlstars #shorts
00:12
ПОКАЗАЛА ЭТО…😱 #shorts
0:37
Просмотров 1,3 млн