Тёмный

Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 19 NBC 

Semere Bariaw
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Ethiopian Comedy, Semere Bariaw On Fana TV, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy by Semere Bariaw on Ethiopian TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota |New Amharic Comedy| Amharic| Guragegna Music| Oromigna Music| Tigrigna Music| Amharic Music | Ethiopian Music |Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| Fana Television| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8|የሳምንቱ ጨዋታ| ሰመረ ባርያው |ፋና ቴሌቪቭን|ሠመረ ባሪያው | Ethio FM 107.8| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8| New Ethiopian music, New Ethiopian movie, sarcasm, Amharic Drama, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, Stand up Comedy, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, sarcasm, ebc Ethiopia, ethiopian, Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy semere, Satire on fana tv, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Critics by Semere Bariaw on Fana TV, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Yesamintu Chewata on fana, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው በፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው በፋና, ሰመረ on Fana TV, ሠመረ ባርያው ሳታየር, ሠመረ በFana TV, sarcasm, የኢትዮጵያ ሽሙጥ ጨዋታ, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ethiopian sarcasm, Ethiopian, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, በፋና ቲቪ, ሠመረ ባሪያው የሣምንቱ ጨዋታ, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, #Ethiopian Comedy #Semere Bariaw Fana TV #Yesamintu Chewata #Seifu fantahun #seifu fantahun on ebs #news ethiopian #ethiopian music #ethiopian comedy #ebs #Ethiopia #Ethiopian #Dr. Abiy #Ahmed #news #Abiy #ሳሚ ባርያው #ከሰመረ ባሪያው ጋር #ሰመረ ባርያው ሳታየር #ሠመረ ሽሙጦች #ፋና ቴሌቪዥን #የሣምንቱ ጨዋታ #የሳምንቱ ጨዋታ #fun #politics #socialmedia #tube, #media #satire #culture #fashion #ethio music #history #education #diaspora #newsethiopian #music #news #humor #Semere bariaw kassaye #አሽሟጣጭ #ሰሜባርያው #ሠመረባርያው #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrigna music #Fana Television #Ethiopia #Ethiopian TV #EBC #comedy #ethiopian comedy #sitcom #Ethiopia #Amharic film #seifu on ebs #tadyas addis #tadias addis #ethio fm 107.8 #news ethiopian
#የኢትዮጵያ ፊልም #አማርኛ ፊልም #ሀበሻ ፊልም #የኢትዮጵያ ሙዚቃ #አማርኛ ሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያ ታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊ መረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔር ብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይ ድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊ መረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድ ቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ናቸው። የሳምንቱ ጨዋታ ስለ #ግለሰብ፣ #ብሔር #አክቲቪስት #ፓርቲ #አማራ #ኦሮሞ #ትግሬ #ወላይታ #ጥላቻ #ረብሻ ጥፋት እና ተመሳሳይ ነገሮች አያወራም

Приколы

Опубликовано:

 

23 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@shebawian5074
@shebawian5074 2 года назад
ሠሜ አንድ ነገር ልንገርህ ሰው የሚጠቃው በሚወደው ነው በአልን የማክበር ስሜታችን ከፍተኛ እንደሆነ ስለሚታወቅ ጊዜውን ጠብቀው ስለሚያጠቁን ሰው ማድረግ ያለበት ወደገበያ ሳንወጣ ችክን ያለ ሽሮአችንን ሰርተን ብንበላ ያ አሰፍስፎ የሚጠብቀን ሆዳም ነጋዴን አከሰርነው ማለት ነው ።
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 года назад
ተባረክ ስለሰማሁህ በጣም ደስ አለኝ ሀላፊነትህን እየተወጣህ ነው
@asnakutilahun8920
@asnakutilahun8920 2 года назад
በትክክል ነው ያለብንን ችግር ያየኸው እናመሰግናለን ለለውጥ እንዘጋጅ ።
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z 2 года назад
አለመሳቅ አልቻልኩም ባርች
@deraobg8704
@deraobg8704 2 года назад
Your critics is an amazing one and I really appreciate you, keep on moving, our community needs a person like you!!!
@hamletlegesse7754
@hamletlegesse7754 Год назад
መምህር ሰመረ እድሜህን ያርዝመው በጣም ይገርማል የልብህን መሻት እ/ር ያሳካልህ ሰመር ኢትዮጵያውስጥ ነህ ያለኽው ተጠራጠርኩ ከቤተክርስቲያን የጠፋውን ካንተ መገኘቱ ይገርማል ተባረክ ግፋበት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 года назад
ሰመረ ይመችህ አላህ ይጠብቅህ እውነት ነው ብንተሳሰብ ሂይወት ቀላል ነው
@kebedeasfaw9927
@kebedeasfaw9927 2 года назад
በውነት ወድሜ በጣም ነው እምከታተልህ እምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ገቢ እና የማህበራዊ ሂወታችን አረም ቆምብለን አይተን ሰብሰብ አድርገን እድናርም የሚያደርጉ ሀሳቦች ታነሳለክ ብሎም ሀገራዊ እሴቶቻችንም ጤናኛ እና እድገትን እድናመጣ የሚያደርጉ ናቸው ቀጥሎ ዛሬ በአውደመቱጋ በተያያዘ ጋ ያነሳከው እኔም እምደግፈው ነው እደው ሸአመት ለማይኖርበት አለም ተሳስበን ይህን ክፋጊዜ ብናልፍ በወእውነት አሁን እምናየው ነገር የኑሮ ወዱነቱ ወዴት እየሄድ ነው የሚያስበል ነው እደው ፌዝ እደታረግብኝ እጅ እኔ ወደፊት በግ ሳይሆን ገዝተን እምገባው የበግ ድምፁን ብቻ ለበአል ብለን ገዝተን እምገባ እየመሰለኝ ነው በተረፈ በርታ
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 2 года назад
ምርጥ ምልከታ ነው ሰሜ ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
ባርዬ ስወድህ እኮ ድንቅ መልዕክት ነው :: ባለውሀ ዎቹን እግዚአብሔር ዩህይወት ውሀን ይስጥልን :: 🙏🙏🙏
@tesfayehika6354
@tesfayehika6354 Год назад
በጣም አደንቅሃለሁ ትመቸኛለህ 100%
@mekonnensitotaw9936
@mekonnensitotaw9936 2 года назад
ምርጥ ምልከታ ነው ሰሜ ። እኔም ብዙ ማህበራዊ ግድፈቶችን አያለሁና እድል ባገኝ እንድስተካከሉ ባደርግ ደስ ይለኛል።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
ባርዬ ገበያው ብቻ ሳይሆን ገበያተኛውም እኮ ጥፋት አሉው በቃ አልገዛም ሽሮና እንጀራ ጨው አይጥፋ ልብ በሉ ሰውም ስግብግብ ነው::
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ስግብግብነት የምግብ አይነት አይመርጥም ።
@butterfly2349
@butterfly2349 10 месяцев назад
You r loved ❤ real,humble, decent ,kind ,religious
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 2 года назад
ባርዬ ክበርልኝ አባቴ አድናቂክ ነኝ የምር ባወራክ ደስስስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 2 года назад
you are one of my choice to watch wish you happy Easter to you and your family
@kumelmohamed3179
@kumelmohamed3179 2 года назад
ባረያው ተመቸኸኝ ተመቸኸኝ ያነሳሀቸው ርሶችጸ ሁሉም መነጋገር ያለብን ጉዳዮች ናቸው
@ethiohabesha9033
@ethiohabesha9033 2 года назад
የዛሪዉ አቀራረብህ በጣም ተመችቶኛል 🙏 በተለይ 22 ሺ ብሯ በሳቅ ነዉ የገደለኝ 10Q bro 🙏🙏!
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 года назад
እንኳን አደረሰህ ባሪያው እንቁጣጣሽ መስለሀል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
ስለማንነት የገለፅከው ልብ ይነካል ባርዬ ያማል ( የአውቶቡስ ነገር)
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 года назад
You the best. funny and very educational.
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад
❤❤❤ቃላት የለኝም❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ተባረክ አባቴ ጥሩ እይታ ጌታን
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 года назад
Really it's very important issue Really I appreciate you keep it up 👌 👍 👏 💯
@indigocanals5840
@indigocanals5840 2 года назад
For me This guy so amazing
@salinassar3766
@salinassar3766 Год назад
ፈጣሪ ልብ ይስጠን እኛ ወጀላችን ከብዷል ጥቂት ሰዎች ናቸው ለሰላም እሚታገሉት እሱ ይቅር ይበለን
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 2 года назад
Hahaha... I love this guy!!!
@emsethiopianmusikaservice5639
@emsethiopianmusikaservice5639 2 года назад
የቀንድ ከብት ከአፍሪካ 1ኛ የተባለውኮ ህዝቡን ጨምሮ ነው::
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ህዝብና ከብትን ለይቶ የማይቆጥር የአእምሮ በሽተኛ ብቻ ነው ።
@chebudemaneyawkale7073
@chebudemaneyawkale7073 2 года назад
Kkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sele2150
@sele2150 11 месяцев назад
Thank you
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 года назад
You're so amazing seme
@endris9457
@endris9457 2 года назад
ባሪያው ሳቅሽ ይመቸኛል....
@hailem9116
@hailem9116 2 года назад
ሰመረ አንጀት አርስ መልክት ነው
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 года назад
ትክክልብለሀልየሚስማካለስላምለሀገራችን
@eyeruskabtamu1407
@eyeruskabtamu1407 2 года назад
Hahaha 👏 👏 👏
@yoditmerid6325
@yoditmerid6325 Год назад
God bless you man
@user-if3lv4vb3b
@user-if3lv4vb3b 7 месяцев назад
Ufff alah yechemereleh
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 года назад
መልካም የፋሲካ በዓል።
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 года назад
Good for you bravooo::::
@butterfly2349
@butterfly2349 2 года назад
Endet endemewdhe , mastewalen yabzalhe, Tena, selam, desta.yehueneleh,
@yewawabush6221
@yewawabush6221 2 года назад
Back to original.bless you
@haylesusashnefi3232
@haylesusashnefi3232 2 года назад
ተባረክ
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 года назад
ሰሚ በጣም ነው የምከታተልህ ይመችህ
@danielshiferaw4966
@danielshiferaw4966 2 года назад
ትክክል አሪፍ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
@derejesimon7700
@derejesimon7700 2 года назад
Perfect
@danisol4684
@danisol4684 2 года назад
excellent broooo
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 года назад
I want to contribute to your site. I want to know we're I can do that. Which my little effort for your prestigious work
@meronayele2822
@meronayele2822 2 года назад
ባሪች👌
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 2 года назад
👏🙏👌💪👍 wendeme leke belehal
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-kw7wv3yl7z
@user-kw7wv3yl7z 2 года назад
❤️👌
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 2 года назад
very good Chanel !
@hannamulunhe4117
@hannamulunhe4117 2 года назад
betame eko naw zena yemetargen
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 2 года назад
Happy holidays
@ayeneshetbernabas4148
@ayeneshetbernabas4148 2 года назад
Bariayaw swodh jegne kumneger besak
@user-ze4iv5td1e
@user-ze4iv5td1e 2 года назад
አውቶ....❓..😂😂😂😂😂😂😂👍 መልካም የፋሲካ በዓል🙏 brother
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 2 года назад
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@aschalewfeleke6667
@aschalewfeleke6667 Год назад
You are so funny 😀 the same time your message is so current telling the situation as is, the best way to punish those greedy merchants not to buy them their products change the habit of eating. That the only way to dictate the market have them to learn the lesson.
@tenaethiopia4742
@tenaethiopia4742 2 года назад
💯👌
@Davidm127
@Davidm127 2 года назад
ሳሜ ስወድህ በምክንያት ነው ግልፅነትህን እወደዋለው ውበት ማለት እሄ ነው።
@user-pe7vl2sf1s
@user-pe7vl2sf1s 7 месяцев назад
ሰሜ እንደው የማህበረሰቡን ችግር ልቅም አድርገህ እኮ ነው የምታወጣው
@zinaaenyew1920
@zinaaenyew1920 2 года назад
እምት ገርም ሰው ነሕ በርታ
@tomasamsalu3797
@tomasamsalu3797 2 года назад
Semere egziyabiher edme ena tena yistih ewnetihin nw egziyabiher libona yisten
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@Alem9287
@Alem9287 2 года назад
ይመችህ ብሮ ፈታ አረከኝ
@funvideo7877
@funvideo7877 Год назад
ትክክለኛእይታነው
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
So funny
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 года назад
😂 እረ ጉድ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 года назад
አቤ ት አተን የሚጠላ የተርገመ ነው😂😂😂😂
@ethioittutorial6005
@ethioittutorial6005 9 месяцев назад
እያናደደ እያዝናና እያሳዘነ የሚያስተምር ብቸኛ ኢትዮጰያዊ ፣፣ አንተ መመልከት መቻል ትልቅ መታደል ነው
@fatiyamusa7608
@fatiyamusa7608 2 года назад
♥️💛💚👃
@jerrydoya7302
@jerrydoya7302 2 года назад
እንደዚህ ጉዳችንን ንገረን እንጂ
@mandelaberhe2133
@mandelaberhe2133 2 года назад
Bariye enquane adereseshe .....feta taregigalese melekam beal
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@meseretdemissie7017
@meseretdemissie7017 2 года назад
Kkkk besaqe gedelkegn
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@tizke1
@tizke1 Год назад
🤣🤣🤣🤣😂
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 года назад
Waw bro ymrall
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 года назад
OK sorry
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 года назад
Hey bro 👍👊❤
@sisaymersha8768
@sisaymersha8768 2 года назад
I really like your criticism.
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤202ትሺ😂😂
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 года назад
አቦ አንተ ብቻ ተናገር👌
@solomonejigu1932
@solomonejigu1932 2 года назад
Tapelaw tewew, Fetehe Erasu Alwedeqam!
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 9 месяцев назад
Be chereta me?
@ddetrading6274
@ddetrading6274 2 года назад
abate 1gn neh
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@yeshizewde
@yeshizewde 9 месяцев назад
ሰሜ አፍችን እኮ ነህ አንተ ባትኖር ማን ያወራት ነበር
@wome8375
@wome8375 2 года назад
🙏🙏🙏 ቲውተር ጀመርሽ ይመችሽ
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 2 года назад
ኃላፊዎች የሥራ እውቀትና ብቃት የላቸውም ለዛ ነው ሰው የሚያጉላሉት::
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 года назад
የሚያስቡ ሰዎች በመጨረሻ መናገር ጀመሩ:: ስትናገር ልክ ልክ የምትናገረው ነገር ማሰብ የተሳናችሁ አለን የምትል መሰልከኝ
@hidayasolomon7502
@hidayasolomon7502 2 года назад
ሰመረ አንድ እንቁላል 9 ብር ሂሣብ የገዛነው ግማሹ የተበላሸ ቤቱን አገማው ብነግር የበላኸው ወደ ውጭ ያስወጣል ጨካኝ ነጋዴው
@fikremerahi287
@fikremerahi287 2 года назад
እሰይ ልክልካቸውን ንገርልኝ እነዚን አሳመወች ለራሳቸው እንጅ ለሰው የማያስቡ
@belyulyutube5015
@belyulyutube5015 2 года назад
የባሱ ስም አፃፃፍ ይገርማል የእንግሊዘኛ ዳሽ ሙላ ፈተና አረጉትኮ የተለያየ ፊደል።የእንግሊዘኛ ፊደል ስንፅፍ ነው እስፔሊንግ የምንሳሳተው
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 года назад
ህግ የለም እኮ ከፈለገ ይገላል ከፈለገ ነጋዴ በተለይማ እግዚአብሄር አይፈሩም
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 2 года назад
ግን ጨዋታ ሲጻፍ እንዴት ነው እኔ አንተ ምትጠቀማትን *" ጨ"አላወኳትም እስቲ ንገረኝ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
Addance Abico has no time for this ...." Sechger" Addis Abebayene ..... KELEDUBAT ...Really its Painfull
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ጠዋት ነጭ በነጭ ለብሶ ቤተ ክርስቲያን ማጨናነቅ:: ከዚያ ደግሞ ብድር መመለስ ከሚችለው ሰው ጋር መጠራራት::የተቸገረውን ማንም ዞር ብሎ አያይም:: ፍየል ወዲ ቅዝምም ወዲያ እንደተባለው እኛን ብሎ ሐይማኖተኛ!?
@riadkedir3310
@riadkedir3310 2 года назад
የወደቀው ታፔላ ላይ ያላስተዋልከው ነገር .... ቀስቱ ወደ ሰማይ ነው
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 года назад
ጭራሽ?? ይግደሉኝ?
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 2 года назад
1000 ብር በግ ሲገዛ ጎድ ነበር የሚባለው እኮ ከ 10 አመት በፊት
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
የሸገር አውቶቡስ ጉድድድድ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 года назад
ትክክል የሚታዩ ተቋም ናቸው ውጪ ቢሆን ኖሮ ሚዲያ ካምፖኒውን ያጣድፈው ነበር መሳቂያም ያረጏቸው ነበር
@me_212
@me_212 2 года назад
Ke botaw rasu tewedwal...gebereweum mere honwal
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
ባሪያው በጣም ትክክል ነህ ምላጭ ደግሞ ለበዐል ይጨምራል ?ጉድ በል ጎንደር
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
በውዱ ዋጋ ሸምቶ በዓል ከአከበረ በኋላ ፡ ፀጉሩን ተላጭቶ ሀዘን መቀመጡ አይቀርም ብለው ይሆናል ።
@amikotube1166
@amikotube1166 2 года назад
አንተ ጥስጥስ ባሪያ ምን ታመጣለህ አደንቅሀለው!
@fikir8364
@fikir8364 2 года назад
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነው። ፋይል ማስፈለጊያ 200 ብር ትከፍላለህ ከነሱም ብሶ።አምላክ ወዴት አለህ?
@mubashems2141
@mubashems2141 2 года назад
ልብስህ ያምራል ወላሂ
Далее
Вопрос Ребром - Ирина Мягкова
42:15
Comedy|ቀልድ ድሮ ቀረ
50:19
Просмотров 255 тыс.
Бабушка и домовой
0:53
Просмотров 856 тыс.