Тёмный

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| 2015 የዓመቱ ምርጥ| Best Segments| Recap| ባሪያው ሠመረ| Ethiopian Top 10| 3 

Semere Bariaw
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
seifu on ebs
semere bariaw
ebc etv
#seifuonebs
#semerebariaw
#ebs
#ethiopia

Приколы

Опубликовано:

 

30 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@Godblessethio
@Godblessethio 8 месяцев назад
ሳልወድ በግድ ያስቁኛል ምስሎቹ😅😅😅አንተ እድሜክ ይርዘም ከደስታ እና ከጤና ጋር🙏🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 месяцев назад
በትከከል 🤣🤣🤣 ✌️
@Godblessethio
@Godblessethio 8 месяцев назад
ዝቅተኛ ነጋዴዎች (የመንገድ ላይ ንግድ)በአሜሪካም በአዉሮፓም በአለም ላይ አለ ፈረንሳይ መሀል ፓሪስ ላይ ከቦቆሎ ቅቅል አንስቶ ምንም የማይሸጥ ነገር የለም, እባካችሁ ደሀዉን መከራ አታብሉ ሰርተዉ ይብሉ🙏🙏🙏
@user-lm2ns9ub6e
@user-lm2ns9ub6e 8 месяцев назад
Seme zalelem nurilinii ❤❤❤
@zheraahmed449
@zheraahmed449 8 месяцев назад
አንተ ልጅ ምን ልበል አድሜ ይስጥልኝ
@zheraahmed449
@zheraahmed449 8 месяцев назад
የሚገርመኝ ምን መሰለህ በዘመን የምናመሀኘው እኛ ወለጆች
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 8 месяцев назад
ሰሜ ወንድሜ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@CHERNETAYELE-io5re
@CHERNETAYELE-io5re 8 месяцев назад
ሰመረ ባርያው እንዴው like like like ሳደረግህ ምንም ሳልከፊተው ሳልሰማህ ነው
@leulsegedayalew4150
@leulsegedayalew4150 8 месяцев назад
የጠፋችውን ኢትዮጵያ የሚመራው ሰው እስካለ ገና መአት እናያለን!
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 8 месяцев назад
ሰሜ የእውነት ሁሉም ሰው እንዳተ ቢሆን ኢትዮጰያ የት በደረሰች ማርያምን እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ወንድሜ❤❤❤
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 8 месяцев назад
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ብቻ ሳይሆን ክፋትም ነው 👉 እኔ የገጠመኝ ትልቅ መስሪያ ቤት ጎመን እና የመጋረጃ ጨርቅ ዘርግተው ተሰብስበው ያያሉ ወላሂ በአይኔ ያየሁት ነው ሰው ቆሞ እነሱ የገዛሁት የሸመትኩት ግዢልኝ ምናምን ይባባላሉ
@habibmuhammedhabibmuhammed3641
@habibmuhammedhabibmuhammed3641 8 месяцев назад
ባሪያው ቁም ነገር ከቀልድ ጋር አሰባጥረህ የምታዝናና ደስ የምትል ኮሜዲ ነህ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 8 месяцев назад
የተቀቀለ በቆሎ በቁጥጥር ስር አዉለናል😂😂😂ምን ጉድ ናችሁ እዉነትም እራስህን ተቆጣጠር
@njadnjad3902
@njadnjad3902 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alexbihon6080
@alexbihon6080 8 месяцев назад
ወንድም ሰመረ፡ የእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የሀገርና የህዝብ ፍቅርን መሰረት በሙያዊ ብቃት ለማስተካከል እያደረግህ ያለኸው አስተዋፅኦ እጅግ የሚደነቅ ነው። በበኩሌ ከየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ ስራዎች የአንተ ህብረተሰብን ለማስገንዘብ፡ ጥፋተኞቹም ልብ እንዲሉና እንዳስተካክሉ የምታደርገው አስተዋፅኦ እጅግ ያስደንቀኛል። አመሰግናለሁ። ይህ ስራህ በሁላችንም በቻልነው ሁሉ ሊደገፍ ይገባል ብዬ አምናለሁ።
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 8 месяцев назад
ልክ ነክ ወንድሜ ትክክለኛ ገጊዜውን የጠበቀ ማንም ያላነሳውን ነገር ነው ተባረክ
@isayasdagnachew9834
@isayasdagnachew9834 7 месяцев назад
ከጎመኑ የዩቲዩብ ዘፈን የተከፈተው ሲጨመርበት ምርጥ ይሆናል
@Al-Latif96
@Al-Latif96 8 месяцев назад
ባርየ ለዘላለም ኑርልን❤
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 8 месяцев назад
አቦ ለሚቀጥለው አመት ለማይሰሙ ልቦና ይስጣቸው ።
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 8 месяцев назад
ሰሜ ጥይቱ
@sisaymelese6383
@sisaymelese6383 8 месяцев назад
አይ ሀገሬ መቸም ይሄ መጨረሻሽ አይሆንም።😢
@solomongebre4774
@solomongebre4774 8 месяцев назад
ሰመረ ተባረክ ቀኔን አሳመርክልኝ፡፡
@hadraabas8178
@hadraabas8178 8 месяцев назад
❤ኧረረረረረረረ የኛ ጉድ በ'ሀ' ጀምረነው በ'ፐ' ገልፀን አንቋጨውም...👌
@user-zt7tp2lb9g
@user-zt7tp2lb9g 8 месяцев назад
ሰመረ ባርያ የበቆሎ ነገር ተመችቶኛል አተ አደኛ ነህ ይመችህ
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 8 месяцев назад
ሰሜ እንደአንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን🙏
@hope821
@hope821 7 месяцев назад
ንግግርህ ኮ ጠብ አይልም የኔ ልዑል አላህ ይጠብቅህ
@AbexZalex-rf8iy
@AbexZalex-rf8iy 8 месяцев назад
ጉዳችን ኣያልቅም ኣባቴ በማሃይሞች ስንት ቦታ እየተሰቃየን ነው ፈጣሪ ይህነን እንጂ ላንቴ ግን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ
@tsionketema9263
@tsionketema9263 8 месяцев назад
ሴሜ አንተ እኮ ነጭነጩን ነክ እዉነት ለገባዉ ብዙ ነዉ እምታስተምረን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 8 месяцев назад
ሰሜ በናትህ ይህችን የ30 ሳንቲም ጉዳይ ከደመወዛቸው ላይ እንዲቆረጥ የተባለበትን ደብዳቤ የዚህብድቃላ አብይ የሚባል ሌባ ላስቀመጣቸው ባለስልጣናት እንዲማርበትና እንዲማሩበት በፓስታ ቤት ይላክለት
@user-zr9tm9fs2y
@user-zr9tm9fs2y 7 месяцев назад
Seme tleyaleh❤❤❤❤
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f Месяц назад
ሰመረ ንገራቸውውውው ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@kalabbirhan3656
@kalabbirhan3656 8 месяцев назад
ሰሜ በርታልኝ ሁሉም ነገር አንድቀን ይቀየር ይሆናል ያው አሁላይ እዳተአይነት ሰወችን ካበዛልን በየትኛውም ቦታ ወቶ የሚያጠፋእንጅ የሚገስፀን አጣን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
ጌታ❤❤በጣም አይምሮ ሰጠሕ ይጨምርልሕ❤❤
@user-et5nc7ep8j
@user-et5nc7ep8j 4 месяца назад
ሠመረ ባሪያወው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 8 месяцев назад
መማር ማለት ወረቀትን መሰብሰብ ሳይሆን ስብናን ሲለውጥ ብቻ ነው ! የለውጦች ሁሉ ለውጥ ራስን መግዛት ነው !!!
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 8 месяцев назад
የሚገርም ነው 30 ሳንቲም
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 8 месяцев назад
መጪው አዲስ አመት 2016 እግዚአብሔር በምህረቱ መልካም ያድርግልን
@lukej2891
@lukej2891 8 месяцев назад
Amen
@butterfly2349
@butterfly2349 8 месяцев назад
​@@lukej2891Amen ! 🙏
@kasahunworku2132
@kasahunworku2132 8 месяцев назад
ለህጻን ልጅ ብርጭቆ አይሰጥም ያማል ቅኔው እኔ ፖለቲካ አልወድም😮
@mubarekma3443
@mubarekma3443 8 месяцев назад
ከሁሉም የፖሊሶች ባሰ እንደ በለጌ አሳዳጊ ዱርዬ ነው ስርዓታቸው
@osmandulla7944
@osmandulla7944 8 месяцев назад
አይ ሰሜን ለከ የምታቀውን እምነት ስነገርህ እንደ ሙዚቃ እንደሚደመጥ ዛሬ ገና አወኩ እድሜ ይስጥህ
@kalebeyasu6828
@kalebeyasu6828 8 месяцев назад
Why I am obsessed by this guy his funniest reaction 😅😅😅😅😅
@hadram2885
@hadram2885 8 месяцев назад
Me too. Because he reflects our views .
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 месяцев назад
🤣🤣🤣 Me too !
@KukuBubu20
@KukuBubu20 8 месяцев назад
Me too wow I don’t miss his shows wow ❤❤❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
😂😂😂ስቅሕ❤❤ለዘላለም ያርገዉ❤❤
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 8 месяцев назад
Thanks 🙏🙏🙏
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 8 месяцев назад
ሰሜ የአንተን ፕሮግራም ሳይ ኢትዮጵያን አስታውሳለሁ(አሁንማ የት አለች)። በርታልን ሰሜ የውስጣችን እኮ ነው የምትናገርልን።
@user-br1py4jr8q
@user-br1py4jr8q 8 месяцев назад
አይ ሰሜ እውንተህን ነው እኮ
@tenad7309
@tenad7309 8 месяцев назад
እውነትም እንቆጠር በድጋሚ? እውነት ነው::
@yoyk9153
@yoyk9153 8 месяцев назад
ሰሜ በሳቅ ገደልከኝ በተለይ የጎመኗ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 8 месяцев назад
Cheering for you from Boston, brother 👍
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 8 месяцев назад
Thank you . I always love your observation.
@Albachew882
@Albachew882 8 месяцев назад
ወይ ጎመን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 8 месяцев назад
Exactly semuye about denib askebari 👍🏽
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 8 месяцев назад
ሰመረ ይሄ ሲንክ አይባልም ሀንድ ዎሽ ነው የሚባለው !
@rehmaadem7478
@rehmaadem7478 8 месяцев назад
በርታ
@fafetube9325
@fafetube9325 8 месяцев назад
ደንባ አስከባሪማ የመሀይማን ስብስብ ነው
@selam5099
@selam5099 8 месяцев назад
ያማል ቅኔው ባርችዬ
@nahomabate8497
@nahomabate8497 8 месяцев назад
Seme best!
@Mekuriya999
@Mekuriya999 8 месяцев назад
እደ አይነት መቶ ቢኖር አቦ..
@enayko5471
@enayko5471 8 месяцев назад
Semere Bariaw yenager bechia uuuufffff Norelegn Endate nece necewn yeminager yebzalen Egezaberh 👍😘
@zinawdessie9996
@zinawdessie9996 8 месяцев назад
Seme, thank you so much for telling the reality especially for the law enforcement groups.
@indianuritube8617
@indianuritube8617 8 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነህ ደንብ አስከባሪውም ሁሉም የኢትዮጵያ መሰረታዊ ፍላ ጠፍቶባቸው የዱባይን መሰረታዊ ነገር ኢትዮጵያ ላይ እያሟሉ ነው ትላልቅ ህንፃ እና ፓርክ ለመገንባት ደሀ እና የደሀ ቤት ይፈርሳል....
@FrehiwotWakjira
@FrehiwotWakjira 8 месяцев назад
አንደኛ ምርጫዬ❤❤❤❤❤
@almuyealmuye2564
@almuyealmuye2564 8 месяцев назад
Ewnetihin new eko
@aminamolla6017
@aminamolla6017 8 месяцев назад
መቸምአይገባቸውእንድህንገራቸውማ
@tsedalaserade
@tsedalaserade 8 месяцев назад
You are you right 👍
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 8 месяцев назад
መታጠብ በሀሰብነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 месяцев назад
አየ ሀገሬ ህግ የለ
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 8 месяцев назад
ምን ብትነግረው የሚሰማ አለ እንዴ ወንድሜ ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ይባል የለ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል በርታ።
@Qiimochannel
@Qiimochannel 8 месяцев назад
Thanks 👑
@user-ks1ff6is4d
@user-ks1ff6is4d 6 месяцев назад
የኔጀግና ወድም በጣምጥሪነወ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 месяцев назад
ይህ ጉዳይ ቢያስቅም ግን አሳዛኝነው!! ወይ ሀገሬ 😢
@user-zp3lz3tn7d
@user-zp3lz3tn7d 8 месяцев назад
U sooo funny😂😂😂😂
@Haftugetahun-vf7yb
@Haftugetahun-vf7yb 8 месяцев назад
ሰመረ ትሐያለህ በጣም ጥሩነህ
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 7 месяцев назад
ሠሜ በጣም የገረመኝ አዲስ አበባ አሻራ ለመስጠት በዱላ ነው የምትስተናገደው ራንዳ በክብር ነው በዛላይ አሻራ ሰጥተህ በጥሩ ሳሙና የመታጠብያው ቤት ፃዳት ሆቴል በለው ባለኮከብ ብቻ እናሳፍራለን
@hiruttafesse1334
@hiruttafesse1334 7 месяцев назад
@sinalemma3460
@sinalemma3460 8 месяцев назад
👍👍👍👍👏👏👏👏
@butterfly2349
@butterfly2349 8 месяцев назад
I love this channel ❤ 😊
@hanibalabiy
@hanibalabiy 8 месяцев назад
ጀነራል ደምሴ ስልክ መደወላቸውን እራሳቸው ሪፖርት እንዳደረጉ ቢገለፅ ደግሞ ምርጥ ነበር
@tsegayealemayehu7100
@tsegayealemayehu7100 8 месяцев назад
Seme yimechih..
@jonjone6504
@jonjone6504 8 месяцев назад
አሸዋው ግድ ባፋጣኝ መነሳት አለበት ሞት ድንገት ነው ሚመጣው ሬሳ በምን ይወጣል ይሄም ግንዛቤ ውስጥ ይግባ ሰሜ
@belayfentanew9298
@belayfentanew9298 7 месяцев назад
Mirtu sewu
@danielyismashewa6557
@danielyismashewa6557 8 месяцев назад
ewnet tkkl nek betam👏👏👏
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 8 месяцев назад
ሰሚ ሀላል ህይታ
@tewodrosmengistu242
@tewodrosmengistu242 8 месяцев назад
እረ ላይክ እናድርግ ጎበዝ ።
@firaolbulti
@firaolbulti 8 месяцев назад
Dembeochun aymechum ,endew Batefalen ayasfeligunem
@tesfayetamrat3703
@tesfayetamrat3703 8 месяцев назад
Ay Seme ymechih Nurilin bro
@Hana-3838
@Hana-3838 8 месяцев назад
👍👍👍👍🖐
@shawaye5579
@shawaye5579 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂semere Abo mechte yebaleki ❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
እዴት😂😂ይሑን😂😂
@brookyilma9850
@brookyilma9850 8 месяцев назад
Endante imenager mebzat alebe ladese amete
@karimam3236
@karimam3236 8 месяцев назад
Ay Semme 😅😅u right
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 месяцев назад
No comment ‼️‼️‼️‼️‼️ Seme , i feel like ur reading my mind 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 8 месяцев назад
Huffffa yeliban new eko mitnagerwi
@medinayenus4215
@medinayenus4215 8 месяцев назад
kkkkkk laptop layim eko movie eyayech neber
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 8 месяцев назад
Nurilin
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 8 месяцев назад
benvenuto sem
@hiruttafesse1334
@hiruttafesse1334 7 месяцев назад
Ye gomenu ybas.
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂💚💛❤️ yimchih semiyeeee respect
@AT-rg4el
@AT-rg4el 8 месяцев назад
አሸዋውን እኮ በተን በተን አርጎ በላዩ ላይ መንዳት ነው ስፍና ምን ያረጋል።
@abrhamehailu1991
@abrhamehailu1991 8 месяцев назад
ባለ ጎመኗ ከሠሉን ከደንብ ጽ / ቤት የተወረሰ ብትፈልግ አታጣም ነበር 😂😂
@amboname1402
@amboname1402 8 месяцев назад
✋✋✋✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 8 месяцев назад
Deboche eko betam miyasteluti
@user-be6ec7sd8l
@user-be6ec7sd8l 8 месяцев назад
Nurelen semeye ante eko yedeha andebet nehe(ye hezeb demtse nehe)sewedehe yeney wendem
@tenad7309
@tenad7309 8 месяцев назад
😂😂😂😂ጎመን ያመጣችው ሴት ብረትድስትም ብታመጣ ይሻላል? ወይ ግፍ? በዝብ ላይ መቀለድ?
Далее
Мама играет в мой телефон
1:00
Просмотров 4,3 млн
Мокрые шутки | Gazan и POLI
0:20
Просмотров 3 млн