Тёмный

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| ወቅታዊ ነገር| Current Issues| Nude Pictures| Our Children  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

21 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 Месяц назад
ሰሜ የመሀበረሰብን እሴት አስመልክቶ የምትሰራቸውን በሙሉ አድናቂ ነኝ ሰምተው የሚማሩም እንደሚኖሩ ተስፋ አደርጋለሁ። በተረፈ "ነውራቸው ክብራቸው" የሚባሉት እየበዙ ናቸውና ፈጣሪ ይድረስልን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Месяц назад
በእውነት የሚያሳዝን ዘመን😢😮🤥🤭🙈🙉🙊💯
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Месяц назад
ትክክልነህ ሰመረ ። እንዴት የልቤን እንደምትናገር ልነግርህ አልችልም
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Месяц назад
ሰሜ ለባም ነህ በጣም አመሰግናለው ወንድሜ እይታህ አስተማሪ ነው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
የወጣትነት ጊዜዬ በከንቱ እያለፈ ስላልሆነ አምላኬ ተመስገን 🙏🙏🙏
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Месяц назад
ጎበዝ ቀጥይበት 👏
@Kru910
@Kru910 Месяц назад
በጣም ጀግና ወንድሜ በርታ
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 Месяц назад
ሰሜ ድንቅ ሰው ከታላቅ አክብሮት ጋር እንዴት አለህ ❤
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Месяц назад
እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ነው ከውጪ ሀገር በመምጣት በወገናቸው ላይ አጸያፊ ድርጊት የሚፈጽሙ ነውረኞች እንዳሉ ይታወቃል እነዚህ ሰዎች በውጪ ሀገርም ሲኖሩ በአብ ዛኖቹ ላይፍ የሌላቸው እና የመንግስት እርዳታ የሚወስድ ደካሞች ናቸው።
@sofiaabdulkadir2097
@sofiaabdulkadir2097 Месяц назад
አረ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ አገራችን እዳንተ አይነቱን ያብዛላት አንተን ደሞ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ሰላም ሁን ከነቤተሰብህ 👏👏👏🙏🙏🙏
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 Месяц назад
በሶዶምና ገሞራ የእግዚያብሔርን ሰባኪ መሰልከኝ ። ሁሌ ሰለዚህች ሀገር ሁለንተና ስትጨስ አብረህ አጨስከኝ ።ስማ ሰመረ በሰዶምና ጎሞራ ሰው አይድንም ።ጂኒው ከብልቃጡ ወጥቷል ። እዚህ ሀገር ጥቅም እስካመጣ ድረስ የሞራል ጉዳይ እንደ ሞራ ቀልጧል ።
@verahaile7521
@verahaile7521 Месяц назад
እንደ ጀብዱ, አንድ DC የሚኖር ጏደኛዬ ኢትዮጵያ ስሄድ 2 ትንንሽ ሴት ልጆች ጋር አደርኩ ሲለኝ እንዴት ታናናሽ እህቶችህ ላይ እንደዚ አይነት በደል ታደርሳለህ ብዬ ሰው ፊት ገሰፅኩት:: ያገራችን ሴቶች ወንዶቻችንም ተጠንቀቁ! ብዙ አጥፊ ስዎች አሉ! ለስጋችን ሳይሆን ለነፍሳችን እንኑር
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h Месяц назад
ሰሜ ይህን ዘልዛላ ህዝብ መክረኸው ትችለዋለህ ሰው ባቢሎን ከለቪዛ ከሄደ ቆየ ለማንኛውም ሮጠህ መልሣቸው በርታ❤❤❤❤❤❤
@hopefree7558
@hopefree7558 Месяц назад
እውነት ነው በጣም መስመር ስተናል እንደ ማህበረሰብ, እግዚአብሔር ይታረቀን.
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Месяц назад
እግዚያብሄር ቀልብና ልብቦና ይስጠን
@petrosashinay4893
@petrosashinay4893 Месяц назад
እውነት ነው መፍረድ በጣም ቀላል ነው ነገር ግን እራሷን የገደለችው እርቃንዋን ፎቶ ወይም ቪዲዮ የቀረፅች ቀን ነው ይህ በጣም ያሳዝናል ወላጆች ልጆቻችሁን ምከሩ አስተምሩ ይህ በመላው አለም እየተስፋፋ ያለ ወንጀል ነው ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለህፃናት ውንዶችም እራስን የማጥፋት ምክንያት እየሆነ ነው ሶሻል ሚዲያን በመጠቀም ምስሎቻቸውን ለትምህርት ቤት ጓደኞቻቸው በመላክ ገንዘብ መጠየቅ ማስፈራራት ከጥቂት አመታት በፊት በጣት የሚቆጠር የነበረው እራስን ማጥፋት ወንጅል ዛሬ ላይ በሺዎች ህፃናት እየተሸወዱ ነው። መፍቴውም በጣም ቀላል ሲሆን አርቆ ነገን ማሰብ ነው። እንደዚህ አይነት የእርቃን ፎቶ ለትዳር ጓደኛም አይላክም What if ይባላል።
@KiruTsehay
@KiruTsehay Месяц назад
አንተ መልካም ሰዉ ነህ እዉነት ሰሜ በርታ ወንድሜ
@Godissogood2me
@Godissogood2me Месяц назад
ዘመኑ በጣም ክፋ ነዉ። እግዚአብሔር ይርዳን😢
@TitiBek-iz2dn
@TitiBek-iz2dn Месяц назад
I think we should have proper live discussion. And come up with some solutions . The young generation should have more awareness and we need to work on that .
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Месяц назад
ሰሜ ብዙ የሚያም ነገር አለ። እነዚህ ውሾች 16 ሰአታት የካምፓኒ በር ላይ ተገትረው መቀመጥ እየናፈቃቸው ሀገር ቤት ገብተው እዚህ ያላገኙትን ብልግና ያራግፋሉ። እነተዋወቃለን ። የሚገርመኝ ወነዱ ዲያስፖራ ብቻ እንዳይመሰልህ ሴቶቹም መተው ወጣት ወንዶችን እያጠመዱ ነው።
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l Месяц назад
ሰሜ ከንግግርህ መሀል በጣም የነካኝ ቢናር በውጪው አለም በነሱ እድሜ እንዴት ትሪት እንደሚደረጉ እያወቁ በልጆቹ እድሜ ይጫወታሉ ያልከው ትክክል ነው
@regasamint5782
@regasamint5782 Месяц назад
ሰሜ ቴሌግራሙ ያሉ ቻናሎችን እኮ ብታይ ምን አይነት ጉድ ውስጥ እንደገባን ይሰቀጥጥሀል እኔማ እህቴን የማገኛት እየመሠለኝ ነብስ እና ስጋዬ አየተላቀቀ ተቸገርኩ ምንስ ብዬ ከእህቴ እንደማወራ ግራ ገብቶኝ አለሁ
@user-mr6bz5jy7h
@user-mr6bz5jy7h Месяц назад
Ante endet aweke😂😂😂😂😂😂
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 Месяц назад
ሰሜ እውነት ነው እኔ እያስገደዱ የሚያስልኳቸውም አሉ ያንን ቪድዮ ከላኩላቸው በኋላ እለቀዋለው እያሉ አረብ ሀገር ያሉትን እህቶቻችንን ብር እያስላኩ ሲመጡ መለመላቸውን እያስቀሯቸው ነው
@azmeramehari8643
@azmeramehari8643 Месяц назад
በመጀመሪያ በጣም ላደንቅህ እፈልጋለሁ። ብዙ ግዜ መልእክትን አያለሁ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን። እና ይመስለኛል ልጆች ለራሳቸው ክብር እንዲኖራቸው አድርጎ ማሳደግ። ብቻ ያሳስባል
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 Месяц назад
ትክክልነህ ሰመረ ። እንዴት የልቤን እንደምትናገር ልነግርህ አልችልም 👏👏👏 እንዲህ: ንገርልኝ: የኔ: ዘመን: ሰው!!! እግዚአብሔር: ይስጥህ:: እነሱንም: ልብ: ይስጣቸው:: Keep up brother
@derejekebede9576
@derejekebede9576 Месяц назад
ሰሜ የምታነሳቸው ጉዳዮች በሙሉ ማለት ይቻላል ተገቢና ትኩረት የሚያሻቸው መሆኑ ምንም አያጠራጥርም። ሁሉም ሀላፊነት ሊወስድ ይገባዋል። ዋናው ግን ወላጆች ናቸው። እኔ መምህር ነኝ። "ልጄን አልቻልኩትም" የሚሉ ወላጆች በተደጋጋሚ ያጋጥሙኛል። አልቀበለውም። እስከሚፈለገው ጥግ ሄዶ አለመታገል እንጂ የማይቻል ልጅ የለም። ስለሆነም ወላጆች "ይቻላል" ብለን ሀላፊነቱን ለመውሰድ ፀንተን ልንቆም ይገባል።
@GetyeMulye
@GetyeMulye Месяц назад
ይሄ ነገር ሰሜ በጣም እየበዛ ነው በተለይ ቴሌግራም ላይ ነው ያለው።ቴሌግራም የሚያጠፋን ከሆነ እንዲዘጋ ቢደረግ ጥሩ ነው ፕላት ፎርሙ ምንም የሚከለክለው ነገር የለም ለዛ ነው
@zenebechdejene5946
@zenebechdejene5946 Месяц назад
ልክ ነህ ወንድሜ በጣም ያሳስባል
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq Месяц назад
ሁሉም አውቆ ቢኖር ሰብአዊ መብቱነ የተፈጥሮ ፀጋ የተሰጥው ህብቱነ❤ጥላሁን
@muhabawnega6615
@muhabawnega6615 Месяц назад
ትክክል ነህ በርታ --እይታህ አሪፍ ነው
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Месяц назад
እንኳንም አወኩህ ሰምየ ሳላውቅ ብኖር እንዴት ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
@asimaru5913
@asimaru5913 Месяц назад
ባርችየ እንኳን መጣህ እረ ብዙ ሴቶ እየተቸገሩ ነው እራሳቸውን የሚያጠፉ ብዙ ናቸውና እባካቹሁ መፍትሄ
@akrem6351
@akrem6351 Месяц назад
seeme you are on fire today, we liked it!🔥🔥🔥
@zerihuntufo5960
@zerihuntufo5960 Месяц назад
ሰሜ ሁሌም የምትሰራቹው ቪዲዮወች እመለከተቸወለሁ ዛሬ እንኮን የጠበኩህ እንኛን ሽማግሌ ስለደበድቡት ደነዞች ብታወራ ብዬ ነበር እንደው ከቻልክ አፈላልገህ ብንረዳቸው
@idrisshikur6870
@idrisshikur6870 Месяц назад
ትክክል ሰሜ በርታ
@-fw2lp
@-fw2lp Месяц назад
ኑርልን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን።እውነት መሠልጠ እና መሠይጠን ተምታቶብናል ደጉን ዘመን ያምጣልን።
@kalye1768
@kalye1768 Месяц назад
Live ብትገባ በጣም አሪፍ ነው
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Месяц назад
ሰምዬ የኢትዮጵያ ባህል ብቻ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱሳዊም ነው!!ሰው ገንዘብን ሲወድ ራሱን ይስታል የማይሸጠው ማንነት የለውም !! እረ እግዚአብሔር ን ፍሩ😢😢😢
@ayidamamo6191
@ayidamamo6191 Месяц назад
ተባረክ ወንድሜ!!
@abeba5936
@abeba5936 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ሃሳብ ነዉ🎉🎉🎉🎉
@user-et5nc7ep8j
@user-et5nc7ep8j Месяц назад
ሠሜ የኢትዮጲያ ውድ ልጅ
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 Месяц назад
እውነት ነው ይመለከተናል ሰምዬ በላይቭ እናውራ
@dawitbirbo2509
@dawitbirbo2509 Месяц назад
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ።
@user-wl8nk4qb3v
@user-wl8nk4qb3v Месяц назад
ትክክል ነክ አስተማሪ ነክ እወድሀለው
@Lemlem-uu8uu
@Lemlem-uu8uu Месяц назад
ልጆች አሉኝ በዚህ አሰፈረ ዘመን ጌታ ይጠብቅልኝ ፈራሁ😢😢 ሰሜ የት ነዉ አቤት ሚባለዉ
@sosinaabdulfetah
@sosinaabdulfetah Месяц назад
seme Egzabher yakibrih ...hulum hasabchih yismamugnal
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሶስና
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 Месяц назад
I liked the background photos and the antique items...great memories 👍👍
@AlazarSeyoum-le8dx
@AlazarSeyoum-le8dx Месяц назад
I am 100% down with you all what you say make sense I wish all the smartest people would understand what you’re talking about and love you keep your good work you make me feel better always
@ema3852
@ema3852 Месяц назад
Please do it live my brother
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 Месяц назад
??
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 Месяц назад
እንደው ይደክማል በጠቅላላው!! ሰሜ አንተማ ለፋህ ሰሚ ከተገኜ!!!
@mobiznz2842
@mobiznz2842 Месяц назад
Seme. I have been following your channel for a while now and I have been learning and enjoying from all of your videos. Keep it up brother I would love to see your channel grow bigger! Your follower from New Zealand.
@getuassefa591
@getuassefa591 Месяц назад
ሰሜ እውነትህን ነው አሁንማ ፋሽን አደረጉት አይን አውጣ ለማኝ እራስን አዋርዶ ለገንዘብ ማንነትን ማዋረድ በጣም ያሳዝናል ሰሜ በርታልን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Месяц назад
በጣም ብዙ ቴሌግራም አለ የራቁት ቪዲዮ የምገዙት እጅግ ያሳዝናል ውጭ ሀገር ላይ ተቀምጦ ፍቅራኛ ነው ባይ😢😢😢
@enjeratube2676
@enjeratube2676 Месяц назад
Yes be on live we should discuss the topics it's very important to educate the generation before it is too late.
@abenet-gracha
@abenet-gracha Месяц назад
you are right, we are in the middle of moral crisis as a nation, I appreciate the empathy you have, I can tell it is real. I believe you are on the right path to solve the problem. keep it up. you are doing what most people can't or not able to do.
@tangutbeyene6294
@tangutbeyene6294 Месяц назад
ትክክል ነህ ወንድሜ እንዲያዉ ስብእናችን የት ሄደ
@Etonebtube
@Etonebtube Месяц назад
ይመችሽ አቦ!!
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 Месяц назад
ሰሜ በርታልኝ❤
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq Месяц назад
ሰመረ በጣም አደንቅሀለሁ ሁሌም ዉስጤ ያለዉን ኢትዮጵያዊነትን ያለቀቀ አንደበት
@africaasgedom7015
@africaasgedom7015 Месяц назад
ወንድሜ ሰላም ነው ትልቅ ነገር እኳ ነው እየሰራህ ያለሀው የኔ ጀግና በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ
@pass12
@pass12 Месяц назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው፤ ሰው እያደረገ ያለው ነገር የሆነ ወቅት ላይ ያመለጠውን ነገር እያካካሰ ይመስለኛል።
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Месяц назад
አረ ፈጣሪ ሁላችንም በገላገለን እንዲያው የኢትዮጲያ ነገር መጨረሻውን በማሰብ መተኛት አልቻልነሥ 😔😔😔😔😔
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Месяц назад
ተባረክ ባርዬ እኔም የሚገርመኝ ነው ክቡር ገላችንን ደሞ ከሌላው አለመማራችን
@yusufhamid8204
@yusufhamid8204 Месяц назад
A great minded person.
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Месяц назад
የምናየው 12 ,600 ሰዋች እናየዋለን ላየክ 900 እባካቹ ልናይ ስንገባ ላይክ እናድርግ አመሰግናለው
@alemuserawit
@alemuserawit Месяц назад
ትክክለኛ ነህ ይመችህ
@hannaasfaw8710
@hannaasfaw8710 Месяц назад
አይ: ሰሙዬ!! እንዲህ: ንገርልኝ: የኔ: ዘመን: ሰው!!! እግዚአብሔር: ይስጥህ:: እነሱንም: ልብ: ይስጣቸው::
@almazakalu
@almazakalu Месяц назад
ምምምጀገናው ሰሜ😮ውይ 6:58 ወድህ አስተያየተሀ 😢በጣም ደስ ይለኛል። አንተ ግን ከሁሉም ሰው ትለያለህ ስለጥረትህ አገሬም እኔም እናመሰግንሀለንደ
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 Месяц назад
ተባረክ ኣቦ! ክበርልን ኑርልን!
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው ሀሳብህ ሰሜ ምክር ሰጨ ነህ እያወቁም ሆነ ተታለው የሚሸወዱ ሴቶች አይተናል በሚዲያ ፎቶቸውን እየለቀቁባቸው አንዳንድ ክፉዎች ተግስፅ ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤
@butubuta
@butubuta Месяц назад
You're exceptional!!!
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Месяц назад
ሰሜ ሰላም 🙏🙏
@ziondaniel902
@ziondaniel902 Месяц назад
እግዝያቤር ይስጥህ የ ልቤ ተናጋሪ
@shawaye5579
@shawaye5579 Месяц назад
Appreciate you semere 🙏 ❤😊
@RejuErduna
@RejuErduna Месяц назад
Great idea
@azizaahmed680
@azizaahmed680 Месяц назад
You are right 🙏
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 Месяц назад
አይ ባርቺ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን።
@elsamekonnen2440
@elsamekonnen2440 Месяц назад
ተባረክልኝ እንደዉ ምን ልበልህ
@tilahundamena8175
@tilahundamena8175 Месяц назад
Semere, Anten yemeselu zegochin yabzalin.Egziabher!!!
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ጥላሁን ዳመና
@MXN-bi9kv
@MXN-bi9kv Месяц назад
You are legend bro 4:09
@Belete980
@Belete980 Месяц назад
ሀሳብህ ልክ ነው እሄንን ተግባር እሚፈፅሙት እንደዚህ ያለውን ትምህርት ተሳስተው እንኳን አያዩም ነው ።ላለነው ግን ከሱ እና ከመሳሰሉት ተግባራት እንድንቆጠብ liveእየገባህ አልያም አስተማሪ አጫጭር video ወችን እየለቀክ ብታስተምረን ጥሩ ነው ስው ህሊናው ወቅሶት አልያም እግዚአብሔርን ፈርቶ ካልተመለሰ በስተቀር 1000 ሰው ቢመክረው አይመለስም አንድ ሰው ግን በመጠኑ ይመልሰዋል አሳዳጊ
@karimam3236
@karimam3236 Месяц назад
Ewnet belehal Samme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ካሪማ
@nitsuhalemteshome2519
@nitsuhalemteshome2519 Месяц назад
የወላጅ ድጋፍ እና እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ወላጅ እየሆኑ ነው የተቸገርነው :: እኔ እንዳደኩት ልጄ እንዲያድግ አልፈልግም የሚል አባዜ እንደሃገር ይዞን ገደል እየገባ ነው ::
@binitadesse504
@binitadesse504 Месяц назад
ውርደታችን እየመጠነን እይደለም !!!
@mesetube4610
@mesetube4610 Месяц назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ሠው አይጥፋ
@mitiku5466
@mitiku5466 Месяц назад
yes this one is common here, in my generation
@nahomeskendir2441
@nahomeskendir2441 Месяц назад
God bless you brother. Hope change will come.
@alexayenew4629
@alexayenew4629 Месяц назад
በትክክል....
@Mihiret855
@Mihiret855 Месяц назад
አዎ ላይቭ ግባልን ሰሜ
@fuadmuzayen172
@fuadmuzayen172 Месяц назад
ነብሷን ይማረው😢
@ZemedkunShiferaw
@ZemedkunShiferaw Месяц назад
አባ ተባረክ🙏
@enjeratube2676
@enjeratube2676 Месяц назад
Semye I always admire your point of view on our society hopefully it will change so many of us in a good way respect my brother🙏😉
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b Месяц назад
እግዚኦ ለዳኝነትህ።ወገን ይዘንልን ለጥፋት መሽቀዳደም።ጨዋነት ለሴት ልጅ በሁለተኛ ደረጃ ነው ።የመጀመሪያውን ደረጃ የሚይዘው ለወንድ ልጅ ነው ።ጥያቄውም ደርዥ ቢኖረው ፈጣሪንም ሳናሳዝን ቢሆን ብንታደል እላለሁ።ዘውድነሽነኝ። እናት ስትሆን መልካም ነገር ቢኖረን።
@martyethio5278
@martyethio5278 Месяц назад
Big respect brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yenushusen5877
@yenushusen5877 Месяц назад
ሰሜ አንተኮ ትችላለህ የኔንም ሀሳብ ነዉ የገለፅከዉ
@mahi-mahi3376
@mahi-mahi3376 Месяц назад
I agree with you 100%. Who does exchange nude pictures?! This is worse than crossing the Sahara dessert to land to Europe. Also, If the guy is living in the US, he can be prosecuted by law. Sharing another person's nudes is a disorderly conduct offense. It is punishable by jail time and/or fines.
@llydu
@llydu Месяц назад
Unfortunately some people are easily manipulated. I’m not fully sure what’s going on in Ethiopia as I live/was born in America but this is a huge problem here. I remember being in 7th grade and being asked for nudes by different boys. This only got worse in high school. Once in 9th grade this girls nudes were airdropped to everyone in our class and there have been countless girls who had their’s shared on snapchat/instagram. We even heard that there were a group of boys who had a group chat and they would share different girls nudes on there. Mind you all this happened while we were under 18 and the maximum that even happened to these boys was suspension/behavior school. I never in my life sent anything and never would but some people don’t think about the consequences that may come after sending nudes. You’re right that it’s a crime here but I never saw anyone get prosecuted for it especially while we were minors. Now as a college student I’ve heard of people who put hidden cameras/take pictures without consent and would threaten to post them once they get into an argument. It’s honestly sad.
@ritatyub3148
@ritatyub3148 Месяц назад
Semye love you❤eyarejeh nw
@tilahungezahegn5511
@tilahungezahegn5511 Месяц назад
ሰሜ እድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ
@eyobsolomon4663
@eyobsolomon4663 Месяц назад
Seme 👏
@user-jo2if6ve9y
@user-jo2if6ve9y Месяц назад
ወንድማችን ያንተን በተመሳሳይ ጉዳዬች ባለመታከት መተቸት በጣም ሲያስመሰግንህ በቁም እየገደሉን የምን ግራ ቀኝ ነው ሀይ
@Nunush123
@Nunush123 Месяц назад
Am with you
@binitadesse504
@binitadesse504 Месяц назад
የሚናገረውን የሚያውቅ ልቦና ያለው ሰው ነህ ተሸማቀቅን እኮ ዘንድሮ
@geremewdenbel1005
@geremewdenbel1005 Месяц назад
Respect for you
Далее
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 604 тыс.
The right decision came to mind #comedy
00:12
Просмотров 475 тыс.