Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 82|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

14 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@yidnekachewdemissie7809
@yidnekachewdemissie7809 2 месяца назад
ሰሜ የዘመኔ ብቸኛው የማህበረሰብ እሴት ተቆርቋሪ፣ተሟጋች፣መምህር።እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel 2 месяца назад
ሰምዬ የኢትዮጵያ ልብ ያወክ ብርቅዬው ወንድማችን💚💛❤
@abeba5936
@abeba5936 2 месяца назад
ሰሜየ እድሜ ይስጥህ አንድ ቀን ምትናፍቃት አገርህ ተረጋግታ መስመርዋን ይዛ ያሳየን ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aerialmarkos3303
@aerialmarkos3303 2 месяца назад
ሰሜ በእውነት በየትመህርት ቤቱ ስነ መግባር ተብሎ ለልጆቹ ከማስተማራቸው በፊት አንተን እየጠሩ አስተማሪዎቹን ብታስተምርልን ሳይሻል አይቀረም በእወነት ሁሉም አስተማሪ እራሱን ይገመግም ነበር በርታልን
@tariktemesgen81
@tariktemesgen81 2 месяца назад
ስለአንተ ምርጥ እና ድንቅ ልጅ ስለመሆንክ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ! ጀግና ነህ ።በርታልን ! አንተ ማለት በሰውም በእግዚአብሔርም ፊት መልህክትክ ጣፋጭ ነው ።ያንተን መልእክት በሰማው ቁጥር እውነተኞቹ ኢትዮጵያዊያን መኖራቸውን ስለሚነግረኝ እፅናናለሁ።
@user-rl4cj2uy5c
@user-rl4cj2uy5c 2 месяца назад
"ኢትዮጵያዊነትን አንድ እርምጃ ስንስት ፥ የሚመጣውን ኪሳራ ዓየነው!" 👌🏾🙏🏾
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 2 месяца назад
እውነት ነው
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 месяца назад
እኔ የምለው እውነት ትመርቅህ የማቶሳላን እድሜ ይስጥህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@mahderhagos-pi5hc
@mahderhagos-pi5hc 2 месяца назад
እድሜ የስጠው የማቱሳላን ግን አልመኝለትም ምክንያቱም ብቻውን ነው የሚቀረው
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 месяца назад
ሰሜ ወንድሜ በፍቅር ነው ሃሳብህን የምናፍቀው የኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቅህ የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤
@mihretutilahun2274
@mihretutilahun2274 2 месяца назад
ጀግና ልክ ነህ። በበረሃ የሚጮህ አንድ ሰው። በርካታልን ባትሰማ ለታሪክ ይሆናል
@user-bm5um3fl6n
@user-bm5um3fl6n Месяц назад
እንደ አንተ አይነት ተናጋሪ ነበር የጠፋው❤ተባረክ ወንድማችን
@user-yl7dz6eq8g
@user-yl7dz6eq8g 2 месяца назад
ሰመረ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ። እንደቻናሎቻችን መብዛት ሁሉ አንተም ብዝት !!!🤩🤩🤩🤩 በል። አቦ ተባረክ አንተና አንተን የመሰሉ ማህበራዊ ተቺዎች ሚዲያዎችን በሙሉ የምትቆጣጠሩበትን ዘመን ያምጣልን ።በርታ 🎉🎉🎉
@user-hiwot
@user-hiwot 2 месяца назад
ሰሜ አንተ አስተማሪ ብትሆን አቤት የድሮ ኢትዮጵያ እኛ ሰፈር የነበረችው ሁሉ ሰው እንደ እናት እና አባት የምናከብርበት ለጎረቤት ሱቅ የምንላክበት ዘር የማናውቅበት እከሌ አማራ ነው ጉራጌ ነው ኦሮሞ ወይስ ትግሬ ወዘተ በጭራሽ የማናውቅበት ብቻ ያዘመን እነ ትየ በላይነሽን ስናይ ጆሮአችን ለማትረፉ 😂የምንሮጥበት ወዘተ ይፈጠር ነበር ብቻ 😢
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 месяца назад
ሰመረ ባርያው አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ እንዲህ አይነት ሰው ፈጣሪ አያሣጣን ለነገሩ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ይስተካከላል፡፡ ዘወትር ምክርህ አይለየን፡፡
@tirsaymohamed3261
@tirsaymohamed3261 2 месяца назад
I am really addicted to your show
@negashtersit7630
@negashtersit7630 2 месяца назад
ሰመረ በጣም አሪፍ አሳብ ነው ያነሳኸው አዲስ አበባ ውስጥ ከስነ ምግባራቸው መውረድ የተነሳ ወልዶ መጣያ የሚባል የግል ትምህርት ቤት አለ ስባል ሰምቻለሁ።
@marietedla9997
@marietedla9997 2 месяца назад
የሳምንቱ መጫወቻ አልከው: አንቂ አነቃቂ ከሚባሉት ተናጋሪዎች : በበኩሌ አልፎ አልፎ ፕሮግራሞቹን እመለከታለሁ: አነቃቁና ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ይህ ፕሮግራም ያስጨብጣል:: ጃፓናውያን ህፃናትን የሚያስተምሩት የሰዐት አክባበርን ጥቅም: ታላቆቻቸውን እንዴት እንደሚያከብሩ: የሥራ ጥቅምን:... ወዘተ ስለሆነ: ጃፓኖች በ" ዲሲፒሊን" በዓለም የታወቁ በሥራ የበለጸጉ ናቸው:: ይህን ከነሱ ብንማር የኛን እንዳለ ጠብቀን ምን በሆንን ነበር?
@abejebelay8537
@abejebelay8537 2 месяца назад
እንዳንተ እይነት ልበ ብሩህ ሰዎችን ሳይ ወደፊት መልካም ትውልድ ይመጣል የሚል ተስፋ ያጭርብኛል:: ያለምልምህ አቦ!!
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 месяца назад
ሰሜያችን ክበርልን ።የልቤን ነው የተናገርክልኝ ። ሰሚ ቢኖር በጣም ትክክል ብለሀል ።👍👍👏👏🙏🙏💯
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 2 месяца назад
ሠመረ ጤና ይስጥልኝ እባክህ እነዚህ ወንዱን እንደ ሴት” አንቺ” እያሉ የሚጠሩትንና በ”ህ” ፋንታ”ክ” እያሉ የሚያወሩትን ወጣቶች አንድ በልልኝ። ለምሳሌ“ በላክ ፣ ጠጣክ፣ መጣክ እኔ የምልክ ወዘተ…..” ኦሮኛው በራሱ ትግርኛውም በራሱ እንግሊዘኛውም በራሱ መሠረታዊ አባባል ሲነገር እንደማር ይጣፍጣል። አላግባብ ሲነገር ግን ጆሮዬ አሳመመኝ: እኔ የሰዋስው ተማሪ ነኝ።
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 месяца назад
እውነት ነው
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 2 месяца назад
ድንቅ ትንተና ነው ሠመረ ተባረክ ።
@babadebrye
@babadebrye 2 месяца назад
ሰሜ ቀጣይ ምርጫ እጩ ሆኖ ይቅረብ የምትሉ👍
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 2 месяца назад
ኸረ ልጆቹን ያሳድግበት
@kokebalemu248
@kokebalemu248 2 месяца назад
Seme, thanks for speaking on this subject "የግል ት/ቤቶች" I just shared the video with my sister who argued with me that her son would rather know English than Amharic. What a disapoimtment! The end of the day the kids will be struggling with identity crisis, and the parents seem to be so oblivious of it all. Really sad.
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 2 месяца назад
ተባረክ ልጄ
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 месяца назад
ሰመረዋይ መኻሪና❤
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 2 месяца назад
አንተኮ ትለያለህ የሀገርና የዜጎች ተቆርቋሪያችን በርታልን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 месяца назад
I always admire your perspective and versatility !!! You deserve a higher position in this country !! I mean it!!👍👍 Keep up your good job !! ❤❤❤❤👍❤❤❤
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
እዉነትህን ነዉ ሰሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@KbAb-wk2ml
@KbAb-wk2ml 2 месяца назад
ትክክለኛ እና መሰረታዊ ጥያቄዎች ነው የምታነሳው..... ብጥዓሚ ዝገርመኒ በጃኻ ጨኒቁና ኹሉ ነገር ኢትዮጵያዊያን ብዙዎች ነገር ላይ እየመከረ ነው ሚስቱ ሰዎችንም እያበረታታን ነው ተው እናስብ ሃገር በሁላችን እጅ ናት ሰሜ በርታልን
@selammengiste1795
@selammengiste1795 Месяц назад
Well said. especially the way you addressed the recent EBS kids program. It was indirect, but society should connect the dots. God bless Ethiopia.
@familyfirst2634
@familyfirst2634 2 месяца назад
Sene Bareyaw I have three children canada 🇨🇦 yeteweledu 19 17 and 11 years old they all speak Amharic even kelede hula yekeledalu 😂so proud of them
@TemamHamid-wh5st
@TemamHamid-wh5st 2 месяца назад
ረጅም እድሜ ይስጥህ ሁሌ ትመቸኛለህ
@hopefree7558
@hopefree7558 2 месяца назад
ተባረክ ትውልድን ታደገን እባክህ,
@aberamollaaberamolla8075
@aberamollaaberamolla8075 2 месяца назад
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላምህ ይብዛ
@user-xh1so9bk9i
@user-xh1so9bk9i 2 месяца назад
ድንቅ ስው ነክ ሰውኛ ያሟላክ ነክ ወድሜ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
@merineshadal5863
@merineshadal5863 2 месяца назад
Blessings keep telling the truth
@honeywine1
@honeywine1 2 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ሰሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lulitanota2458
@lulitanota2458 Месяц назад
Astemarim azinagn! Betam new mikebrih! Very standard !! Nurilin
@habtehabte4145
@habtehabte4145 2 месяца назад
ሰሜ አንተን ሁሌ እንደምሰማ ና ሀሳብ ህ 99.9 እንደ ሚመቸኝ ልጆቼ ስለሚያውቁ ሰሜ የለቀቀውን አይተሃል እያሉ ያስታውሱኛል ና በሬድዮም ጀምረሃል ። ከታዲያስ አዲስ ውጪ ታዲያ ለባልደረባህም እሱም እንዲያወራ ጊዜ እየሰጠኸው ። በተረፈ ብዙ ሰዎች opinion እንደተመቻቸው። እሰማለሁ።
@nasruyassin4627
@nasruyassin4627 2 месяца назад
3ኛ ክፍል ልጄን ስያስጠና የHIV መከላከያ 3ቱን መ ዘርዝርና አብራራ የሚል አሳይመንት ተሰጥቶት ልክ የአንተን ያህል ነው የተናደድኩት።
@TradeandIndustry-kb9tw
@TradeandIndustry-kb9tw 2 месяца назад
እንዳተ ያለ ያብዛልን
@KdusGebrial
@KdusGebrial 2 месяца назад
ብጣዕሚ ዝፈትዋ ሰብ
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam 2 месяца назад
ሱስ ሆንክብን እኮ 😄
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 2 месяца назад
Semaye .. you are always on point.lots of love 👏🏽🙌🏽👏🏽👏🏽💕
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 месяца назад
በጣም የሚገርመው ይሄ የሁልግዜም የእኔ ጥያቄ ነበር, ትልቁ ችግር የትምህርት መፅሐፍት ሲታተሙ ከየዕድሜ ክልላቸው ጋር የሚመጣጠን አለመሆኑ በጣም አበላሻቸው ልጆቹን
@honey48757
@honey48757 2 месяца назад
Betam Tiru Eyita New Seme 👌👌👌👍👍👍👍
@yohannesfeyissa5310
@yohannesfeyissa5310 2 месяца назад
እግዜአብሄር ይባርክ!!!
@elhamjemal2345
@elhamjemal2345 2 месяца назад
allah yakbirih seme
@neimay4696
@neimay4696 2 месяца назад
I am glad we had you
@user-gr7bx6wj9c
@user-gr7bx6wj9c 2 месяца назад
Anbesa eko neh my bro. best social critics that I saw ever
@lemlemtekle3292
@lemlemtekle3292 2 месяца назад
THANKS A LOT BRO, I HOPE THIS MAKES A DIFFERENCE.
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
እደው ዘረህ ይባረክ ዘና አረከኝ ወላሒ😂😂😂😂😂
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 2 месяца назад
i liked this guy really...thanks a lot!!!
@shawaye5579
@shawaye5579 2 месяца назад
Appreciate you semer ❤❤🎉🎉
@melkamucherkos1076
@melkamucherkos1076 2 месяца назад
❤Seme Timechegnaleh Eyitah Best New. Berta
@akliluabreha1122
@akliluabreha1122 2 месяца назад
thank you Semere
@aynitube8725
@aynitube8725 2 месяца назад
Seme you are special keep it up
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 2 месяца назад
ልክ ግዕዝ አንዳንማር አንደተከለከልነው ኣሁን ደግሞ ኣማርኛ ቋንቋን ባህላችንን ሃይማኖታችንን ቅስ በቅስ ማስተው አና በስልጣኔ ሰበብ ባህና ሃይማኖታችንን ትተን የመራባውያንን ናፋቂ ማድረግ ዋና ኣላማቸው ሆኖኣል። በተለያዩ የግል ትምህርትቤቶች በማያስነቃ መልኩ አየተሰራበት ነው። አናስተውል አናስተውል አናስተውል።፡ አግዚኣብሔር ይባርክህ ሰመረ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 месяца назад
😂😂😂 አይ ሰሜ እኮ ስወድህ 😂😂😂 ወይኔ አነፈርከኝ
@neimay4696
@neimay4696 2 месяца назад
I can't wait to see all your videos no matter what. I am busy, but it is worth it!
@rahelmere5937
@rahelmere5937 2 месяца назад
የሮማን ታሪክማ ለ3ኛ ክፍል ነው የሚያስተምሯቸው ። አለልህ ደሞ ዘንድሮ ለየት የሚያደርገው የሀይስኩል መጽሐፍ ገና ተጽፎ አላለቀም በ ቴሌግራም ነው የሚማሩት የአለፈውን አመት እንዳይጠቀሙ ደሞ ተሰርዛል ተባሉ እንግዲ ዘንድሮ ደሞ ስንት ተማሪ እንደሚያልፍ የምናይ ይሆናል 1 አመት ሙሉ መጽሀፍ የለም 😟
@dohadoha6492
@dohadoha6492 2 месяца назад
Wunet naw🎉🎉🎉🎉
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 2 месяца назад
ሰሜ በርታልኝ❤
@tyrt1716
@tyrt1716 2 месяца назад
ከ ልክ ያለፈ ወግ አጥባቂነት ነው
@imhome3772
@imhome3772 2 месяца назад
ተባረክ
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 2 месяца назад
Wendime enedew ANETENA Solomon Shumiye KIBR TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤Addis Abeba YE 4TUM MEAZEN YE 86BHER NACHEW ::KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBACHEW YITEBKU TEBAREKU YISMUN AMEN ❤❤❤
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 2 месяца назад
እውነትም የተመቸን
@natnaelworkalemahu346
@natnaelworkalemahu346 2 месяца назад
Thank you
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 2 месяца назад
Betam yasazinal begeza ejachin qegne megezat yluhal yehe neaw
@motiabera3051
@motiabera3051 2 месяца назад
you are right
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v 2 месяца назад
ሠሜ ስወድህ እኮ❤❤
@SamoreYilma
@SamoreYilma 2 месяца назад
የልብ አዉቃ ነህ እግዜር ያክብርልኝ
@tadechem
@tadechem 2 месяца назад
great analysis, appreciate
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 месяца назад
Thank you!
@Awake.726
@Awake.726 2 месяца назад
ትክክል!! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@dohadoha6492
@dohadoha6492 2 месяца назад
💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@fisehaterefe1980
@fisehaterefe1980 2 месяца назад
ሰሜ የመንግስት ካሪኩለም የሾቀ እንደሆነ መቼም ለአንተ አልነግርህም:: የግል ትምህርት ቤቶች በጎን በኩል ሌላ ካሪኩለም ባይተገብሩ ኖሮ የልጆቼ የወደፊት እጣ ፈንታ ..... ይልቅ ለክፍለ ከተማ የትምህርት ሰዎች እንቆጣጠራለን እያሉ ባይነጅሱን መልካም ነው:: ምከራቸው::
@dagidag6615
@dagidag6615 2 месяца назад
Semaey enamsegnalen nurlen ❤
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 2 месяца назад
Respect ❤
@mennabekele5985
@mennabekele5985 2 месяца назад
seme andegna 🎉1st🎉
@LaekAdnew
@LaekAdnew 2 месяца назад
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 месяца назад
Many thanks !!
@user-hiwot
@user-hiwot 2 месяца назад
ወይ ሰመረ ❤❤❤😂😂😂
@girimatizita
@girimatizita 2 месяца назад
Geta yibarikih
@workiyeadere37
@workiyeadere37 2 месяца назад
ሰሜዋ የመምህራን የትምህርት ደረጃ የመዝኑ ነገርልኝ አቦ
@girimatizita
@girimatizita 2 месяца назад
❤Selam nw
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 месяца назад
You always make my day 😂
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 Месяц назад
ብረሀኑ ነጋ የተባለ ጉድ ገና ብዙ ትሰማለህ አባቴ ልጅቹ ጫካ እዲገቡ እያረገ ነው ጀዝባ ሽማግሌ😅
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 2 месяца назад
አበስገበርኩ ወዴት እየሄድነው😮
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 2 месяца назад
❤❤❤
@nahomeskendir2441
@nahomeskendir2441 2 месяца назад
The one and only Semere criticize those loser people. Keep it up 🤚🏽
@abdulfetanuri4830
@abdulfetanuri4830 2 месяца назад
1ኛ ክፍል ጤሰማ የሚባል ትምህርት አይተኸዋል ? እኔ እንኳን መመለስ አቅቶኛል ጥያቄውን
@karimam3236
@karimam3236 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@dohadoha6492
@dohadoha6492 2 месяца назад
❤❤❤🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍
@BekeMark-pi1gk
@BekeMark-pi1gk 2 месяца назад
seme betam new metaznanagn ke kumnegerh baltenanese thank you😁😁
@Bewoma2024
@Bewoma2024 2 месяца назад
Gud new zedro
@SurprisedDaisy-vi8wt
@SurprisedDaisy-vi8wt 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 месяца назад
@user-lc6el3os4w
@user-lc6el3os4w 2 месяца назад
Yarada lij semma
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 2 месяца назад
Hi semere I am speechless about your amazing video, say something about Sara infact there so many Saras in Ethiopia at this time because they think they are modern
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 месяца назад
This show funny 😆
Далее
OMG! Bei der Hochzeit betrogen 😨 #tricks
00:43
Просмотров 1,7 млн
Thank you 30M subscriber❤️IB:@hagimeshacho
0:23